Тёмный

city class ! ጠንቃቃው አርቴታ ከተፅእኖ ፈጣሪ ኮኮቦቹ ጋር ! ያልተሰራው ዩናይትድ የቴንሃግ ላብራቶሪ ! | | ትሪቡን ስፖርት | Tribune Sport 

Ephrem Yemane Official
Подписаться 102 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb
@AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb 2 месяца назад
ኤፍሬም ፍቅር ዋው ስወዳችሁ ትሪቭን ይለያል የአትሌቲክሱ ነገር እንዳይረሳ አመራሮቹ መወገድ አለባቸው የተጀመረው ነገር ስለአመራሮቹ ፍፃሜ ማግኘት አለበት ኤፍሬም በርቱልን የዩናይትድ ገና ከጅማ በመሸነፍ ችግሩ ምን መሆን አለበት ትላላችሁ! አዝማቹ ነኝ ከወለጋ ሰፈር
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 2 месяца назад
ግን ሲቲን ከትላንቱ ተጋጣሚ ቡድን አንጻር ቀድሞ ጎል ገብቶበት ብዙ ብዙ ለማለት ጊዜው ገና ይመስለኛል ግን ቡድኑ መደነቅ የለበትም ማለቴ አይደለም
@naser884
@naser884 2 месяца назад
haha fersenal wanch aybkam city winer
@lubabseid9295
@lubabseid9295 2 месяца назад
ስለ አረስናል ቢሆን ይህን አፅፍም😂
@Betu535
@Betu535 2 месяца назад
ወደፊት አርሰናል❤
@Tgyo2178
@Tgyo2178 2 месяца назад
አንዳንድ ግዜ አንድ ዋንጫ ብቻ መሆን አልነበረበትም የሚያስብል ክለብ ነው አርሴናል ከአመት አመት አስደናቂነቱ እየጨመረ የሚመጣ ክለብ ዘንድሮ የአርሴናል ጦረኞች የተለየ ነገር ያሳዩናል ብለን እናስባለን.... አርሴናል❤❤❤
@MintesnotZed
@MintesnotZed 2 месяца назад
ኤፍሬም ግን በቃ ትችላለህ ምክንያቱም መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ስለምታወራው ተንታኝ ማለት ያለውን ችግሮችን ከነመፍትሄው የሚተነትን
@BiniAbinet6079
@BiniAbinet6079 2 месяца назад
ሰላም ኤፍሬም እና ፍቅር ዘንድሮም እንደ አምናው ይመስለኛል Liverpool .Arsenal . A.Villa በመጠኑ Chelsea የ city ጠቀናቃኝ ናቸው ግን ከተቀናቃኝነት አልፈ ዋንጫ ለመብላት best 11 ከ ንፁ አይምሬ bench ጋ ያስፈልግሀል እንደ city በኔ በኩል ዘንድሮ P.L ለፊው አርቴታ ወስዶ UCL cityzenochu ቢያነሱት ምኞቴ ነው ስለ United ችግር ቢወራ ቢወራ ሆድ ባዶ ይቀራል አሁንስ የ United ደጋፊ ጩኸት እና ምሬት ሰለቸኝ ሆኖም ገና ስለተጀመረ ቴንሀግ ነው እና ችግረኛው ስተቱን አርሞ ወደ ተፎካካሪነት እንዲመልስ ምኞቴ ነው ለ Leagueu ድምቀት ሲባል ኢፊ እና ፍቅር ትንታናቹ ይለይብኛል በቃ አቦ 👏👏ሰላማቹ ይብዛልኝ 🙏
@MAMEFEDLU
@MAMEFEDLU 2 месяца назад
አርቴታ ከጋርዲዮላ አገት ላገት መተናነቅ ብቻ ሳይሆን ዋጫ ሲበላብቻ ነው
@YadeshiDeriba
@YadeshiDeriba 2 месяца назад
Sila football enante bichaa aweru hulem bedmxachewu yemyslchugn andebtochi ❤❤❤
@Bright_tube
@Bright_tube 2 месяца назад
አርቴታ የተባለ አሰልጣኝ ጋርዲዮላ ብቻውን አልፈጠረውም አትሳሳት ኤፍሬም!!!! ሞይስ፣ቬንገር እና ጋርዲዮላ ብለህ አርመው
@TamaGamchu
@TamaGamchu 2 месяца назад
ማን ይናይትድ እርግማን አለበት አንዴ አፋ ንገረን በናትክ ተቃጠልንእኮ አረ ወገን
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 2 месяца назад
❤❤❤❤
@Adi-p7b
@Adi-p7b 2 месяца назад
What is < Ferguson>? ladies N Gelman ..#YNWA
@ጥሩሙዚቃTiruMuziqa
@ጥሩሙዚቃTiruMuziqa 2 месяца назад
ሃላንድ ግመል ነው
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 2 месяца назад
ኧረ ወደ ገደለው ወደ አርሴናል አዎ የሳሊባን ጦረኝነት :የሳካን አስጨናቂነት የፓርቴን ብስለት :የበረኛው የንስር አይን ንቁነት ትላንት ልዩ ነበሩ :እውነት አላችሁ አስተማማኝ የማንሳቀቅበት ጨራሽ አጥቂ የግድ ያስፈልጋል አይዛክ /ይሳቅ ይምጣ
@UsmanKedir-il7wr
@UsmanKedir-il7wr 2 месяца назад
አፍሬም ስለማንቸ አተውራ የማንቸስተር ደጋፊ አንፈልግም:: ለማይበላው አርሰናል አሽቃብ
@antenehtesfaye3833
@antenehtesfaye3833 2 месяца назад
Hahah wey Efrem zendro degmo ye tena budin alken 😆😆😆
@DBT2016EC
@DBT2016EC 2 месяца назад
man unitidin tony bloom yimraw! ere uuuuuuuuuuuuuu, ten hag is clueless
@SbhbdShhjs
@SbhbdShhjs 2 месяца назад
አሸብር እና ቴናግ አረ ተፋቱን
@DBT2016EC
@DBT2016EC 2 месяца назад
rice baby? are you ge? why are you ge? you are ge.
@dhalotaakush
@dhalotaakush 2 месяца назад
ኤፍሬም አንቴ እንደ ኤሊ ነው የምቲስብ አምሮክ ጥቧል
Далее