Тёмный

Dir Ena Mag Episode 78 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 668 тыс.
50% 1

ድርና ማግ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Dir Ena Mag Monday - Friday @8:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Maebel #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

11 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 588   
@user-uc1vn5qm6g
@user-uc1vn5qm6g 2 года назад
ፈረሀትና አስሊ ጭቅጭቃችሁ ውስጤ ነው😘😘😍
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 2 года назад
እውነት ነው የልብ ቁስል ያማል ያማል አፍቅሮ ማጣት ከባድ ነው የተዋደዳችሁት በሙሉ ፈጣሪ አይለያችሁ
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc 2 года назад
የአማኑኤል እናት ሆይ ስለ ህዝብሽ አሳስቢ 😥
@idehwhhsg4297
@idehwhhsg4297 2 года назад
ኣሰላም ሙኣለይኩም ዉድ ያጌሬ ሉጆች ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ ኣገራችነም ሰላም ያድርግልን ያራብ።🤲🤲🥰🥰
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n 2 года назад
የአስሊ እህት ተብየ ና ናሚክ ግንኙነት አላቸው ልበል🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@user-uc1vn5qm6g
@user-uc1vn5qm6g 2 года назад
ፈረሀትና ዩጊት ሚስኪን ያስለቅሱኛል ኡፉፉፉ😥😥😥💓💓💓
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 года назад
"የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! በምህረት ዓይኖችህ ሀገራችን ኢትዮጵያን አስባት!"🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@brke1
@brke1 2 года назад
ፈረሀት አሁንስ በጣም አሳዘነኝ ሚስኪን ማንም አይረዳዉም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ወይ ፍቅር አስሊና ፍርሃት የሚገርም ትእይንት
@user-yo9ke6pe9q
@user-yo9ke6pe9q 2 года назад
የ አሰልና የፍርሃት ጭቅጭቅ ሰወደዉ የ ፍቅር ጥግ ነዉኮ😂😂😂
@tube2790
@tube2790 2 года назад
ይችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫🙏🙏🙏
@mulesahle3510
@mulesahle3510 2 года назад
ማነዉ እደኔ ያስሊን የህት ልጅ የጠላት
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w 2 года назад
ነጌ እኮ ልደታ ማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሁላችንም ጥላ ከለላ ትሁንልን ሀገራችን ሰላም ይውረድልን 😥🙇‍♀️🙇‍♂️💔🇪🇹🥰
@famitube6801
@famitube6801 2 года назад
ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም መጨረሻ ዘመን ሲመጣ መገዳደል ይበዛል አሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፕሮፋይሌን 👉ተጭናችሁ ኢስላማዊ ጥያቄ ና ቁረአን ፈታዋ ይቀርባል ፕሮፋይሌን ተጭችሁ ቤተሰብ ሁና እንማማር😢
@samsungold9169
@samsungold9169 2 года назад
ዬጊት መተኮሱ ፍራሃት ላይ
@tube2790
@tube2790 2 года назад
እውነት ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን እስር ቤት ያሉት እህት ወድሞቻችንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው። ሁላችንም ይመለከተናል ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢 👇
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 года назад
ፍቅር በራሱ ስቃይ ነዉ አስሊ ፈርሀትን ከነአሥቸጋሪ ጸባዩ አፍቅራ ተሰቃየች
@almazetiho6051
@almazetiho6051 2 года назад
ሚውት ልቡ ባፉ ልትወጣ ነበር 😁😁😁😁😁
@user-vh2bc2sm7q
@user-vh2bc2sm7q 2 года назад
ቡዙ የቱርክ ፊልሞች ኣይቻለው ነገር ግን እንደ ፈሪሃ ፈልም እምወደውና ድጋግሜ ኣይቼ የማልጠግበው ፈልም የለም
@samira6797
@samira6797 2 года назад
ያረብ የቢላልን ሀገር የነነጃሽን አተው በሀያልነትህ ቀጭቅ አውጣት::
Далее
Dir Ena Mag Episode 79
41:24
Просмотров 514 тыс.
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
00:58
Просмотров 4,5 млн
Dir Ena Mag Episode 107
40:40
Просмотров 812 тыс.
Dir Ena Mag Episode 74
41:08
Просмотров 442 тыс.
ያምባሳደሩ ልጅ(Ambassador daughter)
3:01
Просмотров 16 тыс.
Dir Ena Mag Episode 96
42:20
Просмотров 541 тыс.
Dir Ena Mag Episode 105
41:45
Просмотров 494 тыс.
Dir Ena Mag Episode 80
40:45
Просмотров 558 тыс.
ቅጣት ክፍል 128 | Kitat episode 128
40:26
Просмотров 34 тыс.
Dir Ena Mag Episode 1
42:04
Просмотров 1,3 млн
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
00:58
Просмотров 4,5 млн