Тёмный

#EBC 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 266 тыс.
50% 1

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Опубликовано:

 

12 авг 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 года назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ የጥበባት ፈርጥ ነሽ አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 💚💛❤
@hlinagirma178
@hlinagirma178 3 года назад
EBC እንዲህ ደስ ደስ የሚለውን ታሪክ ስለምታቀርቡ አመሰግናለሁ።
@mati_masfootballhighlights4204
@mati_masfootballhighlights4204 2 года назад
ከመደነቅ ውጪ ምን እላለሁ ፈጣሪ እድሜ ከጤናይስጥልን ጋሼ።
@batamariam1350
@batamariam1350 10 месяцев назад
ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ ስረ ምርጥ የባህል ሙዚቃ እንቁው ጠቢብ ዩሀኒስ አፈወርቅ እረጀም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እናመስግናለን
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ፍቅር እስከ መቃብር እና ከበደ ጎምላላዬ ሰው ማዘዙም ቀርቶ መከባበር ይሁን አትጠገብ ኢትዮጵያ አገራችን በሰላም እንኑር
@solomonassefa3521
@solomonassefa3521 5 лет назад
አርቲስት የዋሽንት ንጉስ ዮሃንስ አፈወርቅ እድሜና ጤናይስጥህ !!!
@akanyihum939
@akanyihum939 3 года назад
ውይ ያሁን ትዉልድ እንደምናሉ እርሶ አንቱ እያሉ ብታናግሯቸው ከሳቸውም፡ክብር ከናንተም ክብር እድሜ ጥበብም ይገለጽላችኋላ ክፉ ትውልድ ጥበብ የተሰወረበት እኔን ከናንተ ወገን አያርገኝ ካባቶቼ ከናቶቼ ከነርሱ ፍቅርና ጸጋ ይጨምረኝ አባቶቼን ያቆይልን
@tirngokut2404
@tirngokut2404 4 года назад
ዋውውው በጣም ደስይላል ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ ልጅ ሆኝ አባቴ ስር ውትፍ ብዬ የማዳምጠው አባቴ ዋሽት እና ማሲቆ ይጫወት ነበር
@nebibekele3019
@nebibekele3019 3 года назад
Yuannes , Absolutely Right Brother, "WENDERFUL " MRET ETHIOPAWE
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 3 года назад
Big respect for our father great talent and big service our country .you're one of our legend thank you.
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 года назад
ለእኔ ሊቅ ነህ እድሜህ ይርዘም
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 5 лет назад
Gashe Yohanes! You make me cry wow “Fikir Eskemekabir” I will find you when I come to my motherland
@woldiamusic1348
@woldiamusic1348 5 лет назад
He is gone rip
@PP-qo6uq
@PP-qo6uq 4 года назад
ወንሞቼ ከይቅርታ ጋር፣ትዝ ይላችሁ እንደሆን፣በመንግሥቱ ኃይለማርያም ግዜ ማታ ማታ የፍየል ወጠጤ እያለ ደርግ የረሸናቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ሲነግር በዚች ዋሽንት ነበር የሚጀምሩት፣ሰለዚህ ነው ያለማዳመጥዋን የምመርጠው ።ያንን የሳለፍነውን መጥፎ የስቃይ ግዜ ሰለምታስታውሰኝ ነው እንጂ ሰውየውን መጥላቴ አይደለም ፣ ስለእውነት በጣም የምወዳቸው ሰው ናቸው።
@mathiasgudina8018
@mathiasgudina8018 4 года назад
An organization to preserve art and culture is needed to support the artists and protect their intellectual property right. They can make tones of money from the royalties. It is so sad how the artists are quickly forgotten once they retire from active public life.
@truthfiker8517
@truthfiker8517 3 года назад
እ ናመሰግናለን ክቡር አርቲስት አፈወርቅ ዩሀንስ!!
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ቃልኪዳናችን ከእንግድህ እንድ መሆን ብቻ ያላየነው ያልሰማነው አልነበረም አሁን ግን በቃ አንድዬ እንድ ያርገን ለዚህ ብቻ ኑሩ።
@lamesgin5202
@lamesgin5202 3 года назад
ነፍስ ይማር ያረፉ መሰለኝ
@asmamawabera5449
@asmamawabera5449 3 года назад
እድሜውንና ጤናውን ይስጥህ
@zenamarkosbogale159
@zenamarkosbogale159 5 лет назад
ወይ መታደል ኢትዩጵያ ሀገሬ ሁሌም እኮራብሻለሁ!!
@nathanielbelachew7442
@nathanielbelachew7442 4 года назад
wow!!! Amazing love and respect Sir.
@gedamuteshome3713
@gedamuteshome3713 5 лет назад
ዩሀንስ አፈወርቅ እድሜውን ይስጥህ ስሜት ቀስቃሽ ድምፅ በዋሽንት
@edenagapis6238
@edenagapis6238 5 лет назад
Arfewal Ahunma 😔
@user-ir8yl9ho6r
@user-ir8yl9ho6r 5 лет назад
በጣም ጥበበኛ ሰው ነህ እድሜ ክጤና ጋር ይስጥህ
@jmyable4
@jmyable4 4 года назад
Always wanted to learn masinko and washint :)
@tilahunyimenu2117
@tilahunyimenu2117 3 года назад
Lovely, harmonious and mesmerizing!!!
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 5 лет назад
ፍቅር እስከ መቃብር ❤❤❤❤
@tegsttgest5657
@tegsttgest5657 5 лет назад
ውሽት ውስጤ ነው ልጅ እያለሁ ያጎቴ ልጅ ዋሽንት ሲነፏ ልብ ያስመንናል ያሸፍታል ማታ ማታ በር ላይ ተሰብስበን ነበር የምንሰማው አቤት ትዝታ ጨረቃዋ ጋር ሽውሽው የሚለው ያየሩ ፀባይ ውይይይይይይይ ዘመን ወደሗላ ቢመለስ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@fatumakonjo1125
@fatumakonjo1125 5 лет назад
Tegst Tgest
@zenamarkosbogale159
@zenamarkosbogale159 5 лет назад
የኔም አያት ውዋሽንት ሲጫወት በጣም ጎበዝ ነበር ሁሌ ስስማ አለቅሳለሁ እድሜ ይስጥልኝ ባህላችን ኩራታችን መታደል እኮ ነው ኢትዩጵያ መሆን
@amirasamo8922
@amirasamo8922 3 года назад
አንደኛ
@emaye9786
@emaye9786 4 года назад
Beautiful!
@johnesuyawkal1402
@johnesuyawkal1402 4 года назад
Wow amazing des silu benatachu
@abebakiros376
@abebakiros376 3 года назад
Amazing may God bless his soul
@ftomftomaff327
@ftomftomaff327 4 года назад
ኦረ ያባቴን ዋሽንት አሥታወሠኝ አይይይይይይ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 4 года назад
ቴዲ አፍሮ፣ አይንህን ወደ በአሉ ግርማ ስራዎች በተለይም በከአድማስ ባሻገርና አድስ" ላይ ጠለቅ አድርገህ በታሰብበት ጥሩ ይመስለኛል።
@Emblba
@Emblba 3 года назад
እናመሰግናል
@metadelsimegnew
@metadelsimegnew 6 месяцев назад
ይህቺ ሀገር❤
@fitsumtesta766
@fitsumtesta766 5 лет назад
Wow very nice good bless
@dmx3674
@dmx3674 3 месяца назад
በዚህ ታላቅ ሰው ስም በጎጃም ባህርዳር ላይ ዩሀንስ አፈወርቅ የሚባል ትልቅ የሚዚቋ ኮሌጅ ሲከፈት ይታየኛል። ይሄ ለጎጃም ህዝብ ትልቅ ክብር ፣ለሀገራችን ደሞ ትልቅ ቅርጻችን ነውና ።
@hassenseid6049
@hassenseid6049 Год назад
ዋው
@mulemule160
@mulemule160 4 года назад
Betam new des yalegn Edme ketena gar emegnilhalew
@Tube-vm4vd
@Tube-vm4vd 3 года назад
አሪፊነው
@kasumamo7371
@kasumamo7371 5 лет назад
ያምራል ትዝታችን ኢትዮ
@alayoumazie5879
@alayoumazie5879 5 лет назад
ግሩም
@hermonogbamichael7726
@hermonogbamichael7726 3 года назад
Amazing flute...it is healing
@therighttube.
@therighttube. 4 года назад
Ilove it wow......
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 5 лет назад
ታላቅ ባለሙያ ጋሽ ዮሀንስ አፈወርቅ። እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@tizubi1526
@tizubi1526 5 лет назад
አሜን
@alo2428
@alo2428 4 года назад
እር በህይወት የለምደ
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 4 года назад
@@alo2428 አዎ ጋሽ ዩሀንስ እኮ ካረፈ ሁለት አመት በላይ ሆነው። ድንቅ ባለሙያ በህዝብ ለህዝብ አለምን ዞሮ ከነ መሀሙድ አህመድ፣ ጥላሁን ገሰሰ ፣ ታማኝ በየነ፣ ፅሀዬ ንዋይ ብዙ ብዙ ድንቅ የሀገራችን የጥበብ ሰዎች ጋር ያስተዋወቀ ምርጥ ባለሙያ ነበር። እኛንም ለትልቅ ስኬት አብቅቶ ነበር ምን ዋጋ አለው በቃ አጣነው።
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 лет назад
Please make CD that we can buy that classic
@hermonogbamichael7726
@hermonogbamichael7726 3 года назад
I support this
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 года назад
👍💚💛💓💐
@user-vr6ng8iv7f
@user-vr6ng8iv7f 3 года назад
❤❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤
@user-dr1lj1gg4z
@user-dr1lj1gg4z 5 лет назад
Betam ygermal konjo program new
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 4 года назад
ቴዲ አፍሮም፣ ፍቅር አስከ መቃብርን በተንቅሳቃሽ መልክ ያዘጋጀውን እጅግ በጣም ልናደንቀው ይገባል። በበኩሌ እደግ ተመንደግ እያልኩ የበለጠ እንዲስራ ላሳስበው እወዳለሁ።
@girmaalemu1131
@girmaalemu1131 4 года назад
Long live
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 5 лет назад
💚💛❤
@rexo6699
@rexo6699 3 года назад
Lovely❤️
@esubalewgize160
@esubalewgize160 5 лет назад
እረ ግፍ ነው በዚህ ጊዜ እንኳ ለውሻ መጥሪያ የማይሆን ድምፅ ይዘው ዘፋኝ እየተባሉ በየሚዲያው ጆሮአችንን ያደነቁራሉ it's BUISSENES AND MONEY DREAM GENERATION.እንዲህ ያሉ ጣዕመ ጀሮ ያላቸውን የአገራችንን ባህላዊ መሳሪያወችና ተጫዋቾቹን ልናደንቃቸው ይገባል።የኛን በዘመናዊ ነገሮች መጠቀም ችግር የለብኝም ግን የኛንም ታሪክ እያሰጠበቅን ይሁን።አሁን ማን ይሙት የቱ ነው የሚጥምህ የታንቡር(ከበሮጋጋታ) ወይሰ ጥርት ባለ ሁካታ በሌለበት ሁሉንም የሙዚቃ ቅኝት የመሰማት።እኔ ለጋሼ ዬሐንሰ አፈወረቅ ረጅም ዕድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቡ ጋር ተመኘሁ።
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 5 лет назад
*እዴሚና ጤና ተመኘሁ እስኪ እንደኔ ዋሽንት የምትወዱ ሰብስክራይፕ አርጉኝ*
@fasilterefe7739
@fasilterefe7739 4 года назад
He passed away, RIP🙏🏽🙏🙏🙏
@vidob1427
@vidob1427 4 года назад
በጣምያምራል
@teklitzaid9222
@teklitzaid9222 3 года назад
😙😙😙😙💪💪💪✌✌
@metadelsimegnew
@metadelsimegnew 6 месяцев назад
❤❤❤
@born2die939
@born2die939 5 лет назад
እጅ ነስቻለው በክብር
@zelalem6666
@zelalem6666 Год назад
Ethiopia was a home of talented and humble people until Oromo take over the administration.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
Maybe they call this ye "nefetegna music" 🤔
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 5 лет назад
በጣም መልካም ስራ ልዩ ነዉ ዋሽንት ውስጤ ነዉ
@hayatm898
@hayatm898 4 года назад
አይ ደስ ሲል እኛም በልጂነታችን ከብት ስጠብቅ በሸንበቆ እንጫወት ነበር
@SSs-rx6nm
@SSs-rx6nm 3 года назад
እባካቹህ
@kasumamo7371
@kasumamo7371 5 лет назад
መለኛው ጎጃሜ ጊሽ አባይ
@melkamubelay4549
@melkamubelay4549 5 лет назад
Yewashintu nigus bewnt aleqesku ,nebiss yemar Rip sira lhul gize yinoral
@zemzemmohammed9374
@zemzemmohammed9374 2 года назад
This is sentimental
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 лет назад
💓💓💓💓💓💔💓💓💓💓
@adissayal6676
@adissayal6676 5 лет назад
አዲሜሂ ዩሪዚም ዋዉዋዉዋዉ
@hopolapos
@hopolapos Год назад
ጥበበኛን እንደሸንኮራ ምጥጥ አርጋ የምትተፋ ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ ናት
@zeigamulubrhan9650
@zeigamulubrhan9650 4 года назад
😭😭😭😭😭
@umu4052
@umu4052 5 лет назад
ውይይይፍፍፍፍፍፍ ትዝ አለኝ ጥቅምቱ
@masudrana5083
@masudrana5083 5 лет назад
ከማሽላው መሀል ትዝታ አለብኝ ጥቅምት ላይ እፍፍፍፍፍፍ ደጉ ያገሬ ሰው ናፈቀኝ
@user-ok2gl9tg9h
@user-ok2gl9tg9h 5 лет назад
ውይይይይይይይ። ትስታ ወዳሜን አስታወስኝ ከብት ስናግዲ። ይልልኝ ነበር
@ingdautarafa4728
@ingdautarafa4728 5 лет назад
Nayyyyyss
@user-dr3ch1ez2t
@user-dr3ch1ez2t Год назад
እረ ምንድን ነው ነገሩ ስለምወደው ይሆን እንቢ ያለኝ ? እረ ምከሩኝ
@menahembicha8020
@menahembicha8020 4 года назад
מנחם
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
እንጸልይ በርትተን ቆፍሮ እሚቀብረን ዲያቢሎስ ይታሰር ብሎም ወደጥልቁ ጉድጓድ ይውረድ ለዘላልም።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 года назад
Nfsihn be genete yanurew abet chilota ye masinko tilahun gessese
@powerentertainment719
@powerentertainment719 3 года назад
በጣም ምርጥ የማሲንቆ ትምህርት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-D4r03Gn60qg.html የማሲንቆ ትምህርት ክፍል 1 ትዝታ ቅኝት/ masinko tutorial part 1 tizta pentatonic Scale most Popular Ethiopian scale
@zeigamulubrhan9650
@zeigamulubrhan9650 4 года назад
Hoden basew
@derem107
@derem107 5 лет назад
RIP
@davetam7360
@davetam7360 4 года назад
RIP , for what , I thought he still alive
@derem107
@derem107 4 года назад
Sorry I wrote by mistake
@enalamukanna654
@enalamukanna654 5 лет назад
ኧረ እኔ እይኋኒስ አፈወርቅ ዘንድ ምን አለፋኝአባቴን እማይሆን ቦታ ሆኘ ትዝ አስባላችሁኝ
@zizitino6301
@zizitino6301 5 лет назад
be VOA yesemahut balefewei heyewetu enedalfe newi ewnete yehi sewe motale?
@fasilterefe7739
@fasilterefe7739 4 года назад
Yes, RIP🙏🙏🏽🙏
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 5 лет назад
ረጀምእድሜ
@jamalmohamed7259
@jamalmohamed7259 3 года назад
ሱዳን አላልንም
@eshetualemu4769
@eshetualemu4769 4 года назад
eneja bicha endih beakal yale sew new biyem alitebikim neber beetam eko new miwedew
@amanueljoseph2605
@amanueljoseph2605 5 лет назад
ከፍ ከፍ ብሉ ETV ዎች!!!
@girmazeleke4076
@girmazeleke4076 Год назад
Sxce .felms
Далее
ዋሽንት እና ጥበብ
17:23
Просмотров 2,7 тыс.
This duo #UFC302
00:13
Просмотров 1,2 млн
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 3
26:12
Просмотров 73 тыс.