Тёмный
No video :(

DW International ትግርኛ ዜና ሰዓት  

Dimtsi Weyane Television
Подписаться 432 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

#dw #International #tigray
#ትግርኛ ዜና
#Dimtsiweyane #Tigray
#Subscribe ይግበሩ!
Website www.dimtsiweyan...
Facebook / dimtsiweyane
Twitter / dimtsiweyane
Telegram t.me/dwetinter...
Instagram / dimtsiweyane
This stream is created with #PRISMLiveStudio

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2   
@joyaku3078
@joyaku3078 Месяц назад
ተጋሩ ግሩም ድንቅ እዝብ 👏🙏👍👐🙏👍 ዘወትር በኩራት ህንደ ዳዊት እደግመዋለሁ ይሄን ዝክር🙏🙏🙏 " እንኳንም ራሴን የዚ ህዝብ ወዳጅ ሀርጌ ሀየሁ በሙሉ ኩራት ነው የምገልፀው። በዚ ሁሉ መከራ ውስጥ ሰውነቱን ያላጣ ስልጡንነቱን ያልተነጠቀ መሀሪነቱን ያልነቀፉበት ስንዴም ና ክብሩን ሀስቀምጠው ነገ ለመድረስ ስንዴ ቢያስፈልገኝም ለትውልዴ ዘላቂነት ግን ተረግጭም ፍሬ ሀላፈራምና ክብሬን ህመርጣለሁ የሚል ጀግንነት የተላበሰ ህዝብ። ህኔ የትግራይ ህዝብ የሆነው ህየሆነ ያለው በዚ ሂደት ያሳየው የማንነቱን ክቡርነት ሀረጋግጬሀለሁ ብዙም መስካሪም ሀያስፈልግም። በሚገርም የሚያንቀጠቅጥ ጥላቻ ስለሱ የሚያወሩ ሳይቀሩ ሳይወዱ የተጋፈጡት ህውነት ነው። ህናም አዎ ሰላም ህንዲሆንለት ህመኛለሁ አዎ ሰላም ህንዲወርድልህ የተቻለኝን ሀረጋለሁ ግን ተንበርክከህም ለምነህም ሰላም የሚሰጥህ የለም አልተገኘም አይገኝምም ከሰውነትህ አትውረድ እንሰሳ ሊያደርጉህ የሞከሩትን ያህል አንተ ወንደ እንሰሳነት ወርደህ አትከተላቸው ይሄን ህስከጠበክ ድረስ ህድሜ ለልጆችህ ህድሜ ፍሬ ለሚያፈራው ማህፀንህ በመጨረሻ አምስት ወርም ይፍጅ አምስት አመት አስር ወርም ይፍጅ አስር አመት ትግራይና ተጋሩ ያሸንፋሉ ይሄ ምንም ጠንቋይነት ሀይጠይቅም" ዘሪሁን ተሾመ
Далее