Тёмный

Dani Royal ከ Royal Family አንድ ሰዉ ቀነሰ!!!😳 

Natan Tiruneh
Подписаться 47 тыс.
Просмотров 233 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 527   
@firezerfirezer3300
@firezerfirezer3300 2 года назад
ሦስቱም ቆጆ ናቸው ግን በደረጃ ከሆነ 1ኛ ፅግዬ ናት ❤❤❤
@ghidsabra22
@ghidsabra22 2 года назад
Enemi endezaw
@lelithom4770
@lelithom4770 2 года назад
ወይኔ በጽጌ ማ እዳትመቱብኝ የኔ ሞዴል🥺እውነቱን ለመናገር ግን ሁሉም ቆንጆ ናቸው በደረጃ ከተባለ ጽግዬ ❤uffffffff
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@selwaselu1283
@selwaselu1283 2 года назад
የምር ፅጌ በጣም ታምራለች ከመልክ ይልቅ የልብ ቁንጅና ይበልጣል 💝💝💝💝💞💞💞💞💟💟💟💟😍😍😍💖💖💖
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@mohammedmahmud2479
@mohammedmahmud2479 2 года назад
Wow
@እናትሀገሬ-ደ2ቐ
@እናትሀገሬ-ደ2ቐ 2 года назад
ሁሉም የራሳቸው ቁጅና አላቸው ነገር ግን አደኛ ፅጌ ነች 😍😍😍
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
የኔ ቅን እህት ደምሪኛ
@Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ
አይ ዳኒ የኔ ፅጌሬዳ የኔ መለሎ የኔ ቆጆ ሴት አችነሽ አደኛ ቢዚ ሁለተኛ ማርቲም ቆጆ ነሽ 1 ፅጌሬዳ 🥰🙏
@khadramohmad8741
@khadramohmad8741 2 года назад
ኧረ ቤዚነች አንደኛ አትዋሽ እውነቱን አውሪ
@እምነቴንአልክድምየፃርቃኔ
ፅጌ ነች ቆንጆ ፍልቅልቅ ነች
@seniy4518
@seniy4518 2 года назад
ኧረዳኒ ተዉጅ ፅጌ አደኛናት አብራችሁ ስለኖራችሁነዉ አይ ፅግየ ስወድሽ ንቃቷኳ❤😘😘😘😘
@mamiከሌለችባዶmamiከሌለችባ
ዳኒዬ የኔ የዋህ ትክክል❤ ሁሉም የየራሳቸው ውበት አላቸው።🥰🥰
@ማርታየኢትዮጵያልጅ
ፅጉ አንደኛ ነች የኔ ፍልቅልቅ ቤዚም ማርቲ ሁላችሁም ቆንጆ ናችሁ ❤❤❤❤🙏
@aminatjemal2913
@aminatjemal2913 2 года назад
አንደኛ ፅጌሬዳ ውድድድ
@selamberihu4085
@selamberihu4085 2 года назад
ፅግየ የኔ ማር ቆንጆ ነች
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад
ሁላቸዉም ልዩ ናቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን ፅጌና ዳኒ ተጋቡ ልዩ ጥዶች ሁናችሁ ካሰባችሁበት ትደርሳላችሁ❤❤❤❤💔💖💖
@dagiyaregal873
@dagiyaregal873 2 года назад
🤭👿😈💔💯💖💦💨👉👅
@nazatus3536
@nazatus3536 2 года назад
ከሁሉም,ፅጌ,1,አደኞናት❤❤👌
@sarag3298
@sarag3298 2 года назад
ኣደኛ ፅጌ ናት የኔ ውድ ሁላቹሁም ቆጆ ናቹ ❤❤❤
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@sarag3298
@sarag3298 2 года назад
@@yefkrbiteseb5534 እሽ የኔ ውድ
@aglanzeyad6542
@aglanzeyad6542 2 года назад
በወለጋ ለተረሸኑት ነጹሀኖች ድምጽ እንሁን
@elieli6323
@elieli6323 2 года назад
መረጦ አልቃሽ አትረብሽ 😏😏ልላ ቦታ የሚሞተው አይጥ ነው 😏😏ቱ እንደሰው አስቡ 😏
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 года назад
​@@elieli6323 አንቺ ራስሽ እንዳሳው አስቢ ደናዝ
@fozeyaahmed7429
@fozeyaahmed7429 2 года назад
? 0 o kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk8kk jjj3jj9ljjw, j9😅
@arsemaarsema2862
@arsemaarsema2862 2 года назад
@Eli Eli you are right don't care about others
@arsemaarsema2862
@arsemaarsema2862 2 года назад
Tekekle nesh
@እየሩስየሸዋዋ
@እየሩስየሸዋዋ 2 года назад
ሁላችሁም ቆንጅ ናችሁ በደረጃ ከሆነ ፅጌ አደኛ ነች
@abayneshwgeyorgs7103
@abayneshwgeyorgs7103 2 года назад
ልጆች ተግታችሁ ፀልዩ የሚያዋጣው ልክ ናችሁ እግዚአብሔር ብቻ ነው ቁም ነገር ለመስራት እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጣችሁ 💒🕌🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
እርስ በእርስ ቅራኔ ውስጥ የሚያስገባ ጥያቄ አትጠያየቁ። ምንም ያህል ብትፋቀሩ ሰው ናችሁ እና ጥያቄ አወጣጣችሁን አስተካክሉ።
@መክያቢንትአወል
@መክያቢንትአወል 2 года назад
በጣም
@weynua-tube
@weynua-tube 2 года назад
በቁንጅናማ ፅጌ ናት ምነው ዳኒ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
እሮዚ
@LA-gz6dq
@LA-gz6dq 2 года назад
@@መሲፍቅርከወሎ ke royal family new yetebalew
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 2 года назад
በደረጃ ግን ፅጉ አንደኛ ነች ግን ሁሉም ቆንጆ ናቸው
@Han.2431
@Han.2431 2 года назад
እኔ ይህንን ግሩፕ ማየው ጽግዬን ስል ብቻ ነው። ጽግዬ ድምቀት ናት የሮያል ቆንጆ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@kaltube7788
@kaltube7788 2 года назад
ዳኒዬ ልብህ ፅጌ ነው ያለው 1ኛ ፅጌ ከማንም ጋር አትወዳደርም በጣም ቆጆ ናት ሁሉንም አሟልቶ ነው ፈጣሪሰጣት
@toyba1599
@toyba1599 2 года назад
እረ ፅግየ አድነገር በይው ዳኒን ስለድጀሊ ዳኒ የፅጌ ብቻ ነው ዳኒና ፅጌ ይጋብ የምትሉ ላይክ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
የኔ ቅን እህት ደምሪኛ
@Yaredgebru345
@Yaredgebru345 2 года назад
Yes Yes
@mqdesmeqdes4229
@mqdesmeqdes4229 2 года назад
Ere dani yedeberal yehe feker sayehon yeseytan sera new tegey yena kojo teleyalesh dani tebelah yekochehal
@bfbg7312
@bfbg7312 2 года назад
አዪጋቡ😅😅😋😉
@bezakebede7337
@bezakebede7337 2 года назад
አንደኛማ ፅጌ ኡፋ አብሶ ቅብጠቷ የቤቱ ድምቀት ናት እኮ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
ቁጅናማ ፅጌ ማርያምን አንደኛ ናት
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 года назад
ግን ከበድ ጥያቄ ነው ምክነያቱም በጓደኝሞሆች መሀል እንደዚህ አይነት ነገሪ ጡሩ አይደለም አንዱ በአንዱ የሥቃይ ማል😍
@annoeti874
@annoeti874 2 года назад
አደኛ ፅጌ ናት በጣም ነው የምወዳት
@Mmm-qf5kb
@Mmm-qf5kb 2 года назад
በመልክ ፅጌ ነች ማንም አይወዳደራትም ግን በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁም ቆጆናችሁ እበልጠው ግን ፅጌ ነች
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
ቢዚ በደሟ ትበልጣትአለች
@Mmm-qf5kb
@Mmm-qf5kb 2 года назад
@@zeynebdamte1506 ቢሆንም ፅጌ እኮ ትንሽ ፀጉር ነው እጅ አሞልቶ ሰጥቶል ግን ይህን ስል እስዋ ቆጆ አይደለችም ማለት አይደለም ግን ትበልጣለችፅጌ
@alem502
@alem502 2 года назад
መሐል"ያለውልጅ"wow"ምርጥ'አስተሳሰብ"ያለውልጅ"ተባረኩ"ሁላችሁም"አንደኛ"ናችሁ❤❤❤
@Bethlehem598
@Bethlehem598 2 года назад
1 ፅጌ ናት የኔውድ❤
@ajebyabdlkrem8063
@ajebyabdlkrem8063 2 года назад
ቆንጆ ፅጌ ናት በእውናቱ ለመናጋር
@ሂወትይቱብ
@ሂወትይቱብ 2 года назад
ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@seadamuhammed9043
@seadamuhammed9043 2 года назад
ሂወት ደምሪኝ💕💕
@israeltadessebrotube4006
@israeltadessebrotube4006 2 года назад
ማርቲ የኔ አንደኛ አንቺ የሌለሽበት ቪዲዬ ራሱ ያስጠላኛል ‼ ይሄ ናታን እራሱ አስጠላኝ‼ ለፅጌ ተያት ምርጥ ሀሳብ አይጠፋም ‼ የኔ ማር ...........t
@ziwihiwi2342
@ziwihiwi2342 2 года назад
እንዴ ዳኒ .... ሆሆሆሆሆ የኔ ፅጌረዳ 💋
@bunnamedia6158
@bunnamedia6158 2 года назад
አቦ ፀጊየ እናትሽ ትባርክ አንችን ስለወለደች እውነት ነው ድንቁርና ይጥፋ.
@ሰላምጎንደሬዋ
@ሰላምጎንደሬዋ 2 года назад
ፅጌ ናት አንደኛ
@tsenatshewanh7256
@tsenatshewanh7256 2 года назад
ኸረ ፅግዬ አንደኛ ቆንጆ ናት በርግጥ ሶስቱም ቆንጆ ናቸዉ
@abebechwollotube
@abebechwollotube 2 года назад
አሁን ሌላዉን ጨዎታ ትታችሁ በወለጋ ለሚገደሉት ወገኖቻችን ታምኔል እያረጋች ድምፅ ሁኑ
@betelhemadaneyutub6277
@betelhemadaneyutub6277 2 года назад
ጥግዬ በጣም ነው ምወዳት 1@ናት 🥰🥰🥰🥰ሁላቹህንም ወድድ
@galaxyprimer8697
@galaxyprimer8697 2 года назад
ኧረ ለኔ እምታምርኝ አደኛ ጽጌናት
@nesanettegabu4506
@nesanettegabu4506 2 года назад
በጂ የያዙት ወርቅ እንደሚባለው ዳኒ በፅጉ ፍቅር ታለቅሳለህ አንደኛ በቁንጅና ፅጉ ናት የእውነት።
@ዉባንች
@ዉባንች 2 года назад
1ኛ ፅጌ የኔ ፈድሻ❤🌹
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 2 года назад
ፅጌኮ መለሎ እኮናት ሀቂቃ ቆጆ ናት ፅይም አሳ መሳይ ዲጄ ሊ ፈርዶብህ ነውጂ ዳኒ አደኛ በእድሜ ትበልጥሀለች ሁለተኛ ለነገ ልጆቿ ምንም ተምሳሌት አትሆንም ሴት ሁኖ ወዳወድነት ወድ ሁኖ ሴታሴትነት አይፈቀድም በናተም ይህን የመሰለ ጨዋነት ይዘህ ይቺን ባታፈቅር ምናል ነበር ግን ታስታውቃለህ ልጅነት አለብህ
@sadaahmed7356
@sadaahmed7356 2 года назад
አንደኛ ፀጊ ናት እውነት ለመናገር ግን ሁላቹም ቆንጆ ናቹ😃😘
@jemaletuebejs6502
@jemaletuebejs6502 2 года назад
በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ ግን ግን ዳኒና ፅጌ ብትጋቡ ደስ ይለኛል እስኪ የኢቲዬጲያን ህዝብ ጠይቁ ዳኒና ፅጌ ባልና ሚስት ብትሆኑ 100 % ደስተኛ ነን እምትሉ 1ቁጥርን ፃፉልን አይ ብዙ ግዜ ስለተላመዳችሁ አትስማሙም ጥንዶች መሆን አትችሉም እምትሉ 2 ይፃፉ ብላችሁ ቪድወ ስሩልን በጣም እወዳችሀለሁ
@Abeba285
@Abeba285 2 года назад
1
@zahara4809
@zahara4809 2 года назад
ሁላቸውም ቆጆ ናቸው ግን በደረጃ 1.ኛ ፅጌ ናት❤😘
@bezabeza900
@bezabeza900 2 года назад
ፈጣራ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣራ ይታረቀን ሁላቹም ❤👈
@ejgtue522
@ejgtue522 2 года назад
በጣምነዉየምታምሩት ድኔእመቤቴሠላማችሁንታብዛላችሁ
@fanose472
@fanose472 2 года назад
ፅጌ♥
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
የምር ጸጊ እኮ ትወደዋለች ዳኒን አሰተያየቶ እራሱ ያስታዉቃል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
እውነትነው👍
@ekram2819
@ekram2819 2 года назад
ውይይይ ቤዛን ስወዳት ወላሂ ❤❤❤
@nomore8101
@nomore8101 2 года назад
ናቲ ፅጉ እያልክ ስትጠራት ሲያምርብህ ስለምወዳት አጠራርህን የልጅ አዋቂ የኔ ቅመም እውነትሽን ነውር እግዚአብሔር ይደርስልን👍👍👍👍👍👍😍❤❤🙏❤❤❤🙏
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
ዋውውው ሰታምሩ የኔማሮች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@axetube4381
@axetube4381 2 года назад
ፅጌ በጣም ቆንጆ ናት
@banchibanchi5611
@banchibanchi5611 2 года назад
ለእኔ አንደኛ ፅጉ ናት
@tigistlesanu195
@tigistlesanu195 2 года назад
ፅግዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ 1ኛ ምንም አይወጣልሸም የኔ ማር
@hayathassn2399
@hayathassn2399 2 года назад
1 ኛ ናችሁ በቃ ትለያላችሁ ናታን በናትህ ፅጌንና ዳኒን አጋባቸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 2 года назад
አንደኛ እማ ፅጌ ናት ለምን ይዋሻል ልቅም ያለች ቆንጆ ፅጉየ
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj 2 года назад
ፅጌን ዛሬ በደንብ አየኋት ስታምር
@onelovek8717
@onelovek8717 2 года назад
ፅጉዬ የኔ ምርጫ ስታምሪ እኮ
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
ፃጌ❤👈
@amhara74
@amhara74 2 года назад
ለኔ ግን 3ቱም ቆንጆ ናቸው።😍😍😍
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 года назад
ፅጌ 1ኛ ናት😁
@zeharazehara2939
@zeharazehara2939 2 года назад
ለሀቁ ፅጌ ናት ቆንጆ ቤዚም ማርቲም ቆንጆ ናቸው ግን ፅጌ ቅርብ ስትል ልቅም ያለች ነች😍😍😍
@weekend446
@weekend446 2 года назад
አሪፍ ነው ግን ድምፃ ቀንስ በጣም ትጮሀለህ
@historicethiopia6925
@historicethiopia6925 2 года назад
You guys are better than current Ethiopian actors
@AsAs-xy6qj
@AsAs-xy6qj 2 года назад
ፅጌ አንደኛ ናት
@አቢየሸዋሮቢቷ
@አቢየሸዋሮቢቷ 2 года назад
ሁሉም ቆጆ ናቸው 💚💚💛💛❤❤
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@ye_allah_barya3836
@ye_allah_barya3836 2 года назад
ዳኒ ግን ፅጌ ቆጆ መሆናን ሳታቅ ቀርተህ አይመስለኝም ባአደኛ ደረጃ ያላስቀመጥካት ድጂ ሊ ዳትቀናብኝ ብለህ መሆን አለበት እንጂ እልተዋጠልኝም ሁለተኛ ደረጃ ያስቀመጥክባት ምክናት ወላሂ ለእውነቱ ከሆነ ፄጌ አንደኛ ነች በዚሁ አጋጣሜ ለመጀመርያ ግዜ ከመት ስሰጣችሁ እኔ ፅጌን ለማየት ነው የናተን ፕሮግራም የምከታተለው በዚሁ አጋጣሚ ሰሚራ ባላለሁ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 2 года назад
ሰላማችወ ይብዛ እሰኬይ የደሰኔን ፈቃመልሰላቸወ አሰታረቃቸው
@onelovek8717
@onelovek8717 2 года назад
ፅጉ አንደኛ ናት ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@hadraebrahim3054
@hadraebrahim3054 2 года назад
እደው አሥጠላሀኝ ዳኒ እነ ፀጌ እነ ቢዚ እያሉ ካሮጊትፍቅር ያያያያያጥፍፍፍ አሥጠላሀኝኝኝ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
አዎ ማርቲ በጣም ደሟ ያምራል ፅጊም እኮ ታምራለች ግን አውቆ አበድ ናት እኔ በጣም ቤዚን እወዳለሁ እንድሁም ፅጊንንም እወዳትአለሁ
@MohamedEri22
@MohamedEri22 2 года назад
በቃ ሰላምታ የ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነው እኔ እኮ የ royal family ተከታይ ነኝ 😢
@zeroto2347
@zeroto2347 2 года назад
ያው ላንተም ጭምር ነው እዝ ዉስጥ ስላለህ 🙏
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ትልቁው እና ዋናው ነገር እሄነው
@gechbarich424
@gechbarich424 2 года назад
አለም አቀፍ ፐርሰናል ውበት በመልክ ብቻ ሳይሆን ደምግባት፣ አመለካከት፣ አዘኔታ፣ ፈገግታ፣ አሳሳቅ ብቻ የመሳሰሉት እንደሆኑ ይመስለኛል ከሮያል ፋሚሊ ደግሞ ለኔ 1ኛ) ቤዝ 2ኛ) ፅጌ 3ኛ) ማርቲ ናቸው፡፡
@betilove7336
@betilove7336 2 года назад
ሁላቹም ውብ ናቹ🥰
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 года назад
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@marrygirl4875
@marrygirl4875 2 года назад
ቤዚ ቆንጆ አይገልፃትም በተለይ ቅርፃ አደኛ ነው ፅጌም ማርቲም ያምራሉ
@rahel2963
@rahel2963 2 года назад
ፅጌ አደኛ ናት
@abezelove7365
@abezelove7365 2 года назад
እህ እነሱምኮ መምርጥግደታ ስለሆነባቸው ነውጂ ሁሉቺም ቆጆ ናቸው
@akalone1339
@akalone1339 2 года назад
ዳኒ ነጭ ዉሸት እኅደዋሸ ያስታዉቅብሐል ልብሕ የሚያፈቅረዉም አኅደኛም በሁሉ ላኅተ ፅጌ ናት መቼም ልቤኅ አያዩትም ብለሕ ነዉ ዲጄ ሊ ገለመለ ብለሕ የምቀባጥረዉ እርግጠኛ ነኝ ፅጌ ሌላ ወኅድ ብታገባ ትነቅላለሕ።
@yag2181
@yag2181 2 года назад
ገና ዳኒና ረሙ አረጉም፣ ሴቶቹ ኢሞሽናል እንዳይጎዱ፣ እነዚን ልጆች ከጔደኛ ውጭ ማሰብ የለባቸውም።
@nigustigabu1208
@nigustigabu1208 2 года назад
እውነት
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው 2 года назад
የኔም ሀሳብ ነው ላለመበለጥ ነው ፅጌ ያላለው
@Jo-ep3uj
@Jo-ep3uj 2 года назад
ናታንዬ ትመቸኛለ ማለት ቢሆነስት እና ቶሎ ቶሎ ስሪልን አንድ ቀን ደዘ ና ስሞትል
@menorarse2025
@menorarse2025 2 года назад
ፅጌ ቆንጆ ናት
@abenetagune997
@abenetagune997 2 года назад
አለማቀፍ ግን ቃሰ እያልክ አውራልን ሰለ ጆሮ አምላክ😅
@ZahraZahra-uw8kd
@ZahraZahra-uw8kd 2 года назад
ሁላቹሁ ምርጥ ናቸው
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 2 года назад
ወይኔ የድሮ ፈገግታችሁን ማየት ናፈቀኝ 😥😥🥰🥰🥰🥰
@arsemaarsema2862
@arsemaarsema2862 2 года назад
1.Tsge so beautiful
@MunnaMUnna-gx1ef
@MunnaMUnna-gx1ef 2 года назад
እረ ዳኒ አመራረጥ አታዉቅም 1ኛ ፅጌ ነች የእወነት ከተመረጠ የኔ አዉቆ እብድ ፀግዬ
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 года назад
♥#ትርታዬ♥ .........ምሽቱ በጭፈራ ቅልጥ ብሏል መቅደስ እራሷን አታውቅም ከዮናስ ጋር ታብዳለች ትጨፍራለች ትዘላለች ታቅፈዋለች ብቻ የዮናስ ጓደኞች መሸነፋቸውን አመኑ መዳኒት ጠጥታ መሆኑን ማንም አልጠረጠረም ግን ውርርዱን የሚያሸንፈው አብረው እንዳደሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ሲያቀርብ ነው ለዚህም ቀደም ብለው ከ ወይንሸት ጋር ዝግጅት አርገዋል። ...........ከዛም አቅፎ ወዳልጋ ክፍል ወሰዳት ስልኩ ደጋግሞ ይጮሀል ግን ብዙ ወንዶች አድንቀው ያላገኙት ገላ መዳፉ ላይ መሆኑን እያሰበ ሊያነሳው ፍቃደኛ አልነበረም መቅደስ በዛ ሰአት ምንም ቢያረጋት እራሷን አታውቅም ተዘርራለች ሌላ አለም ውስጥ ነች እሱም ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ይሄኔ ነው አለ ባንድ በኩል የውርርዱ ከፍተኛ ገንዘብ ሌላው አስደማሚው የመቅደስ ገላ ደስ አለው ከዛም ልብሱን ሲያወላልቅ ስልኩ ድጋሚ ጮኸ ተናዶ ሊዘጋው ሲያይ አሁን ካሰበው የውርርዱ ገንዘብ ሁለት እጥፍ የሚበልጥ ቢዝነስ ነው ዮናስ በብር ቀልድ አይወድም ሲኦል ብር አለ ቢባል እንኳ ገነትን ትቶ ሲኦል እንደሚገባ አያጠራጥርም ከዛም ይህንን ጨዋታ ለነገ ቀጠሮ ከራሱ ጋር ያዘ መቅደስንም ግቢ ድረስ አድርሷት ወደ ተጠራበት ቢዝነስ ሄደ። .........ጠዋት ይህንን ወሬ ለወይንሸት ሲነግራት በጣም ተበሳጨች ቆይ እጅህ የገባን እድል አሻፈረኝ ብለክ ድጋሚ ትላለህ አለችው ዮናስም ከዚኛው የዛኛው ቢዝነስ ይበልጥ ነበር ስለዚህ የሚቀድመውን አስቀደምኩ አላት ወይንሸትም ታዲያ እንዴት ብዬ ነው ድጋሚ የማሳምናት በዛ ላይ ትላንትና ለምን ጥለሻት ሄድሽ ሲሉኝስ ምንድነው መልሴ ብላ ጠየቀችው እሱም ሴት ብልሀት አታጣም ይባል የለ ሴትነትሽን አንዳንዴ እንኳን ተጠቀሚበት ብሏት ሄደ። ...........የፈራችው አልቀረም ወደ ዶርም ስትገባ መቅደስ ታማ እነ ብርሀን እያስታመሙ ደረሰች ሰአዳ ልክ ስታያት ደሟ ፈልቶ ቆይ አንቺ መቼ ነው አደራሽን የምትወጪው አለቻት እሷም አይን አውጥታ ምን አረኩ አለች ይሄኔ ብርሀንም ቦግ ብላ ምን ማለት ነው የወሰድሻት እኮ ጭንቀቷን እንድትረሳ ላዝናና ብለሽ እንጂ አስክረሽ ሜዳ እንድትጥያት አይደለም። .......ወይንሸትም ውሸቷን ጨማምራ እየውላችሁ መጀመሪያ ደና እየተዝናናን ነበር ከዛም ካልጠጣሁ ብላ አስቸገረችኝ ምንም ማረግ ስላልቻልኩ ሰጠኋት ከዛም መስከር ጀመረች ይሄን ጊዜ ዮናስን አየችው ከሱ ጋርም ካልጨፈርኩ ብላ እሪ አለችብኝ ደስታዋን ስለሆነ የምፈልገው እሺ አልኳት ከዛም ተመቻቹ መቅደስ ደንግጣ ከተኛችበት ተነሳች ምንድነው የተመቻቸነው አለቻት ወይንሸትም አስመሳይ ሳቋን በፌዝ መልክ ስቃ ማለት አንድ ላይ መደሰት መጨፈር ጀመራችሁ እሱም አብራኝ ትሁን እሸኛታለሁ ሲለኝ ያው እንደውስ ከኛ በላይ ውለታ ውሎልሽ የለ አብራችሁ እንድትሆኑ ትቼ ከፍቅረኛዬ ጋር ሌላ ጭፈራ ቤት ሄድን አለቻቸው ሁኔታው ቢያጠራጥራቸውም 50%አመኗት። .........መቅደስ እንደበፊቱ መሆን ተስኗታል በደንብ አትበላ አትጠጣ አትማር አትተኛ ውበቷ ባይካድም ጉስቁል ብላለች። የጌዲዮ አለመምጣት አድራሻውም መጥፋቱን ሙሉ ለሙሉ አመነች።......በዚህ ከቀጠለች ትምርቷን ማቆሟም የማይካድ ነው በርግጥ ጌዲዮ ከሄደ ሁለተኛ ሳምንቱን ያዘ .......ወይንሸት አሁንም እኒድ እንዝናና የሚል ጥያቄ ለመቅደስ አቀረበች መቅደስም ጓደኞቿም አልተድማሙም ብንሄድ እራሱ ሁላችንም አሏት...... ፍፁም እንደትላንቱ ለማሳመን ጣረች የሚያምናት ግን አጣች።.....የዮናስም የወይንሸት እቅድ ግብ ሳይመታ ቀረ። ...........ዛሬ ደግሞ ቀኑ ሌላ ነው ለመቅደስ አፍቃሪዎች ሀዘንን አለማመንን ስቃይዋን ተረድተው ላዘኑላት እና ለራሷ ለመቅደስ ትልቅ የምስራች ቢባል ማካበድ አይሆንም....... #ክፍል_አስር_ይቀጥላል............. .................. ቀጣይ ክፍል ቶሎ እንዲደርሳችሁ ከወደዳቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወዳቹ ከአረብ ሽንት ቤት አውጡኝ😥😥😥🙏🙏🙏
@abelb5604
@abelb5604 2 года назад
ፃጌ ፍቅረኛ ከነበረው ጋር ያንችን በስሜት ትጐዳለች ስይል እንደዛ ያዝኚ ልቀቀቁኚ እያለ እሱን በየቀኑ ማየት ከሻኸ የተጠጋ ቁልቆል ማለት ነው አይዛሺ እራስሺን ጠብቂ ፀሎት አድርጊ እመብርሃን ፀሎትሺን ትስማሺ ሁሌም አንደኛ ቆንጃ ነሺ ፃጌ
@Hali4127
@Hali4127 2 года назад
3 ቆንጃ ናቸዉ ዳኔ እንዳለዉ የየራሳቸዉ የተለያየ ቁንጅና አለቸዉ ግን ቤዚ የበለጠ ቆንጃ ናት የማይካድ ነዉ
@hananseid2426
@hananseid2426 2 года назад
Ende tsgenema 🥰🥰🥰🥰manm ayahelatm.. dani mchm wusteh erasu yakewal
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ
የኔ የዋሕ ዳኒየ በጣም ነው የማከብረው 🇪🇹❤
@sihamwawmustefa4163
@sihamwawmustefa4163 2 года назад
ልታሳብዱኝ ነው ዳኒ እና ፅጌ አንድለይ ብትሆኑ ብትጋቡ ምንድነው ችግሩ?
@selamhaile6267
@selamhaile6267 2 года назад
Tsegya yena konjo ❤❤
@edenadam2831
@edenadam2831 2 года назад
አገራችንን ሰላም አርግልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏🙏
@atekumola6200
@atekumola6200 2 года назад
ፅግየም አይዞሽ እኔ ልጎንጭልሽ።
@atekumola6200
@atekumola6200 2 года назад
ዳኒም ሆነ ፅጌ አይዟችሁ።
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 2 года назад
Lene meriti 1ኛ Nechi betam nw nw miwodati
@ከነአንነኝ-ደ2አ
@ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад
ሁሉም የሚያምር ደም ግባት አላቸው ግን አንደኛ ፅጌ ናት
@rozamohammed447
@rozamohammed447 2 года назад
ፅግሻ አንዴኛ ሁለተኛ ቤዚ ከዛ ማርቲም ቆንጅየ ነች
@hiwotgizachew9057
@hiwotgizachew9057 2 года назад
ረሙን እና ሮዚን አቅርብልን
Далее
ስቀጣቸዉ ዋልኩ😂
17:13
Просмотров 337 тыс.
በበዓሉ አስለቀሰችን
26:57
Просмотров 532 тыс.