Тёмный

Bukayo Saka ጥቁሩ ጋሪንቻ የመድፉ ደስታ ምንጭ Top young Gunners በኤፍሬም የማነ 

Ephrem Yemane Official
Подписаться 101 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Спорт

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@andueyob3188
@andueyob3188 Год назад
ኤፍዬ ምርጥነትህን ብክድ ምድር ትካደኝ ግን ደሞ ከዚ በፊትም እንደነገርኩህ ስራዎችህን በቪዲዮ የታጀበ አርግልን ይሄ ተደጋጋሚ ኮሜንቴ ነው 🙏🙏
@birhanu4266
@birhanu4266 Год назад
Berta ephrem
@charterchart5934
@charterchart5934 Год назад
እንዴት አቀራረብህን እንደምወደው ምርጥ ተጫዋች በምርጥ ሰው ሲቀርብ ከመስማት ወዲያ ምን እሚያስደስት ነገር አለ ልክ እንደክለቤ እንደአርሴ ነው ምወድህ።በርታ ቀጣይ ማርትኔሊን ስራልን
@amikotube1166
@amikotube1166 Год назад
ኤፍሬም አንደኛ ድምፅ ነው ያለህ! ይህ ድምፅ የስፖርት ምፅ መሆኑ ደግሞ ለኔ ልዩ ነው ::
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 Год назад
Bukayo Saka Once a gunner always the gunners 🔥🔥🔥
@HMariamSisay
@HMariamSisay 17 дней назад
በቪዲዮ ቢታጀብ ይበልጥ ያምራል ኤፊየ❤
@misrakgeberehana6549
@misrakgeberehana6549 Год назад
የማነ አቀራረብህ እና ምርጫህን እወደዋለሁ በተለይ አነባበብህ ደስ ይላል በርታ ። ነገር ግን ዊና ጁስን የምታስተዋውቅበት መንገድ ትንሽ ማሻሻያ የተደረገበት መልካም መሰለኝ ። ምክንያቴን ላብራራው እንደምታውቀው መሀሙድ አህሙድ የሀገራችን የትዝታ ንጉስ አንጋፋ ሙዚቀኛ ሆኖ በህይወት ያለ ድምፃዊ ነው ። ፒያሳ መሀሙድ ሙዚቃ ቤት የዚህ አንጋፋ ሙዚቀኛ ስያሜ አርፎበት ለዘመናት አንተ ጋዜጠኛ ከመሆንህ ቀድሞ ሲጠራበት የኖረ ሰፈር ነው አንተ ዊና ጁስን ለማስተዋወቅ ስለተከፈለህ ብቻ የዚህን አንጋፋ ድምፃዊ የዘላለም መታወሻ መንደር በዊና ጁስ ተቀየረ ብለህ ማስተዋወቅ ተገቢ አይመስለኝምና ብታስብበት እና ሲሆን ሲሆን ሲሆን ዊናን አምፒር ፊትለፊት ብለህ በትክክለኛ መገኛ ስፍራው በመጥራት ብትቀይረው መልካም ነው እላለሁ አለዚያ አዲሱ ትውልድ መሀሙድ አህመድን እንዳያውቀው እየሰራህ ነውና አስብበት ።መልካም ቀን።
@mehdi3194
@mehdi3194 Год назад
እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ ነው❤❤❤ ones a gunner always a gunner
@tediwolde4921
@tediwolde4921 Год назад
ድንቅ አቀራረብ ኤፊ 1ኛ 👌👌👌👍👍👍
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 Год назад
ትሪቡን አቀራረባቹ ደስ ይላል ቀጥሉበት እናመሰግናለን የኔ ጥቁር አዝሙድ ስለምፖፔም ስሩልን
@afromiatube7342
@afromiatube7342 Год назад
Once you are gunner forever gunner 😢 I fall in love with this club 😌
@MarufDegefa-ee5kp
@MarufDegefa-ee5kp 2 месяца назад
እፍሬም ❤❤
@yonaszerga1787
@yonaszerga1787 Год назад
ትችላለክ አቦ ይመችክ ኤ
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Год назад
ምርጥ አቀረረብ 🔥
@budibudi3218
@budibudi3218 Год назад
ኤፋ እንደ ሌሊት ቅዳሴ ጣፋጭ የሆነ ድምፅ እኮ ነው ያለሽ የኛ ፒተር ዱሪሪ😍
@andueyob3188
@andueyob3188 Год назад
ወገን አለማዊ እና መንፈሳዊ የማድነቂያ ቋንቋ ለይተን ብናውቅ ባይ ነኝ ካጠፋሁ ይቅርታ
@redwanfarsi6152
@redwanfarsi6152 Год назад
ኤፊ እናመሰግናለን
@efaabiy6432
@efaabiy6432 Год назад
ከ video ጋቢታጀብ ይበልጥ ምርጥ ይሆን ነበር
@ziedaneahmed7104
@ziedaneahmed7104 Год назад
I feel in love with ur voice
@tegegnchane6582
@tegegnchane6582 Год назад
የሚያምር ዘገባ ነበር ምን ያደርጋል ታዲያ በቪዲዮ ያልተደገፈ መሆኑ ትንሽ ስሜት አልሰጠኝም
@MinilikGebrie-zv6wy
@MinilikGebrie-zv6wy Год назад
አባ ይመችሃ
@samsonkebede8878
@samsonkebede8878 Год назад
አንደኛ ነህ ኤፊ
@berekethabte6757
@berekethabte6757 Год назад
Thanks more
@brsh2314
@brsh2314 Год назад
ስለ ናፖሊስ
@haylushgebrexadk6889
@haylushgebrexadk6889 Год назад
❤❤❤❤ ትንሹ ቃርያ ሲወድዉ
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 Год назад
LET THE RIVALS TRUST THE PROCESS!
@kbte12
@kbte12 Год назад
Black DIAMOND
@s1mplelivecs24
@s1mplelivecs24 Год назад
Ke video gar btaregew yshalal
@robaofficial5
@robaofficial5 Год назад
Please በ video ብታረግ በጥም ደስይለናል
@manchosemarkose6150
@manchosemarkose6150 Год назад
Ples🙏ለ Martinelli ❤
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Год назад
ኤፎ ከማራኪ አቀራረብ ጋር። Like Share Subscrabe ❤❤❤❤❤🙏
@hanakebade9883
@hanakebade9883 Год назад
ዋው ሳካ
@adismidya7151
@adismidya7151 Год назад
ትክክለኛው የ7 ቁጥር ተተኪ ነው
@demekemathewos1826
@demekemathewos1826 Год назад
ኤፍ የኛ ምርጡ
@suleymanabde
@suleymanabde Год назад
ምን ዋጋ አለው በጁ የገባ 🏆ዋንጫ አሳልፎ ሰጠ
@abiyotgashaw-zo2qh
@abiyotgashaw-zo2qh Год назад
King saka
@bettytube2
@bettytube2 Год назад
ግጥም ነው
@NDTBW
@NDTBW Год назад
አዎ
@wasihunsintayew4866
@wasihunsintayew4866 Год назад
Thanks🙏
@deraking4845
@deraking4845 Год назад
የ ማርትለኒን ስረልን 🤞
@yeabsradesalegn2522
@yeabsradesalegn2522 Год назад
ዋዉ ትለያለህ
@surafelmelaku-of6io
@surafelmelaku-of6io Год назад
saka 7
@eliasmelese7313
@eliasmelese7313 Год назад
💯💯💯💯
@BezeMan-bz8ud
@BezeMan-bz8ud 7 месяцев назад
Tileyale efa
@shemimgeza7474
@shemimgeza7474 Год назад
Take afi
@mulukenfeleke6796
@mulukenfeleke6796 Год назад
10q bro
@orom-biyyaa
@orom-biyyaa Год назад
Ba Afaan oromoo argilin/torgimilin
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Год назад
❤️❤️❤️❤️
@zeniqune9480
@zeniqune9480 Год назад
🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@eyerussileshi7335
@eyerussileshi7335 Год назад
Ere vido yetale misl bicha ke redio bemin yilegnal yemnisemawun dimits be vido asayun
@robaofficial5
@robaofficial5 Год назад
Please በ video ብታረግ በጥም ደስይለናል
Далее
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 1,8 млн
12 Greatest Comeback in Arsenal History
33:16
Просмотров 472 тыс.
Дацик про Мильцера
0:20
Просмотров 223 тыс.
20 октября 2024 г.
0:13
Просмотров 259 тыс.
Roberto Carlos powerful shots #2
0:36
Просмотров 3,1 млн