Тёмный

Dagi \\ የአማን ሻሎም ጉዱን ዳጊ ዘረገፈው~~ብረን እንድመልስልኝ ፈልጋለሁ \\ ሙሉ ቪድዮ ይመልከቱ 

 ወንጌል ይለውጣል
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 434   
@Sofimehari
@Sofimehari Месяц назад
ቻነሉ የሚለው " ወንጌል ይለውጣል " ይዞታው ሌላ ይገርማል።የታለ ወንጌሉ?
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Месяц назад
አንተ እና መሰሎችህ የሆኑ አስመሳይ አማኞችን እየገፀፁ ነዉ ወንጌል የሚሰበከዉ
@user-mx8xl4fr2r
@user-mx8xl4fr2r Месяц назад
በወንጌል ሚሸቅጡ አይጋገባቸው ለዛ ይጋለጡ
@user-wo7oz2dv9c
@user-wo7oz2dv9c Месяц назад
😂😂
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 Месяц назад
They are focusing how to get money not GOSPEL 😢
@tigistshitaye9235
@tigistshitaye9235 20 дней назад
Ye aman balenjera
@AndualemTadesse-jt5ok
@AndualemTadesse-jt5ok Месяц назад
ወንድሜ ዳጊ ወደ ቀድሞ ማንነህ ተመለስ በጣም ወርደህ ነው የታየኸኝ አንተ ስለ ወንጌል እንጂ ስለ ሰው ድካም አይመለከትህም ጌታ ልቦናህን ይመልሰው
@MercyMolla
@MercyMolla Месяц назад
እዩ ጩፍ ጋር አገለገልክ ብለው የመጡበት ለመታወቅ እነሱ ናችው ደሞ የዳጊ የግል ክብርና ከፍታ የለውም ከፍተው ጌታ ነው
@MekashaGetu-rm5io
@MekashaGetu-rm5io 29 дней назад
በእርግጥ የሰውን ነውር መግለጥ ጥሩ አይደለም ስለማያንጽ ።ነገር ግን የራስን ጉድ ደብቆ የሰውን ነውር መጎርጎር የራስን ገበና እንዲህ በአደባባይ ማስጣት ያመጣል ።ስለዚህ ዳጊ ላይ መፍረድ አይቻልም ሰዋቹ በራሳቸው እጅ ነው ይህን ነገር ያመጡት ።
@Omagati
@Omagati 29 дней назад
​@@MercyMollaአረ እንደሱ ብቻ ብለው አይደለም...የሆነ የዳጊ መዝሙር አውጥተው በውሸት ሰይጣን ይክበር ብለህ ዘምረሀል ብለው ነበር ከታች ሰፈር ሁነው የጠሩት ከዛ ለታዋቂነት ለታዋቂነት ብለው ስለነበር ይቅርታ ብለው ነበር ሁሉን የጀመሩት normal አይደሉም
@amenberhane4310
@amenberhane4310 27 дней назад
)​@@MekashaGetu-rm5io
@amdemichaeldessalegn801
@amdemichaeldessalegn801 26 дней назад
He has always been This way, very low caliber person.
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j Месяц назад
ሁላችንንም ጌታ ይርዳን ! ሁላችንም ሀጢአተኞች ነን ጌታ ሆይ የንሥሐ ልብን ፍጠርልን:: ደግመን ሀጢአትን እንዳንሠራ ፀጋህ ያግዘን:: በሠዎች ውድቀት ልንደሠት አይገባም::
@AmbayeKassa
@AmbayeKassa Месяц назад
ቆይ ዳጊዬ አንተኮ ምርጥ ዘማሪ ነህ ለምን እንዲህ አይነቱን ጉዳዮች ይህ ፀጋ ለተሰጣቸው ሰዎች አትተውላቸውም
@tigistshitaye9235
@tigistshitaye9235 20 дней назад
Aman friend
@be8cab
@be8cab Месяц назад
ነፍሴ ወደ አምላኳ ስጋም ወድፈሩ ሳይመለስ ቶሎ ቶሎ ብዬ ስራዬን ልጨርስ ብለን ዘምረን ነበረ ጌታ ሆይ ማረንንንን!!!
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Месяц назад
እንዲህ በአደባባይ እየሰማቹ ለመከላከል የምትፈልጉ አስመሳይ አማኞች በራሳቹ እፈሩ ከቻላቹ ሁሉንም ጠራርጋቹ አባሩ እና ሌሎች ከዚህ ተምረዉ ወንጌልን እንዲሰብኩ አድል ስጡ
@milwaltesfa
@milwaltesfa Месяц назад
ለማንም ቢሆን ኢየሱስ የሚለውን ስም ስለጠራን ብቻ ሰይጣን አይፈራክም
@Selmawet564
@Selmawet564 Месяц назад
ዳግም ጥላሁን የጀበና ቡና ለምን አትጀምርም የሰው ሀጢያት በምርቃና ነው ምታወራው ሊሊ ጥላሁን ነይ የወንድምሽን ምላስ ሰብስቢልን
@tutut7120
@tutut7120 Месяц назад
I like that
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul Месяц назад
ዳግማዊ ሴት ነው የሆነብኝ የመንደር ነገረኛ ሴት
@Emanu2018
@Emanu2018 Месяц назад
@@Selmawet564 haaaa
@MercyMolla
@MercyMolla Месяц назад
እንትያጥሮን ቤተክርስቲያን ኤልዛቤልን በፍቅር ሰበብ አፍቅራችሁ ለሀጢያት ተባብራችሁ ኤልዛቤልን ታቅፈሀል
@user-zo1by5tm9k
@user-zo1by5tm9k 28 дней назад
ኧረ ዳጊ ተው ተው ወደ ህይወትህ ተመለስ እንዴ እኔም ቃል አጠረኝ ዳጊዬ ወደ ትልቅነትህ ተመለስ 😭😭😭😭አልቻልኩም አንተ እንደዚህ ስትሆን ማየት አልቻልኩም ።እንዴት አንመልስህ ? ኧረ ተው የሚመጥንህ ሰው ፈልግ ። በቃህ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Месяц назад
ጭቅጭቃችሁ አንገፍግፎኝ ርቄአችኋለሁ።ሆኖም ለካስ ዛ ሬ ም እዛው ናችሁ!!!!! ጌታ ይድረስላችሁ!!!!!!!
@EliakimDaniel-hx1zj
@EliakimDaniel-hx1zj Месяц назад
በጊዜ እንኳን ያወክሽ ወደ ትዳር አለም ሳትገቢ እግዚአብሔር ደርሱልሻል አይዞሽ አንቺ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ያዘጋጅልሻል ለመልካም ነው በርቺ
@hssana8939
@hssana8939 Месяц назад
ውይ ለእሷ ማገዝሽ ነዉ ማን አብራ ትኚ አላት ሳታገባ አሁን ስላልፈለጋት ነዉ እቢ ስላላት ነዉ
@user-wo7oz2dv9c
@user-wo7oz2dv9c Месяц назад
​​@@hssana8939ሌባ ነው ልጁ ብሯን ጭምር ወስዶባታል ይመልስ
@amytk6095
@amytk6095 Месяц назад
@@hssana8939እምቢ መች አለ? 😂😂😂 እሱስ አልተኛም ሳይጋባ? ምድረ ደነዝ ሴት ላይ ሲሆን ትበጠረቃላችሁ። እሱ ማን ፈቀደለት እንዲተኛ እንዲልከሰከስ? ይሄ አዞ😂
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Месяц назад
@@EliakimDaniel-hx1zj ውሻ በ ጨው አይቀምሳትም ምክንያቱም ወንድ ወደቀም ተነሳም እግዚአብሔር በአምሳሉ ፈጥሮታል በደለም ገደለም ልክ እግዚአብሔር ዳዊት ላይ እንደፈረደ ፍርዱ ከ እግዚአብሔር ነው ይቺ ሴት ግን እራሷ ፈርዳለች እና ባዝና ትኖራለች አንዳንዱ በደል ፍርዱ ከ እግዚአብሔር እንጁ ከ ሰው አይሆንም ዳጊ ያግባት ልምድ አለው ማግባት መፍታት አማን አላገባትም አጫት እንጂ ከተጋደመች ደሞ ሁለቱም ፩ ናቸው።
@EliakimDaniel-hx1zj
@EliakimDaniel-hx1zj Месяц назад
@@jesusloveyou5996 ምድነው የምትቀባጥረው አልገባኝም ውሻ በጨው አይልሳትም ምናምን የአማን ያጎቱ ልጅ ነህ እንዴ ጭንቅላትህን አሰራው
@EndaleTeshome-m7q
@EndaleTeshome-m7q 25 дней назад
ዳጊ እውነቴን ነው ባንተ ዝማሬ የተባረኩትን ያህል እንዲ ወርደህ ሳይህ አዘንኩ ጌታ በድጋሚ ክብሩን ያሳይህ ወደ ቀድሞ ማንነትህ ይመልስህ።ግን አፈርኩብህ ይሄ ስፍራ ያንተ አይደለም።
@AlexoHabtamu
@AlexoHabtamu Месяц назад
ዳጊ ግን እንደዚህ የተተራመሥከው መቼ ነው እረ ዳጊ በናትህ ከደዚአይነት ህይውት ውጣ ይደብራል ካንተ ይህን ፉክክር አያምርም ዐጋህን ጥብቅ የድሮ ዳጊ እንደኔ የናፈቀው ❤❤
@EdenGessesse-t7n
@EdenGessesse-t7n 24 дня назад
አማን ስህተት ሰርቷል እግዚአብሔር ምህረት ያርግለት። የሚዳኘው ሰው ግን ባይኑ ትልቅ ምሶሶ አለበት ቢያንስ ድንጋይ ስናነሳ ሀጢያት የሌለበት ያለውን ያምላካችንን ቃል እናስብ በሰፈርንበት መስፈሪያ መሰፈር አለና
@frehieotmtesegaye7777
@frehieotmtesegaye7777 21 день назад
ዶግዬ ወደ ዝማሬህ ተመለስ በዝማሬህ ብዙ ሰው ተፅናንቷል ተባረክ ወንድሜ
@user-pt6fr7ni2x
@user-pt6fr7ni2x 10 дней назад
Dagiye tikikil tenagrehal. Tebarek
@TerefechdemisedawAna
@TerefechdemisedawAna 27 дней назад
ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ አደራ አይ ዳጊ በዝህ ሁነታ ወርደህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MekdemeMekonnen
@MekdemeMekonnen Месяц назад
የገጠር ልጆች ከተማ ሲገቡ የሚሰሩት ነው የሚጠፋቸው አመፀኛና አመንዝራ ትውልድ ወንጌል አሰዳቢዎች
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 Месяц назад
ዳጊ አንተም ሰው ሆነህ በዚህ ያክል ስትናገር የማታፍር
@MercyMolla
@MercyMolla Месяц назад
ዳጊ በልጅነቱ ጌታን ሲየገለግል የነበረ ነው የመጀመሪያ ትዳሩ የሱባልሆነ ምክንያት ሲፈርስ ሙሉ ወንጌል ከአመታት በፊት በንሰሀ ተዘግቶ ሌላ ትዳር ይዞ በፅድቅ የሚኖር ነው አንድም በጫት በጭፈራቤት ታሪክ አታቀውም የበሰት ስም ማጥፍታችሁን ተውት
@menyotteklehaimanot1840
@menyotteklehaimanot1840 24 дня назад
ወይኒኒኒ ዳጊ 2min ሚሆን ልሰማክ ኣልቻልኩም : ልሰድብክ ኣልፉለኩም ምክንይቱም ክርስትያን ነኝ : ግን ከፊትክ የሚነበበዉ ቅናተኛ ለክፉ ትጉህ :ኣፍክ እንደ እሳት የሚበለበል ነዉ: ጌታ ምህረት ያርግልክ ሩቅ ኣትሄድም የጌታ እጅ ረጅም ነዉ።
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
Tebitegnane geta yawardal
@user-gz6sd5oz7r
@user-gz6sd5oz7r Месяц назад
ማህ ጌታ ከጭቃ እጅሽን ይዞ እንወጣሽ አሰብና ጌታን አመሰግን ሰጀመር ትንተኛ ና አሜጽ ጋር አብሮ መቀጠል ካባድ ነው አይዞሽ
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
Egezabhar nw yagaletew
@bmc_ytb
@bmc_ytb Месяц назад
በድካሜ ህመም እንዳይሰማኝ አጋንንት የለከው ሰው ቢኖር አማን ነው። ጌታ ይገስፀው!
@user-wo7oz2dv9c
@user-wo7oz2dv9c Месяц назад
😂😂
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 29 дней назад
Endyh setbalu Geta Eyesus bemeta kezam ALWUKKACHEHUM::
@mesik530
@mesik530 Месяц назад
በጌታ ምን አይነት ሰውነኽ እኛንም አሰደብከን ጌታ ልቦና ይስጥኽ
@ayadawit390
@ayadawit390 Месяц назад
አትድከሙ ዳጊ ወንጌል እየሰራሁ ነው ብሎ ስለሚያምን ማንንም አይሰማም 🧨
@YordanosFikadu-xf1iy
@YordanosFikadu-xf1iy Месяц назад
ዳጊ ጎበዝ በጣም ነው የማከብርህ
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy Месяц назад
ዳጊ የኔ ጃግና ሽ 1000አማት ኑሪ 😂😂😂😂
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Месяц назад
ሴት ልጅ በደል እንባ ሀፃት ነዉ 😢 አይዞሽ እህቴ እኔም ከመጀርያ እደማትቀጥሉ ይታወቃል እሱም ጌታ ይርዳዉ😢
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
Dagi enwedehalen
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 Месяц назад
ወሬኞችና ሐሜተኞች ሰውየውን አሳበዳችሁት አንተ አሁን አታፍርም ዘፋኙ ዘማሪ ቱ
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 29 дней назад
ዘማር ደግ በጣም አድናቅህ ነኝ በመዝሙርህ ተባረከለዉ ግን አሁን ያለህበትት ሁኔታ አይመ ጥንህም ፀጋህን አትጣል የወንድም ከሣሽ አትሁን በዉሥጥ ንገረዉ
@Henokinchrist
@Henokinchrist 27 дней назад
እውነትን መናገር እኮ ጸጋን አያስጥልም። የተናገረው ስህተቱን የዳጊን ንገረው። ይቀበልሀል።
@amenberhane4310
@amenberhane4310 27 дней назад
ታምራት ላይኔ በአንድ ወቅት ጫካ በጦርነት በፓለቲካ በእስርቤት ካየዋችው ክፉኦች ይልቅ የሚብሱት አደገኛ ተንኮለኞች በፕሮቴስታንት ቤት ነው ያሉት አለ ዶ/ር ወዳጅኔም ይህንኑ ነው ያለው እባብ ጊንጥ ናችሁ እንኮንም ከናንተ መሃል ወጣው አማንን ለመበቀል የሄድክበት እርቀት በሱ መውደቅ የፊትህ ብርሃን ደስታክ ሴቲቱም ለጠላቶቹ አሳልፋ መስጠትዋ ባጠቃላይ እኔና ቤቴ እግዛብሄርን እናመልካለን አጠገቤ የማላስደርሰው ፍጥርት ቢኖር ጴንጤ ነው ጥሩ መስሎ ይቀርብሃል ፋቅ ፋቅ ሲደርግ ይሄ ነው ባጠቃላይ ጴንጤ ማለት አስመሳይ ነው ሲባል ልክ አብይ አህመድ ነው ስንሞት ኢትዮጵያዊ ስንኖር ኢትዮጵያ ግድግዳ እናፍርስ ድልድይ እንስራ እያለ እያቀፍ የሳማችው ሁሉ በህይወት የሉም በላችው እና መንፍሱ አስመሳይ ምላሳም ነው እና እነኝን ቆሻሻዎች ተጠንቀቁ ሳትፀልዩ አትውጡ በምንም ታምር የክርስቶስ እየሱስ መንፍስ የላችውም ።
@MercyAyele-od7bz
@MercyAyele-od7bz 25 дней назад
Dagi your so Amazing ere leave them
@user-if4pb6zx6m
@user-if4pb6zx6m 27 дней назад
መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አማን ሻሎም የምል 67 መፅሐፍ ቅዱስ ወንጌል የተፃፌ ለአሜንዝራው ዳግማዊ ጥላሁን የሀብታም ልጅ ነኝ ለሚለው በተለየ የተሰጠ ስም አለ እንደ? ወንጌል ስለኢየሱስ ክርስቶስ ነው እንጅ ስለአማን ሻሎም ነው የሚያወራው? ዘማርት ባቲ(ሊሊ) የአውታሩ ምስት እህት ውሽማ ይዞ እየማገጤ አስርጊዞ ውርጃ አድርጊ ሲትባል እምብ ስትለው የገዛ ምስቱን የልጆችን እናት ሊሊን ወንጅለው የተወለደው ሶስተኛው ልጅ የኔ አይደለም ግርግር በመፍጠር ከእሱ ስተመነዝር የነበረው አመንዝራዋን ውሽማ አመንዝራው ዳግማዊ አስወልዶ በቤተክርስቲያን ሺማግሌዎች ሁሉ ተለምኖ DNA አስመርምር ሲባል አሻፈረኝ ብሎ የዶክተር ምህረት ነው ልጁን የወለደችው ከአንድ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ተብዬ ተደርጎ የማይታወቅ ቅለታም የዲያብሎስ ሳጥናኤል ልጅ ወንበዴ ወንጀለኛ አሜንዝራ ተኩላው የአማን ሻሎም የሚል የወንጌል ስብከት እየሰበከን ነው። የአማን ሻሎም ጉዋደኛ ተብየዋን ሶስተኛዋ ውሽማ ሊያደርጋት ፈልጎ የሚያወራውን ስሙት! መፅሐፍ ቅዱስ ወንድሙን የሚጠላ ነፍሴ ገዳይ ነው። የወንድሙን ገበና አደባባይ ለማዋረድ ይዞ የሚወጣ ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ ተሸክሞ የሚዞር ተኩላ ነው።
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
❤❤❤❤
@user-xp5rv1oo1c
@user-xp5rv1oo1c 27 дней назад
የስድብ ማንፋስ
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 18 дней назад
አንተ ግን ዳጊ የራስህን ጉድ ትቴህ የሰዉን ታቦካልህ።
@thionlema7724
@thionlema7724 28 дней назад
❤❤እባካቹ ዳጊን አትቃወሙ ብዙ እንደ አማን ሻሎም አይነት አገልጋዮች በእህቶቻችን አየተጫወቱ ገንዘባቸውን እየዘረፉ ነው እና እባካቹ ለሌሎቹ ትምህርት ይሆናል ዳጊ በርታ አንተ ሳትሆን ጌታ ነው እውነቱ እንዲወጣ ያደረገው
@AbenezerDesalegn-me4yf
@AbenezerDesalegn-me4yf 25 дней назад
እንመለስ 😢😢😢 አማን ቢወድቅ ለጌታ ቢበረታ ለጌታው ነዉ ዳግም እንደዛው ፍቅራችሁን አይተው ሰዎች ጌታን ያመስግኑ እባካችሁን ተው!!!
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 28 дней назад
የእግዝኣብሄር ህዝብ ልብ ይስጥህ እግዛኣብሄር ብቻ ነው ታማኝ ሰው ሰው ነው። ዳጊ በሉ ኣማን ኣማልክት ስላደረጉሁዋቸው ነው ችግሩ። ወደ እግዛኣብሄር ተመከሱ። በእግዝኣብሄር ስም የሚንግዱ እወቁዋቸው😊
@user-hp8pl1xi6e
@user-hp8pl1xi6e Месяц назад
አማን አሁን መጨረሻክ ነው ጥፈልን
@AbaynehGecho
@AbaynehGecho 29 дней назад
ዳግዬ ጌታ ይባርክህ አፍ ስለሆንክልኝ ጻዲቁ የቤተክርስቲያናችን ተቆርቋሪ ይል ነበር አሁንስ ምን ይበል
@hassetdino7413
@hassetdino7413 29 дней назад
No MORE ላላያችሁ ቃል ገብቻለሁ ግን ግን በክርስቶስ እወዳችሁለው!!!
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 29 дней назад
እነዚ ባለጌ ሰዶች ትቢት ያዘዋርዳል አማን እናአቡና የውርደታቸው ጥግ እናያለን በልጅቷ ብቻ ሳይሆን በጌታ እና በቃሉ በድፍረትአላግጠዋል ጌታ ያጋልጣችሁ
@elagym5723
@elagym5723 Месяц назад
ከአማን ምን ትጠብቃለህ እሱና አቡና የሌላ ወንድሞችን ስጋ መዘልዘር ነው የሚመቻቸው ወራዶች በእግዚአብሔር ህዝብ ላይ ትቢታችሁ በዛ ምድረ ዱርዬ እግዚአብሔርን ፍሩ
@kebebushteferi1080
@kebebushteferi1080 28 дней назад
ዳጊ በጣም ባለጌ ነህ አንተ ምን ስትሰራ ነበር በሱ ላይ ዱላህን የመዘዝከው እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው
@mulugetag.giorgis1526
@mulugetag.giorgis1526 Месяц назад
ጥሩ ነው ዳጊዬ በዚህም መማር መታረም ከቻለ አያደርግም እንጅ ችግሩ ዳግዬ ላገኝህ ግን ጓጓሁ
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u Месяц назад
እዚህ ዳጊንን የምትሳደቡ አማን ምን እየሰራ እንደሆነ አታዉቁም አማን የትእቢት መንፈስ ያለበት ሰወ ነዉ
@tadesebegna4391
@tadesebegna4391 Месяц назад
ዳጊ የሚባለው ሰው በጣም ውርድ አለ ተያይዛችሁ ሲኦል ከምትገቡ ቶሎ ሁላችሁም ንስሃ ግቡ እባካችሁ የተከበራችሁ ወንድሞቹና እህቶቹ ቢያንስ አማኑኤል ሆስፒታል ውሰዱት
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Месяц назад
አይደል ይሻላል ብለህ ነው እስኪ ዝም በል ስንት እህቶች በእነዚህ አጭበርባሪ ቃሚ እና ጠጪ በአማኝ ስም የሰው ሂወት ያጨለሙ አሉ 🙄🙄🙄🙄
@danelsemachw6261
@danelsemachw6261 Месяц назад
ዳጊልክ ነው
@user-wo7oz2dv9c
@user-wo7oz2dv9c Месяц назад
ደጊ ልክ ነው
@amytk6095
@amytk6095 Месяц назад
ለምን እሱ ላይ ፎከስ ታረጋላችሁ። እዚጋ እኮ የቲፎዞ ግዳይ ብቻ አይደለም። እሷስ አታሳስናችሁም?
@MekashaGetu-rm5io
@MekashaGetu-rm5io 29 дней назад
እና እውነት የሚናገሩ ዝም ይበሉና በሀሰት ስም የሚያጠፉ ይናገሩ ወዳጄ
@SebellewoingelTadesse-dc2te
@SebellewoingelTadesse-dc2te 24 дня назад
Yhe lej gen endezeh seta set new?omG
@mesfinh1505
@mesfinh1505 Месяц назад
ዛሬ አማን ሻሎም ከ ኦሳማ ጋር ባደረገው ክርክር 2ሙስሊም ጓደኞቼ ጌታን ተቀብለዋል።ነገ ጠዋት ቸርች ለመሄድ ተስማምተዋል።እዚህ ጋር ደሞ ሌላ ታወራላችሁ።ኧረ ፕሊስ!ዳጊ እወድሃለሁ ግን በቃ....በጣም አሳዝናችሁኛል😌
@LubabaBaba-xw2xg
@LubabaBaba-xw2xg Месяц назад
😂😂😂😂😂shirkt
@eyerusalemdaniel2677
@eyerusalemdaniel2677 27 дней назад
አቸቸቸቸ😂😂
@Mekiy690
@Mekiy690 19 дней назад
ኧረ ተው እውነትህን ነው?😂😂😂😂😂
@Mekiy690
@Mekiy690 19 дней назад
ወራዶች የናንተን ገቢ ለመጨመር ነው ወይስ ስድብ ለመማር እና ሲዖል ለመውረድ ነው ጴንጤ ሚሆኑት😂😂😂😂😂 ደሞ ጌታን ተቀበሉ ይላል 😂😂😂ከኤርፖርት ነው😂😂😂😂
@user-bl4sz2bd8d
@user-bl4sz2bd8d 26 дней назад
አንቺ አህት እምትይው ነገር እውነት ነው የአንዳንድ ደካማ ሴቶች አጓጉል ቅናት ይሆን ላው አብራችሁ ወድቃችኃል እሱ ብቻ አይደለም ግን በዚሁ አጋጣሚ ክርስትያን ነን የምትሉ ደፋሮች ተጠንቀቁ ጌታ አይዘበትበትም በጮኝነት የምትቆዩ ጥንዶች የመላእክት ስሪት አይደላችሁም ፈጥናችሁ ተጋቡ ዛሬ በድፍረት የምትዘሩት ይበቅልላችኃል ምታጭዱት ራሳችሁ ናችሁ !!! አነንተ ዳጊ የምትባል ወንድምህን መበቀልህ ነው በጣም የመንደር ሰው እየሆንክ ነው መጀመርያ ራስህን ተመልከት እረ እግዛብሔርን ፍሩ ተስፋ ቆረጣችሁ እንዴት እንዴት ነው ከአፍህ የሚወጣው አንተ የሊሊ ወንድም ነህ አንተ ቦታህ አይደለም ውጣ ከዚ ውስጥ !!
@mastashamas4524
@mastashamas4524 29 дней назад
አፈርኩ
@ea576
@ea576 25 дней назад
ዘንድር
@BezawerkHailu
@BezawerkHailu 29 дней назад
Er tawu beta Wayne min gud new
@KonjitAlemu-f1c
@KonjitAlemu-f1c 20 дней назад
Dagemawi geta meheret yaregeleh ante man neh?e/r teferaleh weregna
@segag4945
@segag4945 13 дней назад
Ene milew Dagi child support yekeflale?
@samuel-us8fn
@samuel-us8fn Месяц назад
dagi zembleh almogetkachewm
@mezmurgodyoutube3115
@mezmurgodyoutube3115 24 дня назад
ዳጊ አንና መሰሎች ባዘጋጃቹት ወጥመድ ጣላቹት ። ወይ ዳጊ በጣም ትገርማለክ ዘቀጥክ
@robelmedeksa1412
@robelmedeksa1412 27 дней назад
Aye dagi enate besete neber yewdedeche 😢
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 28 дней назад
ገንዘብ ዝናና ሴቶች ፈላጊዎች ሶሻል መድያ ተጠቅመው እየትጫወቱባችሁ ነው😊
@abisha6904
@abisha6904 Месяц назад
ዳጊ በዚ መጠን ይናገራል ብዬ ለሰከንድ አስቤ አላውቅም ነበር ።ባልሳሳት መዝሙረዳዊት ነው ብቻ ለአንደበቴ ጠባቂን አዘጋጅ የሚል ጥቅስ ትዝ አለኝ
@Henokinchrist
@Henokinchrist 27 дней назад
አማንና ዘመዶቹ ጋርስ አልመጣልህም 😅😂😂
@user-hq1tz4vf9j
@user-hq1tz4vf9j Месяц назад
ትውልዱን የድፍረት ሀጢያት ምታለማምደው ለምንድነው ጌታ ይወደዋል ምትናገረውን ?
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Месяц назад
Dege aderege
@user-lm9dd5xt6l
@user-lm9dd5xt6l 27 дней назад
ዮኒ ሲልስህ ሰማሁ ልበል ዳጊ 3baby mama ከ3 የተለያየ እናቶች ልጅ አለው ዳጊ ሲል ሰማሁ ።ዝምብለህ የሰው ጉድ ከማውራት እስቲ መንፈሳዊ ሰው ከሆንክ ወንድምህ ነው በውስጥ አትመክረውም። ምነው ወረድክ መንደሬ ምንአይነት መንደሬ ነህ
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 26 дней назад
ጋለሞታውም ጋለሞታ ይላል አይ ዘመን። የራስህን ምሰሶ አጥርተህ እይ ፍርዱን ለፈራጁ ተውለት
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 26 дней назад
ዳጊ መቼ ነው ዘፈን ምታወጣው ዘፈን አውጣ
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 25 дней назад
ማንም ጻዲቅ የለም አንቺ ግን ምን አይነት ሰው ነሽ ምን ጠቀምሽ እርሱን ሚዳ ላይ እርስን አስጥጥሽ
@user-xp5rv1oo1c
@user-xp5rv1oo1c 27 дней назад
እውን አንተ ንጹህ ነህ ወይ ??? ያለመሆንህማ አነገጋር ይገልጠሀል እንኳን ደስ አለክ በወንድም ውድቀት የተደሰትክበት ሰው
@user-fl8ku7pi6g
@user-fl8ku7pi6g Месяц назад
Ayzosh ehtachin..pray for Aman to be realised in the name of Jesus. Send him YONATHAN AKILILU CHURCH may God helps him
@Eden_7269
@Eden_7269 Месяц назад
አማን ባለጌ ልጅ ነው 🥹
@hiwotpetros401
@hiwotpetros401 Месяц назад
ዳጊው አንተ የሰራከው በቃላት የማይገለጽ ዘግናኝ ታራክ ያለክ ዥልጥ ገንገበት ጎረምሳ መሆንክን ዘነጋከው እንዴ?🤗😢😅
@israelteka206
@israelteka206 29 дней назад
❤❤❤❤....tebareki Endezehe awaredachew ewnti Hayeyategnawenie hayeyategna belew...ketilebet😂😂😂😂
@bokuma9647
@bokuma9647 Месяц назад
Ehe kintram dikala zemari lemin arefo yerasun hiwot aymeram ej ej ale.
@tiz59905
@tiz59905 Месяц назад
ወንዶቹም አላቹ እንዴ 🤣🤣
@tiz59905
@tiz59905 Месяц назад
kintram ×😂 kintam👍
@bokuma9647
@bokuma9647 Месяц назад
@@tiz59905 shintam lemalt felege nw yetarem
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 28 дней назад
"ወንጌል ይለውጣል" እያሉ ሌላ ወሬ ማውራት ምን ይባላል? ለምን ስሙ እንኳን ብትቀይሩት😊 ያናዳል በጣም😊
@Yokidans-jb1wk
@Yokidans-jb1wk 27 дней назад
አረ ዳጊ ግን ምን ሆነህ ነው በጌታ🤔 ልጅ ሆነን በተባረክንበት መዝሙሮችህ እና ባገለገልከው ጌታ ይዤሃለሁ እንደ ድሮ መሆን ቢያቅትህ በቃ አታሰናክለን እባክህ🙏🙏😭
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 28 дней назад
ልጅትዋ በጣም ኣሳዘንቺኝ። ግን እነ ዳጊ እና ኣማን ጥላታችሁ በእንደዚህ መንገድ መሆኑ ይገርማል። በተለይ እህቶቻችን ተጠንቀቁ። የእግዝኣብሄር ሰዎች እያላችሁ ሁሉን ኣትመኑ። ኣስተውሉ።
@hirutabay7408
@hirutabay7408 Месяц назад
ዳጊ ሲጀመር ገና ጌታ አልገባቸውም በነአማን ጉዳይ ተው ጸልይላቸው ጸጋህን ይገፉሐል።
@TsionGirma-m9y
@TsionGirma-m9y 29 дней назад
ኧረ ስለ ክርስቶስ ወንጌል እናውራ ይህን ጉዳይ ለእግዚአብሔር ይቅር አለም በብዙ ነገር ወደ ኋላ እየመለስ ነው የተሰቀለው ብቻ ይወራ አንደበታችን ይገራ ምን እንማርበታለን
@segag4945
@segag4945 13 дней назад
This dagi boy is full of himself. Where is his Dr brother? He just need help!
@netsyalula1715
@netsyalula1715 29 дней назад
Dagi emulated Sita sit new
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 29 дней назад
Who are you the first place
@YonyElo
@YonyElo 29 дней назад
Tap tap አድርጉ 100k ይሙላ
@TerefechdemisedawAna
@TerefechdemisedawAna 27 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@teshomegetahun4150
@teshomegetahun4150 28 дней назад
Ahun le Christian min yitekmenal pls eski sle christos awrulin.
@fikirtekorie2135
@fikirtekorie2135 Месяц назад
Benante miknyate pente telahu, yeker yebelachu
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Месяц назад
ዳጊ አሁን ስለ ዝሙት የማውራት ድፍረት አለህ😢😢😢ይቺ ኤልዛቤል ናት አለቀ ወረኛ ዳጊ ያግባሽ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Месяц назад
አለማዊም ሰው በዚህ ልክ አይሳደብም እረ ስረአት ያዢ 😳😳😳
@bettimatch9668
@bettimatch9668 Месяц назад
Min gud nesh benatsh anchim abrsh nebrsh ende ksu bemn tshalsh sidbsh demo oooo ere kabd nachu yahun zemn pentewoch
@amytk6095
@amytk6095 Месяц назад
አንቺም አማን ደክሎሻል የራቁት ፎቶ ልከሽለታል? 😂😂😂
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Месяц назад
አማን እኮ ገና ልጅ ነው ዳጊ በእድሜም በክርስትናም የቀደመ ሆኖ በዚ ደረጃ ወርዶ እንዲህ አይነት ተራ ወሬ የሱስ ህይወት ምን እንደሆነ እናውቃለን ስንት ሚስት አግብቶ የወለደውን በየመንገዱ የሚክድ🙄
@DawitBerhe-hi4jm
@DawitBerhe-hi4jm 29 дней назад
Aman dersobeshal ende tsioneye?denget dersobesh kehone anchim agalchi atferi
@FireSima-zm8ge
@FireSima-zm8ge 26 дней назад
dagi meluh sel aman kemawert wech sera yelhem
@saday1261
@saday1261 28 дней назад
እንኳን ደስ ያለህ እራቁትህን የሆንክ ሰው አዋረድከው እና ከክርስትና እንዱርቅ ፉሬህን አየከው ወደኔ አምጡ እንጂ አርቋቸው ተብሏል እንዴ የፈለገውን ሀጢአት ቢሰራ እሱ እና አምላኩ ይጨርሰታል ያንተ እራቁት ሆኖ ልክ ምንም ሀጢአት እንዳልሰራህ ጉርፕ ሰብስበህ ስታዋርደው እንኳን ደስ ያለህ የዳቢሎስ ልጅ
@user-xl4db9uv7e
@user-xl4db9uv7e 28 дней назад
የሰው ውድቀት አንደዝህ ያስቃሀል አንተ ግን ማነህ
@user-zv7to5gh8h
@user-zv7to5gh8h 23 дня назад
ደጊ ውጠ ከዝህ የወረዳ ንግግር
@user-rb2uz8sz2k
@user-rb2uz8sz2k 26 дней назад
Dagi I hope you’re focusing on Mzmuer that’s your gift simply You speak same as the world.
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Месяц назад
Dagi unkan dasi alik iho yemitfaligowun adirgahal betam ilhagna nak betam sibaza iho dasi yibalik bider bebidr honal ahun ante lelijituwa tachanqah now are bechirash ante ynteni gamanayikin silawotalik ilah hizok injy demo sitawora yeunat minim manifsaw saw atimasilm minm yigr yibalik antennim isunm
@betican1486
@betican1486 29 дней назад
ልጅቷ እራሱ ሌባ ነች ዳጊ ማለት የአማን ሻሎም ጠላት መሆኑን እያወቀች ለምን ዳጊጋር ሄዳ አጋለጠች ሌላ ስው ጋር መሄድ አትችልም ነበር !!!
@eyosiyasalemayehu3574
@eyosiyasalemayehu3574 Месяц назад
Dagi tew atekelel
@kalkidanmaregn3223
@kalkidanmaregn3223 28 дней назад
ወንጌል ይለውጣል ...... ከዛ አማን ....ገለመሌ ገለመሌ ... ይሄ ነው ሚለውጠው ወንገላቹ???????
@eyobdodogebreananiya7221
@eyobdodogebreananiya7221 28 дней назад
Yekentesek aylem wengelachen new yalekew ante zegnagn sew betam mebarekebek sew neberk ahun gen betam magrebek ena layek lesemak malfeleg sew nek asafari ante ye ene lili beteseb nek gen ?asedabi nek betam getanem betesebekenem new yasedebkew ante gen neysu sew nek ?agbetek yefetak sew nek aydel ?menew endzi yemender set meselk menem ye wend lej behari yelekem baltet nek ewnet
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 28 дней назад
ምን ነካችሁ እናንተ ሰዎች? እግዝእብሄርርን እያከበርነው ነው ብላችሁ ነው የምታምኑ? ለምን ይእግዝእብሄር መንገድ ታሰድባላችሁ? ኤረ እግዝኣብሄር ፍሩ😊 የእርስ በርሳችሁን ጥላቻ የእግዛኣብሄር ህዝብን ልብ እያሳዘናችሁ ነው😊
@notmiracle..
@notmiracle.. Месяц назад
Please dagi atefahu belwal telwewe degemo hatiyat endayesera erasun yeye beka. What is the point. Or purpose Of all of this.
@newlifekonget6736
@newlifekonget6736 29 дней назад
Are you okay dagi ????
@Hana-vw6ci
@Hana-vw6ci 28 дней назад
ቻናሉ ስለ ወንጌል ነው????????????????????
@AntuTadu
@AntuTadu 29 дней назад
Dagi I think we missed the point here after all ke gziyat behuwala antem titsetale liju man ende balawkewm ante endi altebekum ke liju ga lela alama kale be gil mecheress neberebk tru mtasb bihon sew tesasate ante gn destakk betam yileyall Be mezmuroch bzu tebarkenal gn ahun point missed eyaderk new please wode menfetsawi enmeeless hamet tchit mnamn yikrr
Далее
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 6 млн
12 August 2024 የኛ ቲቪ እንግዳ ነበርኩ
55:36