Тёмный

Betoch | “ ስማ…ሰውዬው ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 

Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Подписаться 902 тыс.
Просмотров 611 тыс.
50% 1

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 329 “ስማ…ሰውዬው ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 329
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Опубликовано:

 

26 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@tasetabob4521
@tasetabob4521 3 года назад
ዛሬ እናቴ ደውየ ስላገኘዋት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስተው👍 ግጩኝ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እኔም ትናት አወርቼ በጣም ደስብሎኛል እናቴን ሳወራ ደስ ይለኛል
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ደምሪኝእሙ
@lolman8495
@lolman8495 3 года назад
እንኳን ደስ አሌሺ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@lolman8495 ደምሪኝ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
እንኳን ደስ አለሽ
@hayatfiker4391
@hayatfiker4391 3 года назад
ይችን፦የምታነቡ፦ሁሉ፧እድሜ፧ነ፧ጤነ፧ይሰጠችሁ፨ወቶ፧ከመቅረት፧ይሰውረን፨ፈጠረ፧ይጠብቃን።ለይክ፧👍👍👍👍👍👍ቤቶችዬ፨ሠለምነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯☑️☑️🇪🇹
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 года назад
አሜን የኔ መሪ
@user-vf8no7up2g
@user-vf8no7up2g 3 года назад
አሚንንን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@kiyasilubo6111 ደምሪኝ
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k 3 года назад
@@kiyasilubo6111 አሚን የኔውድ
@fatemhfath8561
@fatemhfath8561 3 года назад
አሚን
@qwqw2105
@qwqw2105 3 года назад
አሞኛል ለፈጣሪ ብላችሁ ይማርሽ በሉኝ ጭራሽ በስደት ላይ ያረብ ሸፈአ ምን እድክ የአላህ
@mishabeshawit8086
@mishabeshawit8086 3 года назад
እግዚአብሄር ይማርሽ እማ🙏🙏🙏😔😢
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 года назад
አይዞሽማሬ.እግዚያብሔር.ይማርሽ
@zhraendal804
@zhraendal804 3 года назад
እግዚአብሔር ይማረሽ ማማዬ
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n 3 года назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ 💓
@yemareyamyeberlm9739
@yemareyamyeberlm9739 3 года назад
ፈጣሪ ይማርሽ
@kalem2479
@kalem2479 3 года назад
ማነው ሻሼን የሚወድ 😘😍
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@tameyegeta8680
@tameyegeta8680 3 года назад
እኔ ሁለቹንም እውዳቹሃሉሁኝ እውነት ለመንገር ግን እርስቴን በጠም እውዳተሃሉ !!
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@gglj438
@gglj438 3 года назад
@@narins89 ከአ
@Mebrat146
@Mebrat146 3 года назад
Like እስኪ ግጩኝ በገብርኤል ስወዳችሁ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ😘😘
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ሰምርት ደምሪኝ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen new fkerr
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 3 года назад
Le like new yemalakun sim yamit tsari
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@user-tx4wm8dk1q
@user-tx4wm8dk1q 3 года назад
የኢትዮጵያ 💚💛❤የንጹሃን ዜጎች ደም ይቁም የምትሉ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
የፍቅር አባቴ ደምሪኝ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@jessicatohme7623
@jessicatohme7623 3 года назад
እኔ ጭንቅ እያለኝ ነው እንባዬም ደረቀ ልቤ ነው ደም የሚያለቅሰው ወገኔ እየታረደ በየ ሜዳው ተጥሎ ሳይ እግዚያብሄር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 года назад
አይይይሰ እህቴ እኛ በሠው አገር ከስራ ጋር ከጥቅም ዉጭ ሆንን ፈጣሪ መላ ይፍጠር
@jessicatohme7623
@jessicatohme7623 3 года назад
@@mmmsss9657 አሜን አሜን አሜን
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f 3 года назад
በጣም
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@fasilomaru486
@fasilomaru486 3 года назад
አሜን
@iloveyoumama8638
@iloveyoumama8638 3 года назад
በጣም ደሥ ብሎኛል ወንድሜ አገሩ ገብቶልኝ ከቤተሠቦቹ ሊቀላቀልኝ ነው እግዛብሄር ይመሥገን
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑ
@habteyalew2450
@habteyalew2450 3 года назад
አንካንዐድሥ አለሸ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 3 года назад
ወይ ህይወት ስትገለባበጥ በዘሩ ሞላ ሀይሌ ቤት ማየትና ማማር ይቻላል። ማንም በነበረበት አይቀርም የሆነ ቀን የሆነ ነገራችን መቀየር አይቀርም!!🙂
@sofilove8446
@sofilove8446 3 года назад
ትክክል
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 3 года назад
@@narins89 አረኩሽ🤗😍
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@mahderemillion6936
@mahderemillion6936 Год назад
ewnet new
@user-co8bc5mu3h
@user-co8bc5mu3h 3 года назад
እደኔ ማነው ያገሩ ሰላም የናፈቀው ፍትህ ለሜስኪኑ ደም
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 года назад
እንዛመድ
@hirutamare885
@hirutamare885 3 года назад
Effff eney
@user-gl1xd5ls3y
@user-gl1xd5ls3y 3 года назад
👍👍👍💔
@sihamtube9037
@sihamtube9037 3 года назад
ሀዩቲ ሁላችም ያገራችን ሰላም እየናፈቀን ነው
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@user-xr8bb9jy8w
@user-xr8bb9jy8w 3 года назад
የሀገራችን ሰላም የናፈቀው👍😢
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ለሚ ደምሪኝ
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 года назад
ሠላምእኮነች
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@merhabaassefaw2352 ደምሪኝ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@haregebrhane9858
@haregebrhane9858 3 года назад
@@merhabaassefaw2352 እናንተ ደምጠጪዎች እማሰላምናቹ ደምመጠጣት ነብርየናፈቃቹ ኣይደለ ምድረኣህያቀንሽን ጠብቂ
@user-xi2hm3vn6n
@user-xi2hm3vn6n 3 года назад
ሠላሥ ፍቅር አንድነት ለአገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስደት ምርርርር ያለዉ የአገር ሠላም ንፍቅቅቅቅ ያለዉ ብቻቻ 👍👍🙏❤❤❤❤❤❤
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ፍቅር ደምሪኝ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 года назад
አይ ጊዜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏 ጊዜ ይጥላል ጊዜ ያነሳል የነገን እጂ የዛሬን ማን ያዉቃል 🥺🤔
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 года назад
ኢት ልገባ አስቢለሁ ውድ የሀገሬልጆች ሰላም ግቢ በሉኝ 🌷🌷😇
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@user-jj4ju8dz4n ደምሪኝ
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 3 года назад
ሰላም ግቢ እኔም ከ3 ሳምንት በሁላ እገባለሁ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@user-gt7hy3nf2o ደምሪኝ ሰብሊ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@user-gt7hy3nf2o ደምሪኝ
@lolman8495
@lolman8495 3 года назад
ሰገለም ግብ
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 года назад
በእናታቹ ዛሬ ብቻ 1k ላይክ አርጉኝ ስሞትላቹ ብቃ የላይክ ሱስኛ ነኝ😥😒
@chadochadi838
@chadochadi838 3 года назад
😁😁😁
@lobabhlobabh5323
@lobabhlobabh5323 3 года назад
😂😂😂💓💓
@betytade2907
@betytade2907 3 года назад
ተጠመቂ ይለቅሻል
@mekediyabtube9516
@mekediyabtube9516 3 года назад
Sera seri kezabelayi yaregushal
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 года назад
የፈጣሪ ያለህ😁😁😁😁
@media3015
@media3015 3 года назад
አላህ አንድ ነዉ
@salamkhalil2823
@salamkhalil2823 3 года назад
እንደቤቶች ሚመቸኝ ድራማ የለም መነው እንደኔ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@abebamedia3794
@abebamedia3794 3 года назад
ስማ ሰዉየ ሰላም ለሃገርችን አንድ ህዝብ አንድ Ethiopia
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 3 года назад
ሰላም ኢትዮጵያውያን እንደምን አላችሁ በያላችሁበት ሀገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@rahellrahell4938
@rahellrahell4938 3 года назад
ሰላም ውዴ አሜን አንችም ሰላምሽ ይብዛ
@Gimelcom-fh1hl
@Gimelcom-fh1hl 3 года назад
አሜን
@user-px2ll5rc2r
@user-px2ll5rc2r 3 года назад
አሚን
@hallelujahhallelujah5622
@hallelujahhallelujah5622 3 года назад
Amen amen amen
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ በእጃችን በልተን በእግራችን ተራምደን ከሳምንት ሳምንት እንዲንደረስ ያረገን ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰዉ አሜን
@h.j8360
@h.j8360 3 года назад
ፍየልሽ እንዴ አመሸች ደውለሽ ጠየቅሽ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
@@h.j8360 ደህና ናት😂
@user-kv1px6xf1n
@user-kv1px6xf1n 3 года назад
አልሃምዱሊላህ ሰብልየ እንደት ነሽ ውደ😘😘
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 3 года назад
አሜን
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 года назад
Amne Amne Amne
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 года назад
አይይይይይይይይ የምር ሳስበው ደሀ ሆና መቅርት ይሻላል ማለቴ አግኝቶ ከማጣት ያላዬት አላለም አይናፍውም ብቻ ዋናው ጤና አግኝቴ ማጣት ካባድ ነው አምላክ መጨርሻችንን አሳምርልን አሜንንንን
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 года назад
Amne
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 года назад
አይይይይይ ግዜ ጥበቃ እዳልቀጠርክ ዘሩም ጥበቃ ሆነ እኛንም ከሻቃለ እነት ወደ መዳምነት ይቀይረን ግዜ ተለዋዋጭ ነው
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑ
@user-tb3pn1to3q
@user-tb3pn1to3q 3 года назад
አሚንን መዳም ያርገን
@ssxsc6782
@ssxsc6782 3 года назад
አሚንንንንን
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 года назад
እስት ኑሮ ዉድነቱ የሰለቸዉ👍👍👍
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 года назад
ለብር ብሎ የሴት ልጅ ዕድሜ ላይ የሚጫወት ወንዶቹ ገፋችሁ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 3 года назад
የስራቸውን ይስጣቸው
@user-xb2fn1gn1k
@user-xb2fn1gn1k 3 года назад
ጡሩ ትምህረት ነው አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ
@happymedia7268
@happymedia7268 3 года назад
በስደት ያላችሁ ወንድም አህቶቸ ልክ እንደ እኔ ቤቶችን በጉጉት የሚጠባበቅ👍👍 እስኪ ማን ነው? የአገራችን ሰላም ያሳሰበው በፀሎት (ዱአ)እናስባት እማየ ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@jamatube8171
@jamatube8171 3 года назад
የቤቶች ማስታወቂያ እጅ እጅ ያለው ማነው
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑ
@selammekonennethiopia2110
@selammekonennethiopia2110 3 года назад
አኔም
@shambelabate5395
@shambelabate5395 3 года назад
😂😂
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@abereareaya1326
@abereareaya1326 3 года назад
@@BetelhemDemssie የ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 года назад
አሹ ብልሹ ማጭበርበር አታቆመም እንዴ ቤቶች ሠላማችሁ ይብዛ ዛሬ አዛሉን አላየኸትም ቅር ቅር አለኝ 💓💓💓💓 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@user-xb2fn1gn1k
@user-xb2fn1gn1k 3 года назад
ወላሂ ያሀገራችን ነገርጪንቅ ነው ያለኝ ዱአ እናርግ እደውም እኔማ ስለማስብ ነውመስል መጡብን እያልኩ። በህልሜ ስህደ ነው የማዲረው😭😭😭😭😭😭😭 ስው ባሀገሩ ላይ ስቀቅን ወይኔ እኛስ እስው አገር ያለነው ምንም አሆንም እዛያሉት
@betitube1100
@betitube1100 3 года назад
በጣም ደስ ይላል የዛሬው ድራማ አዝናንቶኛል♥♥♥♥♥
@user-kw4eu7lg8r
@user-kw4eu7lg8r 3 года назад
የኔም ጓደኛ ልክ እንደሹ ነው ጦሱን ይዞ ጥረግ ይበል ግን ወንዶች ፍቅራችሁ ባፍችሁነው ፈጣሪ የሰራችሁን ይሰጣችሁ የሴት ሂወት የምታጨልሙ ሁሉ ድፍት ያረጋችሁ
@bintarga3509
@bintarga3509 3 года назад
የኢትዮጵያን ሰላም ያሰማን የምትሉ አሜን ብሉ ያላ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ደምሪኝ ማር
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@user-jj4ju8dz4n ማርያማ ደምሪኝ
@user-jn7xw4jk3j
@user-jn7xw4jk3j 3 года назад
አሚን ያረብ ሠላም ያርግልን
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@sentu201070
@sentu201070 3 года назад
Amen
@nagatnagat108
@nagatnagat108 3 года назад
የስደት እህት እና ወንድሞች ኢንሻ አላህ አርብ አገሬ ልገባነዉ በዱኣ አስታዉሱኝ እናተንም አላህ ስደት በቃ ብላቺሁ ላሀገራቺሁ ያብቃቺሁ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑ
@fatuma9
@fatuma9 3 года назад
ውይ ጋሺ ዘሩ አግኝቶ ማጣት ይከብዳል አብሺሪ ዘርየ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑኑ
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 года назад
ውዶቹ ሁላቹም ዱአ አድረጉል እናት ታማብኝልቺ በዱዋቹ አስታውሱኝ 😭😭
@user-fv9yu9un8w
@user-fv9yu9un8w 3 года назад
አላህ ያሽርልሽ
@trngteshometrngteshome8014
@trngteshometrngteshome8014 3 года назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ ማማዬ
@user-of2wf9py9z
@user-of2wf9py9z 3 года назад
አላህያሽራትአይዞሽማማየ
@adinagham8667
@adinagham8667 3 года назад
ሰላምለእናትሺ
@user-ik8ec4vj2x
@user-ik8ec4vj2x 3 года назад
አላህ ያሽርልሽ ያረብ
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 года назад
ዛሬ ቤቶች#1 የእውነት የኛ ችግር ስራ መናቃችን ነው
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 года назад
እስክ ቤቶች የምመቸዉ👍👍👍
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑ
@zebu4271
@zebu4271 3 года назад
ኧረ አሹ ስለነበረ ዛሬስ በጣም ነበር ደስ የሚለው ይበቃልም ብቅ እደሚል ተስፋ አለኝ የድራማው ድምቀቶች አሹ እና ኢቤ ናቸው እኮ የቤቶች አባላት በሙሉ ውድድድድድድ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 года назад
ኢንደማመር
@AaAa-ge4vm
@AaAa-ge4vm 3 года назад
አሞኛል ፈጣሪ ያድንሽ በሉኝ እስኪ ያረብ በሰው ሀገር በሽታ ይከብዳል
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 3 года назад
Welcome betoch ❤ እኔ ቅደሜ ስማጣ ቤቶችን ነው ባጉጉት ያምጣብቃው ማነው እንደኔ ?
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@somposompo1836
@somposompo1836 3 года назад
ቤቶችን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው እንኳን በስላም መጣቹ ስወዳቹኮ😘😘😘🌹🌹✅✅✅
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 3 года назад
ሹሮማ ሺሮ ከከከከከከከከከከከከከ እደዚህ ነው ያደግነው🙄🙄🙄🙄😁😁😁
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 года назад
እንኳን አደረሳቸው ለቅዱስ ገብርኤል 🙏🙏❤💚💛❤️
@tiglove6098
@tiglove6098 3 года назад
Amen Amen Amen 👍👍👍🙌🙌
@user-wk3dk5ju7x
@user-wk3dk5ju7x 3 года назад
አንኳን አብሮ አደረሰን
@mnege5366
@mnege5366 3 года назад
ማማዬ በማስታወቂያ ነው ብር የሚያገኛት እነ ደሞዝ በምን ይክፈላቸው እኛ ሳንከፍል ነው የምናየው ምን አለበት ትንሽ ብንታገስ ማስታወቂያ ባናሳልፍ ብሩ ይጨምርላቸዋል የፈረንጆችን ዳላር ወደ ሀገራችን ቢገባ ምን አለበት
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑኑ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 года назад
@@mnege5366 እሽ ደምርኝ
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 года назад
ወይ ጊዜ በደብ ለተረዳው ሰው በጣም ልብ ይነካል አጊንቶ ማጣት ከባድ ነው
@Showatube
@Showatube 3 года назад
በጣት!
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 года назад
በኑሮ ውድነት ሰው ተማረረ እህ ከባድ ነው
@mihratuheloro9407
@mihratuheloro9407 3 года назад
😃 ኣይ ግዜ ምነው አገላባበጣቹ ግዜ የማያላውጦ ነገር የለም ዛርሸ ምርጥ ሰው 👍
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад
አስተማሪ ነዉ ሁልጊዜ እንደኖረን አንኖርም ማጣትም ማግኘትም አለ ዘሩ እከን ዘበኛ እንዳላረጉ ዛሬ እራሳቸዉ ጥበቃ ሆነዉ አረፉ ሒይወት ብዙ ዉጣዉረዶች አሉዋት በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
@user-ci1nk5zi8z
@user-ci1nk5zi8z 3 года назад
በአላህ የላይክ. ጥቅሙን ንገሩኝ ለይክ ከምትለምኑ ይልቅ ፈጣሪችሁን ለምኑ. ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ ቤቶች በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ አመሰግናለሁ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 года назад
ከሀገር ውጭ ስኖር የናፈቀኝ ነገር ቢኖር #የኢትዪጵያ ስላም ብቻ
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 3 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ ቤቶች። በኢትዮጵያ ጉዳይ stressed የሆነውን አእምሮአችንን ዘና አደረጋችሁልን
@mihretmihret2285
@mihretmihret2285 3 года назад
ሰላም ሰላም ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሀገራችን አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ናት አምላካችን ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🙏🙏🙏
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@Hh-dp7yt
@Hh-dp7yt 3 года назад
አይ ዘሩ ቀን ከፍ ያረጋል ቀን ዝቅ ያረጋል አይዞኸ ዘሩ ቀለጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠ 😝😆😆😆😆😆
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 3 года назад
ጌታዬ መጨርሻችንን አሳምርልን የአቶ ዘሩ ኑሮ የዱሮ ኑሮ እና ያሁኑ ኑሮ ከባድ ነው አስተማሪ ድራማ ነው
@eeee4817
@eeee4817 3 года назад
ሁሉንም ተውትና ለአገራችን ሰላም እንፀልይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Tube-jz5my
@Tube-jz5my 3 года назад
ወይ የዛሬው የዘመኑወዶች አሹብሉሹ ወክሎገለፀልን
@hfhghr4394
@hfhghr4394 3 года назад
ጥርሱ፣ሸራፍ፣ሰውየ፣በጣም፣ያስቀኛል፣ሲቀልድ፣ችሎታ፣አለው።
@alemalem7864
@alemalem7864 3 года назад
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ምርጥ ድራማ ቤቶች🌹🌹🌹🌷🌷🌷❤❤❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
እንኳን በደና መጣቹ ቤቶች ፈታ ዘሩ ቀለጠ ትክክል ብራቦ
@senitube9472
@senitube9472 3 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@user-ik8ec4vj2x
@user-ik8ec4vj2x 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@genetabara
@genetabara 3 года назад
ሀገር ውስጥም ሆኝ ሸቃላም ሆኜ ቤቶችን እወደዋ😍😍😍😍😍ለሁ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑኑ
@genetabara
@genetabara 3 года назад
@@narins89 እሺ ሮዝ
@LL-nf1ic
@LL-nf1ic 3 года назад
ያረብ ያገራችንን ሰላም መልስልን
@cil3208
@cil3208 3 года назад
አሚን
@ethiopiaopia2112
@ethiopiaopia2112 3 года назад
3 we
@jemilasaid9096
@jemilasaid9096 3 года назад
አይ ጊዜ ለካ ተለዋዋጭ ናት አይ ወንዶች ምላሳቸው እኮ አቤት የኔ ሂወት ትዝ አለኝ 6 አመት ፈቅሬ በ6 ቀን ገደል ገባ እስኪ በረች በሉኝ
@user-zy1of9sy9g
@user-zy1of9sy9g 3 года назад
አይዞሽ እህቴ በተለይ በሰው ሀገር ሆኖ በአካል መገናኘት ማይቻል ከሆነ በፍጹም ፍቅር ብሎ መጀመር አያስፈልግም ።
@jemilasaid9096
@jemilasaid9096 3 года назад
@@user-zy1of9sy9g አወ ማማየ እጮኛየ ነበረ ለመጋባት ሳስብ ለካ ልቡም አካሉም ከሌላ ነው ከዚህ አይነት አስመሣይ ይጠብቃችሁ
@user-zy1of9sy9g
@user-zy1of9sy9g 3 года назад
@@jemilasaid9096 አሜን አይዞሽ እህቴ ለጊዜው ጊዜሽን ገንዘብሽንም አባክኖብሽ ይሆናል ግን ፈጣሪ ላንቺ ያዘጋጀው ይኖራል ያሳለፍሽውን ሁሉ መመሪያ እንጂ አትጠጠጭበት
@HA-hf8ww
@HA-hf8ww 3 года назад
ማነው እንደ እኔ ቤቶች አይቶ የሳቀ ዛሬ ?
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑ
@user-md6wq4nl5n
@user-md6wq4nl5n 3 года назад
ማነዉ እንደኔ አሹ ብልሹ የሚያዝናናው
@astuethiopiatube6115
@astuethiopiatube6115 3 года назад
ሀገራች እትዮጵያ ሰላም ያርግልን በሰደት ለምን ኖርም ሰላም ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@alo2428
@alo2428 3 года назад
ቤቶችን ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 3 года назад
ማነው እንደኔ ይቤ የናፈቀው
@seadihabeshawit7919
@seadihabeshawit7919 3 года назад
ውዶቼ ሮመዳን መጣ አላህ ፁመው አጅሩን ከሚያገኙት የወፍቀን አላህ ያበርታን አብሽሩ
@zehara2134
@zehara2134 3 года назад
Aminemmm
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j 2 месяца назад
ወላሂ ምርጥ ትምርት ነው ማንም ሰው ከሌለህ አይወድህም😘ይዘን እንገኝ
@hananidres757
@hananidres757 3 года назад
የሀገሬ ሰውችሁሉ አላህ ይጠብቅቹህ
@warkamedia
@warkamedia 3 года назад
እስኪ እንደኔ የዩትዩብ ማስታወቂያ የሰለቸው🤓🤓🤓🤓
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች፣ ይህ ጾም ልመናችን የሚሰማበት ያድርግልን። እባካችሁ ቤተሰብ እንሁን
@Titay2348
@Titay2348 3 года назад
ነገ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል እኮ ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን በምልጃው ይጠብቅልን አሜን
@app1399
@app1399 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@rabiabintbaba9159
@rabiabintbaba9159 3 года назад
እከን ውጠኸዋልዴ አላለም ልክ አስገባቸው ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ
@senaytalemu692
@senaytalemu692 3 года назад
የነገዉ ቅድስ ገብርኤል ህልማችንን እዉን ያድርግልን🙏🙏🙏ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ ቅዳሜን በጉጉት እምጠብቀዉ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑኑ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑ
@tigistberededamare6010
@tigistberededamare6010 3 года назад
ቀምሸው አላውቅም እያልኳት አትስጭኝ ልብሱን ገለጥ አድርጋ መልኩን ብታሳየኝ እኔው ሠፍ ብዬ አልኳት ስጭኝ ስጭኝ እርሷም ሣትሣሣት አንዴየ ብትሰጠኝ ሁሌም ስጭኝ አልኳት በጣም ነው የጣመኝ ስሙንም ሥትነግረኝ እንዳይጠፋኝ ብላ ለካስ የማውቀው ነው ደስታ ከረሚላ! ! ! !
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ደምሪኝ
@fentshihabtamu3081
@fentshihabtamu3081 3 года назад
እምቴ
@Sara-jt3er
@Sara-jt3er 3 года назад
ዋዎ በጣም ደስ ይላል በርቺ ጎበዝ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑ
@user-ye5sm2cn3u
@user-ye5sm2cn3u 3 года назад
ወይ ማፍ ሁል ግዜ እሹ አሹ እያለች ሳታገባው በሌባ ተቀማች
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 3 года назад
ያአላህ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን በጣም አስተማሪነው ቀጥሉበት
@genethtegabu4129
@genethtegabu4129 3 года назад
የቤቶች ደበኞቻችን የምድራችንን ኢኮኖሜያችንን አምላክ ለበረከት ያድርግልን
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@taibattt4535
@taibattt4535 3 года назад
ገንዘብ ያላትን ነዉ ወንዶች የሚፈልጉት ፍቅር አይፈልጉም ገንዘብ ብቻ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑ
@mohammed-yx3vi
@mohammed-yx3vi 3 года назад
በዛብህ ስጮህ ለጆሯቺን እዘንለት 👂
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 года назад
ክክክክክክክክክክ
@user-uz8bc4im6h
@user-uz8bc4im6h 3 года назад
እንደኔ የሀገር ሰላም የናቀው ዊይ እናት ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 года назад
ቤቶች ስወዳቹው እኮ እውነት እታች ወርዳቹው የምሰሩት በጣም አስተማረሰ ነው እናመሰግን አለን
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j 3 года назад
ኮሜት ማበብ የሚወድ እደኔ እኔ ሱስ ሆነብኝ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 года назад
እኔም
@anwiredhope1634
@anwiredhope1634 3 года назад
እኔም ልበልሽ እንዴ ሳዲቲ
@jemalmo1395
@jemalmo1395 3 года назад
እኔም
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁኑኑ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 года назад
ይቤየናፈቃችሁ
@habishkhan3725
@habishkhan3725 3 года назад
ዋው ቤቶች ምርጥ አይድያ ጨምራችኧል ይመቻችሁ
@mimimiri5952
@mimimiri5952 3 года назад
ወይኔ ይህ የአባቴ ታሬክ የልጆቹም የምንኖረው ህይወት ነው እውነት አይ ግዜ
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 года назад
ዋው አደኛ ነኝ በያላቹህበት ሰላማቹህ ንብዛልን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ባየይ ደምሪኝ
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 года назад
@@hayatwollotube397 እሽ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@user-cg7gy6ic3y ነይ ማሚ
@user-pt3lv5bt8n
@user-pt3lv5bt8n 3 года назад
የወንዶችን ፀባይ ካሹ ብልሹ መማር እችላል ወዳለው ወዳለው ናቸው
@Godisreal19
@Godisreal19 3 года назад
እግዚያብሄር ፈቅዶ ሁላችንንም ኮንትራታችንን ጨርሰን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 3 года назад
ደስ ይላል አስተማሪ መልዕክት ነው ዛሬ በዜ የሀግሬን ሰው ኑሮ አስታወሰኝ አለቀስኩኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰላም ለኢትዮጵያ
@ndjdjdjf6805
@ndjdjdjf6805 3 года назад
🤣🤣የዲሀ ቅንጡ ይላል መቅሰስ አምጡ
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 года назад
አላለችም ሻሸ አይ ኑሮ
@user-cs3zb5ds4r
@user-cs3zb5ds4r 3 года назад
ቤቶችዬ ስወዳቹ እኮ ጓዳችንን በደንብ የምታሳዩን ❤❤❤❤😘🙏
@amanuelmelaku2543
@amanuelmelaku2543 3 года назад
I LOVE THESE FAMILIES! WOW!
@alistube9671
@alistube9671 3 года назад
ለይክ ግጩኝ እምትሉ ሁላ ኧረ እስኪ ሰከን በሉ 🤣 ኮሜንት ማንበብ ስለምወድ ነው በቃ💥ቤቶች ይመቻችው።
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 3 года назад
😂😂
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 года назад
@@narins89 ደሚረኝ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 года назад
ምነው መዳምም እዲህ ዝቅ አድርጎ እኔን ከፍባደረገኝ
@bitifkr7213
@bitifkr7213 3 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በጣም ያዝናናን
@ethiopiaethiopia4892
@ethiopiaethiopia4892 3 года назад
ሀገሬ ኢትዩጲያ የአንድነት ፣የፍቅር፣የጥበብ፣የሰው ልጅ መገኛ ነሽ ሁሌም ሰላምሽን ያሰማኝ ክፉሽን አልስማ የኛ መመኪያ 🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ ልቤ፣ደሜ፣ማንነቴ ኩራቴ እወድሻለሁ🇪🇹🇪🇹
@nadeemsandhu4062
@nadeemsandhu4062 3 года назад
Ethiopia Ivory coast
@abayneshtubez9819
@abayneshtubez9819 3 года назад
እኔስ የናፈቀኝ የአገሬ ሰላምና ፍቅር ነው እናንተስ
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 года назад
ማነው እንደ እኔ ማስታወቂያ ያስጠላው ከድራማው ማስታወቂያው ይበልጣል
@aulamath3849
@aulamath3849 3 года назад
ማስታወቂያውን አታሳልፊውም ምን አሳየሽ
@narins89
@narins89 3 года назад
እስኪ ቅንየሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በናታችሁ ስወዲአችሁ
Далее
የፍቅር ቅመም አስቂኝ ኮሜዲ
20:43
Просмотров 566 тыс.