Тёмный

Betoch | “ 

Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Подписаться 920 тыс.
Просмотров 254 тыс.
50% 1

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 413 “አስገዳፊው ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 413
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 303   
@elsakifle4061
@elsakifle4061 Год назад
እደኔ በአልን በመዳም ቤት የምታሳልፉ በቃቹ ብሎን በአገራችን ለማክበር ያብቃን
@SaraYearsema-wd4nj
@SaraYearsema-wd4nj Год назад
አሜን የኔ ቆንጆ
@sifaanshimalis9336
@sifaanshimalis9336 Год назад
Amen 🙏🙏
@madinahassan63
@madinahassan63 Год назад
አሚንንንንን ውድ
@jfsg1535
@jfsg1535 Год назад
አሜን ውድ
@hanakabede3273
@hanakabede3273 Год назад
❤❤❤❤
@emutube818
@emutube818 Год назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እንደወጡ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን በየእምነታችን ዱአ ፀሎት እናርግ
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 Год назад
እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊንና ኤርትራውያን ❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሠን
@madinahassan63
@madinahassan63 Год назад
አላህ አገራችን ሠላም ያድርግልን ፈታ አደረጋችሁኝ ቤቶችየ😂😂😂 የኑሮ ውድነት ሁሉንም ነው ያሰመረረው
@Kidist19
@Kidist19 Год назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ የሀገራችንን ትንሣኤውንም የትንሥኤው አምላክ ያሳየን🕊🕊🕊 #ቤቶች ትለያላችሁ ሀገሪኛ ቃና ያለው አስተማሪ ድራማ እናመሰግናለን
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Год назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኔታችን የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውዶቸ የመዳም ቅመም ነኝ የአውዳመት ትዝታ አስከፍቶኛል በላይክ አፀናኑኝ ፕሊስ 😢😢😢😢😢😢
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 Год назад
Abereche ena alehu bese agree senete amete kalegene ametebe besehu agere
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
አይዞሽ ማማየ ሁሉም ለቀጎ ነዉ እኔም በህመም ነዉ በአሉን ያሳለፍኩት ብቻ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ዋነዉ ጤናችንን ይስጠን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
አይዞሽ❤❤❤
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Год назад
@@meeenegn3361 አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️❤️❤️
@NihanEphifi-iz4lr
@NihanEphifi-iz4lr Год назад
የድሮው ይቤ እና ማፊ የናፈቁት😢
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 Год назад
ውድ የተዋሕዶ ልጅች እንኳን ለጌታችን ለመዳሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሰን አደረሳቹ 2016 የመዳም ቅመሞችም በሐገራችን ከቤተሰቦቻችን እንድናከብር ጌታ ይርዳን ለሐገራችንም ሰላሟን አብዛልን✝️" ለሕዝቧ ፍቅርን ያድልልን አሜን
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል ዋዜማ ውዶች❤
@jamelayimer
@jamelayimer Год назад
የቤቶች ድራማ በይቤና በማፊ ቀረ እስከ ከተቻለ ይቤና ማፊ ይመለሱ የሚል👏👏👏👏👏
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад
ምነው ሌሎቹ አይብሉ አልሺ😅
@فطومهمكونن
@فطومهمكونن Год назад
​@@Lesewe-hm2fe1sv9A 😂😂😂😂😂😂
@danboy2425
@danboy2425 Год назад
Exactly
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад
@@فطومهمكونن እውነቴን ነው ሁለዜ አንድ ሠው ይብላ ይሥራ ይለወጡ ሥለምንወደው ብቻ ሌላው ግን እደፍጥርጥሩ አይባልም እነዛ የተሻለ ፍለጋ ሂደዋል እነዚህ ደሞ መተዋል ጎበዝ ናቸው የተመደን ገፀ ባህሪ ማሥቀጠል ከባድ ነው ግን ምንም አይወጣላቸው ለምደውታል ታዳ ምድነው ማሺቃበጥ
@danielk.4183
@danielk.4183 Год назад
አሁን እነዚህ ልጆች ምን ይወጣላቸዋል !!! ኧረ ወገን አንዳችን አንዳችንን በማበረታታት ከበፊቱ የተሻለ ብቃት እንዲያወጡ እናድርጋቸዉ እንጂ ለምንድነው እንደዚህ አይነት ኮሜንት የምናስቀምጠዉ?! ይልቁንስ እነዚህን እድሉን አግኝተዉ ተመርጠዉና እዉቅና ተሰጥቷቸዉ በትወና ብቃታቸዉ እያስደሰቱን የሚገኙትን ወጣቶች እናበረታታቸዉ እናድንቃቸዉ እንጂ በአንዴ ከእንደነዚህ አይነት ከፍተኛ እዉቅና ካላቸዉ ተዋንያን ጋር ተዋህዶ ገና ከእንግድነታቸዉ ይህን አይነት ብቃት ማሳየት እኮ ቀላል አይደለም አበቃሁ
@danismart-rj9gs
@danismart-rj9gs Год назад
እንኳን አደረሳችሁ አንድ ሰው ሰካራም ይሁን እንጂ ቁም ነገረኛ ነው ዶሮ ያመጣው ልጅ ወይም የይበቃል ጉደኛ የድራማውን መጨረሻ አሳምሮታል
@avip1257
@avip1257 Год назад
ወደ የእሰለምና እምነት ትከታ እንኮን አደረሰን አደረሳቹ ለኢድ 5 ቀን ቀረው
@seadamohammad
@seadamohammad Год назад
እንኳን አብሮአደረሰን አላህፆመዉምከተጠቀሙትያድርገን
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Год назад
እኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@avip1257
@avip1257 Год назад
@@seadamohammad አሚንን ያረበላለሚን
@hayatmohamed806
@hayatmohamed806 Год назад
❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደርሠን
@subscribers489
@subscribers489 Год назад
ግን ማነው እንደኔ የዱሮ መፍና ይባቃለ የናፈቀው የድራማው ድምቀቶች❤❤
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Год назад
Ene.. beteley adisewa Mafi achemalekawalech
@ፋፊ-ዠ8ዘ
@ፋፊ-ዠ8ዘ Год назад
የክርስትና እምነት ተከታይ እካን አደረሳቹህ ❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
እንኳን አብሮ አደርስን ውድ🙏😍
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed Год назад
ምንቤትነሺ ??❌
@ፋፊ-ዠ8ዘ
@ፋፊ-ዠ8ዘ Год назад
@@haykelbintmuhamed ምናገባሺ ዝልኝ አችንማጠራሺ
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed Год назад
@@ፋፊ-ዠ8ዘ ድናቺንአይፈቅድም❌
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
እናመሰግናለን አንቺም እንኳን አደረሰሽ EID Mubarak❤🎉
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ክርስቲያኖች!💚🧡❤
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Год назад
amen enkuan abero aderesen
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Год назад
😁😁😁😁😀😀😀😀😃😃😃😃😃😃😃😆😆😆😆😆😆😆 አይ አቶ ዘሩ የብር ነገር ሲነሳ ያንቀጠቅጦታል የዛሬዉ ጫን ያለ ነዉ ክክክክክክ
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 Год назад
መሊካም በአሊ ለናተ ለኆነ ሁሉ የጌታችኒ ለመዳኒ ታችኒ እኒ ኳኒ አደሬሳችኁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@astuethi9020
@astuethi9020 Год назад
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብረሃነ ትንሳዔ በሰላም በጤና በፍቅር እና በደስታ አደረሳችሁ ውድ የክረስቲንያ እምነት ተከታዮች በሙሉ🙏❤👈 መልካም በዓል ይሁንልን😘😘
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
ጦማችሁ ከፈታእደ ውዶቸ ዘድሮ አብረንነውየጦምነው አይደልየኛደሞ ሳምንትኢሻአላህ ኧረሃገራችን በዱአእንሰባት ተከባብረንያደግንባት ውቢቱ ኢቶቢያን የሚያፈርሶሰወችንያሳልን
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 Год назад
Zenidro Yehuletachnim Beselam Alefe Temesgen Yene Konjoo
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
ቤቶች ሱሴ ነው!!🙏😍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
😅እንኩዋን አደረሳችሁ ቤቶችዬ🎉🎊 አይ የኑሮ ውድነት ስንቱን አሳቀቀው እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን ❤
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ክክክክክክ 😂 ረ የኑሮውድነት ወደየት እየሮጠነው የት ሊደርስ ይሁን 😢
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
kkkkkkk
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
ማፊን ከቀን ወደ ቀን እየወደድኳት ነው በጣም ጎበዝ ናት ❤❤❤
@ሀሊማነኝከወደወሎ
ቤቶችዬ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤💕
@ሞረሽወገኔ
@ሞረሽወገኔ Год назад
እወነት ነው እችን ክፉ ቀን አለፉበት
@zemeneabinet
@zemeneabinet Год назад
ሻሽየ ግን ደስ ስትይ!!!
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
ቤቶች ፖለቲካ ድርጅት ሆነ በቃ😂😂😂😂😂
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Год назад
እፍፍፍፍፍፍ በአል ማለት አትዮጽያ እኮ ነው የአለው ጌታን የአለውም የሌለውም ፎ የሚለበት አገር❤❤❤❤❤❤እኮን ለብርሀኑ ፍስካ በሠላም በጤና በፍቅር አደረሳቹ ❤❤❤❤ አገሬ ፍቅርሽን መፈስ ቅዱስ ይመልስልሽ❤❤❤❤❤
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 Год назад
ቤቶች ሁላችሁንም ከትንሽ እስከ ትልቅ ከነባር እስከ አዲሶቹ በጣም ነዉ ደስ ምትሉት በርቱ ❤❤❤❤አንድ ቀን ሀገሪ ስገባ ከናተ ጋ እደምሰራ ተስፋ አለኝ 😢🙏🙏🙏🙏
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Год назад
ዘሩ ቀለጠና ገንዘብ በሰማም እኔም ገንዘብ እወዳለው ግን እደዘሩ ቀለጠ አይደለውም ወይይይ 😂😂😂😂😂
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
እኳን አደርሳችሁ አደርሰን 🙏🙏🙏 ስብስብ ብላችሁ ብታስቀኑ አየ ስደት 😭😭😭😭
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Год назад
እንኳን አደረሳች መልካም ባአል ይሁንላችሁ 😂😂 ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
Betochን ገና ከአንድ አመት በኋላ አየሁት🤔 እኔም ዶሮ ስታረድ እግር ነው ሚይዘው😹
@ሙሀመድረሱልአላህ
@ሙሀመድረሱልአላህ 9 месяцев назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ቤቶች እኮ የሳቅ ምንጮች ናቺሁ
@Neu-j5z
@Neu-j5z Год назад
እኳን ደህና መጡ እከየ ናፍቆኛል
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Год назад
የበፊቶቹን ምዕራፍን እና ይበቃልን መልሷቸው
@teg22345
@teg22345 Год назад
እሠይ ይቤ ከንደዚሕ አይነት ጓደኛ ይጠብቅሕ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Год назад
መቸ ይሆን በአልን በአገራችን የምናከብረው በቃ በል ጌታ ሆይ
@appilefuj7052
@appilefuj7052 Год назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
አይ ዘሩ እና ብር 😊😂😂😂😂
@user-wb1fp3ce9r
@user-wb1fp3ce9r Год назад
እንኳን አድርስች ለ ጌታችን ለ ምስዳንታቺን የ ትንሳዬ ባል አድርስች
@uaeajm9077
@uaeajm9077 Год назад
እንዴ ዱሮ አልጠፈጠም የቤቶች ጨውታ 😊
@مهرةالحمادي-ث6ش
እንኳንአደረሳቺሁ,ቤቶቺ
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
እነማፊ ከሄዱ በኋላ ምኑም አይጥመኝ ይሄ ድራማ የሚደምቀዉ በነሱ ነበር😢😢😢😢
@ቤተሰቦቼንወዳድነኝ
ትክክል እኔምነኝ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
እኮ
@mazarat1238
@mazarat1238 Год назад
እኮ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад
ትርፌም ሙታለች እኳን እነሡ
@እኔነኝወለየዋ
@እኔነኝወለየዋ Год назад
አወ😢😢😢
@Beryaa
@Beryaa Год назад
ውይ መቅዲ😂😂😂😂ሁላችሁም ጎበዞች
@sanasana7853
@sanasana7853 Год назад
ጥፈሩኩ አይደረሰህም ላለም ውይ ቤቶች የሳቄምጨ ብያለሁ😂😂😂😂😂
@merondebas6368
@merondebas6368 Год назад
new character I like it so much
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Год назад
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል
@mariouset142
@mariouset142 Год назад
ስታምሩ ይበቃል አድናቂህ ነኝ
@የተዋህዶልጅነኝ-ቘ2ፀ
ማፊ ተብየዋ በጣም ትደብራለች 😊😊😊
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Год назад
እህህህህህ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
እኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
@miheritidafarigetahoytames2066
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ አዳራሳቹ
@miheritidafarigetahoytames2066
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 enkane addirasach ❤❤❤😂
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
እንኳን አደረሳቹሁ ቤቶች
@hawaa112
@hawaa112 Год назад
የዘንድሮው ኑሮ እንደት ነው በአልን የምናከብርው ግን. የቤቶች ድራማ እህት ወንድማቸ መልካም በዓል ወገኖቸ የኑሮ ውድነት ልናብድ ነው ውይውይ ግዜ
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
አይዞን እግዚአብሔር አለ!!!!
@جمالاحمد-غ5ل
@جمالاحمد-غ5ل Год назад
ዛሬ ወቶታል ና በደንብ ተውኖል
@leenlook8213
@leenlook8213 Год назад
እኮን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
@Asd-qi8wg
@Asd-qi8wg Год назад
😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
@elsak5593
@elsak5593 Год назад
Zemnachu yebark ewdachiwalew
@DarajeeYalewuu
@DarajeeYalewuu Год назад
𝐢𝐤𝐨𝐥𝐢 𝐀𝐝𝐞𝐫𝐢𝐬𝐢𝐲 ❤️💛💚
@user-bn2ev2bv8f
@user-bn2ev2bv8f Год назад
እናንተ ባትኖሩ በማን እፅናና ነበር
@HaniyeYagetliji
@HaniyeYagetliji Год назад
ያባል ዋዜማ ቃን እዳ እኔ እናት የናፋቃ ማነው 😭
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Год назад
አሜን የኔ እህት
@tigistworkneh5062
@tigistworkneh5062 Год назад
I love betoch
@Yergaesrail
@Yergaesrail Год назад
Enwdachuh aln ❤️♥️♥️👍💕
@Mነኝየተዋህዶልጂ
እኳን በሰላም አደረሳችሁ መልካም በፊሲካ በአል እኔስ እድህ ብየ ቤተሰቦቸጋር ልክ እደፊቱ ባሳለፍኩ😢😢😢😢 አብረን ለማሳለፍ ያብቃን ያመት ሰዉ ይበለን
@user-ox1zh9yh7h
@user-ox1zh9yh7h Год назад
❤❤❤ Ekwan aderesachhu
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Год назад
ምናለበት መድፋን ወደ ቤተ መንግሥቱ ፊቱን አዙረው ድው ባረጉት እና ሁለት ትንሳኤ እናከብር ነበር
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Год назад
ቤተ መንግስት ምን አደረገህ ቤተ መንግስት ወደመ ማለት ሀገር ጠፋች ማለት ነው ለአንድ ሰው ብለህ ቤተ መንግስቱን ድው ማረግ ነው ይባላል እውነትም ደደብ ነህ ግን
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Год назад
@@dawitselemon8731 እሽ ደደብ ነኝ አመሰግናለሁ
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Год назад
@@fasilmulu9454 ማወቅህ ትልቅ ነገር ነው ኮሜትህንም አትፋው ከአንድ ኢትዮጽያዊ ነኚ ከሚል ዜጋ ቤተ መንግስትን ማውደም አይጠበቅም
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Год назад
@@dawitselemon8731 አቦ አጨቅጭቀኝ ካድሬ አጨብጫቢ እንዴት ቋቅ እንዳለኝ
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Год назад
@@fasilmulu9454 እኛም ብሎናል ቤተ መንግስታችን ግን እዲነካብን አፈልግም ቤተ መንግስቱ ምን አደረገ መንግስት ተብየውን ከፈለጋቹህ ገብታቹህ እደፈለጋቹህ እደ ኮስ ተጫወቱበት ስንት ልማት ይጠበቅብናል ደሞ ቤተመንግስቱን አፍርሳቹህ ጭራሽ ስንዳክር ልንኖር ቤተ መንግስት የሌላት ሀገር ያማል
@zinabumanebo9765
@zinabumanebo9765 Год назад
Betam timachalachu EGIZIABIHER Salam teena yistachu
@masratalamu1450
@masratalamu1450 Год назад
Kkkkkkkk 🤣🤣😄 Wubiyee yene 👍🥰🥰🎉👏
@jjij6177
@jjij6177 Год назад
እንኳን አዳራሰቹሁ😍
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Год назад
ምዕራፍ ሱሪሽን መላ በይው ምን የሚሉት ነው
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Год назад
ደስ ስትሉ❤
@yerusalemokube4352
@yerusalemokube4352 Год назад
Tameralachu enkuawan le tenses beal aderesachu
@Firiyyeshawa3764
@Firiyyeshawa3764 Год назад
❤🎉 amlak idmenna tena yistachu❤❤❤
@MiraMira-lh8of
@MiraMira-lh8of Год назад
❤❤❤❤
@Rahamet-o8i
@Rahamet-o8i Год назад
Mafin ena yebqalen sele lamdekugn nw masalegn betoch kazkexobignal damo enzih 2adisochen erasachehun hunw yesruu eski mnm ayemchium ene babakule alodadkwachehum lela sw falgachu kayeruu betrfw lederowchu biye nw mayw enjii bezum 😊
@SooFI-jl6dv
@SooFI-jl6dv Месяц назад
ማነዉ እደኒ በአል ሲመጣ የሚከፈዉ😢😢😢😢
@megertuabdisa6845
@megertuabdisa6845 Год назад
That is funny
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 Год назад
ኤጭጭጭ ከየት ነው የለቃቀሙዋቸ ማፊ እከ ይቤ ኣሹ የለለበት? ለዛም ውዙም ጠፍ ቤቶች!!!!!!!!!
@KayouYou-ks5ie
@KayouYou-ks5ie Год назад
አወ።እዛ።በሰላም።ያድርሰን
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Год назад
Melkam beal lehulachihum❣️❣️❣️
@HawaaSeid-ze6ru
@HawaaSeid-ze6ru Год назад
እኔምለው የድሮዎቹ ወይት ሂደውነው
@DVD9064
@DVD9064 Год назад
😂😂😂😂hahahahahah so good
@AmeeraAhamed
@AmeeraAhamed Год назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 Год назад
እንኳን አደረሳቹህ ውዶች
@asifwanasifwan-wg7zi
@asifwanasifwan-wg7zi Год назад
አረ ማህሌትን አምጡልን ይበቃል ግን የመጀመሪያ ልጅ ስወደዉ❤ለምን ተወ😢ይች ማፍ የሆነችዉ የአሁኑዋ ታስጠላለች የዶሮዋ ማፍ ዋዉ ናፈቀችኝ❤
@sammymanu7584
@sammymanu7584 Год назад
Betoch bekedmia encuan lekerstian beal aderesachuh! Betam des yemil beal akebaber nw. Bemecheresha lay ye Yebekal guadegna dero yezo sekelakel betam des alegne mekenyatum esunem ende betesebu makeberachu..
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם Год назад
ለዳይረክተሩ መልዕክ 1.ባዜ 2ማፊ 3ይበቃል የትወና ስልጠና ሳይሰጣቸው በሙስና የተሳተፋ ቢታሰብበት ።።።።።
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Год назад
ሻኛ ያለው ዶሮ አለ እንዴ 😔
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Год назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад
የይቤ ጓደኞች እነ ዳኛ ግን ለምን ወጡ
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@saddamalotaibi7992
@saddamalotaibi7992 Год назад
❤❤❤❤❤🌷🌷🌷yaa maral batam
@NohaAfara-qy6kf
@NohaAfara-qy6kf Год назад
❤❤😂
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Год назад
ስወዳቹህ
@greenman8627
@greenman8627 Год назад
ባሻ ወደሥራው መልሡት አቶ ዘሩ በፍትሕ አምላክ
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 11 месяцев назад
ኧረ ወዲያ ማፊና ይበቃልን ፈልጋቹህ አምጧቸው። እንደው በማፊ አይን ኢቺ ጩኸት ብቻ ወይ ታማክርሽ ወይ ስሟንና ካራክተሯን ቀይሩ
@user-ku2ll6uh5u
@user-ku2ll6uh5u Год назад
💜💜💜💜💜💞💕👍
Далее
#EBC ቤቶች ድራማ... ህዳር 16/2010 ዓ.ም
20:16