Тёмный

Derso mels timket የደርሶ መልስ ድራማ ልዩ የጥምቀት በዓል ዝግጅት 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 91   
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 лет назад
ወይ ድምፅና መልክ ልዩነት
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 лет назад
ደርሶ መልስ አባላት በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል 💚💛❤
@በፅናትነብዩ
@በፅናትነብዩ 5 лет назад
ውይ ስወዳችሁ በጣምምም
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን እንደዳችሁላን መልካም በአል ለሁላችንም አሜን!!!
@abe7478
@abe7478 5 лет назад
ምንድን ነው ተዋድደን ብላችሁ ተንዛዛችሁ አረ ወድያ ሳትጨርሱ መመሰጋገን
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
እኔ ይህን ስራ በህይወቴ ብሰራ ደስተኛ የምሆን ይመስለኛል ደስ ይላል።
@eeoj4141
@eeoj4141 5 лет назад
እንኳን ለብራነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን ።እረ ቶሉ ኑ እንዳንረሳሳ
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 лет назад
Endie ድራማውን ተዋችሁት
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 лет назад
ይህ ድራማ እያየሁትም አይገባኝም ነበር ጭራሽ ጠፍቶብኛል
@አላህሆይእውቀትጨምር-ፀ2ሠ
ክርስቲዬ በጣም ነው ምወድሽ ሰላምሽን ያብዛልኝ የደስደስሽ ያምራል የኔ ቆጆ
@የጨርቆሷ31ቀበሌ
@የጨርቆሷ31ቀበሌ 5 лет назад
ማርያምን እኔ በበኩሌ የድራማውን ታሪክ ረስቼዋለው 3 ወር ሰርታቹ 3 ወር ነው እንዴ የምታርፉት? የናንተን በሳምንት አንዴ 30 ደቂቃ የማትሞላ ድራማ ከማየት ቃና ላይ የቱርክ ፊልም መከታተል ይሻላል አይ የኢትዮጵያ ድራማ👎👎👎
@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው
ኧረ እኔም እንዳቺ እረስቼዋለው አነሱ እራሱ እረስተውታል መሰለኝ 😂😂😂😂
@የጨርቆሷ31ቀበሌ
@የጨርቆሷ31ቀበሌ 5 лет назад
@@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው እውነትሽን ነው እነሱ እራሱ ረስተውታል ማርያምን እርር ነው ያረጉኝ
@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው
@@የጨርቆሷ31ቀበሌ ኧረ እኔም ጌታን ሁሉ የሚያሳዩ ይመስለኝ ነበር እንደዚህ የተንዛዛ ድራማ አይቼ አላውቅም ለስሙ ደና ሰው የሞላበት ነበር ቲሽ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 лет назад
@@የጨርቆሷ31ቀበሌ ትክክል ብለዋል እህቴ
@fikireskmekabra9427
@fikireskmekabra9427 5 лет назад
Yet dersan nebra!!!!
@rozamulugata4326
@rozamulugata4326 5 лет назад
እኔ የመሳይ አድናቂ ነኝ እባካችው ልቀቁት
@kiddytube5394
@kiddytube5394 5 лет назад
ሁላቹንም በጣም ነው የምወዳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ግን በጣም ጠፍታችኋል ደርሶ መልሶች
@sisusisu8964
@sisusisu8964 5 лет назад
Megemarya enkwan adersahu Era nu nu benatahu tew gn pls
@ሶልያናነይእመቤቴነይ
እውነት ነው መናዬ (ፍረዬ )አንች ባትኖሪበት በጣም እወድሻለሁ
@tsionedie181
@tsionedie181 5 лет назад
Abo asetelachu betam endey meche new yemetejemerut yemen programme mabezat new
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘
@hiymanot9062
@hiymanot9062 5 лет назад
ደርሶ መልስ ናፈቀን እኮ
@haliluya2008
@haliluya2008 5 лет назад
Betam new midebrew eskemeche entebkachu
@ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱአደረሣችሁአደረሠን
@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው
አሁንስ እጅ እጅ አላችሁችን ሆ ምነው አንጋፋ አርቲስት ስላሉበት ነበር በጉጉት ስንጠብቅ የነበረው አሁን ግን አረስተናችኋል እናተን ከመለማመጥ ጂጂ እና ዩኒ ሲሰዳደቡ ማየት ይሻላል።
@noofacool8614
@noofacool8614 5 лет назад
ክክክክክ እኮ
@rozamulugata4326
@rozamulugata4326 5 лет назад
Kkkkk
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
ክክክክ
@ghillipeter4318
@ghillipeter4318 5 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ ምነዉ ጠፋችሁ
@bintislam6139
@bintislam6139 5 лет назад
ጀምሩ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ወይኔ ይሄንን ልጂ ስወደው
@mememem3737
@mememem3737 5 лет назад
❤❤❤👌👌👍
@ጥቁርሰው-ተ8ኘ
@ጥቁርሰው-ተ8ኘ 5 лет назад
ታሪኩን እረስቼው ነበር ከመቆየታቹ የተነሳ😘😘እንኳን አደረሳቹ በርቱ
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 5 лет назад
እኔ ፍሥሀን በጣም ነው የወደድኩለት ትወናውን
@tsedeytj4431
@tsedeytj4431 5 лет назад
Ride 👍👌😍
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
ኧረ ባካችሁ ኑልን. ታርኩን እርሳነው እኮ 😝😜😝
@adeytv2197
@adeytv2197 5 лет назад
የበአል ጨዋታዎች #1 ጉንጩ ወደ ውስጥ በጣም የሰረጎደ ታማሚ ሆስፒታል ይሄድና... #ታማሚ: ዶክተር ጉንጬ እንደ ድሮው እንዲሆንልኝ እፈልጋለሁ! #ዶክተር: ምን ሆነክ ነው እንዲህ የሆንከው? #ታማሚ: ላለፉት 20 አመታት ሲጋራ አጭሻለሁ! #ዶክተር: ምን ችግር አለ ታዲያ! በቃ ለሚቀጥሉት 20 አመታት ጥሩንባ ንፋበት #2 #ተሳፋሪ: ጫፍ ወራጅ አለ! ኧረ ወራጅ... #ረዳት: ኧረ ሼባው ተረጋጉ! እስኪ አንዴ ቦታ ይያዝ #ተሳፋሪ: አንተ መሀይም! እንደ አዋቂ ያደርግሃል ልበል? ይሄኔ እኮ 3ኛ ክፍል አልደረስክም! #ረዳት: አይ ጋሼ ፥ ድንጋይ ለመጫን እኮ እስከ 2ኛ ክፍል መማር በቂ ነው! #3 ፍቅረኛህን ጓደኛህ ቤት ይዘሃት ሄደክ ውሻው ካልጮኸባት... መጥፎ ዜና አለኝ ጀለሴ! በቃ ተበልተሃል ፥ ውሻው ለምዳቷል ባልዬውን “ሚስትህን ለምን ፈታሃት?” ብለው ሲጠይቁት “ጫት ቤት - ለጫት ቤት እየዞረች አስቸግራኝ ነው!” “እዛ ምን ትሰራለች?” ሲሉት “ነገሩማ እኔን ፍለጋ ነው!” #4 አንድ የስጋ ቤት ሻጭ በጣም የሚጠላው ነገረኛ ሰውዬ ስጋ ሊገዛው ይመጣና... “እስኪ ለውሻ የሚሆን ስጋ ስጠኝ!” ሲለው ሻጩ ቀበል አደረገና “ወደቤት የሚሄድ ነው ወይስ እዚህ የምትበላው?” #5 ገና ካሁኑ ለፈለጣ ልታመቻቸኝ... በቁም ነገር ደውላ📱 "ውዴ ለገና🎄 ምን አይነት ስጦታ ነው የምትሰጠኝ ?" አላለችም። "ውዴ ይሄ የጌታ ልደት እንጂ ያንቺ አይደለም" 🎄 ከተመቻቹ ፎቶየን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ህይዎትን የሚያጣፍጡ ቁም ነገሮችና ምክሮች ተቀምመው ቀረበዋል ሰላም ይብዛላቹ
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 лет назад
ሁለተኛው አባባል እጅግ ደንቆኛል!! በርታ/ቺ!!
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
Good Job konjit.... ለመጀመሪያ ግዜ እስከመጨረሻ አነበብኩልሽ.... Very Funny. ያንቺ ውጤት ነውስ repost ነው?
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 5 лет назад
እኔም 2ተኛው ቀልድ ተመችቶኛል እህት
@denbans167
@denbans167 5 лет назад
er dramahun mech new yemitlekut?
@elshaday5662
@elshaday5662 5 лет назад
እማዋይሽ ድምፅሽን ስወድልሽ
@አቅምስጠኝናአብዝቼልገዛህ
ወሎ የቆንጆዎች
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 5 лет назад
Echi ahuns beza mtmelesu kehone tolo temelesu 👀👀👀
@samri1215
@samri1215 5 лет назад
Kana le zelalam ynur Hahaha yemaykuwaret tarik yasayenal
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 лет назад
Gin yemir sitdebiru yihen yakil gize refit ufffffffff
@aoun8429
@aoun8429 5 лет назад
አረጀምሩልን ኡኡኡኡ እንዴ ፌኒትዬ ውብ ናት በፈጣሪ ቤዚም ሁላችሁም ኧረ መቼ ነው ምጀምሩት
@azizaahmed3091
@azizaahmed3091 5 лет назад
Ataferum enda enante seasetelu eski kezemen temaru
@sabontuuaggarosabontuuagga1699
@sabontuuaggarosabontuuagga1699 4 года назад
😂😂😂🙄🙄🙄
@henokhabte2792
@henokhabte2792 5 лет назад
deramawen tewachut waye?
@helenmokonen551
@helenmokonen551 5 лет назад
Ere enante zem senel enantem tefet beka meche new yemetemetut asawekun betam yedeberal Ye Ethiopia deramawoch lela ager eko beyekenu new enante demo besamen 1 yetefa Omg
@Hanna-gg6zf
@Hanna-gg6zf 5 лет назад
Endie endenante aynet ayiche alakim makom yishalal dedeboch
@fikireskmekabra9427
@fikireskmekabra9427 5 лет назад
Eni melawe Germachwe si melse becha nache metsru endi ,,,,, kaltmlsa chaweeee atserom
@loevloev822
@loevloev822 5 лет назад
Swedaehu😘😍😘😍😍😍🤗💘💘💘💘👈
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 5 лет назад
በጣም ስትገርሙ እናተ በጣም አበዛችሁት ወይ አቆርጡት በጣም አበዛችሁት
@ramziramzi7715
@ramziramzi7715 5 лет назад
3 ወር ተሰርቶ 3 ወር እረፍት አረ ተዉ ድራማውን ትታቹ በአል ማክበር ሆነ እንዴ ስታቹ አረ ተናፍቃቹሀል ኑ
@samiabrha1219
@samiabrha1219 5 лет назад
enate let behonachewu kuter bzu drama eyewota newu break betam beza
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 5 лет назад
ኮተታሞች 3 ወር ሰርታችሁ 4 ወር ትቆያላችሁ ካልቻላችሁ ተውት ያደለው ስንተረ ይሰራል እናንተ በሳምንት አንዴ ለሚቀርብ ድራማችሁ ትጠበርራላችሁ
@jonaafro5147
@jonaafro5147 5 лет назад
Mnshe new eskezih ereft
@etsepatoseteffri2480
@etsepatoseteffri2480 5 лет назад
Betam betame telalek Artistoch yalubet drama new gen they r not organized. they can do better than zs ...akeme yalachew acteroch nachew almost everybody
@halimakadiro4310
@halimakadiro4310 5 лет назад
Ayidabirachum latamlkchm xur alow
@alemtesfayeh3936
@alemtesfayeh3936 5 лет назад
Ara jameruln Abazachut batam tagetahwal
@mitaababa1487
@mitaababa1487 5 лет назад
ስትመለሱ ከክፍል አንድ ጀመሩ ምክንያቱም እረስተነዋል፡ስለምን እደሆነ የኛ ሀገር ፊልም ሁሌ ወደ ሆላ የሚቀረው እንዲ ስለምታዝጉ ነው ሆሊውድ ቦሌድ ምናምን የሚባል ነገር እያማራቹ ይቀራል በዚ ስራቹ
@አዛሄልአዛሄልእግዚያብሄር
ምትገርሙናችሁ ከዚህ ቡሀላ ብትመጡም እንኳን ያለፈውን ማስታወስ የምችል አይመስለኝም አይደብራችሁም 1አመታችሁ ልትመጡ ነው
@bayushmelaku9597
@bayushmelaku9597 5 лет назад
ለምን አቆማችሁት
@እስኩየእማልጅ
@እስኩየእማልጅ 5 лет назад
በጣም አላገጣቹ ሰው እንደሚሰለቸው እወቁ እንጂ
@እማዬብሌኔነሽለኔ
እናንየ ደግሞ ምንሸ ነው ድራማውንኮ ተኛችሁበት😞😊😊ሞጋቾች ሲያቃጥሉኝ ዋሉ ባንድ ርዕስ 3 ወር ተኝተው ዛሬ ምዕራፍ ሰባት ተጠናቀቀ ብለው አይ ደራሲዎች ድንቄም ደራሲ 😏😏
@tigistayenew6115
@tigistayenew6115 5 лет назад
ኤጭ እኔ ዲማ ድራማ መስሎኝ እኮነው
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 лет назад
ስትወደዱ ግዜ አበዛችሁት አሁንስ እየረሳናችሁ ነው 🙄
@sistereden6354
@sistereden6354 5 лет назад
አይደብራችሁም እንዴ ድራማውን እኮ ረሳነው ደሞም በቃና ትማረራላችሁ የማትጨርሱትን እየጀመራችሁ
@adisstesfa1155
@adisstesfa1155 5 лет назад
ድራማውን ስሙን ቀይሩት ታይቶ ጥፍት በሉት shame on you
@ሀሲናሙሀመድ
@ሀሲናሙሀመድ 5 лет назад
*ጥምቀት ገና ምናምን ሆነ እዴ የድራማው ርእስ ኤጭ *
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ምንም እርስቸዋለሁ ግራ አታጋቡኝ
@aminatjemal2974
@aminatjemal2974 4 года назад
አይ መሳይ ክክክክክክ አንተ ቀዢቃዣ
@አላህሆይእውቀትጨምር-ፀ2ሠ
ኤጭ እናተ ደሞ አበዛቹት ምነው ቲኒሽ ክፍል ሰርታቹ ድምጥማጣቹ ጠፋ ኧረ ይደብራል ምን ሆነህ ነው አሌክስ ጥሩ ሰው አልነበርክ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ6ከ
ድራማውኮ ተረስቷል ከደርሶ መልስ ድራማ እያላችሁ ለበአል ብቻ ብቅ? ኤጭ እሺ ድራማው የታለ?
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
ራስመሳሞች ለካ ጌጃ ናቸው እንደዚ.... Wow... no lighting... Shaky camera.... Recorded with a phone? ቢቀርስ..... እንኩአን አደረሳችሁ !
@Dev-qz9sq
@Dev-qz9sq 5 лет назад
Abo dramawn lkekuln
@tewedajtube9497
@tewedajtube9497 5 лет назад
😂😂😂😂 ኡኡኡቴ ድራማው እናንተ ለስሙ ታዋቂ ሰዎች ኣሉበት ግን እኔን የሚገርመኝ በኣስር ፓርት ሲዝን ብሬክ ውይይት ጂኒቁልቋል ስትሉ ቱሪናፋ ሁላ👹
@speedcall2473
@speedcall2473 5 лет назад
በጣም ይደብራል ምንድነው 20 ክፍል ሰርቶ መዛዛት ገና ጥምቀት ከዛ ጠብቀየ ፋሲካን አክብረው ነው የሚጀምሩ የኢቶቢያ ድራማ ሰለቸኝ የሚጀምር እንጅ የሚጨርስ የለም ውይ ምርር!!!
@adeytv2197
@adeytv2197 5 лет назад
አሁን ሁሉም ነገር እየተረሳ ነው በጣም አስጠበቃችሁን ወይ ትራስ እንስጣችሁ እንዴ
@طلال305-ف2ظ
@طلال305-ف2ظ 5 лет назад
አቦ ጀምሩታ ወሬ አበዛችሁ
@samerazayna3717
@samerazayna3717 5 лет назад
ኤጭ 😠
@siszawde9077
@siszawde9077 5 лет назад
እማዋይሽ ድምፅ እና እሷን ሳያት ልዩነት
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 5 лет назад
Abezachut beka bezaw tefu latechresut atejmrut ahun mechawcha adergachun eko
@ramitemesgen4404
@ramitemesgen4404 5 лет назад
Zimbilo mindinew hule be bahal bicha lay memtat lemin ati lekum
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
የቢራ ኩባኒያዎች ብር ሚሰጡት ለ ዓመት ባዓል ብቻ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ....
@wintagatesh3602
@wintagatesh3602 5 лет назад
ጀምሩ ድራማ ውን ካላስ
@semirkeder4604
@semirkeder4604 5 лет назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አመቱን ሙሉ የሚከበረውን በሀል አክብራቹ ለመጀመር አስባቹ ነው ለበዓል ብቻ ብቅ የምትሉት
Далее
How to Be a Good Muslim Mom - 3 Top Tips
18:12
Просмотров 7 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 399 тыс.