Тёмный
No video :(

Dawit Tsige - Degmo Bezih Lay I ደግሞ በዚህ ላይ - Ethiopian Music 2022 (Official Live Performance) 

Dawit Tsige
Подписаться 165 тыс.
Просмотров 1,6 млн
50% 1

Dawit Tsige - Degmo Bezih Lay I ደግሞ በዚህ ላይ - Ethiopian Music 2022 (Official Live Performance) #ethiopia #ethiopianmusic #dawittsige

Опубликовано:

 

23 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 278   
@abreakforamom6335
@abreakforamom6335 Год назад
እናንተን ስናይ ነው በነማዲንጎ ማለፍ የምንፅናናው ❤ ዴቭዬ ትችላለህ!
@teddykassa9790
@teddykassa9790 Год назад
ዴቭ አንተ ስትዘፈን ስሰማህ አይኔ ላይ እንባ አይጠፋም ቴዲ አፍሮን ብቻ ነበር አንተን ስላገኘን በጣም ደስተኛ ነኝ እድሜ ይስጥህ
@nhattymantube2196
@nhattymantube2196 Год назад
የቴዲ (ንጉሱ(ተተኪ
@bisratgoitom9486
@bisratgoitom9486 Год назад
@@nhattymantube2196❤
@bisratgoitom9486
@bisratgoitom9486 Год назад
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 11 месяцев назад
ለዘፈን ከምታለቅሺ ለአጥያትሽ አልቅሺ
@nothingnew.348
@nothingnew.348 11 месяцев назад
You are very good 👍 my love singer 💞💯👏👍👊
@Fraolala
@Fraolala Год назад
ከምር ግን ሶፊ ልክ ነበር፡፡ ቁጭ Leonel Messi ን ነው ምትመስለው፣ እንግዲህ እሱ ያለም ዋንጫውን እንደበላ አንተ ደሞ የኛን ልብ እና አንጀት በልተሃል፣ አሳምነሀናል ትችህላለህ፣ ተባረክ እድሜህ ይርዘም👏👏👏👏🙏
@miftahjemal10
@miftahjemal10 Год назад
የተለየ አገላለፅ ለተልዩ አድናቂወች
@habtefikadu105
@habtefikadu105 Год назад
Iii
@user-qn2bh2mn6n
@user-qn2bh2mn6n Год назад
​@@miftahjemal10😮😊😢1ym,mmmmtvl aAQ😅0lq1 11111 0l91p9ĺp
@user-qn2bh2mn6n
@user-qn2bh2mn6n Год назад
Pi😊
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
አንተ ልጅ በራስህ ድምጽ የዘመናችን ጥላሁንና ቴዲ ነህ❤❤❤❤
@binija3506
@binija3506 Год назад
እውነት የ ባንዱ ጥምረት ይገርማል አበጋዙ በጣም ትልቅ ስራ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏
@selamawitassefa8237
@selamawitassefa8237 Год назад
ትችላለህ ዴቮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤️🔥🔥🔥
@isaacempire341
@isaacempire341 Год назад
አይይይይ ድምምምምፅ ደሞ በዚህ ላይ ውበት🥰
@edenbelay843
@edenbelay843 Год назад
☺️☺️☺️☺️👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘......... Dave beta eniwedihalen ☝️demo ewinet nw👌
@maelafeproduction8301
@maelafeproduction8301 Год назад
ዴቫ ምንም ቢሉሁ ቃል የሚያንስ ምርጥ ዘፋኝ 🙏🙏👏👏
@geteneta6405
@geteneta6405 Год назад
I have never seen such a best live performance in the history of Ethiopian music, specifically the VOICEEEEEEE. Wow Dave you are super and unique.
@sharmakeabdirizak6490
@sharmakeabdirizak6490 Год назад
tamrat desta and more
@yareddesalegn8377
@yareddesalegn8377 5 месяцев назад
222222a​@@sharmakeabdirizak6490
@mzbelz
@mzbelz Год назад
I'm Nigerian 🇳🇬 I got into Ethiopian music in 2019 and I have never looked back. I love Zebiba Girma, Gildo Kassa, Kal Kin, Yared Negu and so many others.
@aminatahmed
@aminatahmed 11 месяцев назад
🇳🇬🇪🇹
@HowThe-ii3go
@HowThe-ii3go 9 месяцев назад
@@aminatahmed1a😊qqq😊😊
@HowThe-ii3go
@HowThe-ii3go 9 месяцев назад
Qq😊Qq
@abineratne6298
@abineratne6298 Год назад
I’m from Eritrea 🇪🇷 I really like this men he is a living legend,I have been watching him since the Etio idol his voice is amazing. Keep it up well done.
@zbirhan7412
@zbirhan7412 Год назад
የንጉሡ ተተኪ ቆይልን🙌💙🙏🙏🙏🙏
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Год назад
DAWIT TEGIE this our generation music 🎶🎶🎶 legend 🎵🎵🎵🎵🎵🇪🇹
@ak4ever818
@ak4ever818 Год назад
We Eritreans love you brother Dawit.
@user-un5om3gg7d
@user-un5om3gg7d Год назад
ስወድህ😘 የማይሰለች ዘፈኖችህ ሁሌም ተወዳጅ ናቸዉ💕💕👌
@YET64
@YET64 Год назад
This band 👌 deserves North America tour. Promoter it is high time now
@markentesfaye5386
@markentesfaye5386 Год назад
ይህ ሙዚቃ ለኔ ሙዚቃ ብቻ አይደለም። it is also emotion.
@semerehadish9266
@semerehadish9266 Год назад
ከዘፈንክ ኣይቀር እንደ ደቭ ❤❤❤
@merongerezgiher4000
@merongerezgiher4000 Год назад
I am from eritrea.... World class musician much respect 🥰🥰🥰🥰
@inspireethiopia4049
@inspireethiopia4049 Год назад
Drumer gashity 👍💥
@ela.4k
@ela.4k Год назад
ዳዬ የሚገርምብቃት የሚገርም ጊዜነበር😘😘😘😘በርታልን
@gualjeganu1086
@gualjeganu1086 Год назад
I was in Eritrea this past few months and I hear dave music everywhere, we really love you over there mearey- one of the best singers ! Love to you 🇪🇹❤️
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 11 месяцев назад
we LOVE Eri ppl too ❤❤
@desalegngebeyehu
@desalegngebeyehu Год назад
የሚገርመኝ አይንህን ሳይ የአጥቢያ ኮኮብ ነህ መልከ ፀሀይ ።❤❤❤አንተ የኔ ፀሐይ ውድድድድ😍😍😍😍
@naelyoni4632
@naelyoni4632 Год назад
I love your voice ❤from 🇪🇷🇪🇷
@selinahabesha19
@selinahabesha19 Год назад
አንተ ስለ ሙዚቃ ቃል እንደምታጣው ሁላ እኔም ላንተ ቃል አጣልሃለው ስወድህ ልኬት የለኝም❤
@user-om3pi8si5u
@user-om3pi8si5u Год назад
የእስራኤል አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@s0lomon150
@s0lomon150 Месяц назад
ዴቭ የንጉሡን የቴዲያችንን ቦታ የምትተካው ያለጥርጥር አንተ ነህ❤❤❤❤
@tofikua167
@tofikua167 Год назад
ንዝረት 🔥🔥🔥🔥
@27211
@27211 Год назад
ቴድሮስ ካሳሁን እና ዳዊትጽጌ ማለት ሀገር ወዳድ ለእምነታቸው ታመኝ ባህላቸውን ጠባቂ የህዝብ ፍቅር ያለቸው ከባለስልጣን በላይ የመከበርና የመፈራት ሞገስ ያላቸው አንገታቸው ለይ ሰንሰለት ያላረጉ ሱሪያቸውን ዝቅ አርገው ራፕ ያላረጉ እነደመወደዳቸው ከሴት ጋር ያልታሙ ከታወቁበት ጊዜ ጀምሮ ስማቸውን ለብዙ አመታት በክብር ያስጠበቁ እንቁ የኪነጥበብ ሰዎች ናቸው አይቀይርብን
@user-fo3sk7ht8m
@user-fo3sk7ht8m Год назад
የኔ የሙዚቃው ሊዮኔል ሜሲ👏👏👏
@ertrawikuburmenenet5629
@ertrawikuburmenenet5629 Год назад
Im from the old school. I grew up listening to Ethiopian Artists like Alemayehu Eshete, Mahmud Ahmed, Neway Debebe each of whom were unique whether it's the vibration of their voices, the melody they used and the passion with which they mesmorized their fans. What's remarkable about Dawit Tsighe is his natural ability to carry on the legacy of his ancestors who played pivotal role in enriching Ethiipian music while complementing it with modern musical art to which he has proven his talents. Best Wishes. From Eritrea
@BeLLa-eo9xr
@BeLLa-eo9xr Год назад
Exactly ❤
@iconicfootballvideos1593
@iconicfootballvideos1593 Год назад
Eza English gin ab eritrea dika temahirkaya arkeni shuweya kebida 😅
@ertrawikuburmenenet5629
@ertrawikuburmenenet5629 Год назад
@@iconicfootballvideos1593 ክቡር ሓወይ! ስደት ብዙሕ ነገር እዩ ዝምህረካ ዋላ ቋንቃ። እምበር እንግሊዝ ዳኣ ቋንቃ ኣደይ ዶ ወይስ ኣቦይ ኮይኑ? 🤣
@user-letsub12121
@user-letsub12121 9 месяцев назад
ለሀገሬ ነው ይሄ ዘፈን የጋበዝኳት የኔ ሀገር የኔ አለም ኢትዮጵያ እናቴ ይሄ ዘፈን ይገልፅሻል የኔ ልዩ እናት❤❤❤❤❤❤ወርቅ አልማዝ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ስም አጣሁልሸሰ የኔ ስጦታ ሁሉን ሙሉ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ ሀገሬሬሬ❤🙏❤❤❤
@henirock1221
@henirock1221 Год назад
World class musician🔥
@nhattynhatty4135
@nhattynhatty4135 Год назад
ሙሉ የኮንሰርቱ ዝግጅት አይለቀቅም ዴቫችን
@estifanosbelay1992
@estifanosbelay1992 Год назад
Too class singer.....he is one of the best if not the best❤
@miftahjemal10
@miftahjemal10 Год назад
Too class commenter...You are one of the best if not the best ♥️
@efrem-ph7ep
@efrem-ph7ep 3 месяца назад
ግጥሙን ማነው የሠራው በጣም ጎበዝ ነው ሊደነቅ ይገባል ከአንተ ብዋላ
@ediedu6055
@ediedu6055 Год назад
Yekerut muzikawoch eskemilekeku i can't wait😍😍😍
@birukbochera8976
@birukbochera8976 Год назад
ድምፅ ድምፁ ትለያለህ የኔ ዜማ አልበም ድጋሚ እንደ አዲሰ በምሰል አዳመጥነው ሌላ ሌላ ይለቀቅልን dave
@user-yz2sd2tb7s
@user-yz2sd2tb7s Год назад
ምርጥ ከአይን ያውጣህ ብያለሁ❤❤
@susums1376
@susums1376 Год назад
አተ ትለያለክ የቴዲ አፍሮ ተተኪ ነክ 👏👏👏😍😍
@tameyebuzelij5513
@tameyebuzelij5513 Год назад
👏👏👏👍👍👍💪💪💪💪💃💃💃 ደስ አለኝ የምንጊዜው አድናቂህ ታሜ የቡዜልጅ💪👍👏
@user-rz7ij5ch5h
@user-rz7ij5ch5h Год назад
የኔ የምንጎዜም ምርጥ የውነት የውነት ትችላለክ እንዳንተ ሙሉ አልበሙን አዳምጨ የደገምኩት የለም ያንተ ግን ሱስ ሆነብኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ጀግናየ ፤ ❤❤❤
@YanetMekuriya-lq6nm
@YanetMekuriya-lq6nm Месяц назад
በደንብ በርትተህ ስራ ካንተ ብዙ እንጠብቃልን ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 Год назад
What a wonderful live performance that 😲😲....Deva !!
@rahelbelete27
@rahelbelete27 Год назад
ለምንድን ነው ግን እደዚ የምወድህ ሁሌ ሣይክ እንባዬ ይመጣል ufff no words for you i really live you so much 😍😍😍😍❤❤❤❤ this one is for you ደሞ በዚ ላይ ውበት ደሞ በዚ ላይ ፀባይ ወርቅ አልማዝ ብልክ ይገልፅካል ወየ ውዴ እንቁ ብልክ ይገልፅካል ወይ ስም አለሁልህ የኔ ስጦታ ሁሉን ሙሉ አርጎ ፈጥሮካል ጌታ
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Год назад
እኔ ሪች ሽንኩርት እየላጥሽ ነው እንዴ ምታይው 🤣🤣 .... አሁን ይሄ ምን ያስለቅሳል አይ አበሻ
@user-rv2jj4jy3s
@user-rv2jj4jy3s Год назад
I really like this men he is a living legend,I have been watching him since the Etio idol his voice is amazing. Keep it up well done. dave my best singer
@dagmawitmelese521
@dagmawitmelese521 Год назад
የኔ ምርጥ ስሰማህ የማልሰለችህ❤️❤️❤️
@abelbekele723
@abelbekele723 Год назад
አድናቂህ በመሆኔ እኮራብሀለው ዘመንህ ይርዘም የኔ ትውልድ
@sarafantaye9591
@sarafantaye9591 Год назад
That " super calm " thing you got in every situation....🥰🥰🥰. WE LOVE YOU DAWIT !
@bellixs
@bellixs Год назад
መጣልህ ደግሞ ሌላኛው የመድረክ ንጉስ
@ethiotechs8134
@ethiotechs8134 8 месяцев назад
Deserves at least 5 million views
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Год назад
You're amazing voice and Ethiopia enkue Artist wondmachen Dawit great job 👏 👍 ❤ 🙏💚💛❤
@GirmaHaile-kv9ol
@GirmaHaile-kv9ol 2 месяца назад
ዳሞ ዳሞ ባዝላይ ካምንም በላይ ፃባይሽ 💔💔💔winnnnnnn 💯👈🏼
@bekelechalemu4566
@bekelechalemu4566 5 месяцев назад
1000 አመት ዝፈን!!
@surafelhaile429
@surafelhaile429 Год назад
መድረክ እና ሲዲ መለየት ይከብዳል ዴቬ ሲዘፋን
@simonsays2379
@simonsays2379 Год назад
Most humble singer....the next star 🌟
@teklemariamkelem8474
@teklemariamkelem8474 4 месяца назад
Dawit tsige such an exceptional singer. God bless you
@danielfeleke5647
@danielfeleke5647 Год назад
Amazing performance I feel like I’m in the concert
@Erenaentertiment
@Erenaentertiment Год назад
You are very talented ❤❤❤ very nice live performance 💯 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tsionadmasu2228
@tsionadmasu2228 Месяц назад
The best concert ever, no one will top that
@eyobmesfun3063
@eyobmesfun3063 11 месяцев назад
ወርቅ አልማዝ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ዉድ እንቁ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ መቼም ልዩ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ ሁሉን ሙሉ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ የሚገርመኝ አይንሽን ሳይ ያጥብያ ኮኮብ ነሽ መልከ ፀሐይ ደሞ ሲመሽ ጀምበር ጠልቃ ትፈኪያለሽ እንደ ጨረቃ እንደ ጨረቃ ፈክቶ መልክሽ ሲያበራ መሽቶ የሰውነትሽ ቅኔ ግርም ይለኛል እኔ አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አቤት አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አ... ደሞ በዚ ላይ ፀባይ ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ አቤት አቤት አቤት ወርቅ አልማዝ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ዉድ እንቁ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ መቼም ልዩ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ ሁሉን ሙሉ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ የቁንጅና ዉብ ምሳሌዋ ደሞ እንዳንቺ ማነው ጨዋ አቻሽ ጠፋኝ በዚዓለም ላይ ቸር ደግ አርጎሽ ከሰው በላይ አልመስልሽም እንቁ ልብሽ ነው ለኔ ብርቁ ማን ብዬ ልጥራሽ እኔ ቃል አጣሁልሽ ቅኔ አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አቤት አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አ... ደሞ በዚ ላይ ፀባይ ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አቤት... አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አ... ደሞ በዚ ላይ ፀባይ ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ አቤት አቤት አቤት ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ
@funny_938
@funny_938 Год назад
u know how much love you best performance ever🙌🙌
@miracletube1126
@miracletube1126 Год назад
100 perfection. devo you are the best!
@misrakbirhanu7095
@misrakbirhanu7095 Год назад
you are an Amazing voice and performance.. super special please perform again..
@negussolomon7402
@negussolomon7402 Год назад
The most complete 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏
@fanueltullu1566
@fanueltullu1566 Год назад
አልመስልህም በእንቁ ድምፅህ ነው ለኔ ብርቁ እንደሁ ምናባቴ ልሁንልህ ዴቫዬ🤴🎼🎤🎧🤴
@mesu1278
@mesu1278 Год назад
Wow what's the amazing performance Dave & the musicians wow wow 🥰🥰🥰🥰
@zelalemtilahun6026
@zelalemtilahun6026 Год назад
💯💯💯light gn tnsh bayans ena tadmaiw hulum bedenb bitay yabede yehon nebr kezi belay
@alemayehumekonen7202
@alemayehumekonen7202 Год назад
#1 of the new generation
@user-xr2cm9oh6m
@user-xr2cm9oh6m Год назад
የእኛ ጀግና ኑርልን እድሜ ይስጥህ
@hannanegussie8585
@hannanegussie8585 11 месяцев назад
Honestly I am in love 😢😢😢
@debritubeyeneliben2020
@debritubeyeneliben2020 Год назад
Hule tasdenkegnaleh mn aynet sew neh ❤
@mululegesse9975
@mululegesse9975 3 месяца назад
Thank you dawit for your nice music ❤❤👏❤
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 Год назад
Wonderful artist and beautiful music !
@user-kc1by3nn2u
@user-kc1by3nn2u 3 месяца назад
የሙዚቃ ሜሲ ደሞ በዚ ላይ❤
@behailufetsum2242
@behailufetsum2242 Год назад
ደሞ በዚ ላይ ውበቷ❤❤
@addismulat6772
@addismulat6772 Год назад
የዚህ ዘመን የሙዚቃ ንጉስ አንተና አንተ ብቻ ነህ። ምን የዚህ ብቻ ገና ከዘመን ዘመን ታሻግረናለህ
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 10 месяцев назад
በጣም ድንቅ ሙዚቃ ነው ለኔ ።
@tsionadmasu2228
@tsionadmasu2228 Месяц назад
Please another concert dave, i never wanted to end
@user-wh4qq4gx9v
@user-wh4qq4gx9v 9 месяцев назад
Ere yihen zefen wede wend keyira mitizefin jegnit where r uuuu zebiba ❤
@kiduadane1149
@kiduadane1149 Год назад
አንተ ኣለማደነቅ አይቻልም የምር ❤️ ደሞ በዚህ ላይ ውይይይ እኔም ቃል አጣውልክ🤔
@eliyaswendesen7468
@eliyaswendesen7468 Год назад
🧑‍🎄አድናቆቴ እስከ መጨረሻ ነው *
@SelamShumte
@SelamShumte Месяц назад
You genius man
@MerkebtilahunMerky
@MerkebtilahunMerky 20 дней назад
It's just wow ❤
@getnetalie7660
@getnetalie7660 Год назад
የታደልክ ነህ አንተ ከላይ ከፈጣሪ ዴቫ !!🌹🌹💔💔
@KebronShferwu-fj1jx
@KebronShferwu-fj1jx Год назад
❤🎉በጣም አሪፍ በጣም ቆንጆ ዘፋኝ
@mzbelz
@mzbelz Год назад
I have been listening to this song for 3 days straight
@hiwottewodros8471
@hiwottewodros8471 Год назад
Deva ante becha zefen 😍❤️
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 Год назад
ዴቪ እንኳን ዘፋኝ ሆንክ 👏👏👏
@user-wp8hq1ud3c
@user-wp8hq1ud3c 9 месяцев назад
Dawiyt yene lyu 1000 amet nur
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Год назад
የጥላንን የሚስተካከል ድምፅ
@kiyaanaf2576
@kiyaanaf2576 Год назад
ዳዊት ልዩ ነው ትችላለህ
@mami-eq8ih
@mami-eq8ih Год назад
Migerm concert neber dave..... tesfachin
@user-ly1fi9uy1r
@user-ly1fi9uy1r Год назад
❤❤ ልዬ ነህ አንተ
@samyord8001
@samyord8001 Год назад
What a great performance
@berekettewelde3044
@berekettewelde3044 Год назад
Great artist
@abiygirma2407
@abiygirma2407 Год назад
ደሞ በዚ ላይ ድምፅ 👌👌
@kalkidantsegaye7336
@kalkidantsegaye7336 Год назад
ደሞ በዚህ ላይ ዋውውውው❤❤❤🥰🥰
@jeansalme4089
@jeansalme4089 Год назад
Wow ።ሌላ ምን ይባላል
@liyagg6568
@liyagg6568 Год назад
የዘመናችን ጀግና
Далее
Будзек и рецепт🐝
00:25
Просмотров 109 тыс.
Dawit tsige
1:14:43
Просмотров 1 млн
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop
1:14:39
Просмотров 3,1 млн
Dawit Tsige Live Performance To New Year
38:28
Просмотров 445 тыс.