Тёмный

Demere Legesse - Feka Feta | ፈካ ፈታ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 3 млн
Просмотров 4 млн
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 564   
@ኤልዳናየዳኒ
@ኤልዳናየዳኒ 7 лет назад
ሀፍፍፍፍ የማርያም ልጅ ስምክ ይባረክ የኔ ጌታ ምን እልካለው ተመስገን ብቻ ባላሰብኩት ባልጠረጠርኩት መንገድ ዛሬ ሀገሬ 6 ሰአት ላይ ተሳፋሪ ነኝ ምን እላለው ደስታው ሊያፈነዳኝ ነው ከስንት አመት በኀላ አዱዬን ማማዬን ሸገርዬ ላያት ነው እና በሰላም ግቢ በሉኝ ከቤተሰቦችሽ ገወገንሽ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ደስታው ጦሽ ሊያረገኝ ነው ሁፍፍፍፍፍፍ ተመስገን ኢየሱሴ...........
@bashaeralsaad5147
@bashaeralsaad5147 7 лет назад
suzi goytom በሠላም ግቢ የኔህት ደሥታሽ ደሥታችነዉ
@sarateta3767
@sarateta3767 7 лет назад
Bashaer alsaad
@fantafanta4262
@fantafanta4262 6 лет назад
በሰላም ግቢ ማማዬ እኛንም እዳች በሰላም ለመግባት ያብቃን
@hiwetassefa3618
@hiwetassefa3618 6 лет назад
በሰላም ግቢ ያገሬ ልጅ
@agunuo5118
@agunuo5118 5 лет назад
በሰላም ግቢእህቴ
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 6 лет назад
አይዞአችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እኛ እኮ የተሰደድነው ለኖሮ አይደለም ሰርተን የተሻለ ህይወት ለመምራት ነው እኛ ገና ወጣቶች ነን ፈጣሪ ከፈቀደው ረጅም እድሜ በሀገረችን እንኖራለን በአላም ከቤተሰቦቻችን ጋር እናሳልፋለን ታገሱ መታገስ ዋጋ አለው የኔ ሆደ ባሻ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መልካም ምኞቴ ነው በርቱ
@rajupamlkosing6176
@rajupamlkosing6176 5 лет назад
እውነትሽን ነው ማምየ በስላም አገራችን ለመግባት ይብቃን
@የፍቅርሀገርወሎጀሚላሙሀመ
@@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ እሚንንን ያርብ
@aalaaalhalabi5606
@aalaaalhalabi5606 4 года назад
uhAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshsAdera berukiye tenshs chgrogn new eshi yekoyhubshshhhþtt hhhhh h þthhmmh ùhhhhuýýùu&--- ---76100932t1
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 3 года назад
እንኳን አደረሳችሁ አዲሡ አመት የሰላም የፍቅር የአድነት ያርግልን ሀገራችን ምህረቱን ያሰማልን የቤተሰቦቻችንን ቸር ወሬ የምንሰማበት ቀይ ይሁንላችሁ መልካም አዲስ አመት
@ilovemom-mf3rt
@ilovemom-mf3rt 5 лет назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@merimarli9026
@merimarli9026 5 лет назад
Eqan Abro Adrsen 🌻 🌻🕊️ ehite
@nelove7971
@nelove7971 5 лет назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ለ2012 አዲስ አመት አደረሳችሁ ባላችሁበት መልካም በአል አይይይይይ ደመረ ይህን አዲስ አመት ቤትህ ጎደሎ ሆኖ ልታከብር ነው ምናለ ሞት ባይኖር። ያስብላል ኡፍፍፍፍ
@geremewyirga5503
@geremewyirga5503 2 года назад
ደመረ ትክክለኛ የኢትዮጵያ ሁሌም ደስ የሚል የባህል ጫወታ አሳይቷል !!!
@nelove7971
@nelove7971 5 лет назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ለ2012 አዲስ አመት አደረሳችሁ ባላችሁበት መልካም በአል አይይይይይ ደመረ ይህን አዲስ አመት ቤትህ ጎደሎ ሆኖ ልታከብር ነው ምናለ ሞት ባይኖር ኡፍፍፍፍ
@የማርያምልጅስደተኛ
እፍፍፍፍፍ አቤቱ ፈጣሪ በስደት ላለነውም በያለንበት ደስታን ስጠን ጓደኞቼ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ከፋኝ የስደት አይኑ ይጥፋ
@ሰውሁን-ወ8ሸ
@ሰውሁን-ወ8ሸ 7 лет назад
ስለውነት እናት ና አባት ያላቹ እድለኛ ናቹ በተለይ በብአላት ቀን ትልቅ ድምቀት ናቸው መልካም አውዳመት ይሁንላቹ ኮመንታተሮች
@kidestgetachew-c5l
@kidestgetachew-c5l 17 дней назад
👌🤙👋💯🙏👊✊👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👨‍👦‍👦
@gentebaba4576
@gentebaba4576 5 лет назад
ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ በጭራሽ እንዳይከፋችሁ ውዶች በመዳም 🏠 ዘና ፈታ በሉ ፣🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 года назад
አይዞችሁ
@makiabissiniya409
@makiabissiniya409 3 года назад
ሁሌም የምደሰትበት ዘፈን በተለይ ደሞ ሁሌም በዲጄ ስራ ላይ እያለሁ የማይረሱኝ ገጠመኝ የሚያስታውሰኝ ይደገም አውዳመት 😘😘😘
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 26 дней назад
Enqutatash Kibirt Ethiopia One Ethiopia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.
@yeduhabesha
@yeduhabesha 7 лет назад
እኛ ሀበሾች እኮ ከአለም የሚለየን ምርጥና ውዱ ባህላችን ነው እንኳን ለ2010 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ስደተኞችን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ኢትዬጵያችነ ለዘላለም ትኑር 💓💓💓💓
@sitrajemale9649
@sitrajemale9649 2 года назад
Haha
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 4 года назад
ስዎደው ይሄን እንቁ ኢትዮጵያዊ አርቲስት እድሜህን ያርዝምልን ቅዱስ እግዚአብሔር
@fertunafertuna7857
@fertunafertuna7857 7 лет назад
ምናለ በዚ ሰአት ከቤተሰቦቼ ጋር ብሆን ውይይይይ ይሄ ስደት አለያየን እኮ ለማንኛውም እንኳን አደረሳቹ
@MeronMeri-un1zn
@MeronMeri-un1zn 4 месяца назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን በሰላም አደረሰቻቹ የሰላም የፍቅር ያንድነት ያድርግልን
@ወይዘሮሀናመኩሪያ
የእውነት በአል ሲመጣ እኮ ነው ሁሉም ስደተኛ ሀገሩን ሚናፍቀው እግዚአብሔር ለኛም አንድ ቀን ይሰበስበን ይሆናል እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ♥
@hawwahawwa6861
@hawwahawwa6861 7 лет назад
offfffffffffffffff ay sedete
@keyeyaabtolij3700
@keyeyaabtolij3700 7 лет назад
Seqa Kadhe Amen enakin abro adershin
@kibeamina8440
@kibeamina8440 6 лет назад
@@keyeyaabtolij3700 thinking
@gugu3076
@gugu3076 6 лет назад
ወይዘሮ ሀና መኩሪያ ምን አለበት በዚህ ስአትችከቤትስቦቸጋር ብሆን አላህ ሆይ ቀጣይ አመትበስላም ክስደየት መልስኝ እና እቤተስቦቸጋር እንድውጥስጣእልልልልልልልል
@beateng5447
@beateng5447 6 лет назад
እፍፍፍፍፍሃሰከሰ
@msamuel2857
@msamuel2857 2 года назад
What a song Deme! GOD bless ya my brother, a very great number . Stay safe.
@foe2615
@foe2615 7 лет назад
የዛሬ አመት ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ2ተ
Foe በጣም ይመቻል አሜን አሜን አሜን
@stoutbestkidst7308
@stoutbestkidst7308 5 лет назад
Amin
@tsgehaile2870
@tsgehaile2870 5 лет назад
አሜን
@Coco-uc2uz
@Coco-uc2uz 4 года назад
አሜን አሜን አንሜ
@aksfaoa756
@aksfaoa756 4 года назад
Ameen
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
100% Kibirt Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia traditional music Thank you.North Eeat west South Ethiopian Ethiopian I love all.
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 года назад
ደመርዬ ቆንጆ ሥራ ነው ተባረክ
@ሂወትሂወት-ዘ6ረ
@ሂወትሂወት-ዘ6ረ 4 года назад
እፍፍፍፍ አሁንስ አልቅሽ አልቅሽ አለኝ እዚህ ሙዚቃው እዚህ ኮሜንቶች አይዞን አንድቀን እኛም ከቤተሰቦቻችንጋእንገናኛለን
@ብዙአየሁበእናቴ
@ብዙአየሁበእናቴ 7 лет назад
ውፍፍፍፍ ምናለ በዚህ ሰሀት ከቤተሰቦቼ ጋር ብሆን እግዚአብሔር በሰላም ከስደት መልሶ በሀገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋር በዓልን ለማክበር ያብቃን እንኳን አደረሳቹ♥
@mitiyebongaliji141
@mitiyebongaliji141 7 лет назад
ብዙአየሁ በእናቴ Amen amen amen
@fatumafatuma7006
@fatumafatuma7006 7 лет назад
በጣም እንጂ
@fdghhhttdfgy9375
@fdghhhttdfgy9375 7 лет назад
ብዙአየሁ በእናቴ አይዞን ብዙ እህትዬ 1ቀን እንሆናለን
@wosigmelkamnw5691
@wosigmelkamnw5691 7 лет назад
ብዙአየሁ በእናቴ አዎ እህቴ መቼ ይሁን የናፍቁትንም ሁሉ አብረን ሆነን እንድንካፈል:እንኳን አደረሳቹ🌷🌷🌷
@ስላምየወሎልጅያውምየደሴ
አሜን አሜን አሜን ማር ፍጣሬ ቤተስቦቻችንን ስላም ያርግልን እኛንም ስላም ያርገን እና ለከርሞ ስው ይበለን እና ከስደት እግዚአብሔር በስላም መልሶን ከቤተስቦቻችን ጋር ለማክበር እግዚአብሔር ያብቃን !!!
@ህይወትየድንግልማርያምልጅ
እፍፍፍ እዴት ደስ ይላል እግዚያብሄር እኛንም ከሥደት በሠላም መልሶን ከቤተሰቦቻችን ጋር እደዚህ በደስታ እድናሳልፍ የእግዚያብሄር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
@ፍቅርነውጎዳናዬትግስትየማ
Yeshi Fiker hbr
@GirmayGedam5632
@GirmayGedam5632 6 лет назад
Amen Amen Amen! እንኾን ናብ ሓዱሽ ዓመት ብሰላም ኣብቕዓና ንኹሎም ኣመንቲ ኽርስትና ኤረትራን ኢትዮጵያን።
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Perfect Ethio kid Demer Leges.kibirt Ethiopia live all the time our mom Ethio.
@የሚመካብእግዝብሄርይመካየ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አር መቼ ነው አውዳ አመት ከቤተስቦቼ የማስልፍው አይ ስደት እጭ ደሞ ስሙኑን በለቅሶ ልሞት ነው ለመላው ተከታዮች እምነት ክርስትና እንኬን አደርስን አደርሳቹ
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 года назад
አይዞሸ
@ስደተኛዋአልማዝ
@ስደተኛዋአልማዝ 7 лет назад
ያምራል በርታ እንኳን አብሮ አደረሰን ለክርስቲያኖች በሙሉ.......
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia happy Easter.Thank you ❤️❤️❤️❤️🙏 Ethiopian.
@mohmadmmm2858
@mohmadmmm2858 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የሀገሬ ልጅች ተስፋ አትቁረጡይህቀንያልፋል
@RobelGashaw-kl5ki
@RobelGashaw-kl5ki 8 месяцев назад
ዘመንም የማይችል
@Eritrea-nx3yi
@Eritrea-nx3yi 4 месяца назад
ምርጥ ስራ❤❤❤
@ewnetayineger9852
@ewnetayineger9852 7 лет назад
ቆንጆ ዘፈን ቆንጆ አለባበስ። ነገር ግን ይህንን ቁምጣና ካንኒቴራ ባትጨምርበት ኖሮ የወጣለት ዘፈን ነበር። ቦታ አመረጣችሁም በጣም ቆንጆ ነበር። እራሴ በተሰቦች ውስጥ ያለሁ ነበር የመሰለኝ። እባካችሁ ይሕንን የቻይና ካኒቴራና ዥጉርጉ ጨርቅ አጨምሩብት።
@setayohucherenet3031
@setayohucherenet3031 6 лет назад
እንዴት ልብ እደሚያስተስት እናመሰግናለን !!!!!
@totohashem8787
@totohashem8787 7 лет назад
ደሜ ምርጥ ስራ ነው ! ብዙ አትጥፋ እምዳትረሳ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
I love it 4 corner Ethio Ethiopia music.
@ምህረትሀበሻ
@ምህረትሀበሻ 4 года назад
እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው በሰላም አድረሰን ግን ለምንድ ነው የበአል ሙዚቃ ስሰማ ውሰጤን ይከፉኛል ሀገሪን ናፈቄ
@ወይንዬየማርያምልጂእግዚአ
ውድ የኦርቶዷክስ እምነት ተከታይ በሙሉ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደርሳችሁ ♥በአሉ ♥የሰላም ♥የፍቅር ♥የደስታ ይሁንላችሁ አሜን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
ወይንዬ የማርያም ልጂ እግዚያብሄር ፍቅር ነው. amen amen
@እግዛብሄርፍቅርነዉእግዛብ
ወይንዬ የማርያም ልጂ እግዚያብሄር ፍቅር ነው አሜን፡አሜን፡አሜን
@ስላምየወሎልጅያውምየደሴ
እንኳን አብሮ አደርስን ማር አሜን አሜን አሜን
@esulbcell2926
@esulbcell2926 7 лет назад
ወይንዬ የማርያም ልጂ እግዚያብሄር ፍቅር ነው amin MariyamTtebkachhu
@asterassai9431
@asterassai9431 7 лет назад
ወይንዬ የማርያም ልጂ እግዚያብሄር ፍቅር ነው አሜን ❤አሜን❤አሜን❤ እኳን አብሮ አደረሰን
@Meary-qh5mu
@Meary-qh5mu 7 лет назад
እንኳን አደረሳቹ የሀገሬ ልጆች ሁላቹንም በስደት ያላቹ አይዟቹ አንድቀን ምኞታችን ተሳክቶ እኛም ከቤተሰቦቻችን ጋር እናከብረዋለን በያላቹበት መልካም በአል ይሁንላቹ
@ateneshaten1338
@ateneshaten1338 3 года назад
በጣም ነው የምወድክየእኔ ወንድም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ💋❤💙💜❤💙💜💕😍🇪🇹
@zalz6135
@zalz6135 7 лет назад
የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እካን አደረ ሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና ያድርግልን የአመት ሰው ይበለን እኛም አሜን ዋውው ደስ የሚል ዘፈን ነው በርታ
@hanihabeshawit3278
@hanihabeshawit3278 5 лет назад
በአገር ውስጥም በሀገር ውጭም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአልን እንደት አሳለፋችሁ እኔ መዳሜ ቤት ተደብሬ ዋልኩ እናንተስ
@EdlawitTesfahun-t6z
@EdlawitTesfahun-t6z Месяц назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@نيني-س9ث
@نيني-س9ث Год назад
መልካም አመትባል ይሁንላችሁ ውድ ኢትዮጲዎያን አመትባሉን የሰላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን አሜን ❤❤❤❤
@HgHg-jx5qe
@HgHg-jx5qe 6 лет назад
ደምየ ስወዲህ ምን ብየ ልግለፀው እዲሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ።
@hggenetu1120
@hggenetu1120 7 лет назад
very sweet. Thanks Demere and your Crew.
@ሄዋንየአርሤማባርያ
uff ስደት አይኑ ይጥፋ ,,,በሠላም ወደ ሀገራችን ያስገባን መልካም በአል
@አስቱየእናትዋልጅ
በጣም ደስ ኢላል እንካን አደረሣቹሁ መልካም በአል
@elsakiduschrstyyecushlegoc9551
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኩዋን አደረሳችሁ የድንግል ልጅ በየአላችሁበት ይጠብቃችሁ በአሉ የሠላም የፍቅር ይሁንላችሁ::
@Amentube1037
@Amentube1037 4 года назад
ለበዓል ሙዚቃ የተፈጠርክ ወኮ ነህ.!!!! ❤❤❤🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌷💐💐🌷🌷🌷💐🌹🌹🥀🌺🌺🌜🌸🍄🍄🍁🍂🍂
@ሸዋአማራአንድነትማህበር
ኢትዮጵያዊነቴ ለዘላለም ትኑር እሷን አጥቼ መኖር አልፈልግም በቃ በይቅርታ በፍቅር ለመኖር የኔየኔ ትተን በእኩልነት ማራመድ አለብን መተሳሰብ በመረዳዳት ስተትን በማረም እናቅና ምክሬነው
@sinboabdi3839
@sinboabdi3839 6 лет назад
Wooow demere Kenya bayye namati tola sirbi ke yero ayyana sirbuma ketu ayyana nati fakesa 😍😍😍😍😚😚😚💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏💪💪💪💪💪
@mafehawassa7456
@mafehawassa7456 7 лет назад
በዓልን ከቤተሠብ ጋር መሆን በጣም ያምራል ግን ቤተሰብ ለሆኑት ግን ከበዓል ትዝታነቱ በላይ የአዕምሮ ህመም ነው ሚሆነው መልካም የዘመን መለወጫ በዓል ይሁን በሰው ሀገር ላሉ፤በእስር ቤት ላሉ፤በሀገር ዳር ድንበር በመጠበቅ ላይ ለሚገኙ የሠራዊት አካላት፤በሆሲፒታል ለሚገኙ፤በጎዳና ለወደቁትና ለመቄዶኒያ የአረጋዊያን መጠለያናላሉትና መሰልሁሉ
@getnetalemu4427
@getnetalemu4427 2 года назад
Like like like. .Very good! !!
@zinashnigusee1947
@zinashnigusee1947 6 лет назад
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@meedalqassimi1452
@meedalqassimi1452 7 лет назад
ውፍ 😭😭😭 ሰደት ላይ መኖር ከጀመርኩ 10 አመት ሞላኝ ባአል በመጣ ቁጥ እንዴት እንደምረበሽ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ አድስ አመት አስባለው ፀልዩልኝ 😭😭😭
@elsaabraham185
@elsaabraham185 7 лет назад
meed alqassimi አረ ግቢ ወደ ሀገርሽ
@አባሩጫዬላተነዉኢሸአላህአ
meed alqassimi አይዞሽ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ አላህ
@asyaal4755
@asyaal4755 7 лет назад
እረ እህት ግቢ ውይ በጣም ቆየሽ ይብቃሽ እኔም 4 አመቴ ውይይይይይ እፍፍፍፍፍ በቃ ይበለን
@amad-rx2hu
@amad-rx2hu 7 лет назад
meed alqassimi እፍፍፍፍፍፍ ኔም 9 አመት ሆነኝ አይ ወይ አይሞላ። አይዞን አድቀን እግዚአብእሔር ጋር እገባለን
@aduuitaalamaqii830
@aduuitaalamaqii830 7 лет назад
meed alqassimi getaa yierdashi ihet
@geni.yedngllj1770
@geni.yedngllj1770 7 лет назад
በውጭም በሀገር ውሥጥት ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኳን አደረሳችሁ
@hiwotalemu4362
@hiwotalemu4362 7 лет назад
ገነት አለሙ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@monasalem9225
@monasalem9225 7 лет назад
Geni. yedngl lj 😶🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@zanaibmuhammad3060
@zanaibmuhammad3060 7 лет назад
Geni. yedngl lj ዥሽትድክይርልፕንሃብ
@zanaibmuhammad3060
@zanaibmuhammad3060 7 лет назад
Mona Salem ።
@fayysetachome4770
@fayysetachome4770 6 лет назад
Geni. yedngl lj addd
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Ethio's beautiful Ethiopa Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia I love you everyone ❤️❤️❤️❤️🙏 Ethiopian artist.
@SmilingAgilityPuppy-ju5sd
@SmilingAgilityPuppy-ju5sd 4 месяца назад
☺️☺️😉LOVE YOU AMUSEK
@abebechsolo5988
@abebechsolo5988 8 месяцев назад
አሜን አሜን 👏👏👏👏❤❤❤❤
@tigistmekonne6379
@tigistmekonne6379 6 лет назад
እፍፍፍፍፍፍፍ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በስደትትትትትትትት ግን ይመስገን
@bitwichmm2234
@bitwichmm2234 6 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ የደስታ የፍቅር የአንድነት በአል ይሁንልን በስደት ላይ በአል በትዝታ ለምነሰልፍ ደሞ በሰለም ወደ ሀገረችን አብቅቶን ከቤተሰብጋር ለመሰለፍ ያብቃን በአል በስደት በትዝታነው ያምነሰልፈው
@ewnetayineger9852
@ewnetayineger9852 7 лет назад
በተለይ ይህንን ቁምጣና ካኒቴራ ባትጨምሩበት በጣም ጣእም ያለው ዘፈን ነበር። ቁምጣውንና ካኒቴሬውን ስትጨምሩበት የዘፈኑን ማማር ድምጥማጡን ያጠፋዋል።።
@SalamSalam-cn4iw
@SalamSalam-cn4iw 7 лет назад
enkan aderesachu 💞💞💞💞
@aleminykgojamoneloveethio4654
@aleminykgojamoneloveethio4654 6 лет назад
wow very nice
@maryamaatayeejimaa3614
@maryamaatayeejimaa3614 7 лет назад
wwwwwwbatamii yamiralii Adis bahalii damaree katilibatii
@hsgghs6270
@hsgghs6270 5 лет назад
የሀገሬ ህዝቦች እንኳን አደረሳችሁ ለኔም ፈጣሪ በሰላም ለሀገሬ እብቅቶኝ በአልን ለማክበር ያብቃኝ ሀገሬን ሰላም ያድርግልኝ በቅድሚያ እሷ ሰላም ስትሆንልኝ ሁሉን ማድረግ እችላለሁና
@patrickjane7282
@patrickjane7282 7 лет назад
I love the people Ethiopia espicaly the Amhara people...
@badhasa431
@badhasa431 4 года назад
Keep your bullshit tribalism. By the way the guy is not amhara
@gashungusu1323
@gashungusu1323 2 года назад
እንኳን ኣደረሠህ ደመረዬ
@gentaimiro4671
@gentaimiro4671 7 лет назад
እንኳን እናቴ ሞታ ድሮም አልቅስ አልቅስ ይለኛል አለ የሀገሬ ሰው ሁሌም በበአል ግዜ መርዶ የሰማሁ ያህል ዉስጤ ይረበሻል
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 5 лет назад
ayethoshi yen konj
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
አይዞሽ ማማዬ
@solafomar6497
@solafomar6497 7 лет назад
መልካም የፋሲካ በዓል በውጭም በሀገርም ያላችሁ በዓሉን የሰላም የጤና ያርግልን
@selamnegashselamnegash4852
@selamnegashselamnegash4852 7 лет назад
solaf omar amen
@ayelechmekuria3015
@ayelechmekuria3015 7 лет назад
በመላዉ ዓለም ያላቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሀነ ተንሳኤው በሰላም አደረሳቹ
@TAY-fs7om
@TAY-fs7om 6 лет назад
I just miss Home too much
@loulouloulou2414
@loulouloulou2414 5 лет назад
Fs
@masikonjo7305
@masikonjo7305 7 лет назад
ደስ ይላል አውዳመት ለታደሉት ለኔ ሳይሆን ጨቅጫቃ ባል ነበረኝ አሁን ስደት ገላገለኝ እንካን አደረሳቹ ያገሬ የተዋልዶ ልጆች
@mohosman8202
@mohosman8202 7 лет назад
All love from Sudan
@serkysrrkyserky9452
@serkysrrkyserky9452 2 года назад
መልካም ብዓል ለሁላችሁም
@lula4339
@lula4339 4 года назад
አመት በዓል እንደዚህ ሲከበር ደስ ይላል።
@yeshawalijneng9324
@yeshawalijneng9324 7 лет назад
Waa wuu baayee namatii Tolaa damara koo galatoomii waqayyoo siinna jirachisuu hundakeessaan barra barran waal birraa holchee nuwwa bulchuu biyyaa keenyaa nagga nuuf yaatasissuu obollessaa koo
@AdeyZerihun
@AdeyZerihun 17 дней назад
Happy new year ❤❤❤❤❤
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ወይይይ ደሜ ስወድህ ከምር አቤት ድምፅህ👉💚💛❤
@keyeyaabtolij3700
@keyeyaabtolij3700 7 лет назад
Enkan adershchu uuuuuffffff andeti ykefl bewnti Btam new yakefgn gin machi new moltlgn hulu bhagery yamshelfw weyn
@belayassefa4740
@belayassefa4740 7 лет назад
አንድ ቀን ይሳካል አይዞሽ ..... እንኳን አደረሰን።
@SaraSara-hh3gi
@SaraSara-hh3gi 7 лет назад
ለክርስት እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላ ም አደረሳችሁ
@kacey_playz3302
@kacey_playz3302 5 лет назад
Great song it is unparalleled
@asyaal4755
@asyaal4755 7 лет назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ አሁንስ መቼ ነው ከቤተስብ ጋር በአል የማከብረው ውይ ስደት አሁንስ እረ በቃ በለን
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Sorry I just cry sadnles Thank you Mimi Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia.
@ልጄላንተነውየምዴክምስሞኦ
እፍፍፍፍፍ እስተመ ስዴት. እረ በቃ በለን አገራችን. እኛም ወግ ዴርሶን ብአልን. እቤተሰብ እናክብር. ሁሌየ ልቅሶ
@bircruz555
@bircruz555 7 лет назад
ጎዴሬ ምን ማለት ነው
@ልጄላንተነውየምዴክምስሞኦ
ምን ማለት ይመሰላል ጎንዴሬዋ ለማለት ነበር በስተት ሆነጂ
@leyan872
@leyan872 7 лет назад
እንደትእኮ እንደምወድህ!! ለሁሉም የክርስትናሀይማኖት ተከታይጓደኞቸ እንኳንአደረሳችሁ
@yim416
@yim416 6 лет назад
I like it!! sensational music
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Kibirt Ethiopia wibit Ethiopia we love you all the time One Big Ethioia thank you.blanketsh Green Yellow and Red flag Ethiopia Original Lezelam Nurie.
@febenibaba3271
@febenibaba3271 7 лет назад
እንኳን ለፋሲጋ በአል አደረሳችሁ ውድ የአገሬ ልጅች መልካም በአል
@cimnatlbcimnatlb6988
@cimnatlbcimnatlb6988 5 лет назад
Waw merx zefay merx zefen selamashu yebeza yagere legosh ulu 💙 💛 ❤ Amsegenalew
@sarahtaklay6122
@sarahtaklay6122 7 лет назад
እፍፍፍፍ እፍፍፍፍ ስደት ኣይኒ ይጥፋ ደስ ስተሉ ማሮች እኛም ለ ሀገርችን ይብቃን እህት ውንድምች
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
I am fine.I am comfortable about Ethiopian music Thank you.
@zemenufentahun3072
@zemenufentahun3072 2 года назад
አይ ኢትዮጵያ, የሆነ በቃል የማይገለፅ ነገር እኮ ነው ያለሽ
@ቤቲወሎየዋየእማናፍቂ
ምናለበት በዚህን ስአት ከቤተስብ ጋ ብሆን ስደት የስራህን😭😭😭😭😭
@anchuanchu3648
@anchuanchu3648 5 лет назад
Betam des yil neber gin chigirachin hager bet sinihon Areb hager yamirenal min enidedegemubin alawukim
@patrickjane7282
@patrickjane7282 7 лет назад
Good to Ethiopian every thing diffrent, and every thing Orginal !!!!! One of the Great Nation In the World.
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
አሜን፡ተባረኩ፡፡እሰይ፡እንኳን፡አደረሰን፡
@ሸዋአማራአንድነትማህበር
መልካም ኢድ ለሙስሊሞች ወገኖቻችን
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Wibit Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia we love you all the time nobody right separate Ethiopia noway Iposibile North East West South Ethiopian keep our mom Ethio Ethiopia.
@mesk6380
@mesk6380 7 лет назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
Далее