Тёмный

Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - 90 day -Critical Self Appraisal 

MindseTube
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube

Хобби

Опубликовано:

 

10 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 167   
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 6 месяцев назад
እንዲህ የመሰሉ ለሕይወት ጠቃሚ በሆኑ ቅመሞች የተከሸኑ ጥበቦች የኢትዮጵያ ሕዝብ ማለት ሙስሊሙ፣ ክርስቲያኑ፣ ኤቲስቱ፣ ጋርበጅ (ዩቱብ) ጋር ሄዶ ከሚሰየም ይህንን ጥበብ ቢሰማ ትልቅ ለውጥ በአገራችን ይታይ ነበር። ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ዶክተር።
@meronambachew3696
@meronambachew3696 6 месяцев назад
በእዉነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥለን ሁሌም ጠዋት በስራ ላይ ሆኜ ኤርፎን አደርግና መዝሙር አዳምጬ ቀጥዬ mindset ነዉ ማዳምጠዉ ❤
@kidytegegn9847
@kidytegegn9847 6 месяцев назад
You truly care about this generation. Thank you Dr❤
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s 6 месяцев назад
ያቀረብከው ዝግጅት አልበዛም አትሳቀቅ ዶክተር። ጠንከር አድርገህ መገሰፅህንም ወድጄዋለሁኝ።
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 6 месяцев назад
ዶክተር ሁሌም በጣም ጠቃሚ ሀሳብ እንደምታካፍለን ምንም ጥያቄ የለውም። ስለጥረትህና ትጋትህ ከልብ አመሰግናለሁ። ለሁላችንም የሚመች ጊዜ ካለህ live ብንሰማህ ደስ ይለኛል። ትምህርቶችህ ጠንካሮች ናቸው። ቻሌንጅ ያደርጉናል። ችግራችን ችግራችንን ፊት ለፊት አውጥተን መነጋገር አለመፈለጋችን ነው። ያው ሐኪም ስለሆንክ የምታውቀው ነገር ነው። አንድ ህመምተኛ ሊድን ከፈለገ ሐኪም ቤት መሄድ፣ የሕመሙን ዓይነት መናገርና ስሜቱን ማስረዳት ይጠበቅበታል። ይሄ ቶሎ ለመዳን የሚረዳው የመጀመሪያ ደረጃ ነው። እኛ እንደ ግለሰብም እንደ ሀገርም ራሳችን ገልጠን መናገር አንችልም፣ ቢነገረንም ልክ ነው አርማለሁ ከማለት ይልቅ ስህተታችንን የነገረንን ሰው ከማጥፋት አንመለስም። ይሄ ችግራችን ነው። ሀሳቡ ውይይት የሚያስፈልገው ይመስላል። ❤🙏❤
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 6 месяцев назад
ምን አይነት አዙሪት ውስጥ ነን ? የምንሰራው ለህሊና ቢሆን እርካታ፣ የውስጥ ሰላም ይሰጣል ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ !!❤❤❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 6 месяцев назад
ብዙዎቻችን ተቀጥረን ስንሰራ ለሰው የምንሰራ ስለሚመስለን እያለመጥን እንሰራለን በተመሳሳይ የራሳችንን ቢዝነስ ወይም ስራ ስንጀምር በደንብ እደምንሰራ እና ውጤታማ እደምንሆን እንገምታለን ግን ውጤታማ የመሆን እድላችን በጣም ጠባብ ነው በሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች 1, የስራ፣ በዓል፣ ትጋት ፣ ልምድ ፣ ወጥነት ያልተለማመድነው ስለሆነ ገበያው ላይ ተወዳድረን ለማሸነፍ እንቸገራለን 2, ቅጥረኛ ሆነን የዘራነውን በራሳችን ስራ ላይ በቅጥር ሰራተኞቻችን እናጭዳለን ብዬ አሳስባለሁ ትጋትን ገንዘብህ አድርግ አይደል የሚለው ከብዙ ምስጋና ጋር
@Tolef
@Tolef 6 месяцев назад
Reliable Counselor, unique approach, short but packed with knowledge videos and I feel it really Your intention is for our benefit not for yourself that's why I am addicted to this journey.You are a blessing Dr Thank you!
@abenezersamuel4894
@abenezersamuel4894 6 месяцев назад
completely wright and what i feel too! Thank you Dr!
@user-py1lv5ze5p
@user-py1lv5ze5p 6 месяцев назад
I wish many Ethiopians who lives in ethiopia or abroad listened to this wonderful message and change our lives. Thank you.
@eyerusbb
@eyerusbb 6 месяцев назад
Glory to God , with his grace and mercy we reached 90 days!! Thank you Dr. Mehret for your faithfulness and keeping your word! Great wisdom and insight! One person said last week “ when I working or doing things I imagine there is camara that records me…therefore I always try to do my best” As you asked us , in my opinion it’s good to complete 100 days and if you can let us have Cullen of days for discussion! Thank you again.
@tesyehualashet7354
@tesyehualashet7354 6 месяцев назад
so so good ! i really love it !!! God bless you my beloved brother ❤❤❤
@wobebele579
@wobebele579 6 месяцев назад
ዶክተር ሁሌም የምታሰማን ምክር ሀገርንም ሰውንም ይለውጣል።ፖዘቲቭ አስተሳሰብ ያለው ሰው የዛሬው ገለፃ ብቻ በቂ ነው።ዶክተር አንዳንዴ ዛሬ አረዘምኩት ትላለህ እኔ 24 ደጋግሜ ብሰማህ አይረዝምብኝም።እግዚአብሔር ዕድሜህን ጤናህን ያርዝመው ዶክተር።
@Anumma572
@Anumma572 6 месяцев назад
Tbarkehal Egziabeher barkoh yehenen Hulu tbebe astmarken. Ahunem Abzeto Ybarkeh.
@liyoudesta2657
@liyoudesta2657 6 месяцев назад
Thank you so much again. Every story you share with us makes to see ourselves everyday . I love all the stories, short and useful. Thank you again 🙏🏽
@tesfazeleke490
@tesfazeleke490 6 месяцев назад
I really like today's title. I thank God that I enjoyed my job since I started working. Thank you so much dr
@user-tv5fx5gy6w
@user-tv5fx5gy6w 6 месяцев назад
እኔ አንተን ሠማህ የሚጠቅመኝን ነገር እንደማገኝ እርግጠኛ ሆኔ ነው የማውቀን ነገር በማላውቀው መንገድና ትርጉምም ምትነግረኝን ነገር በጣም ነው ምገረመው እናም በርታ ጌታ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥህ ሀሳብ አይምሮህ ይባረክ ለበረከትም ሁን!
@NBI3
@NBI3 6 месяцев назад
Dr. Mihret አብረን ብዙ ተጉዘናል እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@AmanuelMeskele
@AmanuelMeskele 6 месяцев назад
Dr meheret keep it up. what you are doing is great , it has a positive impact in our lives.
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት፣ ህወታችንን የምንመራበትን መንገድ በመፈተሽ በጎ የሆነውን በማጠናከር መጥፎ የሆነውን ለማስወገድ የሚጠቅም ዝግጅት ነው።
@brain-fitness2031
@brain-fitness2031 6 месяцев назад
ጥሩ መልክቶች ናቸው ዶክተር ምህረት 12:21
@AsterMeried1718
@AsterMeried1718 6 месяцев назад
እኔ ያለኝ ሀሳብ ብዙ ትውልድ ቲክ ቶክ ላይ ስለሚገኝ በጣም አስተማሪ የምትላቸውን ብታቀርባቸው
@dresslignedeneke3537
@dresslignedeneke3537 6 месяцев назад
Thank you, Dr. Mehret በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች!! አጠር ባሉ ታሪኮችና ምሳሌዎች መቅረቡ ሰው አንጐል ውስጥ ተቀርፀው እንዲቆዩና እንዳይረሱ ያደርጋቸዋል!! ከልጅ እስከ አዋቂ የሕይወት መመሪያ ሆኖ የሚያገለግል ጠቃሚ ትምህርት ነው ያበረከትክልን እናመሰግናለን
@abigailabebe3256
@abigailabebe3256 6 месяцев назад
That’s great Dr. is full of knowledge You be blessed!
@mekedyyacob11
@mekedyyacob11 6 месяцев назад
ዶክተር በጣም ትጉ እና ታታሪ ሰው ነህ በእውነት ተባረክ በጣም ልናመሰግንህ ይገባል እግዚአብሔር እረድቶሀል ::እያለቀ ሲሄድ ደግሞ እንደ አዲስ በጣም አጓጊ እነሆነ ነው ሊያልቅብን ነው የሚል ስስት ውስጥ ነኝ😊 የላይቭ ፕሮግራሙም እግዚአብሔር ረድቶን መሰባሰብ ከቻልን አጓጊ ነው ረጅም ጉዞ የተጓዘ ቤተሰብ በአንድ ላይ ሲሰበሰብ ደስ የሚል ድባብ የሚፈጥር ይመስለኛል ተባረክልን ፀጋ ይብዛልህ በርታ እንወድሀለን
@Yechu1221
@Yechu1221 6 месяцев назад
የአብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን በክፉ ስራ መበላሸት አይቼ ዶር አንተ የአንድ አንድ ደቂቃ ምክር እድትሰራ ጠይቄህ ነበር ስለሰራኸው ደስ ነው ያለኝ ሳይህ:::
@NathyNathanaelManchlot
@NathyNathanaelManchlot 6 месяцев назад
የእኔ takeaways የምንሰራውን ስራ ከልብ በእውነት እና ለሌሎች በማሰብ እንስራ። ስራን እንደ ጤናማ ምግብ እንይ። ውድ ጊዜያችንን የምንሰጠው ነገር ውድ ለሆኑ ስራዎች ይሁን።
@wondifrawbogale101
@wondifrawbogale101 6 месяцев назад
What a good message, d/r mihret thanks, for your commitment.
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 6 месяцев назад
Thank you Dr. you did a lot for our generation yes we must work hard and honest!!!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 6 месяцев назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏 ስላምህ ይብዛልህ ባለህበት ከነቤተሰቦችህ እንዳንተአይነት ስው ያብዛልን
@KalkidanWubishet1
@KalkidanWubishet1 6 месяцев назад
Thank you, Dr.
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 6 месяцев назад
I have learned a Lot from this seasion , thank you so much Dr . You realy are a blessing for this generation 🙏 Blessings 🙏🙏🙏
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 6 месяцев назад
በጣም እናመሰግናል ትልቅ ትምህርት ተባረክልን❤❤❤
@AddisKenNew
@AddisKenNew 6 месяцев назад
አንዳንዶቹን እንደገና ደግመን የምንሰማቸው ናቸው እውነት ለመናገር
@angosomtsegay2436
@angosomtsegay2436 6 месяцев назад
መጽሐፈ ምሳሌ 1 5፤ ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል። 6፤ ምሳሌንና ትርጓሜን፡ የጠቢባንና ቃልና የተሸሸገውን ነገር ለማስተዋል። ❤❤❤❤❤
@TsegayeAmbo
@TsegayeAmbo 6 месяцев назад
ዶ/ር ዘሬ ያነሳሀው ሀሳብ ''ስራ በተገቢው መሰራት ባለበት ጥራት እና ጊዜ በደስታ መስራት የእውነት ትልቁ ችግራችን ነው '' አመሰግናለሁ
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 6 месяцев назад
Thank you, Dr., it's not about money it's about the person.
@fatiyusuf3030
@fatiyusuf3030 6 месяцев назад
Thank you so much 🙏 Dr Mehret.
@tigistassefa6002
@tigistassefa6002 6 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ ብዙ ተጠቅሜያለሁ
@fikermekonnen4738
@fikermekonnen4738 6 месяцев назад
God bless you, Dr. !!
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 6 месяцев назад
ሃገሬ እግዚአብሔር ያስብሽ ድምፅ ክሌለውጦርነት ይጠብቅሽ:: ህልናው የሚሰራ ለህልናው የሚስራ ትውልድ ይብዛልሽ
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 6 месяцев назад
Thank you for your timely message!!! Blessings ❤❤❤❤
@mihretabtadesse9868
@mihretabtadesse9868 6 месяцев назад
Thank you Doc for powerful message.... You are my model person... be blessed!!!
@Helen-is8wo
@Helen-is8wo 6 месяцев назад
Thank you 🙏❤️❤️❤️
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 6 месяцев назад
You are a gift to all that listens from the heart 💜 thank you Dr🙏🏽
@aberafana3291
@aberafana3291 6 месяцев назад
Dr. Mihret, your invaluable contributions to society's development and the expansion of our intellectual horizons, the transformative changes in attitudes, the preservation of our values and morals, have earned my utmost respect and admiration. Your profound knowledge, coupled with practical experiences, has had a tremendous impact. However, if it is feasible, I would greatly appreciate it if your essential messages could be translated from Amharic to Afan Oromo, either word-for-word or by preserving the underlying concepts. This would not only attract a larger following but also provide significant assistance to numerous citizens through these invaluable messages. Thank you sincerely.
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 6 месяцев назад
Thank you for your useful comment. I would love to do that if there is anyone who would like to do with either subtitle or voice over on existing videos. ...
@insideouttransformationgro3497
@insideouttransformationgro3497 6 месяцев назад
Yet another profound lesson. Thank you Dr Mehret. If we start to follow the golden rule (Do unto others as you would have them do unto you) we can build trust among one another as a society.
@henokabebe1352
@henokabebe1352 6 месяцев назад
Well come to Amazing MiNdSeT ⚙️ 💫 🙏
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 6 месяцев назад
ዋውውው ዶክተር እደትአያችሁት እጅግ በጣም ደስ የሚልጉዞ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሶስት ወር አብረን ሰለነበር ብዙ አትርፌበታለሁ እድሜ ይስጥልን 🙏
@user-wk6hc7fr8x
@user-wk6hc7fr8x 6 месяцев назад
Enamesegnalen Doctor Mhiret
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 6 месяцев назад
We get more than 90 advice through these days God bless you we share what we have gotten for others
@frehiwotmembere1760
@frehiwotmembere1760 6 месяцев назад
It’s ❤so great, God bless you and your family 🙏
@abrehamwondimu579
@abrehamwondimu579 6 месяцев назад
i was enjoying hearing you and now am worrying that it is coming to end.
@mubarekwabellabilal4483
@mubarekwabellabilal4483 6 месяцев назад
What I can say is only Thanks dr you changed my life
@shemawel9745
@shemawel9745 6 месяцев назад
May Allah bless you Dr!!!
@tesg7804
@tesg7804 6 месяцев назад
Truly may God bless you richly
@user-wc4ku8cc3h
@user-wc4ku8cc3h 6 месяцев назад
Thank you so much !!! You are amazing keep it up Dr.
@mercy-rh9xm
@mercy-rh9xm 6 месяцев назад
አንተን የሰጠን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው።
@user-ms8zd1gv8u
@user-ms8zd1gv8u 6 месяцев назад
እጅግበጣምእናመሠግናለን በጣምምርጥፕሮግራምነዉ ብዙተጠቅሜበታለሁ
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 6 месяцев назад
የምታስተምራቸውን ትምህርቶች አሳድጀ መስማት ጀምሬአለሁ በተለይ ስለ ተሃድሶ ያስተማርከውን በጣም ነው ልቤን የያዘው ብዙ አትርፌአለሁ ዶክተር እግዚአብሔር አባት ጸጋውን ያብዛልህ ።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 6 месяцев назад
ደክተር በሌለህ ጊዜ ዘመን ተሻጋሪ ትምህርት ስለሰጠኸን አመሠግናለሁ። ትምህርቶችህ መስታወት ናቸው።ራሱን ለሚያይበት ማለት ነው።ላትጠቀም ትችላለህ ግን ባለውለታችን ነህ።በየጤና ተቋሙ በየመንግሥት መ/ቤቱ ችግር የሌለበት አለ ለማለት ይቸግራል ።አንተ ግን አንተ ግን !!!!! የቻልከውን ያህል የጥበብን መስታወት አቅርብልን አደራ!!!!! ገሰጥ የሚያደርግ እኮ ፍቅር በውስጡ የተሸከመ ነው።እባክህ ቀጥልልን...
@dawitteklu172
@dawitteklu172 6 месяцев назад
Good job . Keep it up !!!
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 5 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ከጢቂቶቹ በስተቅር ሁሉንም ሰምቻለው በጣም ጠቃሚነው::
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 6 месяцев назад
Thank you dr. Mehret
@user-rm9ty5wi4h
@user-rm9ty5wi4h 6 месяцев назад
God bless you Dr.❤❤❤
@ktcateringnagelgel3113
@ktcateringnagelgel3113 6 месяцев назад
Thanks 🙏
@deboamare5171
@deboamare5171 6 месяцев назад
ዋው ትልቁን መርከብ አፍርሰን ትናንሽ ጀልባ ሰርተን ውቅያኖስ ለመሻገር መሞከር አይገባንም ዶ/ር ብርክ በልልኝ
@zablonzeleke5357
@zablonzeleke5357 6 месяцев назад
Dear Doctor, Thank you very much for your wisdom based advice. As an individual, I always appreciate you and you are my role model. Thank you. 🙏🙏🙏🙏
@senaitkassa3059
@senaitkassa3059 6 месяцев назад
God bless you Dr Thank you ❤❤
@redeateberedo3096
@redeateberedo3096 6 месяцев назад
God bless you Doc.
@sabamessele8084
@sabamessele8084 6 месяцев назад
I have learned a lot. Thank you so much 🙏 Dr Mehert.
@GNegasi
@GNegasi 6 месяцев назад
Keep up the good work
@sewmehone1736
@sewmehone1736 6 месяцев назад
እናመሰግናለን መምህር።
@davegov8258
@davegov8258 6 месяцев назад
#Great
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 6 месяцев назад
It is very deep insightful thought , we need an application which can transform this idea in to action. Thank you as usual Doc!
@sistermarta3171
@sistermarta3171 6 месяцев назад
God is so good, in you and teaching me how to see more deeply my way of thinking. Thank you!!!
@Niman_BA
@Niman_BA 6 месяцев назад
❤ # that's good Dr..
@selamfessha3136
@selamfessha3136 6 месяцев назад
Another valuable lessen
@samymulu7110
@samymulu7110 6 месяцев назад
Great lesson as usual ❤️
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 6 месяцев назад
I think as a country we Ethiopians at least we know there is God who sees and deep down we fear our God but we loose one thing we are blaming this and that for every distractions! But let's start from our home let's focus on every actions and take responsiblity for our daily actions and also toughts. May Lord help all of us not to be selfish in every actions and give us knowledge that we reap what we sow its a matter of time! Thank you Dr. you were a blessing in this whole 3 month.
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 6 месяцев назад
ሥራ ጥሩ የስራ ልምድ እንዲኖርን ጥሩ ባለሞያ እንድንሆን ያደርገናል እናም ተፈላጊነታችን ዋጋችን እንዲጨምር ያደርጋል
@ephremdaniel9351
@ephremdaniel9351 6 месяцев назад
Thank you Dr.
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 6 месяцев назад
Thank you my brother
@Detectioncontainment-xy7yq
@Detectioncontainment-xy7yq 6 месяцев назад
Good idea to see u live. GBU!
@BekaHagos
@BekaHagos 6 месяцев назад
ውድ ወንድሜ ፕሮግራምህ እያለቀ ሲመጣ እያስፈራኝ ነው በጣም ተላመድን በጣም ጥሩ እውቀት ነው ያስገበየኸን አባክህ መቶ ሲሞላ ባንዴ እንዳታቆም ቀስ በቀስ ይሁን። በሌላ በኩል መቶ ሺ አለመግባታችን ብዙ አያስደንቅም ዘመኑ ምን ያህል መልካም ነገር ለመስማት አለመዘጋጀቱን ነው የሚያሣየው። አንድ ሰድብ በመቶ ሺዎች ቪው ሊኖረው የችላል።በበኩሌ እንደዚህ ያልተቋረጠ መልእክት ሰምቼ አላውቅም፡ ላደረከው ትግስት አልባ ጥረት በጣም አመሰግናለሁ።
@sisaygari834
@sisaygari834 6 месяцев назад
So,so good jop thanjyou Dr
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 6 месяцев назад
Thank you Dear Dr.❤
@fetenechtadesse4978
@fetenechtadesse4978 6 месяцев назад
ዶ/ር ድምፅ የሌለው መሳሪያማ ፈጀን
@endunahi4546
@endunahi4546 6 месяцев назад
Lord have mercy! Honesty is to myself not for anyone else! God bless
@user-rm9ty5wi4h
@user-rm9ty5wi4h 6 месяцев назад
Thank you Dr ❤❤❤
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 6 месяцев назад
Thank you, Doc
@maryalem1890
@maryalem1890 6 месяцев назад
Betam enamsegenalen Doctor egzabher yesetelign ❤🙏
@meseretasfaw2818
@meseretasfaw2818 6 месяцев назад
Wow betam temrebtalu
@etaferahuasfaw9548
@etaferahuasfaw9548 6 месяцев назад
Good work
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 6 месяцев назад
Thank you!
@saintmezmursm8208
@saintmezmursm8208 6 месяцев назад
God bless you
@inspire740
@inspire740 6 месяцев назад
Thanks doctor May God bless u It is really changing or life
@user-ty8uf6iv7f
@user-ty8uf6iv7f 6 месяцев назад
Thank you Dr
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ እውነት ነው ሁላችንም ለራሳችን መልሶች ማገኘት አለብነ።
@user-tj3qd4qp1j
@user-tj3qd4qp1j 6 месяцев назад
Thank You Dr
@aymzfufu3370
@aymzfufu3370 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@adamugebisa5038
@adamugebisa5038 6 месяцев назад
በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር መቀጠል አለበት።
Далее
24 часа Я МИСТЕР БИСТ челлендж
1:12:42
Жидкие носки)))
00:19
Просмотров 502 тыс.
The Ending of Fear | Krishnamurti
25:09
Просмотров 2,6 млн
Обзор ЛЮКС вагона в поезде
1:00
English or Spanish?
0:13
Просмотров 7 млн
Я КУПИЛА ГОРУ ПЛАТЬЕВ...😱🫣
0:37