Тёмный

Dr Mehret Debebe - Ask Dr Mehret - ይጠየቃል ዶ/ር ምህረት - Q14 

MindseTube
Подписаться 99 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom with daily question and answer with Dr Mehret Mindset, #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Хобби

Опубликовано:

 

18 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@whitney5003
@whitney5003 3 месяца назад
I am very grateful for this opportunity. የ 100 ቀኑን ሁሉንም ተከታትዬ ስጨርስ በጣም ነው ደስ ያለኝ ባለቤቴ እራሱ ከኔ የተነሳ የዚህ ፕሮግራም ቋሚ ተከታታይ ሆኑአል። ለሌሎችም ሰዎች በየቀኑ ነው ሼር የማደርገው። አመሰግናለሁ ዶክተር። ልፋትህ ሁሌም የሆነ ቦታ ሰው እየለወጠ ነው።🎉🎉
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 3 месяца назад
በጣም ቁምነገር የተሞላ ድንቅ ምክር ነው ለምን መስማትና አስተያየት መስጠት እንዳቃተን አልገባኝም ፡፡ ስለምክርህና ስለምታደርገው ጥረት እናመሠግናለን፡፡❤❤❤
@gashatahir4070
@gashatahir4070 3 месяца назад
Thank you so much I've been in transformational education over 20 years the way you simplify it is so empowering thank you so much again
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 3 месяца назад
እኔም ሰአቱ ካልደረሰ ለመስራት ምንም አቅም አላገኝም ስንፍናዬ ነው እያልኩ እራሴን አስጨንቃለው አንዳንዴ መጨረሻ ሰአት ላይ ውጤታማ ስራ የምሰራበትም ጊዜ አለ አንዳንዴ ምንም ውጤት ማላገኝበት አለ ።
@leltialemu
@leltialemu 3 месяца назад
ዶክተርዬ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ቆይቻለሁ ያለ ስስት ለምታቀርብልን የህይወት ስንቅ ከልብ አመሰግናለሁ ረጅም እንድሜ ከጤና ጋርም እመኛለሁ እኔ ያለሁት አረብ ሃገር ነው ብዙ አመት ሁኖኛል ግን የመወሰንና ከወሰንኩም ብሃላ በዛ ውሳኔ የመፅናት ችግር አለብኝ ለምሳሌ ለራሴ ቅድምያ ልስጥ እልና ቤተሰብ ተቸገርን ካሉኝ ለራሴ ያልኩት ለነሱ አሳልፌ እሰጣለሁ ሃገሬ ገብቼ ልኑር እልና ሰወችን ሳማክር ሃገር ገብቶ መኖር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ሲነግሩኝ ሃሳቤን እቀይራለሁ ውስጤን የሚፈልገው ህይወት እየኖርኩ አይደለም ምን ትመክረኛለህ
@alem8640
@alem8640 3 месяца назад
Thank you so much Doctor ,I respect and appreciate you .
@asterwarga14
@asterwarga14 3 месяца назад
ብዙ ጥያቄዎች እኔንም መልስ ሆኖልኛል አሁን ላይ አዳማጭ ነኝ እና ዶክተር ሰአትህን ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 месяца назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት የምናገኝበት ጥያቄዎችን በመመለስ ግንዛቤ አያስጨበጥከን ነው !! ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ !! ❤❤❤
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 3 месяца назад
እግዜር ይባርክህ
@user-yp2sx7cz9z
@user-yp2sx7cz9z 2 месяца назад
Thankyou doctor
@dame5982
@dame5982 2 месяца назад
I love you dr
@mogessss
@mogessss Месяц назад
ዶክተር አመሰግናለሁ በቅድሚያ። ስቀጥል ጥያቄዬን አቀርበዋለሁ እነ ማድረግ ያለብኝ ምን እንደሆነ ጠንቅቀ አውቃለሁ ግን ራሰን ማገናኘሁ ሌላ ነገር እያደረኩ ነው። ራሰን ደሞ አባብላለሁ ጥሩ ነገር እያደረክ ነው ምን ነካ እያልኩ። በርግጥ ማደርገው ነገር መጥፎ አይደለም። አመሰግናለሁ
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 3 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏
@melesehora5981
@melesehora5981 3 месяца назад
በቅድሚያ ለዚህ ትውልድ ዕውቀትን በማካፈል ብዙዎች እኔንም ጨምሮ እየለወጥክ ስለሆነ ከልብ በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ። ወደ ጥያቄዎቸ ስገባ 1.ሰዎች የነገሩኝ ነገረ ሁሉ እውነት አየመሰለኝ ሀሉንም አንደወረደ እየተቀበልኩኝ ብዙ ጊዜ ስዎች ጋር መስማማት አልቻልኩም ነገር ግን ለመተው ብዙ ጊዜ ብሞክሪም መቶ አልቻልኩም እረሳለው ስለዚህ ምን ትመክረኛለ ዶክተር ። 2.ስዎችን መልመድ በጣም ይከብደኛል ብዙ ጊዜ እሞክራለሁ ግን ሁለም ሰዎች ሚቀርብኝ ለጥቅም ብቻ ነው ስለዝህ አንዴት ይህን ነገር ማስተካከል እችላለሁ ምክርህ ያስፈልገኛል። በመጨረሻም ትምህርት በሕይወት ላይ ብዙ ለውጦች አያመጣ ስለሆነ አጅግ አድርገ አመሰግናለው ዶክተር እናም ምላሽን በተስፋ እጠብቃለሁ ። M.H from Asossa Benishagual Gumuz region ,
@eshetumenta8491
@eshetumenta8491 3 месяца назад
Thanks 🙏
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 3 месяца назад
You nailed it Dr 🙏🙏
@user-jw6uf9un7h
@user-jw6uf9un7h 3 месяца назад
Thank you 🙏
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 3 месяца назад
Thank you
@user-cf6ug7mw2k
@user-cf6ug7mw2k 3 месяца назад
ተባረክ❤
@ashethioson2177
@ashethioson2177 3 месяца назад
ጥያቄ ????መልሱን ባገኝ ህይወቴ ለይ ትልቁን ለዉጥ ሊያመጣልኝ ይችላል እኔ የሞያ ሰራተኛ ነኝ ነገር ግን ብዙ የቆየሁበት ሞያ ለይ perfect መሆን አልቻልኩም እና አንዳንዴ በጣም ተናድጁ ማይሆን ዉሳኔ እንድወስን ጭንቅላቴ ይጨቀጭቀኛል ወይም እንዲ እላለሁ ምን አልባት ይሄ የኔ መክሊት አይደለም ይሁን ብዬ አስባለሁ እኔ እንዲ አምናለሁ ሰዉ በህይወቱ 1ነገር ለይ perfect መሆን አለበት የኔ ምኑ ለይ ነዉ ብዬ መልስ አጣለሁ ። 🙏🙏🙏
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 3 месяца назад
ዶክተር ተባረክ በብዙ
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 3 месяца назад
😊 ተባረኹ 🙏🏾
@Anumma572
@Anumma572 3 месяца назад
Tbarek
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 3 месяца назад
❤❤❤
@samymulu7110
@samymulu7110 3 месяца назад
Wow this is great. Thanks 🙏
@selinachannel1870
@selinachannel1870 3 месяца назад
Thank you dc❤
@yilmanigussie9011
@yilmanigussie9011 3 месяца назад
Thank you.❤❤❤❤
@bethelwolde6662
@bethelwolde6662 3 месяца назад
Thank you Dr ❤
@etaferahuasfaw9548
@etaferahuasfaw9548 3 месяца назад
Blessings , i gained
@user-nb9wg4xq4y
@user-nb9wg4xq4y 3 месяца назад
betam nw des yalegn yihe yenem chiger neber ena senefi endehonku nw asibe yeneberew. Thank you so much Dr God bless you❤❤❤❤❤❤❤
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 3 месяца назад
Very convincing!
@genetlegesse2862
@genetlegesse2862 3 месяца назад
Thank you 🙏🏾
@netsanettesfaye7544
@netsanettesfaye7544 3 месяца назад
Thank you!
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 3 месяца назад
Thank you D/r
@ConfusedJellyfish-mq4ns
@ConfusedJellyfish-mq4ns 3 месяца назад
Thank You Very Much Dr ❤
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 3 месяца назад
Thank you dr
@bethelwolde6662
@bethelwolde6662 3 месяца назад
Very helpful 🙏
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@user-rb8ti7fg5w
@user-rb8ti7fg5w 3 месяца назад
Thank you very much for your mindset training and real life advice❤❤❤❤
@samsonassefa3399
@samsonassefa3399 3 месяца назад
Thanks in advance Dr mehert..nurlene
@AtiEshetie
@AtiEshetie 3 месяца назад
Thank you ,Dr,i get alot of knowledge with in this ask program
@wisdomacademy20117
@wisdomacademy20117 3 месяца назад
wow 😮 the idea band the stage
@siforamamo7724
@siforamamo7724 3 месяца назад
እስቲ ፃፍ ፃፍ እድርጉ እንጂ ምንድነው ዝምታው😍😍😍
@Rah0012
@Rah0012 3 месяца назад
ከችግር ጋር ፣ከችግር ውጪ ፣ከችግር በላይ የመኖር ጥበብን በደንብ ብታብራራው! በርግጥ አንተ የማሰብ ክህሎት ተሰቶሀል
@user-rm9ty5wi4h
@user-rm9ty5wi4h 3 месяца назад
Thank you Dr.❤
Далее
OVOZ
01:00
Просмотров 727 тыс.
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Просмотров 10 млн
Ask Dr Mehret -  ይጠየቃል - Q 6
19:45
Просмотров 16 тыс.
Гений своего дела🔥
0:16
Просмотров 6 млн