Тёмный
No video :(

Destaw Teshager - Yimta Koratu | ይምጣ ቆራጡ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 3 млн
Просмотров 82 тыс.
50% 1

Ethiopian Music : Destaw Teshager | ደስታው ተሻገር - Yimta Koratu | ይምጣ ቆራጡ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.co...
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Hope Entertainment

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 202   
@mesisisay409
@mesisisay409 3 года назад
እንኳንም ወሎየ በመሆኔ ምን ጊዜም እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በጣም ልዬ በመሆናችን💚💛❤
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 года назад
አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ ! 💚💛❤️🙏
@asnakuhailegiorgis3169
@asnakuhailegiorgis3169 3 года назад
Wow
@selamamhara7524
@selamamhara7524 3 года назад
@@asnakuhailegiorgis3169 all she said was አማራ 😂
@user-um7zl2nh3m
@user-um7zl2nh3m 3 года назад
አማራ መሆኔ በየሰአቱ በየደቂቃው ደስታየ እየጨመረ ነው አማራ ማለት ፍቅር እና ጀግና መሆኑን በተግባርም እያየሁኝ ነው አማራዎች ኑሩልኝ
@user-hw3ps7vk5y
@user-hw3ps7vk5y 3 года назад
ድል ለአማረዬ እኮንስ አድጌ ተወልጀብሺ አማራ አማራ ሲባል ያኮረኚል ስምሺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💚💛❤️
@mslove3676
@mslove3676 10 месяцев назад
አቤት ውበት አማራየ ❤❤❤አማራነት ኩራት ነው እኮ❤❤❤❤❤❤
@eyueltube2791
@eyueltube2791 3 года назад
ራያን አትንኩት ባለበት ይቀመጥ የጨነቀ ጊዜ ያወጣል ከረመጥ💪
@hasetlove2207
@hasetlove2207 3 года назад
የሀገሩን ሠላም መስማት የናፈቀዉ👍👍💔
@ethioseny8028
@ethioseny8028 3 года назад
አማራዬ እንኳን ተኩሳችሁ ፉክራችሁ ታርዳላችሁ አቤት ሞገስ እና ውበት ለጉድ ነው!😍❤
@user-ge2rp6wn1p
@user-ge2rp6wn1p 3 года назад
እኔ የአማራ ልጅ። የተመረጥ መገደሉ አሞኝል። የአማራ ልጅ አላህ ይጠብው እንጅ ጥላቱ በዝትዋል የዋህ ህዝብ ሁሉን እናምናለን ምንሞተውም እኝው መደመርን አብሮ መኖርን አማራ ነው ሚለው ሌላውማ መግደልል
@user-zn3kd1ni5o
@user-zn3kd1ni5o 3 года назад
Ya
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 3 года назад
My people Amhara ደጉ ወገኔ አምሐራ 💚💛❤😍
@user-fi2yn9iq1r
@user-fi2yn9iq1r 3 года назад
l Love my.Amhara people 🇪🇹❤💔
@muridamuri689
@muridamuri689 3 года назад
አማራዬ ዘራችሁ እንዴምድር አሸዋ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-pp9hz4tg3y
@user-pp9hz4tg3y 3 года назад
ቤተ አምሀራወች ሰወዳችሁ ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋከብት ብዝዝትትት ይበልልኝ!!!
@user-hi4mj4rb4t
@user-hi4mj4rb4t 3 года назад
ጀግናየ በርታልኝ አማራነት ኩራት ደስታየ ከአንተ ቡዙ እንጠብቃለን
@mesisisay409
@mesisisay409 3 года назад
የኔ ቆንጆ አንተን የወለደች እናት ብቻ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 3 года назад
ከኢትዮጲያዊ እነት፣አማራ በመሆኔ ኮራሁ ያውም ፋኖ
@user-cp3kw7bj7u
@user-cp3kw7bj7u 3 года назад
አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እንኳን ተኩሶ ፎክሮ ያስረግዳል የኔወቹ እወዳችሁለሁ ♥♥♥♥♥♥♥
@user-vs3ow9be2k
@user-vs3ow9be2k 3 года назад
ቤተ አማራወች ዘራችሁ ይብዛ ሰላም ለኢትዮጲያ🙏😍
@zenamengasha6617
@zenamengasha6617 3 года назад
አማራ ይንርልኝ ለዘላለም።
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 года назад
አሜን🙏🙏
@user-sl1in9cx3b
@user-sl1in9cx3b 3 года назад
የኔዉዶች ኑሩልን ምርጥስራ በርቱ እምየ ኢትዩጲያለዘላለምትኑር
@sarahailu7017
@sarahailu7017 3 года назад
አማራዬ ሁሌም ትለምልም
@user-kp9yi2hp3y
@user-kp9yi2hp3y 3 года назад
ሰላማችሁ ይበዛ
@sambozeki4067
@sambozeki4067 3 года назад
Best culture of raya, rayuma
@selamamhara7524
@selamamhara7524 3 года назад
We need to stop calling amhara land raya that leave room for other ethnics to claim our culture and land just say the best of amhara culture
@dolphinayalew1770
@dolphinayalew1770 3 года назад
Amazing eski endena yetemechachu
@user-wf3nj2yc6q
@user-wf3nj2yc6q 3 года назад
አማራዬ
@kababmamo2527
@kababmamo2527 3 года назад
ዋዉ አማራ የፍቅር ሰዉ ምርጥ ትምህርት ያለዉስራነዉ በርቱልኝ አማሮች ደሞቼ
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 3 года назад
Yemersa lijochi like arguni yechekorsa lijochi yeshetuna yetinkishu hager destachihu yinzaza yabegetiye lijoch bertu
@user-gp8fq8wk9h
@user-gp8fq8wk9h 3 года назад
አማራ ነቴ ኩራቴ የኔ ወርቆች
@tamryegetie9391
@tamryegetie9391 3 года назад
💪💚💛❤
@user-gp8fq8wk9h
@user-gp8fq8wk9h 3 года назад
@@tamryegetie9391 ፎቃዬ አለሽልኝ 🥰
@tamryegetie9391
@tamryegetie9391 3 года назад
@@user-gp8fq8wk9h አለዉልሽ የኔዋ
@sihinmichael7398
@sihinmichael7398 3 года назад
እስኪ እንዴኔ ራያወችን እሚወድ👍🥰
@asnakuhailegiorgis3169
@asnakuhailegiorgis3169 3 года назад
Me
@user-sl1in9cx3b
@user-sl1in9cx3b 3 года назад
እኛም እንወዳቹሀለን
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
ጉማየ ጉማየ እራዩች የት ናቹህ እስኪላይክ ክጩኝ ልያቹህ ሁሉምብሶተኛ ሁኖተበዳይ ባገርምነው ጠፋወቶይቅርባይ
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 3 года назад
I LOVE AMHARA ONE LOVE
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 года назад
አማራየየ ኑሩልኝ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 3 года назад
አጋቢው ንፍጠኛ ነኝ ወሎዩ ነኝ
@user-mo6oz4ur6k
@user-mo6oz4ur6k 3 года назад
የልነት ውበቱ ቢገባን ባልተላየን ነበረ😭አድነት ስጠን ፈጣሪዬ የባውን ሴይጣን አንተ አባርልን
@tube-wp4mc
@tube-wp4mc 3 года назад
የወሎ ልጅ ባልሆን እመኘው ነበር ሞቴን እሰኪ ወለየወች ልያችሁ እጃችሁን ወደላይ 🇪🇹👍🙏
@user-xe7kp6oj9j
@user-xe7kp6oj9j 3 года назад
ዋውውው🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-pi8bu7dx9g
@user-pi8bu7dx9g 3 года назад
አማራ አማራ አማራ👍
@zulzulzul600
@zulzulzul600 3 года назад
መገን ወሎ
@nuredinsheger7919
@nuredinsheger7919 3 года назад
አማራ አማራ ቆራጡ
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l 3 года назад
በጣም በጣም ምረጥ ስራ ነው ዋው 🎤🎤
@hayattube798
@hayattube798 3 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ
@store8674
@store8674 3 года назад
አማራዬ ሁሌም ትለምልም!
@temesgenambaw9611
@temesgenambaw9611 3 года назад
wow በጣም ደስ ይላል ወንድሜ... በርታ
@emaneman-vk1cu
@emaneman-vk1cu 3 года назад
ፈጣሪአምላክከሀገርአራሾናከባዳያውጣን
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 года назад
ግርምሽዬ እመርልኝ የኔ ጀግና 💚💛❤
@kidistgetahun3371
@kidistgetahun3371 3 года назад
ዋው ያምራል በርቱ
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 3 года назад
ራያ ራዬማ ወሎ ቤተ አማራ
@user-hw2wf7hd4e
@user-hw2wf7hd4e Год назад
የኔ ጀግና
@fireballblazing207
@fireballblazing207 3 года назад
Love love love
@hayatwolloyoutb3278
@hayatwolloyoutb3278 3 года назад
አንድሁንበለዉካለእሚሰማ'ማነዉየተመቸዉ"አላህመሥሚያዉንልብይስጠንለሁላችንም"ሀገራችንንአላህዘርከሚባልወርርሽኝአላህይገላግልልን ኢትዮጱያዊነትወንዝያሻግራል"like
@user-dm7xt5sm9l
@user-dm7xt5sm9l 3 года назад
ያዝ እንግድህ አብሽር ወሎ 👌👌👏👏👏👏👏
@hanahunegn6868
@hanahunegn6868 3 года назад
Sewodachiu erayawochi konjo sera new
@user-cg2cn7gl7l
@user-cg2cn7gl7l 3 года назад
ጀግናው
@hayattube798
@hayattube798 3 года назад
እስይይይይይ እራያ ትወዳችሁ👌😘😘😘😘
@zumbaraartstube319
@zumbaraartstube319 3 года назад
waaaw mert serra wllo geragru feker new adebaru
@Fetatime
@Fetatime 3 года назад
ጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላማችንን ይመልስልን..
@hassanendries9002
@hassanendries9002 3 года назад
ዋውውው ምርጥ ባህላዊ ሙዚቃ
@betelhemhaylu3727
@betelhemhaylu3727 3 года назад
አይጣል ነው ዘንድሮ woww 1ኛ ነው ዘፈኑ።
@mulumesaytube1887
@mulumesaytube1887 3 года назад
የኔ መኛ
@sabamohammedsabamohammed3939
@sabamohammedsabamohammed3939 3 года назад
I love you guys 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@hassenali8670
@hassenali8670 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል በርታ ይመችህ አባቱ
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
ወይፈራጂየለበት ሺማግሌ ዳኛ። ወይስላም አንሆን ተነጋግረን እኛፍቅር ያሽንፋል
@user-vz4lw5fn1i
@user-vz4lw5fn1i Год назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤
@asechalugetaneh4642
@asechalugetaneh4642 3 года назад
ውውውውድድድድድድድድድድድድድ💚💛❤❤❤❤❤❤❤
@birkelama2928
@birkelama2928 3 года назад
ዋው ምርጥ ደስ ሲል 👍👍👍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@ethiosunshine4560
@ethiosunshine4560 3 года назад
ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይጠብቃት ማስታወቂያ አለኝ እንግሊዘኛን በ አማርኛ ይማሩ / Learn English in Amharic
@zadotiyub8818
@zadotiyub8818 3 года назад
Girmshye abata
@sarinasari2532
@sarinasari2532 3 года назад
Gobez berta
@lubabaseydymam8936
@lubabaseydymam8936 3 года назад
ፎቃየ ሥወድህ እኮ
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 3 года назад
አይዞህ ወገኔ ይነጋል እንደጨለመ አይቀርም
@sabamohammedsabamohammed3939
@sabamohammedsabamohammed3939 3 года назад
Yessssss
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 3 года назад
ባቄላ ምርቱ እንጅ አያምርም ክምሩ ይምጣ የራያ ልጅ ከነ ሚኒሽሩ በል" ራያዋ ባንዳ ወያኔን አውድሟት ከጎናችሁ ነን።
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 3 года назад
አብ ሽር አይሸነፉም ለፍቅር እንጂ ለጠብ አይለማመጥም የራያው
@tigisttigist5193
@tigisttigist5193 3 года назад
አማራነቴ ኩራቴ ኢትዩጽያ እናታችን ሰላሞን ይመለስልን እግዚአብሔር
@user-hj4si8uj5h
@user-hj4si8uj5h 3 года назад
ዋውውውውውውውውውው ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
@alebeltefera1835
@alebeltefera1835 2 года назад
Best new
@aberelake5047
@aberelake5047 3 года назад
amhara the pride of ethiopia
@hewatsshefaro4028
@hewatsshefaro4028 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-mo6oz4ur6k
@user-mo6oz4ur6k 3 года назад
አቤት ውበት እና ደም ግባት😍😍😍😍ከናተ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበረ😍እነሸጋ
@AlamAlam-nx3ww
@AlamAlam-nx3ww 3 года назад
Wow kalat yelgem betam desi yelale
@user-in5mx3xi9y
@user-in5mx3xi9y 3 года назад
ዋዉዉ ምርጤ ይመቻቹሁ 💚💛❤
@user-eg6mx2ss3i
@user-eg6mx2ss3i 3 года назад
ኢ.ያ ለዘላለም ትናር😍😍😍😍
@frabaheylu1164
@frabaheylu1164 3 года назад
አማራ በመሀተቡ በአገሩ በባንድራው አይደራደርም ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 года назад
በትክክል
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 года назад
ጎብላልየ የራየው አንበሳ
@user-sl1in9cx3b
@user-sl1in9cx3b 3 года назад
እራያየ ዉስጤነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@adamsged9438
@adamsged9438 2 года назад
Betam.leza.yalew.bahlawi.muzka.new
@user-kj6io2yo3v
@user-kj6io2yo3v 3 года назад
ወይ ፈራጅ የለበት ሽማግሌ ዳኛ በትክክል ባህሪያችን በጣም እየተበላሼ መጥቷል
@swiftkeyswi3595
@swiftkeyswi3595 2 года назад
ዋው
@SaraSara-ix2vf
@SaraSara-ix2vf 3 года назад
Wawww detaw anbesaye ❤❤❤💖💖💖🥰🥰🥰🥰 Betam arife sera new yeserakew yene liyuu ❤❤❤❤💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰
@seidabebetelbo4767
@seidabebetelbo4767 3 года назад
አገራችነ ነገሩ በርዶ ፍቅር ይመለሥልን
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 года назад
ሳህ ምርጥ ሙዚቃ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
Nice song! 👍
@rumishshiferaw4101
@rumishshiferaw4101 3 года назад
አድስ ነው
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 3 года назад
Sebara ensira tegagni besiminto hizbachinin fejito yetabatu ligeba yihe banda astemirew jegninetihin yewollo lije
@dty1495
@dty1495 3 года назад
አገሬ ሰላምሽ ብዘት ይበል
@aliseid7564
@aliseid7564 3 года назад
ትክክክል ብልሃን ላገራችን ሰላም ያዉርድልን
@sarayork949
@sarayork949 3 года назад
❤❤❤👍👍👍
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 3 года назад
Melkti Yalewu Musiqanewu
@jineaaarrr4284
@jineaaarrr4284 3 года назад
🇬🇭💪🇬🇭💪🇬🇭💪🇬🇭💪🇬🇭💋🇬🇭💋🇬🇭💪
@birkelama2928
@birkelama2928 3 года назад
የኛ ጄግኖች የኛ ውብች
@user-ew9ir5fb9s
@user-ew9ir5fb9s 3 года назад
ወይኔየአይናቡግናልጅ ደስስትል በርታየቡግናዉልጅ ያሰሜነዉዘር
@felekehaile7359
@felekehaile7359 3 года назад
Wow go head brother 👏
Далее
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
Просмотров 323 тыс.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
Просмотров 15 млн
Girls festival Ashendye, Ashenda, Shadey
4:30
Просмотров 20 тыс.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
Просмотров 15 млн