Тёмный

Derso Mels TV series Drama: Episode 38 ደርሶ መልስ ክፍል 38 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 175 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 229   
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ማን ነው ደርሶ መልስን እንደ እኔ የሚወደው እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@እሷንብቻይስጠኝአደራ
sara Aberham እኔ ነኝ አለሁንኝ
@meseret6982
@meseret6982 5 лет назад
ፌኔት በጣም ደሥ ትላለች ያልተጋነነ አለባበሥ ያልተጋነነ ሜካብ ዋው
@MAH-TAB
@MAH-TAB 5 лет назад
ለድራፍት 🍺🍺🍺 ካልሆነ ቅዳሜን እንደዚህ በጉጉት ጠብቂያት አላውቅም ነበር እድሜ “ለደርሶ መልስ” 😀ሁሉም ነገር ደስ ይላል ..አዲስ ነገር ናፈቆን ነበር ..ሰጥታችሁናል “መዓዚዬ” ተባረኪ 👏👏👏 የሚጣል ነገር የሌለው ድራማ ...ስራቸውን የሚያውቁ ባለሙያዎች .. ትወናን ባግባቡ የተወጡ ተዋንያን... እናመሰግናለን !!! በርቱ!!!
@akhtar9505
@akhtar9505 5 лет назад
ዋውውውው እደት ደስስስ ይላል እውነት ያመቱ ምርጥ ፊልም እራስ መሳሞች ዛሬ ዘና ብትን አላችሁ
@Ahlami-yousra
@Ahlami-yousra 4 года назад
የግርማየ ወሬወች ያስቃሉ ምርጥ አባት ነህ
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
ዌል ደርሶ መልሦች 30 ኛ ነኝ መልካም እለተ ሰንበት ሰላምና ፍቅር እየበዛልን የሰላም ለሊት ያድርግልን የነገን ብርሐን እንድናይ የመላይክት ጥበቃ የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳን ጸሎት አይለየን የያቆብ ለሊት ያድርግልን አሜን💓💒💒💒💛💚
@ኤዲነኝየድንግልልጅ
አሜን❤
@assiaabdellah7993
@assiaabdellah7993 5 лет назад
Meskin beza enderotech deramaw yalkal
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 лет назад
Awo betam kkkkkkkkkkk
@lidiyadanga7784
@lidiyadanga7784 5 лет назад
እየገባኝ ሲመጣ እየወደድኩት እና የበለጠ እየጓጓሁኝ ነው በጣም አሪፍ ድራማ ነው በርቱልን
@tirsitzewge5310
@tirsitzewge5310 5 лет назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በየሀይማኖታችሁ ልጅ አማኑኤልን በፀሎታችሁ አስቡት እግዚአብሔር አምላክ ምድራችንና ህዝቦቿን ይጠብቅ
@firdossiyd8776
@firdossiyd8776 5 лет назад
ተዋናዮቹን በጠቅላላ አደንቃለው በተለይ የአቶ ዘነበ እና የወ/ሮ አክስቴ መና አድናቂ ነኝ በርቱ።።
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
የፌኒትና ሶፈንያስ ፍቅር በጣም ግራ እሚያጋባ ነው ይዋደዳሉ በጣም እሚገርም ድራማ ነው
@eshetualemu4769
@eshetualemu4769 5 лет назад
emigerimish enen enesun bicha new mayew
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
አደኛነኝ ኧረ ገባገባበሉብኃየንማየት አልወድም
@fatama1233
@fatama1233 5 лет назад
እንኳን ደና መጣችሁ የአገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@abebajiddahjiddah7643
@abebajiddahjiddah7643 5 лет назад
አሌክስ አድናቂህ ነኝ። የድራማው። ድምቀት
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 лет назад
ምርጦችዬ
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 5 лет назад
ሙስልም እህት ወንድሞች ፆም እንዴት ነው. አላቀብን እኮ😭😥
@ekramali9829
@ekramali9829 5 лет назад
💓💓💓💓💓💓💓
@najatmo5853
@najatmo5853 5 лет назад
አልሀምዱሊላሂ በጣም ጥሩነው ግን ዳልሽው ላልቅብን ነው
@mitaababa1487
@mitaababa1487 5 лет назад
ስንት ቀን ቀረው ?
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 5 лет назад
@@mitaababa1487 10 ቀን ነው ዬቃረን. አላህ ፆማችን ይቃበለን
@ጦይቢዋሃገሩአንናፋቂየውር
Alihamdulilah Tume Awun welahi Alikeben yerahmetu werachine Alike Allah subuhane teala tumachinen yekebeline
@duretikosta932
@duretikosta932 5 лет назад
Alakse wow twenkale
@hima406
@hima406 5 лет назад
Thanks derso mlelsochhh
@almaznagash4295
@almaznagash4295 5 лет назад
Wow 😳 sewdachew betam arif
@ትዝታዬቃልህይሁን
*እናመሠግናለን ውድድድድ በማያልቀው ቅዳሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው*
@ገኒነኝካለሁበት
@ገኒነኝካለሁበት 5 лет назад
ውይ ግርምየ እንደት እንዳሳዘንከኝ አባት ለልጁ ሲል እማያደርገው የለም
@abebakubi7008
@abebakubi7008 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን ደርሶወች ከልብ እናመሰግናለን ። የሳምንት ሰው ይበለን ሁላችሁንም ውድድድ❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 4 года назад
Zare rasi mesameee feta aluuu Desi yelaleeee
@mezertgushuethiocplebrites4259
ዋዉዛሬወግደረሰኝአደኛሁንኩኝቤዚበጣምነው።
@onelove809
@onelove809 5 лет назад
Keleku ayalfem chefru abo
@hawaabbas3589
@hawaabbas3589 5 лет назад
Well come befekir indane yemiya like me wuste nachu 😍 rasmesamoch
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 лет назад
እረ ጭፈራ አዜብ ትችያለሽ በተረፈ ተዋናይወቹ በጠቅላላ ይችሉበታል ዋው የመጬ ነው የሚፀዳው ድራማው
@የመርሳዋየዜድእህት
Ekan dehna metachhu💗💖
@fereheiwotbekele6865
@fereheiwotbekele6865 5 лет назад
beautiful script and excellent actors!
@selamawittesfaye6687
@selamawittesfaye6687 5 лет назад
ዝም ብዬ ሳስብ እራስ መሳም እየተናጋ እየተሸረሸረ መቷል ለፍቶ ከንቱ መጨረሻውን ማነው እደኔ የናፈቀ
@rashadyasin207
@rashadyasin207 3 года назад
@
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 5 лет назад
ዋው ዛሬ ወግ ደረሰኝ አደኛ ሁንኩኝ ቤዚ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ድቡሽ ቡሽ ቤዚን የምትወዱ ላይኩ አርጉኝ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
ልጅቱ እንደዚ መብላት ካላቆመች ብጫ አሎሎ መስላ ልትቀር ነው...
@tigistmamo1986
@tigistmamo1986 4 года назад
ደርሶ መልስ በጉጉት የሚታይ 4 ቀን ላይ ነኝ ክፍል 39 ደርሻለው💚💛❤️💚💛❤️
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 5 лет назад
Abet ewenteb darso males tebalwe abte
@SaraSarajedanif
@SaraSarajedanif 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ድራማ
@merryworku2949
@merryworku2949 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ ግን ተወሳስቦብኛል
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ክክክክክክ እራስ መሳም ዛሬ ፍታ ነው
@yonasyonas5484
@yonasyonas5484 5 лет назад
Wow enkon dena mtachu😘❤
@ቤዛዊትአለምዬየናቴልጅ
ፌሽዬ ስወድህ
@johnnybegood5825
@johnnybegood5825 5 лет назад
ውዝግብግብ ያለ ተከታታይ ፊልም አሪፍይመስላል ከዛ ደሞ የልጅ የልጅ ይላል።
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 5 лет назад
በጣም እንደምወዳችሁ ታቃላችሁ ሁል ጊዜ ስነግራችሁ እንደ ባሌ እንዳትኮሩ ፈርቸ ነው አንዳንዴ እማልኮምት😛
@noorhasen7933
@noorhasen7933 5 лет назад
የዚይድራማ ድርሰትደስየሚለኝ ኮሁሎች ደራሳንላየትየሚያርገው የድርሰቱ ድዛይ ኣዲስእስታይልባሆኑ በጣም የሚደነቅነው
@lidiyadanga7784
@lidiyadanga7784 5 лет назад
ኸረ በዛው ተቋረጠ ደርሶ መልስ
@NijamUddin-hc7hm
@NijamUddin-hc7hm 5 лет назад
ኤሄንን ድራማ በጣም ተመችቶኛል
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 лет назад
አመትባልዮ ሰው መግደዳ ሐጥያት ነው ይቅርብሽ የኔ ውድ ።ቤዚን እስኪ ሞራል ስጡልኝ ጕደኛ ናት አበረታቱልኝ
@የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ
Wow emewdacho ❤️❤️❤️👌
@messidia8350
@messidia8350 5 лет назад
ተባረኩ መልካም ስራ
@meazameaza4000
@meazameaza4000 5 лет назад
ewunet lemenagr kehunena yin aynet dermer ena
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ 5 лет назад
ድራማዉ ምንም አልገባኝም ተዋናዮቹን ግን ሁሉንም ዉድድድድድ
@hiwet___dagehiwet___dage6914
@hiwet___dagehiwet___dage6914 5 лет назад
ፌኒት የማለዳ ኮኮቦችዉጤት 😂😂😂😂😂😂😂
@ዮስራ
@ዮስራ 5 лет назад
እናመሰግናለን በጣም
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
ክክክክ ፊኒት ክክክ አፍራለሁ በርቱ የዛሬው ሸጋ ነው ፍሰሀ ደስታህን አደፈረሰብህ ራስ መሳም ዛሬ ፈታ 😀😀እሳት ጎርሶ ሱፍ ለብሶ መጣ አለቃችሁ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጥ ድራማ ነው በርቱ
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ
ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ❤
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 5 лет назад
20. ነኝ Like,ግጩኝ ማሮች
@ሰውንምንነካው
@ሰውንምንነካው 5 лет назад
Sofi ena fenet betam des ylugnal bcha wsbsb yale drama new lene mesam menkes yemilut drjt beteley munum aygebagn
@አዩየሳንሱሲቆንጆ
Kemjemry jemro btayew betam yegebashal
@muluwonde9799
@muluwonde9799 5 лет назад
ደርሶ መልስ ከዘመን ድራማ ይበልጣል
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 5 лет назад
ምርጦቼ መጣችሁ
@ወለተማርያምወይንሽት
እልልልልልል አንደኛ ነኝ ማለቴ በህልሜ አንደኛ መሆን ፍልጌ ዊየል ደርሶ መልሶች
@fatama1233
@fatama1233 5 лет назад
ክክክክ በይ አብረን እንይ ነይ
@seblet638
@seblet638 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@ማህሌትከበደ
@ማህሌትከበደ 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች
@addistelahun3586
@addistelahun3586 5 лет назад
ፎሶንያስ በጣም ነው ምንወድህ ግን ደግሞ ሙዚቃውን አትርሳው ምርጥ ሰው
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ ደርሶ መልሶች ፌኔት እና ሶፎኒያስ ስወዳቹ እራስ መሳሞች ዛሬ ፈታ አላቹ ይመቻቹ ፊሺ ወደራሱ ቢመለስ የምትሉ
@nianaban2204
@nianaban2204 5 лет назад
ደርሶመልስ ይመቻቹሁ ላገራችን ሰላምእና ፍቅርን ይስጠን እግዛአብሔር
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
*በለው* #ጭፈራውን *እስካይ* *ጋግቻለው* *ክክክ* 😂😂😂 #ፅኒ *እና* *ባላ* *ተጋተው* *ማለቃቸው* *ነው* 😂😂😂
@motherslovey8991
@motherslovey8991 5 лет назад
እሱን መሳሪያ እኔ ባገኛሁት እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@Elnathan-k1q
@Elnathan-k1q 5 лет назад
I love this drama
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 лет назад
በርቱልን
@gana1ana2gana13
@gana1ana2gana13 5 лет назад
መጣችው ምርጦች 😘😘😘😘😘
@OmarOmar-pu8sh
@OmarOmar-pu8sh 5 лет назад
ኧረ እራስ መሳሞች ተመቻቹኝ በተለይ መአዚ ባላየ የደነሺው ዳንስ ተመችቶኛል እስቲ መአዚን የሚወድ በላይክ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
well derso melsoch ehitocha yermedan sera endet new enas wogebam ayagadegn effort half th one
@zemzemseid958
@zemzemseid958 5 лет назад
ስለማያችሁ ደስ ይለኛል ዛሬ አብሬነው ዘና ያልኩት ከራስ መሳም ጋ አቤት ትወና ያስቀናል እናተን ሳይ የተዳፈነው ህልሜ ይነሳሳል ባጠቃላይ እ ወ ዳ ች ኋ ለ ው ።
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 5 лет назад
እናመሰግና ለን ደርሶመልሶች በርቶልን እንወዳችዋለን
@mekdihabeshawti5402
@mekdihabeshawti5402 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ ❤😍😍
@bzmmzmzbzmnznz2709
@bzmmzmzbzmnznz2709 5 лет назад
Yena maroch💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ኢሽተቅናክያረሱለላህ
የግርማቸው ቤተሰቦች በጣም ነው ሚያሳዝኑት ሁላቸውም ብትትናቸው ወጣ እህ አሪፍ ነው በርቱ
@seadaeshtu9779
@seadaeshtu9779 5 лет назад
አረ እራስ መሳሞች ተመቻችሁኝ እኔም እደናተ ፈታ እምልበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ ደርሶ መልስን በጣም ነዉ የምወደዉ
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
የፌኒትና ሶፈንያስ ፍቅር ጋራ እሚያጋባ ነዉ ይዋደዳሉ በጣም እሚገርም ድራማ ነዉ
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 5 лет назад
ዳሳችሁ፡ተመችቶኛል፡ሲቀላቀል፡ደስይላል።
@tgfdhgsgsb8588
@tgfdhgsgsb8588 5 лет назад
ደርሶ መልስ እንኳን ደህና መጣቹህ
@helenaabate214
@helenaabate214 5 лет назад
kezih behala yabede new yemihonew . Yemetebabern tkklegna lewt yasayenal bye tesfa aregalew
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 лет назад
_እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ እንደ እኔ ደርሶ መልስን የሚወድ ላይክ አጋርጩኝ_
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 5 лет назад
ይሄድራማ በቃ ደስ የሚልድራማ ነው እውነት ይሄነው ፊልም
@halimaseid6176
@halimaseid6176 5 лет назад
በጣምምርጥድራማነው
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 5 лет назад
Well come.
@mhrettefa8249
@mhrettefa8249 5 лет назад
ዛሬ ልደቴ ነው HBD በሉኝ 😜😍😋🍰🎂
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
Happy Berthi Day Mhret Enkwan Tewldshiiiiiiii
@hellnfiqre8599
@hellnfiqre8599 5 лет назад
Ekwni beslmi mexachu
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 лет назад
መሢ ከዘመን ለምን ወጣሺ ያ ጉረኛ አጎትሺ አሠልቶሹ ነው
@muluworkgetaye7270
@muluworkgetaye7270 5 лет назад
hulachun Betam Gobez Nachu Gen Alemayehu Tades Lenie Huliem Andngia Newu
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
እርር ደርሶመልሰ ምርጦች😍😘
@comment4934
@comment4934 5 лет назад
ሰወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ
@hawihawi5673
@hawihawi5673 5 лет назад
ኡፍፍፍ ሶፊ ውስጤ ነህ
@አለምአለም-ጰ7ቘ
@አለምአለም-ጰ7ቘ 5 лет назад
አሁን እንዲገባን የሚያረገው ፓርት ሊጀምር መሰለኝ ጃንና ግርማቸው ለምን ተፏጠጡ አጀብ እኮነው የሳምትት ሰው ይበለን...
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
አለም አለም በትክክል
@etyolove335
@etyolove335 5 лет назад
Well
@noorjodeh1961
@noorjodeh1961 5 лет назад
Well come
@selam9713
@selam9713 5 лет назад
ይሄን ድራማ ስወደውውውውውው
@Qwertyuiop-cl2qe
@Qwertyuiop-cl2qe 5 лет назад
እኳን ደህና መጡ ስጠብቃችሁ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 лет назад
የዛሬው ፈገግ ያደርጋል መጨረሻችሁን ማሰብ ባልችልም ተመችቶኝ እያየሀችሁ ነው
@leylaa7238
@leylaa7238 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹሁ ይሂን ድራማ ስወደው ከልባቸው ነው የሚተውኑት ዘመንመን ትታቹሁ ደርሶ መልስን በሳምት ሁለቲ ብታረጉት ምን አለበት
@አዩአዩካ
@አዩአዩካ 5 лет назад
ፌኔትዬ እንዴት እንዳማረብሽ ዛሬ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 399 тыс.
Самая сложная маска…
00:32
Просмотров 627 тыс.
А Вы за пластику?
00:31
Просмотров 11 тыс.
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35
ደባሎቹ - ክፍል 01 | Debalochu - Ep 01
45:28
Просмотров 178 тыс.
Самая сложная маска…
00:32
Просмотров 627 тыс.