Тёмный

Dubale Melak - Lalagegsh Metahu | ዱባለ መላክ - ላላገኝሽ መጣሁ 

Kokeb Ethiopia Entertainment
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 211 тыс.
50% 1

Dubale Melak - Lalagegsh Metahu | ዱባለ መላክ - ላላገኝሽ መጣሁ New Ethiopian Official Music 2022 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጋብዘዋል :: በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርስዎት ላይክና ሰብስክራይቭ ያድርጉ ::
Don't forget to like and subscribe to watch this kind of songs every day.
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Mekuanent Yenew Dubale Melak
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 368   
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 2 года назад
እናት ያላችሁ እረጅም ከጤና ጋር ይስጥላችሁ የኔን ህይዎት ነው የነካው እንደ ዛሬ ውስጤ ባዶ ሁኖ አገኘሁት ልቤ ተሰበረ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
የእኔም
@asfaw5512
@asfaw5512 2 года назад
ዱባለ መላክ ጀግናዉ ወድማችን አተ ንፁህ የአማራ ልጅ
@debasugeremew5883
@debasugeremew5883 2 года назад
ዱባለ ልክ ነህ በሂውቴ እንደ እናት ፍቅር ስላገኝ እናቴን አጠዋት ሙዚቃውን ሳዳምጠው ትዝ አለችኝ መልካም ስራ ነው እንደኔ እናታችህን በጥዋት ያጣቸሁ አዳመጡት
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 года назад
ሳልጠግባት በሰው ሀገር ስንከራተት አመለጠችኝ 😭😭😭ነብሳቸውን ይማርልን
@asyamarr6756
@asyamarr6756 2 года назад
እናትአይዞሽ
@bitewminale8720
@bitewminale8720 2 года назад
@@medhanitberahnu4514 ፦
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 2 года назад
💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭እማዬ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
የሞቱብን እንቻለው የሱ ፈቃድ ነው እኛም ወደዛው ነው እሱ ግን ሙዚቃ ነው ውነት አይደለም
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር እባክህ በስደት ላሉ በሙሉ እናት አባቶቻን ጠብቅልን ይህን ክፉ ጦርነት ውሰድልን የእናት አባት የሕጻናት ሞት ይብቃ በለን 😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Год назад
አሜን አሜን አሜን በሰላም ለመገናኝት ያብቃን
@zyefat
@zyefat Год назад
እናት አላውቅም ግን ይህን ሰሰማ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈ2ኰ
ሳላስበዉ እንባየ ወረደ😥
@yilikalagmuas
@yilikalagmuas 2 года назад
ዱብየ አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ እናታችንንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!!!
@user-uw2rr7qh3v
@user-uw2rr7qh3v 2 года назад
😭😭😭😭😭በስደት ሁናቺሑ እናታቺሑን አጣቺሑ ሁሉ መፅናናትን እግዚአብሔር ይሥጣቺሁ
@ethiopiamegbethiopiafood542
@ethiopiamegbethiopiafood542 2 года назад
አሚን የማይወጣ ሀዘን የስደት መርዶ
@amenat9146
@amenat9146 Год назад
አሚንን
@fffhggf7gf334
@fffhggf7gf334 9 месяцев назад
አሜን እናት አለም. ቤቱ ጨለማ ነው የሚታየው እናቴ በሰው አገር አለሁልሽ እደተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😢😢
@fvv1680
@fvv1680 Месяц назад
😢😢😢😭😭😭😭 አሜን
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад
አይዞህ ወድማለም እናትን አማጣት የምከብነገር የለም በገነት ያስቀምጥልን ለአሉት ለኢዮጵያ እናቶች እድሜይስጥልን ጀግናየ አይዞን❤❤❤
@አዲስህይወት-ቀ3ረ
@አዲስህይወት-ቀ3ረ 2 года назад
እናትን ያውም እንደተነፋፈቁ እስከመጨረሻው መለዬት እጅግ ልብ ይሰብራል። ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን፤ አንተንም ጽናቱን ይስጥህ ወንድማችን ዱባለ።
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад
😭😭😭😭💚❤💛 እናትየ 😭😭ያረብ በሰላም አገናኚን አማራየ ያረብ ሰላም አምጣልን
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Год назад
አሜን.አሜንአሜን
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 2 года назад
አይዞህ ወንድምዬ ለናቶቻችን ላሉት እድሜ ከጤና ለሞቱት ነብሥ ይማር
@zebibagetachew2926
@zebibagetachew2926 Год назад
አሚን ያረብ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
አይይይይ እማ ናፍቅሺኛል ሲመኝ የሚያምሺ ምን ቃል አለኝ ነፍስሺን ይማረው እማ
@emeamlak1103
@emeamlak1103 20 дней назад
አቤት እንደዛሬ አልቅሸ አላቅም በጣም የጎደለኝ ሁሉም ነገር ያጣሁት ሁሉነገሬ የጎደለዉ እናቴን ሳጣ ነዉ እናት ያላችሁ ተከባከቡ አደራ
@gudugenatube9513
@gudugenatube9513 2 года назад
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ ለሁሉም እንዲደርስ ሊንኩን አዘዋውሩልኝ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
እናትህንአተህነዉእደ አዞህየኔጀግና ሁሉምያልፋል 💔😭💚💛❤😭😭💔
@MeronAwelchew
@MeronAwelchew 2 месяца назад
ሸኝታኝ ስመለስ አጣዋት እናቴን በጣም ናፍቃኛለች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጎበዝ በርታ ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@desalegnbirhanu-n7i
@desalegnbirhanu-n7i 8 месяцев назад
ነብስ ይማር ለመላውቤተሰብ ዘመዱ በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን፡፡ አይዞህ ጠንከር ነው እሚባል የፋኖን መጨረሻ አይታ ቢሆን ኑሮ ጥሩነበረ;
@mekdes2722
@mekdes2722 2 года назад
ግርም ይለኛል የድምፅህ ቅላፄ ወንድማለም በርታ እግዚአብሔር ሆይ በስጋ የተለዩንን እህናቶች ነብሳቸውን በገነት አሳርፍልን በህይወት ያሉትን ደግሞ በሰላም ለመገናኘት አብቃን
@gudugenatube9513
@gudugenatube9513 2 года назад
ክብር ይስጥልኝ እታለሜ
@gudugenatube9513
@gudugenatube9513 2 года назад
ክብር ይስጥልኝ እታለሜ
@mtube5893
@mtube5893 2 года назад
አሜን 3
@yeshitilamamo3786
@yeshitilamamo3786 2 года назад
በጣም ልብይነካል እናት ማለት ቃላት ያጥረኛል እደለኛ አይደለሁም ምንይደረግ
@mekdes2722
@mekdes2722 2 года назад
@@yeshitilamamo3786 ሞት ለሁላችንም የማይቀር የተፈጥሮ ፀጋ ነውና አይዞሽ እህታለም እግዚአብሔር ያፅናሽ
@desalegnneged6937
@desalegnneged6937 Год назад
ወንድማችን እግዚያብሔር ያፅናህ
@ethiopiamegbethiopiafood542
@ethiopiamegbethiopiafood542 2 года назад
በስደት ያጣሆቴ እናቴ በሰላም ተመለሺ ብላኝ ሳላገኛት ቀረሁ😭😭😭😭😭😭 በጣም ስሜትን ገላጭ ሙዚቃ ነዉ ዱብየ በርታልን
@xciteali30
@xciteali30 2 года назад
💔💔💔💔💔እህህህ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ አደራህን በሰደት ወትን ቤትሰብን አዳታሳጣን ሰደቱ ይብቃንና መልሰን ሃገራችን😭
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 23 дня назад
እማ ህመሜ ናፍቆቴ ሁሉ ነገሬ ብታይ አንቺን ካጣው በዋላ የምስቀው ሁሉ ለይምሰል አይ ያሳለፍኹት ፈተናማ ብታይ ህመሙ ን የልብን ስብራትማ ተይው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kedirraya2949
@kedirraya2949 2 года назад
እጀግ በጣም ደስ ይላል ስኬት ላይ ሁነህ ልትክሳቸው ስትል ስታጣቸው በጣም ያሳዝናል
@gudugenatube9513
@gudugenatube9513 Год назад
እጅግ በጣም ክንዴ ምን ዋጋ አለው ብለህ ሁሌ ፀፀት
@አለምበቀለ-ኈ2ወ
@አለምበቀለ-ኈ2ወ Год назад
እናቱን ያጣ ምግዜም በእናት ሙዚቃ ሁሌም ያለቅሳል በተለይ እኔ 😢
@የኔሹም
@የኔሹም Год назад
እኔም አለሁ በተለይ ይሄን ስንተየ ሰማሁት የተለቀቀለት ጀምሬ ብሰማው ብሰማው አይጠገብም
@hayataaaa7999
@hayataaaa7999 8 месяцев назад
እህህህህህ
@dagi-bdr
@dagi-bdr 6 месяцев назад
እህህ እናነይ ናፈቅሽኝ እናቴ ከ23 ዓመት በኃላ 😢😢😢
@medlinahussen
@medlinahussen 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@NesanetGermew
@NesanetGermew Год назад
😢😢😢😢😢😢ኧረ ወድሜ አልቻልኩም አናቴ አስፈራህኝ ሳላጣት ያጣዋት መሠለኝ ዱባለ አይዞህ አለም ሁሌም የምንፈልገውን እንደተቀማን ነው
@FanomektYe
@FanomektYe 6 месяцев назад
የኔ ጀግና አሪፍ ስራ ማን እደናት ❤❤❤❤ 6:30
@jddxh8281
@jddxh8281 2 года назад
እናቴን አደራ የአላህ ላሉት እናቶች እድሜ እና ጥና በህይወት ለሌሉት ጀነትን ያረብ ለቤተሰቦች መፅናናትን የሚገርም ስራ ነው
@sartt4348
@sartt4348 11 месяцев назад
😢አሚንንን ያርቢ እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለመቶቱም አላህ በጀነት ያበሽራቸው ለበተሰቤቻቸውም መጥናናቱን ይስጣቸው😢😢
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 2 года назад
ኡፉ እናት ሁሉም ነገረ ነች እኔ ሁለቱን አጣቻለሁ እናቴ 10 አመቴ ነዉ ነፉስ ይማረ አይዞን እናት ያላችሁ ተከባከቡ በሃላ ይፅፅታችሃል
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Год назад
ነፉሳቸውን ይማረው አይዞሽ
@ሠዉ
@ሠዉ 2 года назад
እናቴ ሁለየም አወድሻለሁ ያርብ እድሜሺን ያርዝምልኝ ያርብ❤❤❤☝️☝️☝️
@fanotube6056
@fanotube6056 11 месяцев назад
እምዩዩ😢 ኡፉፉ ለሞቱትነፍስይማርላሉት እምየወች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን እምዩዩ😢😢
@tamirusisay452
@tamirusisay452 2 года назад
እናትን ያውም እንደተነፋፈቁ እስከመጨረሻው መለዬት እጅግ ልብ ይሰብራል።ጽናቱን ይስጥህ ጀግናዉ ወንድማች
@onesecond4186
@onesecond4186 Год назад
አይዞህ ወንድማለም በርታ።
@mulumoltot
@mulumoltot Год назад
ያተንም ፈጣሪ ያፅና ለናትህም ነፍሳቸዉን ይማርልን
@haregeweinagonafr6927
@haregeweinagonafr6927 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን አብዝቶ ይስጥልን ወንድምአለም አምላክ በአጸደ ገነት ያኑርልን በእናት ነገር 💔😭
@esuendaledereje7464
@esuendaledereje7464 2 года назад
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ እናታችንንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!!! sorryyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o Год назад
ተረኖች አላህ የጃችሁን ትስጣችሁ ሀገራችን ለሁላችንም እየበቃችን አንዱን ገፍቶ አዱ ሰላም ይኖራል ማለት የማይታሰብ እምነት የሌላቸው ንጡሁን ህዝብ ዋጋ አስከፈሉት ታማል
@noormohammed2474
@noormohammed2474 Год назад
የናት ውለታ መቼም አይከፈልም ነብሳቸው በአጸገነት ያኑርልን ቸሩ አምላካችን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 2 года назад
ወይኔ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ የናት ፍቅር በጥዋቱ ነዉ ያጠሁዋት በሞት እናት ያላቹሁ ታድላቹሁ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ በሂወት አለ ግን ምን እደናት
@emancom7292
@emancom7292 2 года назад
የኔናት አይዞሽ እኛም እንሄዳለን አይቀርም ሞት ለሁሉም
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 2 года назад
@@emancom7292 ልክ ነሽ እህቴ ድሮም ምገደኛ ፊትና ሗላ ነዉ እነዳለን በየተራ አምላክን ማስቀየም ነዉ
@mulumoltot
@mulumoltot Год назад
የኡነት ለኔ ነዉ የተዘፈነልኝ ዝብዬ ሰተዬ ደጋገምኩት ሊወጣልኝ አይችልም ዋይ እናት የሌለዉ ያቀዋል
@M75204
@M75204 2 года назад
ኡፍፍፍፍ. . . ከቃል በላይ የሆነ።
@gismebelete4496
@gismebelete4496 2 года назад
ወንድሜ በዚህ መራዋ ድምፅህ የናትህን ማጣት ብሶትሀን ለመግለጽ በመዝፈንህ ለጊዜው መጽናናትን ይሰጥሃል የናት ሞት ያማል እግዚአብሔር ያጥናህ እኔም የምወዳትን እናቴን እሰላጣሁ ዘፈንህን ስሰማ አለቀሰኩ አይዞህ ጥናቱን ይሰጥህ
@ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር
ጉዱ ገና ያሳምነው ወዳች ጀግናየ ነህ ለኔ ክፉ አይንካህ ሙዝቃው ያስለቅሳን😭😭😭😥😥😥
@عبدهحبشي-ف6ذ
@عبدهحبشي-ف6ذ 2 года назад
የሆደን ነው ያልከው እናመሰግናለን
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይይይይይይይይ ይህን ሙዚቃ ሰምቶ አብሶ በስደት እናትን ያጣ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይይይይይይይ
@beyenesahile4993
@beyenesahile4993 2 года назад
ከግጥምና ዜማው እንዲሁም ሙዚቃ ቅንብሩ የተዋጣ ከመሆኑ ባሻገር ፣ድምፃዊው የዜማና ግጥም ደራሲውን በሚገርም ሁኔታ የተረዳበት እጂግ በጣም ምርጥ ስራ ነው።እንዬ የኔ ጀግና በርታ
@mengistasichale1564
@mengistasichale1564 2 года назад
እግዚአብሔረ የጥናህወንድሚ
@mekonnenworku8419
@mekonnenworku8419 2 года назад
ጀግናው ወንዲማችን እንዳተ ማን አለ ዱባለ መላክ ቆራጥና ጀግና የአማራልጂ ነህ
@avolatube_8253
@avolatube_8253 2 года назад
እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድማለም
@LiliTeghec
@LiliTeghec 9 месяцев назад
እድሜህ ዘለግ ይበል ፣በጠጣፋ ድጋይ ከተዘጋ በሩ እናት አትገኝም እደወፍ ቢበሩ
@tigistderseh6527
@tigistderseh6527 2 года назад
Egziabhr yasnah wendm, nefs ymar. Enat and kn aykfat😭😭😭
@tinateshome8643
@tinateshome8643 2 года назад
የኔ ጀግና ደሜ አማራዬ በርታልኝ ሁሌም አንወድሃለን።
@hanabitwoded2241
@hanabitwoded2241 2 года назад
መፅናናቱን ይስጥልን ወንድሜ እናታችንም በአፀደ ገነት ያኑርልን ሀዘን እጅግ ልብ ይሠብራል ያውም በዚህ አለም ምትክ የሌላት እናት 😭
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
ኦረ እሱ ሙዚቃ ነው
@ሰሊየነፍጠኛልጅ
@ሰሊየነፍጠኛልጅ 2 года назад
ዱቤ ከቃል በላይ ነህ እናት🥺❤😭
@fikiralemmehari2157
@fikiralemmehari2157 2 года назад
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!!!
@ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ
ወንድም አለም በምን ቃላት ልግለጽህ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@MOHAmmedAHMED-lm1py
@MOHAmmedAHMED-lm1py 2 года назад
ሺ አመት ኑርልኝ አቦ ወንድሜ
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 23 дня назад
እግዚአብሔር ያጽና ወንድሜ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናትህንም ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yitbarekmulie4455
@yitbarekmulie4455 2 года назад
😭😭😭😭😭እናትን ያውም እንደተነፋፈቁ እስከመጨረሻው መለዬት እጅግ ልብ ይሰብራል።ጽናቱን ይስጥህ ጀግናዉ ወንድማች
@MelkamuTgabe
@MelkamuTgabe Месяц назад
ትለያለህ ወድማችን የሁሉን ቤት ያንኳኳል ሆድ ይቻለው በርታልን ክፋ አይካህ ወንድማችን
@ashenafigerem7450
@ashenafigerem7450 6 месяцев назад
ላላገኝሽ መጣሁ እናቴ ዉስጤን ዘላለም የሚያርድ ስሜት እናቴን በሞት ከአጣኋት ከሁለት ወር በኋላ ሳዳምጠዉ የተሰማኝ የሀዘን ስሜት በተሰበረ ልቤ ያዳመጥሁት የሀዘን ዘፈን በዚህ አለም እናትን እንደማጣት ከባድ ሀዘን የለም ምንም ብታደርግላት እንዳደርግህላት የማይሰማህ ለእናትህ ብቻ ነዉ ፣ ጭንቅ ይለኛል ወደትዉልድ ስፍራየ በአሰብሁ ቁጥር እናቴ በር ላይ እንደምትጠብቀኝ ነዉ ሚሰማኝ የእናት ነገር የዘላለም የልብ ህመም ነዉ በይ እንግዲህ ከዉስጤ አይጠፋም የአንች የእናትነት ዉለታሽ ሳለቅስ እኖራለሁ የፀፀት እንባየን።
@feda7282
@feda7282 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናህነፈሰችውን በአፀደ ገነት ያኑረልሁ
@yimam349
@yimam349 2 года назад
ያማል ዱቤ መፅናናትን እንመኛል የኛ ጀግና
@ሙሉከማልሰይድ
@ሙሉከማልሰይድ 2 года назад
😭😭😭😭😭ስትኖር ቀለል አርጋችሁ አትዮት እባካችሁ እናት መተኴ የላትም
@elsaelsa867
@elsaelsa867 10 месяцев назад
እናት ያላቹህ እናታቹህን አክብሩ እኔ እናቴ እያለች አይመስለኝም ነበር አሁን ግን እናቴ ላትመለስ ጥላኝ ሄዳለች አሉን ከውጭ ወደ ውስጥ ማልቀስ ጀምሪያለው እንዴት እንደሚያም አልገባቹህም 😢
@kmthailu2262
@kmthailu2262 2 года назад
አማራ ለቅሶ አቁመህ መለማመጥህን አቁመህ ተነስ። ዋነኛ ጠላትህ መለየትም ኦንኳ ተቸግረሀለሰ
@aberagetu7687
@aberagetu7687 2 года назад
አግዚአብሔር ያፅናህ 😭😭
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 года назад
ሀሪፍ ስራነው በግፍ ለተጨፍጨፉት ለአማራ እናቶቺ መታሰቢያ ይሁን በተለይ በወለጋ ወገኖቻቺን የደረሰ በደል የማይሽር ጠባሳ
@Genet-lx6fp
@Genet-lx6fp 23 дня назад
😢😢😢😢😢እንዳው በማሪያም በውስጥ ላኩልኝ ያላችሁ እናቴን ያጣኃት በሰደት ሆኜ ነው እርሜን አውጥቼ ተመልሼ ስደት ወጣሁ ለኔ እናትም ጭምር የዘፈነኝ ኡኡኡኡፉፉፉፉ ተቃጠልኩ በፀፀት በፈጣሪ ላኩልኝ😢😢😢 እናት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ በሰደት ሆናችሁ የቤተሰብ ክፉ አያሰማችሁ ከባድ ነው ደርሶብኝ አይቸዋለሁ እናቴ እማዬ ነብስሽን ይማርልኝ😢😢😢
@semutasew2244
@semutasew2244 7 месяцев назад
እህህህህ እናቴ ባየሽኝ የቁም ስቃይ እደሆነብኝ ኑሮየ😢😢😢😢😢😢😢😢
@abdosaad9933
@abdosaad9933 2 года назад
ዱብየ አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ እናታችንንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አንተን የወለዱ እናት ለኛም እናታችን ናቸው
@cheetod4186
@cheetod4186 2 года назад
የእናታችንን ነብስ ይማር ወንድማችን ላንተም መፅናናቱን ያድልህኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BekelebekeleBekelebekele
@BekelebekeleBekelebekele 6 дней назад
ውድ ተናፍቄ ዶባለ መጰናናትን ዪስጥሕ ወንድሜ
@kassahun1985
@kassahun1985 Год назад
የእናት ሀዘን ከባድ ነው መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ የእናታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድም አለም አይዞህ
@baynesnega204
@baynesnega204 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ በስጋ የተለዩንን እህናቶች ነብሳቸውን በገነት አሳርፍልን
@user-zi3yw7sx2t
@user-zi3yw7sx2t 2 года назад
እምየ የት ላግኝሽ😭
@kenndyfeten9831
@kenndyfeten9831 2 года назад
የምወድህ ውድ ወንድሜ ዱባለ እኔም በስደት ሁኝ ልብን አስባስህኝ ብቻየን አስለቀስህኝ አይዞን ወንድም
@Nick-cy4ug
@Nick-cy4ug 2 года назад
አልቻልኩም
@2116EMU
@2116EMU 2 года назад
የኔ ፍቅር መጽናኛውን ይስጥህ ጠንካራ እደሆን ክ አስባለሁ የኔ ኩራት እናታችንንም ነፍስ ይማር !!
@ebaabeba421
@ebaabeba421 Год назад
እናቱ ሙታበት ነው እደ አላህ ያፅናህ
@kalguade3053
@kalguade3053 Год назад
ውይይይ እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጥህ ነብሳቸውን በገነት ያኑራቸው።
@user-kr1so4sw1p
@user-kr1so4sw1p 2 года назад
የአማራ እናት መቼ ይሁን ምትስቀው አይ ግዛ አይ ዘመን ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው💔💔💔😭😭😭
@user-uw2rr7qh3v
@user-uw2rr7qh3v 2 года назад
ዱብየ የኔ ጀግና ሠላም ሕን ያብዛልን
@ሠያ
@ሠያ 2 года назад
ተዉ አተ እዳዉ ዝምብለህ ጃሎ መገናየ ስትልነዉ የሚያምርብህ
@zumrahusen8069
@zumrahusen8069 2 года назад
ጀግና ያማራ ኩራት አይዞህ በጣም አጀት ይነካል ሙዚቃ በርታ በጣም ደስይላል አይዞህ ጀግና
@mekonnenworku8419
@mekonnenworku8419 2 года назад
በጣም ዴሥ የሚል ቅላጴ ጥሩ ሥራ ነው ዴሞም በጥሩ ነውየተገለፀው
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Год назад
የድንግል ማርያም ልጂ ፈጣር እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እናቴን አደራ በሰላም ከናቴ ጋር አገናኛኝ እያለቀስኩ ነው የሰመሁት
@user-ib6rf8bu4t
@user-ib6rf8bu4t 2 года назад
እህህ አይዞን ጀግናዬ 💔😥😭
@agetanehayana
@agetanehayana Год назад
ከቃላት በላይ ነው በቃላት ሚገለፅ አድለም እናመሠግናለን እንወድካለን❤❤❤
@hanamelku264
@hanamelku264 2 года назад
እማይዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መሪር ነው በጣም በሰላም ተመለሱ ብለው ሸኝተውን ስንመለስ ስናጣ መጽናናቱን ይስጥሕ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hiwotehiwote9402
@hiwotehiwote9402 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ ሆድ ባሰኝበልጅነቴ ነው ያጣኋት እናቴን ካጣኋት ድፍን23 አመት ሞላት እናት ማጣት አለምጨለማናት😭😭😭😭😭😭😭 እናት የለለን ነፍሳቸውን ይማርልን ያላችሁም እድሜ ጤና ይስጥላችሁ
@sewentalemu9977
@sewentalemu9977 2 года назад
አባቴ እወድሀለሁ
@asmabarch6768
@asmabarch6768 2 года назад
ኡህህህህህህህህ እናትን ማጣት የመከራ መከራ ነው ሀዘኑ ሲከተለን ይኖራል እናቴ 😭😭😭
@NaM-zp6uk
@NaM-zp6uk 2 года назад
እግዚአብሔር ያፅናህ 😭😭😭😭
@yegnatube7556
@yegnatube7556 2 года назад
ወንድማችን ዱባለዬ. 😭💚💛❤
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg Год назад
አውይ እድሌ 🥺😭😭😭😭😭በጣም የሚያሳዝን ነው አይዞህ ውንድም አለም
@ZeynebAli-lf8pi
@ZeynebAli-lf8pi 5 месяцев назад
አላህያፅናናህወንድሜ
@ethiopiahabesha2144
@ethiopiahabesha2144 2 года назад
Egzabher tesnatun yisteh Windalem💔💔💔💔💔
@munamohamed4702
@munamohamed4702 2 года назад
አከባድ ነው ይቺ ምድር ያለ እናት ባዶ ናት 😭😭😭😭😭💔💔 ወንድም አለም እናመሰግናለነ በርታ 🙏🙏🙏
@አለምበቀለ-ኈ2ወ
@አለምበቀለ-ኈ2ወ Год назад
ኡኡኡኡኡኡ ቤተሰቤን ያስታውሰኛል በእባ
@ምነውሸዋ-ለ8አ
@ምነውሸዋ-ለ8አ 2 года назад
ዱቤ ጉዱ ገና እናመሰግናለን።
@TalakusewAgumas-hr9vf
@TalakusewAgumas-hr9vf Год назад
በርታ ዉዳጁ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 2 года назад
ዱባለ እማየ እናትየ ምርጥ ሰራ ነው እህህህህህ
Далее
연준 (YEONJUN) ‘GGUM’ Official MV
02:44
Просмотров 7 млн
연준 (YEONJUN) ‘GGUM’ Official MV
02:44
Просмотров 7 млн