Тёмный

Eden Gebreselassie - Aytneknkni | ኣይትነቅንቅኒ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 3 млн
Просмотров 7 млн
50% 1

Ethiopian Tigrigna Music : Eden Gebreselassie ኤደን ገብረስላሴ - Aytneknkni | ኣይትነቅንቅኒ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #TigrignaMusic
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music

Развлечения

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@sebleworkadamumalede5412
@sebleworkadamumalede5412 5 лет назад
ትግራዋይ ፍቅራችሁ ሁሌም በደሜ ነው!!ትርጉሙን ባላቀውም ሁሌም እወዳችሗለሁ!! We love you forever ❤
@woadisaodyroman3129
@woadisaodyroman3129 4 года назад
Wow
@zufanzufan2342
@zufanzufan2342 4 года назад
@@woadisaodyroman3129 እኔስ አቃለሁ ትግራ ኑሬ አለሁ ባሌ ይሀድግ ነበር አሁንም ቢሆን ትግራኛ ውስጤ ነው በተለይ ትላልቅ ሆቴሎች ላይ ባሌጋር ስንጨፍር ነበር አሂን ትግረኛ ስሰማ ትዝታው ይመጣብኛል ስዴት ላይ ነው ያልሁት ያን የመወደውን የማፈቅረውን ባሌን ተለያይተን አይ ትዝታ
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 Год назад
​@@zufanzufan2342...አይዞሽ ...አንድ ቀን ፈጣሪ ባለው...ይመጣል....!
@AmaMedia92
@AmaMedia92 5 лет назад
ኤዱ ጓል እቶም ዕጡቓት ስረ ህዝቢ ትግርኛ: ሰብ ታሪኽ ሰብ ዝና :ሰብ ቅርሲ :ጓል ማርያም ጽዮን ኣኽሱምን:ማርያም ኣስመረይትን I proud of you go had ኤዱ ክብርቲ ጓል ክቡራት። Eritrean ትግርኛ ሓዉኺ 🌟❤✔
@ከርታታዉእድሌ-ኘ8ተ
የኔ ቆንጆ እደት እደምወድሽ ቋንቋዉን ባልሠማዉም ግን በጣም ነዉ የምወድልሽ ሥራወች ሽን ቀሪ ዘመንሽን እግዜአብሔር ይባርክልሽ
@alem2375
@alem2375 5 лет назад
@adisethio1832
@adisethio1832 5 лет назад
Thanks mareye
@azizaabdurazak609
@azizaabdurazak609 5 лет назад
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ትግረኛ ዘፈንና ጭፈራ ደስ ይለኛል እረ ትነቅነቅኒ ፀፃሃይ ግደፍኒ ኤዱ ዋውውውው
@selamselam7233
@selamselam7233 5 лет назад
Aduy fekrrrrrrr yany kongio barechy eshi
@libanjama4217
@libanjama4217 2 года назад
Am Somali born in Canada 🇨🇦 I love the beat of this song. Am down with it I mean from my heart. God bless mother Africa
@ቅድስትየፈጣኙየመላእኩየቅ
ትርጉሙ ባይገባኝም ሳላደንቃችሁ አላልፍም 😘😘😘😘😘😘😘 ስወዳችሁ ከልቤ ነው ድምጽሽ ሲያምር 👌
@ፍያሜታፍያሜታ
@ፍያሜታፍያሜታ 5 лет назад
ትግራወይቲ ብምካነይ ብጣዕሚ ደስተኛ እየ ኤዱየ እወድሻለው💗💗💗💗💗💗💗💗
@shamwediesrajr5632
@shamwediesrajr5632 5 лет назад
ፍያሜታ ፍያሜታ achi gual hehehehe
@AliAli-ze9wf
@AliAli-ze9wf 5 лет назад
Eden marrr eko nesh betam new emwadsh
@SelamTube2016
@SelamTube2016 5 лет назад
ኤዱ ሓፍተይ ፍልይቲ ኢኪ፣ ኤዱ ዝፈቱ ላይክ ይሃበኒ 🇪🇹️💖🇪🇷️
@mekltekeberome8510
@mekltekeberome8510 5 лет назад
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ትግረኛ በጣም ነው ምወደው ሰዎችንም ውድድ ትርጉም ብዙም አይከብደኝም በርቺ ኤዱ 😘😘😘
@meronsamson5397
@meronsamson5397 5 лет назад
Meklte Keberome ኣይትነቅንቅኒ ማለት ኣትቀስቅሽኝ ሲሆን እሷ እያለች ያለችው ፀሀይ ኣትቀስቅሽኝ ህልሜ ይሻለኛል ልጁን እማገኘው በህልሜ ነው ምናምን ነው ምትለው
@temesghen9252
@temesghen9252 5 лет назад
I am from eritrea, Edu is my favorite singer. Good job Edu shukor!
@Riyo12396
@Riyo12396 5 лет назад
ኤዱ ሽኮር🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷ከማይ መንድኣ ኣሎ ዝህቦያ
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 лет назад
የትግሬወች ፍቅር ገብቶ በደሜ😰 ውስጤ ናችሁ😍❤
@meronsamson5397
@meronsamson5397 5 лет назад
እኛም ውድድድድድድድ💕❤️
@የዘላለምቤቴድንግልእመቤቴ
susu hassen እኛም ውድድድድድድድድድድድድድ
@የዘላለምቤቴድንግልእመቤቴ
susu hassen ኮሜትሽ ውስጤ ነው😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
@ameera7136
@ameera7136 5 лет назад
እውነትሽ ነው ኢትዮጵያ ባጠቃላይ ፍቅር ነን ፈጣሪ ዘረኛን ያጥፋል
@ርግበጋልመቐለታማለለ
💋💋💋❤❤❤💋💋
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 5 лет назад
ዋው ትግሪኛ ወስጤ ነው ባልሰማም💚💛❤ ሀገሪ ክብሬ ኩራቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💝😙😙
@abieltrsfay3748
@abieltrsfay3748 5 лет назад
ኢንዴት ኣድርጋ ነው ለዝላኣለም ምትነረው እርስ ብእሳቹ የተባላቹ from asmara
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 5 лет назад
@@abieltrsfay3748 መባላቱ ድሮ ቀረ እኮ አሁንማ የሳላም የፍቅር የእድገት የመደማር ጊዜ ነው እሽ አሁን ዝም ብለክ ና እንደመር 😃😃😜
@amuamu7098
@amuamu7098 5 лет назад
@@abieltrsfay3748 መባላቱ በግዜ ሂደት ይጠፋል የሰይጣን ምቀኛችን ተንኮል ነው በደንብ ትኖራለች እንኳን በኛ አፍ መፅሐፍ ቅዱስም ከ አርባ ዘጠኝ ግዜ በላይ ጠቅሷታል መስክሮላታል አሁንም ሀገሬ ሀገረ እግዚአብሔር እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የአለም ህዝብ የሚቀናባት እየገባ የሚጎበኛቸው ውብ የተዋሕዶ ቅርሶቿ አረ ስንቱ እውነቱን እውነት ብለን እንለፍ ቅናት ምቀኝነት አያዋጣም ሌላው ይቅርና አዳም እንኳን ኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደተፈጠረ አታውቅም ሌላ ማስረጃ ከፈለክም እስቲያቅርህ አስረዳሀለሁ ስለ ስስት እናት ሀገሬ ♥ኢትዮጵያ♥ በአለም ላይ ተወዳዳሪ የሌላት የዜማ የቅኔ የቀሳውስት አገር ነፍጠኛና ጀግኖች አባቶቻችን ለፋሽሽት አንገዛም ብለው ፋሽሽት ሊጥ መልክ ቅድስት ሀገራችንን እንዳይረግጥ ህይወታቸውን ሰውተው ያኖሩልን ሀገራችን በክብር በኛ በልጆቿ ደምቃና አሸብርቃ ተከብራ ለዘላለም ትኑር አሜን።♥♥
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 5 лет назад
@@amuamu7098 ዋው አሜን አሜን አሜንንን በጣም ትክክል ነው አመስግናለሁ ኢትዮጵያ ልዩ ሀገር ነች።
@galzanahabebetigalzana5824
@galzanahabebetigalzana5824 5 лет назад
Amen amen amen lazelalm tunur ahunu amen amen amen
@amiratv5508
@amiratv5508 5 лет назад
ኣለና ዶ ን ኤደን ንፍቱ ላይክ እስኪ ሃቡኒ ሓፍትኩም ካብ ኤርትራ love you all
@terefeseyoumalemayehu3743
@terefeseyoumalemayehu3743 5 лет назад
መልካም ሴት ሁሌም ነው ምወድሸ ያው መቼም አሰተርጓም እንኳ ባይኖር ሙዝቃዎችሸ ሁሉ ይማቻኙል።
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
እኔ ልንገርሽ።ቆንጆ
@DrarAnd
@DrarAnd 5 лет назад
Oh OMG ዑፍ ያሬድ ዝጥዕም ድምጺ ኣብ ደስ ዝብል ቦታ! Lots of love from Eri🇪🇷boy (Edited) 😂❤ still listening 21 May 23
@tutumare2909
@tutumare2909 5 лет назад
እኔ ለምን እንደሆነ አላቅም ትግርኛ ሙዚቃ ስሰማ ውስጤን ይነዝረኛል ኤዱዬ ወድሻለሁ
@lahatgueye6358
@lahatgueye6358 5 лет назад
ምን ላግዝሽ
@tutumare2909
@tutumare2909 5 лет назад
ደስ
@JerusalemJerusalem-z1f
@JerusalemJerusalem-z1f Месяц назад
Edene❤❤❤❤❤❤
@gojotube152
@gojotube152 5 лет назад
ኣቱም ነዛ ፁሑፈይ እተንቡቡ ዘለኩም ኣሕዋተይ ሰላምኩም ይብዛሕ ሉዑል እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብ ዘለኩምዎ ፅላል ይኩንኩም ኣሕዋተይ ነዓይ ሃፍቱኩም ከዓ subscribe ብምግባር ፍትወትኩም ግለፁለይ ሰሰናዩ ነዓኩም።
@gojotube5479
@gojotube5479 5 лет назад
Nice to hear from you thanks
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bEaAi0cp3hQ.html ሰላም በፓሪስ ዘና ስትል 💕💕💕💕
@samuelmajor5962
@samuelmajor5962 5 лет назад
Amen Amen Amen nekulena zehaftey
@tekle3972
@tekle3972 5 лет назад
adu shikor ybel btaemi tsubq dmtsi kulu negerki des behalit aitneqnqni wawwwww nice voice
@samuelgebrezgabiher3698
@samuelgebrezgabiher3698 5 лет назад
Amen Aman Aman ahbiru kbrti hafti
@bekie_b3377
@bekie_b3377 5 лет назад
ስወድሽ! ፈጣሪ ስራ እና ህይወትሽን ይባርክ! ትግርኛ ባልችልም ስራየ ብየ አስተርጉሜ ነው የሰማሁት አብርሽን ደሞ ጠፋክብን በጉጉት, በአንበሳ እና በነብር እየጠበቅንህ ነው በይልን
@cellhouse2615
@cellhouse2615 5 лет назад
Waw
@tigrayadey7480
@tigrayadey7480 5 лет назад
💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹👈
@fadilahoussein534
@fadilahoussein534 5 лет назад
From Djibouti I love tigray people their songs and dance and culture so lovely This new song I loved 😍
@albazarmokbel8072
@albazarmokbel8072 2 года назад
Waww you loved the tigerwei
@ትግራይዓደይዓድዞምጀጋኑ
ኤዱ የ ፁሪቲ ፍጥረት ጓልዞም ፀዓዱ 👌👌👌😘😘😘🤩🤩🤩😍🤴🤴💪💪💪♥️♥️🇻🇳🇻🇳🇻🇳🤴🤴🤴🤴🤴🤴የንግስት ሳባ ዘር 🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 лет назад
ኤደን, መሀሌት,አብረሀም,ሰለሞን ሀይለ የትግረኛ ሙዚቃን ቋንቋዉን የማያዉቁት እንደኔ አይነቶቹ ለትግረኛ ሙዚቃ ፍቅር እና ክብር እንዲኖረን ያደረጉ የምንግዜም ምርጦች ናቸው።
@asiaasia7274
@asiaasia7274 5 лет назад
mkrity
@theboy3651
@theboy3651 5 лет назад
Kondaf
@phonehpise4859
@phonehpise4859 4 года назад
Wala ane kab lbi eye zfetwom nsatom
@eyuethio1373
@eyuethio1373 3 года назад
enem yemchugnale
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад
አስለምዱኝ እስቲ ትግረኛ ዉክጤ ናቹ እኮ ሰላማቹ ይብዛልኝ ሁሌም ወርቅ ሁኑልኝ😘😘😘❤❤❤
@tsedenyahagos658
@tsedenyahagos658 5 лет назад
shkor
@edrissalih7439
@edrissalih7439 5 лет назад
Mama bedenb aslemidish alew ...kkkk
@rahmamahameed8802
@rahmamahameed8802 5 лет назад
ቆንጅትዬ እናስለምድሻለን
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад
@@rahmamahameed8802 እሽ ዉዴ ደስ ይለኛ በጣም ነዉ የምወዳቹ ቆቋንቋቹን ደግሞ ባቅ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤😘😘
@rahmamahameed8802
@rahmamahameed8802 5 лет назад
@@mamaorbabalovemeto6262 እኛም እንወድሻለን ማሬ በደንብ እናስለምድሻለን
@عنيرتتييم
@عنيرتتييم 5 лет назад
ኤዱ ማዓርይ በጃኪ አድራሻኪ እባ ላአክለይ ብጣዕሚ እየ ዝፍትወክን ዘድንቀክን እሞ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ከምኡዉን ምሰ ክብር ባዓል ቤትኪ አብራህም የድንቆ እየ እና ሰሰናዮ ንዓኩም አሕዋተይ ምሰ ደቅኩምን ሙሉእ ቤተሰብኩም
@kanyohaye
@kanyohaye 5 лет назад
Love you all tigray people lovers!!!and proud of you ተጋሩ!!!!!!ቃልስና ነዊሕን መሪርን እዩ ዓወትና ናይግድን እዩ!!!!!!!
@hermonmisgna5257
@hermonmisgna5257 2 года назад
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 5 лет назад
እንደዚ አይነት ክሊፕ ማየት ነበረ የናፈቀኝ በጣም ያምራል ኤዱ ፅቡቅ
@abattarekegn9612
@abattarekegn9612 5 лет назад
Wow ትግሬዋች ውስጤ ናቸው 😘😚😍
@Insight-n1j
@Insight-n1j 5 лет назад
ኢዱ ሽኾር እስከ ትግርኛ ዝፈቱ ላይኽ ላይኽ ብሽም ኢዱ !!
@መቅዲጋልዓጋመ
@መቅዲጋልዓጋመ 5 лет назад
@amen9455
@amen9455 5 лет назад
ኤድዬ አሪፍ ስራ ነው።እግዚአብሔር ፍቅር አይንሳን። 😪😪😪😪
@ምዓትወረ-የ9ጰ
@ምዓትወረ-የ9ጰ 5 лет назад
ዋውው welcame ኤdu ሽኮር ዝተባረኸን ዝተቐደሰን ቀዳምን ሰንበትን ይግበረልና ኣሜን!
@bettyee21
@bettyee21 5 лет назад
እውነት ነው እምላችሁ የትግሬ 🎵 music በጣም ነው እምወደው so Amazing ...... comentrrr from America 😘😘😘
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
ቤታ እባክሽ America wusejign areb ager selchtognal
@bettyee21
@bettyee21 5 лет назад
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል hhhhh ok sis yehes leyunt alew belshe new
@fitsumsheger6023
@fitsumsheger6023 5 лет назад
ለምን እኔ በጣም አላሰተምርሽም ?
@fitsumsheger6023
@fitsumsheger6023 5 лет назад
@abel ethio... fezaza
@rostesfa7185
@rostesfa7185 5 лет назад
ሰላምኩም ይብዛሕ ደቂ ትግራይ ትግርኚ
@kiduiloveu2631
@kiduiloveu2631 5 лет назад
ሰይ ኤዱየይ ዋዕሮ ከመይ ድየ ዝፈትወኪ ምቅርተይ👏 😍❤💘💋💋 @ንኤዱ ዝፈቱ👍like ይግበረለይ😗
@ኣዙጋልትግራይ-ኀ5ጨ
ኤድየ ማዓረይ ምቅርተይ እዋይ ደምፂኪ ኩሽኮሪ ፍትወተይ ጋል ትግራይና ሓበና 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zizuzuzu5570
@zizuzuzu5570 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ በርች አድናቂሽ Zizu ነኝ ከላሁባት
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
ኡፍ ሰባትነርናዋ ታይ ዋጋ አለወ አኡዱግ ቀረቂሮምና ኢትዮጵያ አብ ኸቢድ ፀልማት እያ ዘላ ሰደት ሰልችይኒ አብ አጋ ምዕራፈይ ህዉት በዚሑ ሃገርና እና ደርፍስ ይቅረዋ እሰክይ ንፀልይ
@namikbre8341
@namikbre8341 5 лет назад
Hji gerem hanti Neger kirmekum deqi Tigray Tigray Music Elkum yetiwiwo Ethiopian Music Aytibelu hawikum wedi Eri ✅
@linasaade4995
@linasaade4995 5 лет назад
ኤዱ ማዓረይ welcome ጓል ሓላል መሬት ከመይ ድኪ መቅሰን ንኤዱ ዝፈቱ Like 😍😍😍😍👈💝
@asmarina1123
@asmarina1123 5 лет назад
ኤዱ ቆንጆ ገለ ዓይነት ይበል ደርፊ ❤️🇪🇷🇪🇹
@elimabam5822
@elimabam5822 5 лет назад
እዛ ጋል እዚኣስ ከተጸሊለኒ እያ ማራ እየ ዝፈትዋ ። ግደፊ ኤደን ንዓኺ ጸሓይ ንዓይ ከኣ ንስኺ ኣይትነቅንቅኒ ። love u ጽብቅተይ
@anulove465
@anulove465 5 лет назад
ከምር ትግሬዎችን ዘፈናቸዉን እንደኔ ቋንቋዉን ሚያዉቁት እንኳን አያዳምጡትም በጣም ነዉ ምወዳቸዉ ከአማርኛዉ በበለጠ ቋንቋዬ ግን አማርኛ ነዉ ይመቻችሁ ማኧረዬ
@friyatfriyatvip2664
@friyatfriyatvip2664 5 лет назад
enameseginalen marrrr
@anulove465
@anulove465 5 лет назад
Are msgana ayasfelgm egna eko and nene kankachin bileyaym mar abesa wbochi nene
@friyatfriyatvip2664
@friyatfriyatvip2664 5 лет назад
+Anu Love wowwww yemr Adenekush liyu nesh ketybet
@anulove465
@anulove465 5 лет назад
eshi mar selmshi ybza mare egna miyamrbn snwaded bcha new yene lyu
@سلمانمحمد-س2ي
@سلمانمحمد-س2ي 4 года назад
ماحلا سوت
@rostesfa7185
@rostesfa7185 5 лет назад
ጓል ትግራይ ሸኮር
@rigbitgalltigray6113
@rigbitgalltigray6113 5 лет назад
Waw eduye marey እንኳዕ ደሓን መፃኺ ጠፊእኽና ኔርኪ ፅብቕቲ ደርፊ ሒዝኪ ካዓ መፂኺ ነመስግነኪ መዓረየ😍😍
@fasikafasika1729
@fasikafasika1729 5 лет назад
one love eritria and tgray . we are the same blood and the language . we are brothers. viva tgrigna let's go and hard work to develop our lovely language tgrigna. from eritrea
@geremekonen4520
@geremekonen4520 Год назад
I don't like to blame you because you have your options before the fighting of Eri and tigray , actually we are not the same people although we have the same culture,religion and genetics.we have so huge difference on viewing of things
@ephremtarekegen5821
@ephremtarekegen5821 Год назад
ኤዱ ዘፈንና ጭፈራ ደስ ይለኛል እረ ትነቅነቅኒ ፀፃሃይ ግደፍኒ ,,,,,,,🙏🙏💖
@mussieberhane712
@mussieberhane712 5 лет назад
ሰላም ሰላም ነዛ ኮመንት ተንብብ ዘለካ ሰላምን ቅሳነትን ነዓካ ይምነ ስደትካ ይሕጽሮ ኣብ ዝሓጸረ ግዜ ምስ ትፈትዎም ስድራካን በተሰብካን ክትራከብ ናይ ወትሩ ጾሎተይ እዩ!!
@lgq6983
@lgq6983 5 лет назад
👏👏👏Amen(3)
@sabasaba4228
@sabasaba4228 5 лет назад
wedi berhane semre ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝሓወይ መዓረይ
@Filipos610
@Filipos610 5 лет назад
አሜን ንዓኻ ውን ኮምኡ
@merihtekeste4499
@merihtekeste4499 5 лет назад
Amen hawey natey thank you very mauch
@zamhretzerezgi426
@zamhretzerezgi426 5 лет назад
Amen amen amen
@shamatintertaiment3207
@shamatintertaiment3207 5 лет назад
Zfetwa dirafit 😍Eden konjo 😍Iam from eritrea i love you eden konjo
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад
ኖሩልኝ የኔ ማሮች እንዴት እንደምወዳቹ ትግርዉች ኢዱ አንድ ቀን ትግራይን እንደምመጣ አልጠራጠርም መቼም ትቀበሉኛላቹ
@meronsamson5397
@meronsamson5397 5 лет назад
Mama or Baba Love me to ney yenemar enekebeleshalen 😘💕
@elesameteku6743
@elesameteku6743 5 лет назад
በቻ አንቺ ናይ እንጂ በደንቢ ነው የኔ ቆንጆ
@ዙዙየደራዋ
@ዙዙየደራዋ 5 лет назад
ሙስሊሞችን በጣም ይጠላሉ ይባላል ግን ለምድነው?
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад
@@ዙዙየደራዋ አረ አይጠሉም እንዴ የትግሬ ሙስሊሞች እኮ አሉ ማማይ እንደዚህ የሚሉትን አትስሚያቸዉ
@ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ
ነይልኝ ብቻ እኔ እቀበልሻለሁ ውዴ
@adebabaygebre3616
@adebabaygebre3616 5 лет назад
ድሮ ምንም ትግርኛ ሳልችል ትግርኛ ሙዚቃ እወድ ነበር ከዛ ትግርኛ ከሰዎች እየጠየኩ እየፃፍ ለመድኩ አሁን የተወሰነዉን እሰማለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ ። እኔ አማራ ነኝ ትግርኛ ሁለተኛ ቋንቋዬ ሆነ ደስ ብሎኛል ምንም ትግሬዎች ቢጠሉንም እኛ ግን ጥላቻ የለብንም
@EclecticEt
@EclecticEt 3 года назад
Exactly❤️
@ጓልትግራይ-ጀ2ገ
@ጓልትግራይ-ጀ2ገ 5 лет назад
ኤድዋይ ጥዕምቲ ድምፂ ደስ ዝብል ድምፂ❤❤❤😘😘😘😘😘
@missyoumy6356
@missyoumy6356 5 лет назад
አማራ ነኝ ግን ትግራ ስወድ አቦ ኑርልኝ
@meronsamson5397
@meronsamson5397 5 лет назад
miss you my we love you too 💕😘
@sabagebru4940
@sabagebru4940 5 лет назад
Miss you my egame enwdshalen sister
@SoloHabesha
@SoloHabesha 5 лет назад
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኤርትራንም ትግሬንም እወዳለሁ የሚስማማ ገብቶ subscribe ያድርግ
@yotube4
@yotube4 5 лет назад
የኢትዮ ትግሬንስ? 😌
@yotube4
@yotube4 5 лет назад
ኤርትራዎ መቸለችህ እንዴ
@SoloHabesha
@SoloHabesha 5 лет назад
ዮዲት ከናዝሬት marye enesum Ethiopian nachew betam new emiwedachew💚💛❤️
@yotube4
@yotube4 5 лет назад
@@SoloHabesha እሺ የኔ ቅመም 😍😍
@bereketleake2070
@bereketleake2070 5 лет назад
aye echi kine...
@ANYE.MiCHELE
@ANYE.MiCHELE 5 лет назад
ኢደን እስከ ን ኤደን ዝፈቱ ላይኽ ላይኽ ካብ ኣስመራ እየ !!! ህዝቢ ትግርኛ ኣኣብ ዘለክሞ ሰላምን ቕሳነትን ራህዋን ይግበረልኹም ! ምስ ስድራኹም ይሓዋውሰኹም ! ኣብ ስደት ዘለኹም ስደትኹም የሕጽረልኹም ! ኣብ ፈቆዶ እስርቢት ዘለኹም መዋጾ ይፍጠረልኹም ! ብሕማም ትሳቐዩ ዘለኹም ምሕረት የውርደልኹም ! ኣብ ጭንቐት ዘለኹም ጭንቐጥኹም ይቕለለኹም ! ብ ፍቕሪ ትሕመሱ ዘለኹም ብ ሙዚቓ ተጸናንዑ ይግበርኹም ! ቀናኣትን ተጻረፍትን ኣይግበርኹም ! ፈቓራትን ርህሩሀትን ይግበርኹም !
@ባኣካኩርዕቲእየፍቅረይውዲ
ብ ሄረይ ትግርኛ እዮ ፅሩይ ፍጥረት ኣግርጭው ካማካ ዘበለ ኣመሉ ንደገ ዘይፍሽፍሽ ይብዝሐልና ።
@wedihumeradeutschland7617
@wedihumeradeutschland7617 5 лет назад
Fuck weid hamasen terfe behari 🖕🖕🖕 terfe behari Hamasen.eritra tigraga Ayftewn ey.sarry wedi hamasen terfe behari 🖕🖕 terfe behari Asia
@ANYE.MiCHELE
@ANYE.MiCHELE 5 лет назад
@@wedihumeradeutschland7617 እንታይ ትብል ኣለኻ !?
@wedihumeradeutschland7617
@wedihumeradeutschland7617 5 лет назад
@@ANYE.MiCHELE fuck hamasen 🖕🖕🖕 yebl aleku
@wedihumeradeutschland7617
@wedihumeradeutschland7617 5 лет назад
@@ባኣካኩርዕቲእየፍቅረይውዲ fuck Ant dedeb awrja agama lemnt nay hamasen 🖕🖕.
@amanlookman5571
@amanlookman5571 5 лет назад
eden mar እኔ ከ አማራ እና ከትግሬ ነው የተወለድኩት እናልሽ ሁለቱም በተጣሉ ጊዜ በሃዘን ልቤ ስብር blolshal😭😭 አስታራቂ እንኩአን የለም ሁሉም አጋጋይ ሆነ በመሃል እኔ እና መሰሎቼ በሰቀቀን አለቅን 😢😢 እና ሁሌም ያንቺን ሳይ ደስ ይለኛል😢 እባካችሁን በዘር በቁአንቁአ መለያየት ይብቃን አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጵያ ብቻ 💚💛❤
@ጋልቶምብውሕዶምዝሓበሩፍቅ
እና እንታይ ንግበር ዝያዳይ አምላክ ሰላም የውርደልና አምሓሩ ኢና ባሃልቲ ትምክሕተኛታት ሰብ ዘጋግዩ ከምቲ ትርእዮ ትግራዋይ ፀይርዎም እዩ ዘሎ ዝተአከበ ክፍንጀር ከሎሞ ከምታ ንግጥማ እያ
@tedroshagos6297
@tedroshagos6297 5 лет назад
ኤድን ምቅርቲ ከመይ ዝፈትወክ ዕድመን ጥዕናን ምስ ሙሉ ስድራክ ይሃብክ ፈጣሪ ኣሜን3
@dohaqatar8028
@dohaqatar8028 5 лет назад
Iam from oromo ilove all Ethiopia tigirewoch wiste nachu one love all Ethiopian people ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤😍😍😍😍
@meronsamson5397
@meronsamson5397 5 лет назад
Doha Qatar love you too dear 😘💕💕
@lizm2625
@lizm2625 5 лет назад
Doha Qatar bone head there is no Oromo in Africa city . Its Oromo ethnic groups u are Ethiopian u have identity crisis .
@oromooromia9140
@oromooromia9140 5 лет назад
fuck you we are Oromo from oromia we don't care about Ethiopia idiot
@oromooromia9140
@oromooromia9140 5 лет назад
80% Ethiopian land isOur Land there is not Ethiopia without oromia dumb ass b****
@oromooromia9140
@oromooromia9140 5 лет назад
we are more than ethnic group stupid
@HomesweetlandU
@HomesweetlandU 5 лет назад
Eduye mearey. How healing, mesmerizing, magnetizing, and charming your vocal is Mearey. It is just a masterpiece of melodies. How grateful, happy and proud i am of you Haftey. May the St.Mary and her son Jesus Christ be with you Mearey. Love you dearest.
@HomesweetlandU
@HomesweetlandU 5 лет назад
Eden Gebreselassie - Aytneknkni | ኣይትነቅንቅኒ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
@awetgerefial500
@awetgerefial500 5 лет назад
Konjo
@quietlionwhp2609
@quietlionwhp2609 5 лет назад
For real. She gave me goosebumps.
@mussiegten8154
@mussiegten8154 5 лет назад
😎😎🤔🤔🤔😍😍😍
@asmelashmekebe2535
@asmelashmekebe2535 5 лет назад
Wow what an expression I love my people
@ዙዙወሎደሴፍቅርነውመስመሬ
ትርጉም ባላቀውም ያምራል ትግሬወች ውስጤ ነችው
@osamaboy8654
@osamaboy8654 4 года назад
እኔም ኔኛ
@bezawithabeshawit5970
@bezawithabeshawit5970 5 лет назад
Eduye yene konjo betam konjo musika new berchi mariye 😍❤️😘😘🇪🇹
@sebleyemaryamlij1168
@sebleyemaryamlij1168 5 лет назад
ሀፉተይ ሽኮሪና ጽቡቅ ትግርኛ ውስጤ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛💗
@habesha3656
@habesha3656 5 лет назад
ኤዱየ ክጽበየኪ ኢየ ቀንየ፡ ብኣድቨርታይዝ ሞክ ኣቢልክና ቀኒኺ ክክክክክክክ እንታይ እሞ ክወጾ ናትኪ ደርፊ ኩሉ ጊዜ መሕመም ኢዩ ክሊፕኪ መጸለል። መጺኺ ኣብ ኣስመራ ሸነን ተብልና ትኾኒ ሓደ ጊዜ ኤዱየ ሽኮር ጓል ሓበሻና 😍🇪🇷❤🇪🇹😍
@emebetalemu2239
@emebetalemu2239 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣሽ ኤዱ ሰሊላ ስወድሽ እኮ ኧረ ትርጉም ይነገረን እኛ የኦሮምኛ ጊዜ እንዲህ ነን???... ትርጉሙን ከቻሳ አድርጉልን please...
@segarentertainment1212
@segarentertainment1212 5 лет назад
kkkkkkkk🇪🇹❤🇪🇹❤
@titiyg4130
@titiyg4130 5 лет назад
Kkkkkk kkkkkk I like it
@emebetalemu2239
@emebetalemu2239 5 лет назад
@@@segarentertainment1212 ayasikim tirgumun kech!!!!!! yalebeleziya enigenagnalen afaan oromo lay peace...
@emebetalemu2239
@emebetalemu2239 5 лет назад
@@@titiyg4130 ataresasu nigerugn tewu gin...
@abrahammenkem5419
@abrahammenkem5419 5 лет назад
Wowww ገለ ዓይነት ክሊፕ በሊ ንስኺ ድማ አይትነቅንቅኒ ኢዱ ሽኮር
@ነኝሀላሌንናፍቂ
@ነኝሀላሌንናፍቂ 4 года назад
አቦ ትግሪወች እፍ እንካን ኢትዩ የሆናችሁ እፍ ስወዳችሁ እኮ በፍቅር በሰላም ወደ ላይ ከፍ ሳስበው አይ የኢትዩ ነገር ነው የምትይው አ ፍትህ ለኛ ደስ ይላል የኔ መርዋ💔💔💔💔💔
@mussietn1966
@mussietn1966 4 года назад
ሎሚ ዕለት 21-12-19 ትሰምዓ ዘለኻ like ኣግርጭው
@Tube-dc1tx
@Tube-dc1tx 3 года назад
ዋ አይትሰርሕን ዲካ በቃ ክሰምዓ እየ እናበልካ እናሓለፍካ እኮ ዳርና የርኢካና
@myeverythingmamaye1757
@myeverythingmamaye1757 5 лет назад
Aduye marey nayna ftwww haftey marey des bahali music gal adey marey 💋💋💋💋💋💋🍷🍷🍷❤❤❤❤❤❤❤💪💪
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 лет назад
እኔ ትግሬ አደለውም ትግሬ ውስጤ ናቹ ይመቸቹ አቦ!
@sabagebru4940
@sabagebru4940 5 лет назад
💋💋💋💋
@sabagebru4940
@sabagebru4940 5 лет назад
Egam weeded sister💜💜💜💋💋💋
@ትግራዋይ-ጸ9ደ
@ትግራዋይ-ጸ9ደ 5 лет назад
ለቀጣይ ትግራዬ ማለት ውደጂ እህት አለም
@ሃገረትግራይእየዝደሊ
ኤዱ ንግስቲ ትግርኛ ትፍትውትው!!!! ኤዱ መዓረይ ሽኮር መክሰብ ዓለም ፅርይቲ ጓል ትግራይ ትግርኚ ጓል ንግስተ ሳባ መን ኸማኺ!!!! ዋውውውው....ኤዱ ምቅርቲ ድምፅኺ 100% ፍቅሪ እዩ :: ኤዱ ሽኮር ምዕሩይ ግጥሚ ምስ ምኡዙን ጥዑምን ዜማ ጽቡቅ ላዛ ዘለዎ ድምጽኺ ተደሚሩዎ ኣዝዩ ደስ በሃሊ ደርፊ እዩ :: ትግራይ ትግርኚ ማለት ወርቂ ሰንሰለት ሕርክራክ ዘይብሉ ከም አረቂ: መንነትና ፅሩይ ከም ማይ ንጎሆ!!!!!!!!! ን ኤደን ትፈቱው ላይክ ላይክ ክኣ ምቁራተይ ኣግርጭው ኣይትሕመቑ::
@rmkabfsx6845
@rmkabfsx6845 5 лет назад
Heji wen kabzi TIGRAY - TIGRINI zebel helmi ayteberaberka,,,, Eritrea Hager tigray Kea hanti Kab kililelat ethiopia,,, fetewo teselo akal ethiopia ikum
@ethiopodcast6406
@ethiopodcast6406 5 лет назад
የምንጊዜም ምርጥ ዘፋኝ ባንች ዘፈን ትዝታ አለብን አገሪቷ ምስቅልቅሏ ከመውጣቷ በፊት
@washimanovishmano6901
@washimanovishmano6901 5 лет назад
ዋው ኤዱ በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው ትርጉሙን ባልቅም ትግርኛ ሙዚቃ በጣም ያስደስተኛል፡፡ ትግርኛ ውስጤ ነው፡፡ በእውነት በእውነት ምንም አማራ ብሆንም እንደሌሎቹ ዘረኛ አይደለሁም፡፡
@samiranagash3367
@samiranagash3367 5 лет назад
ትርጉሙን ባላቀዉም ትግርኛ በጣምነዉ እምወደዉ ደሥይላል
@ንግስትትርታዬ
@ንግስትትርታዬ 5 лет назад
ኤድ ሽኮር አንደኛ አጆኩም ናይና ፅቡቅ ደርፊ አበይቲ ኔርና አበይቲ ክንከውኒና ተጋሩ ሰላም ንአኩም አይትነቅንቀኒ 😍😍😘😘
@rmkabfsx6845
@rmkabfsx6845 5 лет назад
Meas iki hade nerki... Komal agame,,, neskum Kilel nay ethiopia nehena Hager,,,,Somalia & djoubti hade kuankua bahli alewen esen ke hade deyen neyren... Kkkkkkk
@ንግስትትርታዬ
@ንግስትትርታዬ 5 лет назад
@@rmkabfsx6845 😂😂😂😂😂 ንባለገ መልስ አይንህብን ተጋሩ ፅሩይ ፍጥረት ኢና
@nehmiasolomon5148
@nehmiasolomon5148 5 лет назад
Nice song love it AJOKI EDU SHUKOR GAL TIGRAY LOVE FROM ERITREA
@meronsamson5397
@meronsamson5397 5 лет назад
Nehmia solomun 💕💕😘💕💕💕💕
@ጋልቶምብውሕዶምዝሓበሩፍቅ
love you to bro 💓💓
@cellhouse2615
@cellhouse2615 5 лет назад
Waw
@Max-ug3pv
@Max-ug3pv 5 лет назад
Wowwwe sweet gale aedy wlelea eshiyyyyyy sehoikrn zahaftey
@A.A-ec2gu
@A.A-ec2gu 5 лет назад
Nehmia solomun 😘😘😘😘
@Chol_Ajak
@Chol_Ajak 5 лет назад
wow..what a fabulous song, am not Ethiopian but her song is the food of the soul to me..i enjoy the beauty of nature and the beautiful voice resonating in the highest frequencies
@ihopeonedey1195
@ihopeonedey1195 5 лет назад
ኣይቲነቅንቅን ጸሓይ ጊደፍኒ Its really nice music ሰስናዩ ነዓኪ አዱ
@sameyu8552
@sameyu8552 5 лет назад
ኤዱ ናተይይይ ጓል ትግራይ መዓረይይይ❤💛❤ love you
@YorsalemKeshi
@YorsalemKeshi 10 месяцев назад
gale tigray shikor qexlyo
@alemalem7997
@alemalem7997 5 лет назад
ኤዱ ፅርይቲ ንበርለይ ጓል ንግስተ ሳባ።ጥዕምቲ ድምፃ ኣይትጥፍኢ ጓል ዓበይቲ።ተጋሩ ኮመንት ብትግርኛ ንፅሓፍ እቶም ጀጋኑ ኣያታትና ምእንተ ባህልናን ቋንቋናን ከይፅንት እዮም ህይወቶም እናኸፈሉ ናብዚ ዘብቅዑናሞ ሃየ ብቋንቋና ንፅሓፍ።ተጋሩ ሰስኑለይ
@ghenetweldemichael5135
@ghenetweldemichael5135 5 лет назад
Benhuy
@sabayemane4369
@sabayemane4369 5 лет назад
Nöövvv'xbv ,,z,,,,,,Z
@asteryosef4030
@asteryosef4030 5 лет назад
እኔ ብሄሬ አማራ ነው ትግሬዎች ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@zoyaasade8762
@zoyaasade8762 5 лет назад
sele bhareshe mane tykeshe werna
@ኮመድያንሰታሊንገሰላሰ
ሰላም ለኢትዬ ትግራይ
@mohammedhassan-ec8in
@mohammedhassan-ec8in 5 лет назад
እኔ ከሱዳን ነኝ እና ሁለተኛ ኢትዮጵያዬን እወዳለሁ .. ሙዚቃ, ቅርስ እና ተፈጥሮ
@TheHaymiayal
@TheHaymiayal 5 лет назад
I wish I know the language. Love your voice. ቀጥይበት. One love Ethiopia
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
ኤዱ መዓረይ ሽኮር በጉጉት ስጠብቀው ነበር ያው የትርጉሙ ነገር ተከድኖ ይብሰል
@mulumesele9025
@mulumesele9025 5 лет назад
ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia ምን ማለት ነው እስኪ ሹክ ይበሉን
@HayatHayat-pq9cc
@HayatHayat-pq9cc 5 лет назад
Lenim tirgumun ngerugn shkor midn nw?
@እውነትእምነትሰላምፍቅር
😄😄😅😅
@megabitemegabite-fj5zp
@megabitemegabite-fj5zp 5 лет назад
Wawwwwwww
@nourmucharafieh4565
@nourmucharafieh4565 5 лет назад
ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia
@kokebereket3941
@kokebereket3941 5 лет назад
#ኤዱየ ሺኮር አንቃዕ ብደሓን መጻኺ እስኪ ን ኤዱ ዝፈትው ኣኣኣኣግግግርርርርጭው
@ናብልብናንመለስ
@ናብልብናንመለስ 5 лет назад
#ኣይትነቅንቅኒ ክትወፅእ ከላ ንዓይ ዝተደረፈት ኮይኑዩ ዝስመዓኒ ። እዛ ደርፊ ክትወፅእ ከላ ገና ኣብ ስደት ጋሻዬ ነይረ እዛ ደርፊ ግን ክሳብ ሕጂ ንዓይ ሓዳሽ እያ ። #ኣይትነቅንቅኒ ኣነ እንትሃድም ኣነ እንትሃድም ደድሕረይ ይዓብድ ብር እንተበልኩስ ኣይ ብር እንተበልኩስ ዘይጭበጥ ነገር ኣይትነቅንቅኒ ፀሓይ ግደፍኒ ኣይትነቅንቅኒ ግደፊ ፅሓይ ኣይትነቅንቅኒ ኣይትነቅንቅኒ ፀሓይ ግደፍኒ ኣይትነቅንቅኒ ግደፊ ፀሓይ #ኣይተናፍቅኒ.......
@በርጌድንሓመዱ-ኰ7ኀ
ትግስት ደላይት ፍቅርን ሰላምን hhhhhhhhhh. hmaq rekibki ተነስኒስኪ ከኣ
@ናብልብናንመለስ
@ናብልብናንመለስ 5 лет назад
@@በርጌድንሓመዱ-ኰ7ኀ ኪድ ካሻ ሓሰር ቅቅቅቅቅ
@ትግራይዓደይዓድዞምጀጋኑ
ዴዱ ሽኮሪና ተጋሩ ፁርያት ፍጥረት ሓድነትና ነጠንክር😘😘💪💪👌👌🤴🤴🤴🇻🇳🇻🇳😍😍🤩🤩🤩ኣቲ ጓል ንግስቲ ሳባ
@kasechaweke58
@kasechaweke58 5 лет назад
ትግሬዎች ሥወዳችሁ ከልክ በላይ ነው ባህላችሁን ፀባያችሉን ጭምር ፍቅር ናችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@selam1894
@selam1894 5 лет назад
እውይ ስወዳችሁ እስኪ ትግሬ ባል ፈልጉልኝ በቃ ውድድ ጥግ ድረስ
@hopeesmtg7460
@hopeesmtg7460 5 лет назад
sweety
@sggs1013
@sggs1013 4 года назад
😂😂😂😂😂
@mahraa2243
@mahraa2243 4 года назад
@@danimaktiktok3467 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mariogoitom6969
@mariogoitom6969 4 года назад
😀😀😀😀😀 alehulish
@batterflyaa8098
@batterflyaa8098 5 лет назад
I love your all song. You are the best. You are beautiful.
@dehabafom8421
@dehabafom8421 5 лет назад
I love it
@rahelngusie7324
@rahelngusie7324 5 лет назад
ኣረ በጃኹም Like ሃቡኒ ሎምዓቲ ፍልቲ መዓልቲ እያ ንዓይ ።
@asmarina1123
@asmarina1123 5 лет назад
Rahel Ngusie እንታይ ተረክበ !!!
@denashegemena4682
@denashegemena4682 5 лет назад
Rahel bsmki jebae necaki
@natuarsenal5129
@natuarsenal5129 5 лет назад
Sekt
@fatemaberhefatemaberhe927
@fatemaberhefatemaberhe927 5 лет назад
እንታይ ረከኺብካ
@gzie9273
@gzie9273 5 лет назад
ላይክ 100
@nasnethabtemicael1842
@nasnethabtemicael1842 5 лет назад
እንቃዕ ብደሓን መጻክና ኤዱ ኣብዛ ደርፊ ፍሉይ ዝኽርታት ኣለኒ፡ን ኤዱ ዝፈቱ ላይክ ኣግርጭው ነዓይ ከኣ መተባብዒ
@xsrtgdhj9641
@xsrtgdhj9641 5 лет назад
me too
@mishelwilliam931
@mishelwilliam931 Год назад
It reminded me my mom like she loves this song she lives in dubai and i want to ... I would love to hear that music with my mom. God please give her more life .❤
@brhanemichael5942
@brhanemichael5942 4 года назад
ኤዱየ ሽኮር ከመይ ድየ ዝፈትወኪ ብፍላይ እዛ ደርፊ እዚኣ ክሳብ ሎሚ ይሰምዓ ኣለኩ GBU ሓቢብቲ Ilove u ሓውኪ ወዲ ከረን 11 08 2020 ከምዚ ከማን እንተለኩም like
@sbktv3261
@sbktv3261 5 лет назад
Am not Ethiopian but i can understand that its love song
@hiiahthiiaht1137
@hiiahthiiaht1137 5 лет назад
ዋወወእኔቅልጥያልኩወሎየነኝለዞወምሀይቅግንትግሬሙዚቃወሰጤነወግንትረጉሙንእኔጆ
@dejuman682
@dejuman682 5 лет назад
#yap it's Tigrigna(Ethiopia)tigray
@meronsamson5397
@meronsamson5397 5 лет назад
Hiiaht Hiiaht ሄዋን ሄዋን ኣይትነቅንቅኒ ማለት ኣትቀስቅሽኝ ሲሆን እሷ እያለች ያለችው ፀሀይ ኣትቀስቅሽኝ ህልሜ ይሻለኛል ልጁን እማገኘው በህልሜ ነው ምናምን ነው ምትለው
@sbktv3261
@sbktv3261 5 лет назад
please can you write english
@alexteame1914
@alexteame1914 5 лет назад
This is music for love music 🎶😍
@ብሩኬዩቱብ
@ብሩኬዩቱብ 5 лет назад
ኤደን ምርጥ ዘፋኝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ I am from ዐማሀራ ።
@liyaliya5487
@liyaliya5487 5 лет назад
ስለምወድሽና የሀገሬ ሙዚቃ ስለሆነ እሰመውአለው እደው ሳስብ ደሞ የፍቅር ዘፈን ይመስለኛል
@amelwerkgher2506
@amelwerkgher2506 5 лет назад
tsehay atneknikign kenkilfe malemew yeshalegnal nemilew enat yes yefikir zefen new
@playstoreapp6213
@playstoreapp6213 2 года назад
ኤዱ ሽኮር ፍትዉትዉ ኣነ ኤርትራዊት እየ ግን እዛ ደርፍኺ ብጣዓሚ እያተጸሊለን ስምዕ ውን ኣይጸግባን ጽቡቅ ኪልፕ ጽቡቅ ኣከዳድና ኣስሊ ብሓቂ
@hanhanlusu4802
@hanhanlusu4802 5 лет назад
እንዴት ሙዚቃቸውን እንደምወደው ውስጤ ነው ደሞ ደስ የሚለው እሰማለው ቋንቋቸውን
@cholmakur7320
@cholmakur7320 5 лет назад
BIG LOVE FROM SOUTH SUDAN. KEEP IT UP SISTER .
@cholmakur7320
@cholmakur7320 5 лет назад
@Hayat Habesha
@yosephsande8040
@yosephsande8040 5 лет назад
I am eritrean and you are always Well Come to massawa, dahlak and adulis nab meret ade abohagotatki. I wish more singers, actress coming as well from all over africa horn region.
@omegatesfay7196
@omegatesfay7196 5 лет назад
Yoseph s Ande,,,,, this not massawa this Djibouti. U can see on her Instagram
@rmkabfsx6845
@rmkabfsx6845 5 лет назад
Wedi shermuta nay mentay Adeka bahri eyu
@kuwait6wwwyamralmuzaytarek685
@kuwait6wwwyamralmuzaytarek685 5 лет назад
@@rmkabfsx6845 edu sekor❤❤❤💋💋💋
@kflbr1590
@kflbr1590 5 лет назад
Nay men adi abotatki tbl hasawi nska nbaelka entay tfelto eway nay geliekum eko kkkk mosiba eyu.
@teberih5244
@teberih5244 5 лет назад
Adu sbkor bejak eba gdenf
@maregeawol1878
@maregeawol1878 5 лет назад
ስወደው ይህንን ሙቃ አሪፍ ክሊፕ ነው የስራሽው
@zemaryamboy6794
@zemaryamboy6794 2 года назад
ኤዱ ሽኮር ደጋጊመ ሰሚዐያ ዋላ ክፀግባ ዘይከኣልኩ ብልፅቲ ስራሕኺ እያ።❤❤❤❤❤❤
@forsanatey7808
@forsanatey7808 5 лет назад
ኤዱ ሽኮር እንካዕ ብሰላም መፃእኪ ኣቲ ጋልቶም ሰብ ስረ ግለ ዓይነት ግጥምን ዜማን ይበል ካናሪ ዝጥዕም ጎሮሮ ኤዱየ ፍቅር
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 432 тыс.
Китайка нашла Метиорит😂😆
00:21
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 535 тыс.
Eden G.Selassie-Sewenwano
5:56
Просмотров 935 тыс.
Yekun
4:46
Просмотров 205 тыс.
ОТКАЗАЛИ ТОРМОЗА #shorts
0:27
Просмотров 4,4 млн