Тёмный

ela tv - Bisrat Surafel ft. Dagne Walle - Enna - እና - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Audio ) 

ELLA RECORDS
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 7 млн
50% 1

Bisrat Surafel ft. Dagne Walle - Enna - እና - New Ethiopian Music 2023 - From Brand new Bisrat Album - Melefiya
Subscribe today: goo.gl/7936J7
Available now on all digital stores
Spotify - spoti.fi/3DoLA5K
iTunes - apple.co/3Dw8iJl
Amazon - amzn.to/44xE3NV
Deezer - bit.ly/43v1cza
Enjoy Malefiya Brand New Album by Bisrat Surafel From digital music stores above.
Executive producer - ela tv
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023
Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023
New Eritrean Music 2023 | Eritrean Music 2023 | Amharic Music
Facebook: goo.gl/Xf2BNl
Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic #bisratsurafel #malefiya #ethiopia #music #musicvideo #officialaudio

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 966   
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 Год назад
በጣን ድንቅ ስራ ድንቅ ጥምረት ነው በደምብ በርቱልን ሱሬም ሱሬ ነው ዳኜ እንኳን ምን ጥያቄ አለው በድምፁ ብቻ ጠላት ያሸናል ደሞ ቀጣይ የቴዲ አፍሮ አልበም ላይ የቴዲንና የዳኜን ጥምረት እምንል በላይክ
@SenaitLemele
@SenaitLemele Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@matiaddistube7462
@matiaddistube7462 10 месяцев назад
😁😁😁😁
@matiaddistube7462
@matiaddistube7462 10 месяцев назад
😁😁😁😁
@HappyDna-wq3sw
@HappyDna-wq3sw Месяц назад
960😊70in8707km70700i0i07i70l9l😊0000​@@matiaddistube7462
@adinaanmohammed8120
@adinaanmohammed8120 Месяц назад
😂😊😊😊😂
@selamrest
@selamrest Год назад
ባይንሽ ላልሞላ በጌጥ በልብሴ💚💛❤️ አስሬ ደጅሽ መመላለሴ 💚💛❤️ በአንድ እጇ አምባር አላት በአንድ እጇ የላትም ... እንደ ንጉስ ሃገር ሰው አይለያትም … ወንዙ ሞልቶ ቢፈስ እሷ ምን ቸገራት .... ወዳጇ ብዙ ነው ወድቆ ሚያሻግራት 💚💛❤️ ለዚህ ዘመን ጀኖች የተቀነቀነ ምርጥ ስራ!!
@djueethiopia9372
@djueethiopia9372 Год назад
ቃል የማይገልፀው ቃል ጊዜውን የዋጀ ግጥም+ዜማ+ድምፃዊያን የዳኜ የአንበሳው ድምፅ ደግሞ የበለጥ ግርማ ሞገስ...👌
@ነፍጠኛዋአማራ
@ነፍጠኛዋአማራ Год назад
ዳኝየ በማህል የምጥልበት ጉርምርም ድምፅህ 100%😘😘👌 😍😍😍😍😍😍👊👊👊👊💚💛❤
@NuredinamanChirfa
@NuredinamanChirfa 10 месяцев назад
❤ 0p😊p⁰ý⁰⁰⁰
@onelove9191
@onelove9191 Год назад
ይችላል እኮ ብስሬ የአባቱ ልጅ 🙏🙏🙏🙏ሱሬ ኩራ ከላይ ልጅ ወልደሀል በጥበብ አምጠህ።🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@WebeBerha
@WebeBerha Год назад
ጥቁሬ እና ብሰሬ perfect collaboration 👌
@senai974
@senai974 Год назад
የእኔ ምርጦች ዳኜ እና ሱሬ ደምቼ ደም ልታሳብዱን ነዉ 😢መልካም እድል ኢትዮጵያ 💚💛❤ሰላምሸን ይመልስልኝ አማራዬ ኢትዮጵያን አፎቆሮ በ4ቱም አቅጣጫ ይሞትልሻል 😢😢
@ነፍጠኛዋአማራ
@ነፍጠኛዋአማራ Год назад
😢
@TamoMusdaf
@TamoMusdaf 7 месяцев назад
Jo26
@msaratm1234
@msaratm1234 Год назад
ሁለት ምርጥ ሙዚቀኛ ሲገናኝ ጥርም ውጤቱን ለመግለፅ ቃል ያጥራል በጣም የምወዳችሁ ድምፃዊያን ብስሬ እና ዳኝዬ ቀጥሉበት እባካችሁ❤🙏🙏
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Год назад
እጅግ በጣም ያምራል ዳኜ ደሞ አደመቀው አዲስ ነገር ጣል ሲል ይጣፍጣል።
@meseretmekuanint441
@meseretmekuanint441 Год назад
የዚህ ልጅ ብስለቱን ያሳየበት ምርጥ ስራ
@bayushgmedehene3003
@bayushgmedehene3003 Год назад
😮😮😮
@bethanymesfin165
@bethanymesfin165 11 месяцев назад
Definitely
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 Год назад
ሱሬቻ የምርጦች ምርጥ ተመቸኝ ደሞ ከምወደው ዳኜ ጋር መሆኑ የበለጠ አሳመረው አቦ ኑሩልኝ
@israelkassa9908
@israelkassa9908 Год назад
ምርጥ ጥምረት!!! ጆሮአችን አሁን ገና ደህና ነገር ሠማ
@HamsterdailyCombo50
@HamsterdailyCombo50 Год назад
ጥዑም ነገር ስለሰጣችሁን በዚህ ሥራ የተሣተፋችሁ በሙሉ ተባረኩ በ እውቀቱ በ ልህቀቱ ተባረክ
@birukgegziabher5744
@birukgegziabher5744 Год назад
Unexpected Collab from bisri n dagne.. It's amazing music.. Especially the lyrics writer bewuketu seyoum...wonderfulll musiccc
@merontesfay9053
@merontesfay9053 Год назад
From Eritrea love u so much bro 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👑👑👑👑👑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopian people feker nachew❤❤❤
@abiy541
@abiy541 Год назад
ሱፐር ሙዚቃ ዋው ብዬዋለሁ የዛን የዳኘ ዋለ አናብስት ድምፅ ስንሰማው ይወራል ደም ይነዝራል
@SeydGelagay-c2q
@SeydGelagay-c2q 10 месяцев назад
እዉነት ነዉ
@amdezemedu5579
@amdezemedu5579 Год назад
ፍቅር፣ ክብር፣ ትዝብት፣ ሀገር … ግጥም ባላቸው ሙዚቃዎች ተሰናድተው ቀረቡ፤ እኛም በአድናቆት ታድመናል፡፡ 💚🧡❤
@Mella341
@Mella341 Год назад
.... ብስራት ወንድማችን/ሜ ይመቸኛል!.አገሪቷ የሁላችንም ነች!
@FwhtexzKwqamby
@FwhtexzKwqamby Год назад
❤❤❤❤
@tegestayele1900
@tegestayele1900 Год назад
😊
@wendekassahun1755
@wendekassahun1755 Год назад
@shumetteka2191
@shumetteka2191 Год назад
❤❤❤❤❤
@getachewseyoum
@getachewseyoum 8 месяцев назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው። በተለይ ደሞ በመሃል የገባው ምናልባት ዳኘ ሊሆን ይችላል ለሙዚቃው በጣም ትልቅ ድምቀት ሰጥቶታል።
@ፍቅር-ዐ3ጘ
@ፍቅር-ዐ3ጘ Год назад
ምን አይነት መዋሀድ ነው እና ዘፈን ሰማን በቃ ❤❤❤❤
@Bizunhe
@Bizunhe 11 месяцев назад
❤❤❤p😊
@tesfastat5133
@tesfastat5133 Год назад
What un expected collaboration is WOW❤❤❤ ብስርዬና ዳኜ በርታልን
@wegtube-7949
@wegtube-7949 Год назад
በእውቄ❤❤ ብስሬ ድሮም ምርጥ ነህ ምርጥ ስራ ነው ጀግና 👏👏👏 የዳኜ 👌👌👌
@getnetdemil
@getnetdemil Год назад
🌟🌟🌟3 stars collaboration, Bewekie, Bisrie, Dagne (Tekure)
@ananiya333
@ananiya333 Год назад
እና !!!በእውቀቱ ስዩም,ብስራት እና ዳኜ ተገናኝተው ምን ጠብቃችሁ ነበር ?? ❤❤❤❤ብስሬ ሙድ ያለሽ ሰው ነሽ በናትሽ..
@ረቡኒሚዲያ
@ረቡኒሚዲያ Год назад
ሙዚቃ ተሰራች ። ከፍ በል ብስሬ🥰 ዳኜ የሚያምር እንጉርጉሮ ✌️መጣመራችሁ ሙዚቃውን አስውቦታል።
@acrosswebs
@acrosswebs Год назад
ጥቁሬ፣ ብስሬ፣ በዕውቄ -- ምርጥ ጥምረት! ምርጥ ዘፈን!❤❤
@tsega8254
@tsega8254 Год назад
Love you ኢትዮፕያን ሙዚክ from 🇪🇷 well come bsrat❤
@simonbeheru1410
@simonbeheru1410 7 месяцев назад
.bn
@roseb6753
@roseb6753 11 месяцев назад
Dagne Walle❤ ለእሱ ብዬ ነው ደጋግሜ የሰማውት የሚገርም ለየት ያለ ብቻውን ቢዘፍን በዚ እስታይል ጥሩ ነው ምክትኛቱም አጠረ👏
@AduMessi-ff3ro
@AduMessi-ff3ro Год назад
ኧረ በስማም በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ ብስራት ቆፍጠናዉ ዳኜ ዋለ
@voiceofbetel4082
@voiceofbetel4082 Год назад
ባለ ግርማ ሞገሱ ድምፀ አንበሳው ዳኘ❤❤
@natizemenu9345
@natizemenu9345 Год назад
ግጥም በዉቀቱ ስዩም ዜሜ ብስሬ እና ጥቁሬ አንደኛ ስራራራራ❤❤❤
@KeraTama-rj1hp
@KeraTama-rj1hp Год назад
ዋው ምን እንምል አላውቅም በጣም ደስ ይላል በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@alemteshger8853
@alemteshger8853 Год назад
የኔ ውድ ብስራት በጣም ነው የምወድክ ምርጥ ስራ ነው እግዚያብሔር...እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EnatTube-u7c
@EnatTube-u7c Год назад
ብስሬ እንወድሀለን ❤ በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን❤ ዋው ድምጽ ና ዜማ❤
@YohannesMekonen-j9m
@YohannesMekonen-j9m Год назад
The best collaboration love it's from Tigray
@DawitBeza-nr1tn
@DawitBeza-nr1tn Год назад
I have never expected this collaboration
@fufuendris7851
@fufuendris7851 Год назад
ደኜ ጋር ባደረጋችሁት ጥምረት ሙዚቃውን በጣም አስዋበው 🥰🥰
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
ምርጥ ጥምረት !! ጥቁሬ💚💛❤️
@ላልከንብ
@ላልከንብ Год назад
የጎሳዬ “ቶክሲዶ” የሚለዉ ዘፈን ሞቅ ባለ ዜማ ነዉ የመሰለኝ። ሀሳቡ አንድ አይነት ነዉ። I love it 💜🙌👍 ~~ባይንሽ ላልሞላ ~~ ~~በጌጥ በልብሴ ~~ ~~አስሬ ደጅሽ መመላለሴ~~
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 Год назад
Bisrii and Dagn big respect Ethiopia 🇪🇹
@mulugetaalemeneh2575
@mulugetaalemeneh2575 Год назад
Wow amazing voice bisre vs dagne
@adiamhabtom3514
@adiamhabtom3514 Год назад
I love all of you bsrat from eritrea 🇪🇷 ❤ beteley demo ur eye
@kiraabigarotube2217
@kiraabigarotube2217 Год назад
What a collaboration‼️ it is totally out of the blue‼️ You Kill it bro
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Год назад
አንተማ ምን ትሆናህ ብስራቴ እኔ ግን ምን ሆኜ ነው እስካሁን ያላየሁት እንዴ😳beautiful composition, all the favorites are welcome ተወዳጆች ዳኝዬ❤
@ethiopixs5121
@ethiopixs5121 Год назад
This collab and song is 🔥 🔥 🔥 🔥
@Elsabet-l7w
@Elsabet-l7w Год назад
በጣም የማረከኝ ሙዚቃ አንድ አኳር ጨዋታ ምርጥ❤❤❤
@bekaludagne6431
@bekaludagne6431 Год назад
Smart man smart album smart collaboration smart melody ❤❤❤
@dagimwale4930
@dagimwale4930 Год назад
ደጋግሜ ከ100 ጊዜ በላይ በቀን ሰማሁት ብላችሁ ታምናላችሁ❤👏👏👏 ወንዙ ሞልቶ ቢጎል እሷ ምንቸገራት ወዳጇ ብዙ ነው ወድቆ የሚያሻግሬት
@MartaRone
@MartaRone Год назад
ዳኜ ዋለ የነካኸው ሁሉ ሲያምር ጅጋኑ ❤❤❤
@eyobEyoba-r6c
@eyobEyoba-r6c Год назад
በእዉነቱ ዳኜ እና ብስሬ ልዩ ጥምረት ነዉ🎉
@adissadu7359
@adissadu7359 Год назад
Amazing collaboration ❤❤❤❤❤❤❤&amazing lyrics bewketu seyoum perfect
@SharafAmad-s3d
@SharafAmad-s3d 9 дней назад
Bisrat suferal my king 👑🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ONPOINT526
@ONPOINT526 Год назад
perfect collabration exactly what we needed couldnt stop lising እና ቁጥር ፪ እንደኔ ይኑረው ምትሉ like the comment
@GeraldineRoscael
@GeraldineRoscael 11 месяцев назад
I am From Philippines but i love the way the sing its so nice the collaboration.Every single day im listening this music at all even though i dont understand the lyrics but its so nice to hear.And i love all the ethiopian people💓
@SpiritualAwakening-xy9hk
@SpiritualAwakening-xy9hk 11 месяцев назад
Love and respect ❤❤
@kebedegebeyehu6900
@kebedegebeyehu6900 11 месяцев назад
❤nice pice
@Bizunhe
@Bizunhe 11 месяцев назад
❤❤
@dengleyadefqerieya623
@dengleyadefqerieya623 10 месяцев назад
P😊 Pop Olp
@dengleyadefqerieya623
@dengleyadefqerieya623 10 месяцев назад
@peace8750
@peace8750 Год назад
What a collaboration! Good job guys!
@engdaworkmekonnen9337
@engdaworkmekonnen9337 Год назад
ለዛ ያለው ያበደ Combination 😍‼
@henosejigu8498
@henosejigu8498 Год назад
Amazing collab and music! Keep going Bisre!
@RedetKassa
@RedetKassa 2 месяца назад
ለምወዳት ለኔዎR ጊዜውን የጠበቀ ምርጥ መልእክት ነው ያስተላለፈልኝ ግን የኔዋ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤
@Habeshawi26
@Habeshawi26 Год назад
Perfect performance and unexpected combination 👌🏾
@asnakewkasew484
@asnakewkasew484 Год назад
ቃል የለኝም በጣም !!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@markon971
@markon971 Год назад
unanticipated collaboration and beat✍✍✍✍✍👌👌💘💘💘💯
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
ደጋግመው ቢሰሙት ሁሌም አዲስ ቀልብን የሚቆጣጠር ዋው ትችላለህ በቃ ጥበብ አለች አንተ ጋ ምስጋና ያሳል ለዚህ ውብ ስራ❤❤❤ 💝
@seifudagma1211
@seifudagma1211 Год назад
75ŕrr
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 Год назад
Best music great collaboration I love it....❤❤❤❤ I can see Ethiopia between you guys I love it so much I'm sure others will learn so much from you guys...
@selamyane5587
@selamyane5587 Год назад
😮
@SharafAmad-s3d
@SharafAmad-s3d 9 дней назад
EllA my king🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@habtaeyader7429
@habtaeyader7429 Год назад
Bisrat Surafel,Dagne Walle,bewketu seyum best collabration🔥🔥🔥
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke Год назад
ብስርዬ ከልብ እናመሰግናለን 💫👑👑💫
@gashawarega9236
@gashawarega9236 Год назад
Wow amazing, appreciated!! unexpected collab.
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Год назад
💪💪💪💪ወድቆ የሚያሻግራት ፋኖ የሀገር ዋልታ ድል ለአማራው ፋኖ
@ALEM2497
@ALEM2497 Год назад
Dagne’s voice is so ❤❤
@mayatube1107
@mayatube1107 Год назад
አማራን ከኢትዮጵያ ያለውን ይገልፃል አማራ ብዙ ይሰራል ዛሬም ምን ልሁንልሽ ማንን ልርታልሽ ይላታል ለኢትዮጵያ ግን ኢትዮጵያ መልካም ልሰጠው አልቻለችም ፍትህ ለወገኔ አማራ😢😢😢😢😢😢
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 12 дней назад
😢ዛሬ እዛዉ ቁስል ላይ ነን
@ነፍጠኛዋአማራ
@ነፍጠኛዋአማራ Год назад
ለአማራ ፋኖ ይሁንልኝ ይሄ ዘፈን የኢትዮጵያ💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ ዋልታ እና ማገር ለሆነው😘😘😘😘👊👊👊👊👌👌👌👌
@meklith7130
@meklith7130 Год назад
😂😂😂😂😂
@wish21.siyoum36
@wish21.siyoum36 Год назад
CV yntbyy🎉y6
@ZeytunaSelman
@ZeytunaSelman Год назад
Kkkk
@ነፍጠኛዋአማራ
@ነፍጠኛዋአማራ Год назад
@@ZeytunaSelman ተቃጠል ጋሎ🥦🐂
@TeshaleTaneTeshaletane
@TeshaleTaneTeshaletane Год назад
ዘፈኑ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤ ይቀጥልበታል ❤❤
@aki2mah
@aki2mah Год назад
great collaboration with great singers !!! wow .........👌👌👌👌
@bezawitquinn3732
@bezawitquinn3732 Год назад
Just ዋው!!! 👏👏👏
@jordaniamersiehazen3243
@jordaniamersiehazen3243 Год назад
Unbelievable Collaboration 😊👍🏽 Betaaaam dessss Yilaal I’m #1 Fun for both of You anyways Great Job 🎉🎊 You guys are Amazing 👏🏽🤩👍🏽🙏🏽 Edmena Tena Yistachu Fetari 🙏🏽
@furkanspecial
@furkanspecial Год назад
Wow ደስ ይላል ሌላ ሙሲቃ እንደምለቅ ተስፋ እናደርጋለን ❤❤❤❤
@MikiyasKebebwe-xw1qi
@MikiyasKebebwe-xw1qi Год назад
ብስራትን ለምትወዱ like
@AlexKassa-u9o
@AlexKassa-u9o Год назад
ማለፊያ ምርጥ ስራ ነው..."እና" በዕውቄ ዳኜ ብስሬ ድንቅ የሆነ ጥምረት ነው
@yghghhh9595
@yghghhh9595 Год назад
የኛወቹ ደስ የሚል ጥምረት በርቱልኝ
@muluadhana
@muluadhana 3 месяца назад
Ihave a special person and a special night as wel to relate this melody with. It always make me feel as if the event were just now. Thank you Bisrat Surafel.❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nebinayohina2900
@nebinayohina2900 Год назад
Dagnyewa❤Bisre❤👌
@etal4096
@etal4096 10 месяцев назад
ፓፓፓ ቆንጆ ሙዚቃ
@GhirmatsionYonas
@GhirmatsionYonas Год назад
Love you buddy from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 Год назад
the piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 soon solution Islamic Arabic republic Eritrea 😊then erena nikdmit mis nai tilyan meshenit 😊
@ruhamayebechaya411
@ruhamayebechaya411 Год назад
❤❤❤ both of u unbelievable noway l love it. Dagne wale negodegwadu .
@ermiyasermiyaskebede1070
@ermiyasermiyaskebede1070 Год назад
Pp😍
@mulatezerihun991
@mulatezerihun991 Год назад
Supper collection ❤❤...More coming ....Absolutely nice job❤❤
@TegAmare
@TegAmare Год назад
ዳኝነት❤❤❤❤❤❤❤
@abkdagim
@abkdagim Год назад
you have no idea how many times did i listened it
@kedirhabesha9559
@kedirhabesha9559 Год назад
ዋው ጌታን ያበደ ነው ምስጥ ብየ ነው የሰማሁት my favourite music ❤
@jojo-tv5fc
@jojo-tv5fc Год назад
best collection best melody and lyrics , so special keep going
@BiftuDuguma-ji4ki
@BiftuDuguma-ji4ki 10 месяцев назад
የክፍለ ዘመኑ ወቅታዊ ሙዚቃ ።ብቻ ምን እንደምል አልችልም
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 Год назад
oooo may God this is good collaboration , nice ft. 🥂🥂🥂
@tazatube7807
@tazatube7807 Год назад
ማለፊያ የምር ማለፊያ ነው! ብዙ ጊዜ አዲስ ሙዚቃ ከአድማጭ ጋር ለመዋሀድ ተደጋግሞ መሰማት አለበት ይባላል እኔም እንደ አድማጭ የምጋራው እና በተደጋጋሚ ልብ ያልኩት ሀቅ ነው።ዛሬ ግን ይህንን የስሜት ሀቅ ብስራት ሱራፌል ሲጥሰው አየሁ ...ማለፊያን ሰማሁት ...ደገምኩት...እንደ ከአሁን ቀደም ልምዴ እንዲዋሀደኝ ሳይሆን ስለወደድኩት ደጋገምኩት...ድንቅ የዜማ እና ግጥም አይነት (variety) አባት ከልጁ ጋር ቁጭ ብለው አብረው የሚያዳምጡት አልበም
@paulosseyoum2673
@paulosseyoum2673 Год назад
Am from Korea but i like ኢትዮጵያ music
@MessiTesgaya
@MessiTesgaya Год назад
ይሄ ሙዚቃ ከተለቀቀ 2ወር ሆኖታል አልሰማውትም ነበር አሁን ትንሹ ወንድሜ ፍቶዬን ሰብስቦ በዚ ሙዚቃ ሰርቶ ሲልክልኝ በጣም ወደድኩት በጣምም ተገረምኩ አቦ ድምፅ አንበሳውን በጣም ነው የምወደው ምስሬ ያንተን ሙዚቃ ሳልሰማ የማልውልበት ቀን የለም በጣም እወድካለው ስራዎችክ በጣም ይመቹኛል በርታ ❤❤❤❤
@semhara8051
@semhara8051 Год назад
Love love love this collab ❤❤
@AbduSultan-u2p
@AbduSultan-u2p Год назад
ያበደ ጥምረት❤❤❤❤
@why41
@why41 Год назад
What a collaboration,what a song! Bistat ft Dagne (Tikure)
@Yusuf-l4l4y
@Yusuf-l4l4y Год назад
ብስራትየሠውመውደድይስጥህከጤናናከእድሜጋር❤❤❤
@goseeethioyesuf1826
@goseeethioyesuf1826 Год назад
Wow Amazing song bisrat ft dange ❤
@elsaelsa5294
@elsaelsa5294 Год назад
ቃል የለኝም ሰርታችሁታል🎶🎶🎶👌👌👌
@eskedarekelemuasfawe8962
@eskedarekelemuasfawe8962 Год назад
ሺ አመት ኑር አባቴ❤❤❤❤❤
@Kalkidan-b2c
@Kalkidan-b2c Год назад
very good news music I LOVE THE MUSIC Thanks 😊 🙏 🙌 ❤️ 👍 💜 😊 🙏 🙌 ❤️ 👍 💜 😊 🙏 🙌
Далее