Тёмный

Derso Mels TV series Drama: Episode 29 ደርሶ መልስ ክፍል 29 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 170 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 384   
@tigist3498
@tigist3498 5 лет назад
እስኪ እንደኔ የደርሶ መልስ አድናቂ በተለይ ሶፊ ቤዚ እና አመትባል liki please
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
ማነው 💔ዘመኖችን 💔እንደኔ የናፈቀ
@urur7735
@urur7735 5 лет назад
እኔ ማሬ
@heymiheymi6082
@heymiheymi6082 5 лет назад
ውይ እኔ ነገ ይጀምራል
@habibabahrain592
@habibabahrain592 5 лет назад
ዛሬይለቀቃል ማማየ አይዞን
@semulove9942
@semulove9942 5 лет назад
እኔ
@helinakebede848
@helinakebede848 5 лет назад
AYEDERARESUM DERSO MELSE NO 1
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 лет назад
እንደው መቸ ይሆን የዚህ ቤተሰብና የኢትዮጱያ ጣጣ የሚያበቃው!!😏
@meronbhru4281
@meronbhru4281 5 лет назад
kkkkkkkkkkkkk አንድ ቀን
@babidani4765
@babidani4765 5 лет назад
😀one day
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 лет назад
@@meronbhru4281 አሜን ይሁን!!
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 лет назад
@@babidani4765 Amen Brother!!
@yadenetariku3124
@yadenetariku3124 5 лет назад
Fetri jawarn ena meslochini satefln egizabher Ethiopia midir zernoch yatfle
@khyria1890
@khyria1890 5 лет назад
ሶፎኒያስ ናፍቆኝ ነበር ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@serguteselassiekebebushelw7559
እንኳን ደህና መጣችሁ፤ በምጠብቀው ልክ ትቀጥላላችሁ ብዬ አስባለሁኝ። መልካም የሥራ ጊዜ። እንዲህ ጓጉቼ የጠበቅኩት አስደናቂ ፊልም የለም። ረቂቅ ነው። በርቱ።
@EthioNas
@EthioNas 5 лет назад
*ግን ከመቆያታቹህ የተነሳ ታሪኩን ረስቼዋለው የሚስታውስ አለ*
@ራቢሰእድኒ
@ራቢሰእድኒ 5 лет назад
የምየሰወታውስህ ሰው እኔ አለው እህ ብለህ ስማ የዶሮ መሽን ወይ ፋይ ታሪጎ ታብሎ የቆማው ከከከከከከከከከከለከ
@ashrekaseid6415
@ashrekaseid6415 5 лет назад
Hhhh ya allah asakshign tariku tenzaza
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 лет назад
ያዝ ለቀቅ
@ስደተኛነኝለሀገሩእን-የ6ኰ
ክክክክክክክጅክክክ
@Mekdubye
@Mekdubye 5 лет назад
wollo tube እረ እኔ ምን ላይ እንዳቆሙ ግራ ገብቶኝ part 28 ላይ ነው
@enumelese3036
@enumelese3036 5 лет назад
በእውነቱ እንኳን በሰላም መጣቹ ኡፍፍፍ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 лет назад
Enkuwan selam metachihu siwodachihu
@EthioNas
@EthioNas 5 лет назад
የዚህ ቪድዮ ኢዲተር አንዴት ነው የሰራው 7ተኛ ደቂቃ ላይ ድምፁ ለምን አልገባም ነው እንደኔ ገረፍ ገረፍ እየደረጋችሁ ነው ኢዲት የምታደርጉት😀
@miituudagmawit8531
@miituudagmawit8531 5 лет назад
Wow Betame Arif Yeune Derama New Gene kefele 30 tulo bederese arif new
@mesetwetatelwe7340
@mesetwetatelwe7340 5 лет назад
wowww yimechachu
@birtukan2970
@birtukan2970 5 лет назад
#WOW. እንኳን በደህና መጣችሁ♥ምርጦች
@demsewtsega5187
@demsewtsega5187 5 лет назад
ሚዛን 34
@rahmaoumar1030
@rahmaoumar1030 5 лет назад
የእውነት ይህ ድራማ ልብ እሚነካ ድራማ ነው ለገባው ስው ልብ ይበል ትልቅ መልእክት አለው ልቤ ተነክቶ አልቅሽ እማየው ነው
@mitaababa1487
@mitaababa1487 5 лет назад
ምን የሚያስለቅስ ነገር አለው ሀገር የሚያስለቅስ ነገር አለኝ ላበድርሽ ማልቀስ ከፈለግሽ
@borntodie6459
@borntodie6459 5 лет назад
ክክክክክክ ምኑ ነው የሚያስለቅሰው
@aalammahdi8601
@aalammahdi8601 4 года назад
እኔስ ኢሄ ፍልም ሶፊ ስላለበት ነዉ ደስብሎኝ የማየዉ ቤዛም ዉድድድድድድ ነዉ ማረጋቹ
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 лет назад
ደርሶ መልሶች በፍቅር ነው የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ድራማ ነው
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 5 лет назад
ማነዉደኔ፡ደርሶ፡መልሶችን፡የሚወድ።
@sisusisu8964
@sisusisu8964 5 лет назад
Well come 😍
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 5 лет назад
ግርምየ ይሙት ስወዳችሁ በተለይ የግርምየን ቤተሰብ 😍
@asnakumesganaw2057
@asnakumesganaw2057 5 лет назад
Wow well came tenafkachuk neber
@andnet2276
@andnet2276 5 лет назад
*ቤዛ እና ሶፈንያስ ስወዳቸው👍*
@ayalneshtegegn8788
@ayalneshtegegn8788 5 лет назад
እኔም !!!!
@borntodie6459
@borntodie6459 5 лет назад
እንኴን ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ አለ ያገሬ ሰው ሲተረትር እንኳን ጠፍታችሁ መታችሁ እያየውትም ገብቶኝ አያውቅም
@messidia8350
@messidia8350 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ መልካም ስራ እንጠብቃለን
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
#በእውነቱ እንኳን #በሰላም መጣችሁ #ኡፍፍፍ በጉጉት #ስጠብቃችሁ ነበር
@مناليأحوشي
@مناليأحوشي 5 лет назад
ውይ ደርሶ መልሶች መጣችሁ እውነት ለመናገር እኔ መጨረሻ ምን ብላችሁ እንዳቆማችሁም እረስቸውለሁ ፍልም እራስ ግራ ነው ሚአጋባ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 лет назад
እንኳን ደርሳችሁ መጣችሁ እኔ እምላችሁ ግን የእንጅነር ስመኘው በቀለ ጉዳይ ምንም ፍትህ የለም ማለት ነው?
@leylaa7238
@leylaa7238 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹሁ አቤት ስወደው ይሄን ድራማ
@naysfood9840
@naysfood9840 5 лет назад
ወይኔ በጉጉት ስጠብቃቹ ስጠብቃቹ ቆይቼ ምነው ታዲያ ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ብቅ አላቹ እባካቹ ስጠፉም ንገሩን
@እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ
እኔ አላምንም መጣችሁ😌እንኳን ደህና መጣችሁ ስለመጣችሁ ደስስስ ብሎኛል እናመሰግናለን😘😘💖
@berhannega9743
@berhannega9743 5 лет назад
ከተለቀቁት ድራማዎች ሁሉ የበለጠ ድራማና ምርጥ ተዋናዮች !! በርቱ !!! ደራሲዋን በይበልጥ አደንቃለሁ!!!
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ጥሩ ብስል ያለ ድራማ
@CLoud-uq4qm
@CLoud-uq4qm 3 года назад
ዋዉ
@saratadesetadese7740
@saratadesetadese7740 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ስለተመለሳችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቱልን ።
@የዉብዳርአስፋ
@የዉብዳርአስፋ 5 лет назад
ዋው እንኮን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር
@ትግራይዓለመይ-ጰ6ዸ
Wawwwww ara enkan basalam matachu
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 5 лет назад
Welcome derso mlesohe dram
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 лет назад
ዋውው መጣችሁ ወይል
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደርሶ መልሶች ውይ ተናፍቃችኋል እሽ ማን ነው እንደ እኔ የሚወደው ይሄን ድራማ
@እንዴትልርሳው
@እንዴትልርሳው 5 лет назад
ምንም አልገባኝም ቆይ ፌኔት ባለፈው ወድቃ አልነበር ሶፎንያስ ከመቼው ስራ ያዘ ግራ የተጋባ
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 5 лет назад
እንዴት ልርሳው እኔ እራሱ አልፎኝ ነው እንዴ እያልኩ ነበር ይገርማል
@sadabintislamsada5831
@sadabintislamsada5831 5 лет назад
እንዴት ልርሳው isu new iko 28 kifil yetale
@እንዴትልርሳው
@እንዴትልርሳው 5 лет назад
@@sadabintislamsada5831 አዲስ ነው የጀመሩት ግን በጣም ነው የዘለሉት
@ፍቅርአያረጂምT
@ፍቅርአያረጂምT 5 лет назад
ፌኔት ታግታነበር ባለፈአወ🤔
@mesi5687
@mesi5687 5 лет назад
ልክ ነሽ ግራ የገባቸው ናቸው አቦ
@aberuaberumulatu2522
@aberuaberumulatu2522 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደርሶ መልሶች ምስኪን ውይ ጭካኔ ወረዱበት ምን አይነት ድርጅት ነው
@hagarenafaqanyggb5946
@hagarenafaqanyggb5946 5 лет назад
Wayii darsomalsoc sofii adinaqih nangii hulacum gobazoi nacihu gin macarashaw min yihon
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 5 лет назад
እንደና መጣቹህ ኮመቶችየ ነገኮ ዘመን ይጀምራል አልናፈቃቹህም
@ወለተማርያምወይንሽት
በጣም ዘመኖች በአይኔ ዙረዋል የሀዊ ባል ናፍቆት እኮ ሌላ አገባ ሰምታ ይሆን እኔ አላውቅም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ7አ
ሁሉም ለበጎ ነው! ሁሉም ለበጎ ነ!hahahahahhhah
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ7አ
አበበች ጌታየ እኔ አላምንም
@helinakebede848
@helinakebede848 5 лет назад
ZEMEN DEMO DERAMA NW? BICHEGER
@ሜሪጋልሃገረትግራይ
ዌልካም ብለናል የኢትዮጵያ ልጆች
@hayatmohammed118
@hayatmohammed118 5 лет назад
ይኸ ድራማ ግራ ያጋባል በዛ ላይ ከአቆመበት አይጀምርም ከድራማው ይልቅ ኮሜቶቹ ያዝናናሉ
@ሀገረኪናሁገሊላእትዊ
ድጋሚነው ወይስ መጣችሁልን 😭😭 በዛሬውለት በተከሰከሰው አውሮፕላን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን በስደት ያለነውን አምላክ ጠብቆ በሰላም ይመልሰን
@demsewtsega5187
@demsewtsega5187 5 лет назад
ሚዛን 34
@heymanotgeremew7296
@heymanotgeremew7296 5 лет назад
enkan dena metachu enamesegnalen kalachin sletebekachu beterfe betam new mwedachu madenkachu bertu arf new
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 5 лет назад
😍😍😍😍እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ደርሶ መልሶች! ይህ በህዝቡ ተጨፍጭፎ የተገደለዉ ወጣት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ"በፅንፈኛና መሀይማን" ጭፍንነት ባልተረጋገጠ መረጃና የህግን የበላይነት በመዘንጋት በኢትዮጵያችን ላይ እየተደረገ ያለዉ ከእንስሳ ያነሰ ተግባርን ነዉ ያሳየኝ! ሁላችንም የሰዉ ልጅ አይደለም ባልሰራዉ ወንጀል ቀርቶ ወንጀለኛ እንኳ ቢሆን በህግ እንዲዳኝ "የህግ የበላይነት" እንዲሰፍን ልንፋለም ይገባል! በተረፈ በርቱልኝ
@አለምአለም-ጰ7ቘ
@አለምአለም-ጰ7ቘ 5 лет назад
የደርሶ መልስ አላም ምንድነው የገባው ሰው ብቻ ደውሎ ይንገረኝ ስድብ ግን ኖ?
@ሰውንምንነካው
@ሰውንምንነካው 5 лет назад
እውነት ለመናገር በጣም ተረስታችኋል ድሮም ምኑም አይገባኝ ብቻ የሶፎንያስን ፓርት ስለምወደው ብቻ አፈጣለው ለማምኛውም እንኳን በአመቱም ብሆን ሰላም መጣችሁ
@heymanotgeremew7296
@heymanotgeremew7296 5 лет назад
Ena demo betam sesfis hone new mayaw betam nee migebugni
@aishayashi2804
@aishayashi2804 5 лет назад
@@heymanotgeremew7296 wow
@አዩየሳንሱሲቆንጆ
😂😂😂😂Sofonyase taxi agegh😅😅😅😅betam new yasakegh
@sharpclover2911
@sharpclover2911 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣቹሁ የሀገሬ ልጆች
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 5 лет назад
እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ውዶች መልካም የስራ ዘመንይሁንላችሁ
@bettybetty5969
@bettybetty5969 5 лет назад
Welcome
@annianni8196
@annianni8196 5 лет назад
ዌልልል ደርሶ መልሶች♥♥♥
@denegelenate814
@denegelenate814 5 лет назад
Enamesegnalan yene wedoch
@የመርሳዋየዜድእህት
ውይ እኳን ደህና መጣችሁ ተረስታችሁ ነበር🙄🙄
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 5 лет назад
ሀሀሀሀ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ በፍቅር ነበር ምከታተላቹ ፕሊስ እረፍት ብላቹ አመት አትቆዩ ዘመን ደርሶ መልስ የተቀበረው ...ለእኔ ተወዳጅ ድርማወች ናቸው
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
እንኳን በደህና መጣችሁ የደርሶ መልስ ቤተሰቦች 😍😍😍
@tinadagne8580
@tinadagne8580 5 лет назад
Omg missed my country people especially our airplanes when happened bad thing
@tigisteshetu156
@tigisteshetu156 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቺሁ ግን በጣም ጠፍታቺኋል በስላም ነው
@slamamm919
@slamamm919 5 лет назад
በጉጉት ስጠብቃች እካን በሰላም በጤና መጣች
@ኤፍታህየማርያምልጂ
እንኮን ደና መጣቺው
@addisalemasratcell3040
@addisalemasratcell3040 5 лет назад
Wow derso melis clasikalu endet des endemil🤗😍😍😍
@teddylol8333
@teddylol8333 5 лет назад
እንካን ስላም መጣቹ😘😘😘😘😘😘
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ቁም ነገር በጣም ተርሳ እኔ እራት ምን እደበላሁም አላስታውስ እኳን ይሄንን ያክል ቆይታችሁ
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 лет назад
ክክክክከክክክ ልእክ እነደ እነ
@hanahananathananafihanahan2625
እንኳን ደህና ተገናኘን
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 лет назад
እንኳንም በደህና መጣችሁ እናመሰግናለን።
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
ታሪኩን ከረሳነው ቡሀላ ብቅ አላቹህ well come😊
@ቤተ-ኤል
@ቤተ-ኤል 5 лет назад
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ
@የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ
Ekan selam metacho yena mertoch
@hamdaali2734
@hamdaali2734 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ
@selamawittadesse2435
@selamawittadesse2435 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ የደርሶ መልስ ቲም
@marti6263
@marti6263 5 лет назад
ምርጦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ💖💖💖
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 лет назад
በርቱልን
@helen.hhhelen4482
@helen.hhhelen4482 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹህ ደርሶ መልስ ቤተሰብ ስወዳቹህ
@ayeyeenate7792
@ayeyeenate7792 5 лет назад
Welcome back ❤️
@fermekebu6619
@fermekebu6619 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቸሁ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 5 лет назад
ውስብስብ ያለ ድራማ ምን ይሉታል ሰው ራስን ስቶ እንዴት እንደተነሳ ሳይታይ በሌላ በኩል ጤነኛ ሆኖ ይታያል ብዙ ችግሮች ይታዮና እንዴት እንደሆኑ ሳይታይ በሌላ ስራ ይታያሉ ሶፎንያስ ስልኳን የጠለፈባት ልጅ ታግታ ነበር እንዴት እንደወጣች ማን እንዳወጣት ሳትታይ አይ ቸርነት ስላለበት ብቻ ነበር ለማየት የወሰንኮት
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 лет назад
ሰልካም
@eritreannayeritrawyaneya6276
@eritreannayeritrawyaneya6276 5 лет назад
welcome back we miss you I love fenat
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 лет назад
እንኳን ደናመጣቹ ደርሶ መልሶችዬ
@werknashbelay7902
@werknashbelay7902 5 лет назад
Enqaun dena metacu betam nafkacgun naber Ewnat
@iloveu9863
@iloveu9863 5 лет назад
wowow well come daesomalsoche minew yelel koyachuu
@coredbekele4189
@coredbekele4189 5 лет назад
ያልሞተሰው እና ዝንጅብ ነጋዴ ይገናኛል እውነት ነው ለማንኛውም እንኮን መጣችሁ ድምፅ ጥራት የለውም አስተካክሉ አይሰማም
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
ክክክክክክ
@zainazaina5480
@zainazaina5480 5 лет назад
እንኳን፡ደህናመጣችሁልን
@heylanyerge7314
@heylanyerge7314 5 лет назад
ካቆመበት ለምን. አይጀምርም
@mayheartna2609
@mayheartna2609 5 лет назад
enesum yetu gar endekome seleresut newa
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 5 лет назад
Oh enkune selam metachihu deje senane eko enanten
@genetkonjoappgenetkonjoapp6543
ደርሶ መልሶች እንኳን ደና መጣች
@makdadesta7952
@makdadesta7952 5 лет назад
Enkuan bselam metachu derso melsoch
@missyouethiopia7314
@missyouethiopia7314 5 лет назад
እንኳን በደህና መጣችሁ ምርጦች
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 5 лет назад
Well come derso mels
@እማዬብሌኔነሽለኔ
Well የኛ ተናፋቂዎች በቀጠሮችሁ ከች አላችሁ 😍😍 የምወደው ልጅ በስንት ጊዜ አየሁት ሶፊዬ😚😚
@elsanegusu5606
@elsanegusu5606 5 лет назад
Ere lashe eyayachehu tasgdlut alachehu btam now medbrw 😎😎😎😗😗😗
@betelihemteka7312
@betelihemteka7312 5 лет назад
Welcome back
@rutaasmare7044
@rutaasmare7044 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን
@eyobgirma2381
@eyobgirma2381 5 лет назад
አንኳን በሰላም መትቹ ም
@ወለተማርያምወይንሽት
ውይ ናፍቃችሁኝ ነበር አበጀ ይሙት
@hayutihayuti5106
@hayutihayuti5106 5 лет назад
Wow mtachiu
@GM-rb1bi
@GM-rb1bi 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ እሞታለሁ።
@abaydagg6265
@abaydagg6265 5 лет назад
ዌል ጠፊተቹ ነበሪ
@t.smyhero265
@t.smyhero265 5 лет назад
Daneya yena konjo 💋💋
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 5 лет назад
እንኳን መጣቹ
Далее
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Просмотров 1,4 млн
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 398 тыс.
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Просмотров 1,4 млн