Тёмный

Emebet Negasi - Yakeberesh Yekber | ያከበረሽ ይክበር - New Ethiopian Music 2020 (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 3 млн
Просмотров 290 тыс.
50% 1

Ethiopian Music : Emebet Negasi | እመቤት ነጋሲ - Yakeberesh Yekber | ያከበረሽ ይክበር - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.co...
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Hope Entertainment

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад
ዋው ሙዚቃ ብሎ ዝም እመቤት ትችያለሽ ማነው እንደኔ የሚወዳት?
@amirabukar2913
@amirabukar2913 3 года назад
She’s so beautiful 🥺 I love her💕
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
እመቤት የኔ ደርባባ ስወድሽ💞 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !💚💛❤️
@emushinibrabay5754
@emushinibrabay5754 4 года назад
5 GB huh Szssss Zf fr gu CD is
@asmaremultimedia3334
@asmaremultimedia3334 4 года назад
ይህን ሙዚቃ ለ5 ደቂቃ ሰምቸው እሰከ አሁን ከጭንቅላቴ ያልወጣ ምርጥ ስራ ነው ። ስንቱን ሙዚቃ ጀምረን ሳንጨርስ አቛረጥነው ስንቱንስ ጨርሰነው በዚያው ረሳነው!!! እመቤት ሀገሯን በራሷ ባህል ባማረ የድምፅ ቃና አወድሳታለች። እጄ እኪቀላ አጨብጭቤላታለሁ።💯%👏👏👏
@ፅናቴነሽሀይሌ
@ፅናቴነሽሀይሌ 4 года назад
wowwwwwwwwww emuya mert
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 4 года назад
ጥሩነውማረቀጥይ
@mulukenwg
@mulukenwg 4 года назад
በጣም ከምወዳቸው ድምጻዊ እመቤት አንዷ ነች ድምፅና ውበት በአንድ ላይ❤️❤️❤️
@liyafikir9416
@liyafikir9416 4 года назад
Yene webbb marrrr😘😘😘😘😘
@tesfabrieh4237
@tesfabrieh4237 4 года назад
በመፅሐፍ ቅዱስ ና ቁርዓን የከበረች ልእልት የሞራል ልእልና ያላቸው ህዝቦች መኖርያ..!!! አደይ፣ ክብረይ፣ ዘውደይ፣ ሓፍተይን መቃብረይን ኢያ ኢትዮጵያ..!!!! ያከበረሽ ይክበር...!!! Thanks ....amazing Song!
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 года назад
Nice song!
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 года назад
ቀኔን በደስታና ፍቅር ለወጥሽው የእመቱ ምርጥ ዘፈን ብየዋለሁ እቤት ግጥም ውስጥን ይነዝራል 😭😭😭ተባርኪ 👍🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🕊🕊🕊
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 4 года назад
አፍሮሽ ኢትዮጵያን የገለፀልኝ መሰለኝ 👍
@ነጋበላይ
@ነጋበላይ 4 года назад
አች እህቴን የመሠልሽ ሁሌም ስራሽ ስራሽ ምርጥ👌 እድሜና ጤና ይጥሽ እመቤቴ😘
@genetdemissie9537
@genetdemissie9537 4 года назад
እንኳን አደረሳችው የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች።
@Amharafanoforum
@Amharafanoforum 4 года назад
🥰🥰🥰እንደ እኔ ኮሮና ጠፍቶ ሀገራችን😁😁😁 ሰላም እንዲሆን የሚመኝ Subscribe አርጉኝ የ ሀገሬ ልጆች🤩🤩🤩
@wandyb8999
@wandyb8999 4 года назад
nice music ... long live for Ethiopia 💚💛❤️
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 года назад
Very nice song and a beautiful voice. I love it! 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 God bless Ethiopia 🙏
@misbahkedir6553
@misbahkedir6553 4 года назад
እሙ ጀግኒት ወቅቱን የዋጀ ምርጥ ዘፈን ነው ያስደመጥሽን። ተባረኪልን።🙏🙏🙏
@ssweetsweet4801
@ssweetsweet4801 4 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@yadorasta6165
@yadorasta6165 4 года назад
Andegna gerami gitem geta kezy belay mastewalun yestsh
@yaros_media
@yaros_media 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! በሂወታችሁ በኑሯችሁ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ከፊታችሁ ይ
@zedzed35
@zedzed35 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረስ
@museabera
@museabera 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cPH606D7xms.html
@museabera
@museabera 4 года назад
@@zedzed35 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cPH606D7xms.html
@fhffdfjgruu3291
@fhffdfjgruu3291 4 года назад
Enkoan adrsan
@yaros_media
@yaros_media 4 года назад
@@zedzed35 በዚህ ቻናል በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የቴክኖሎጂ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ ሰብስከራይብ ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ!!!! እውቀት ታላቁዋን ታከብራለች!!!!!!!
@ፍትህናፋቂዋ
@ፍትህናፋቂዋ 4 года назад
ዋዉ ደስ ይላል ከኮሮና እንኳንም በግልፅ አላልሽዉ ስላሀገሬ መዝፈንሽን ወድጀዋለሁ ፈጣሪ ከኮረና እዝቦቾን ትጠብቅ ልን።
@abdikafaradengedi4795
@abdikafaradengedi4795 4 года назад
I love to see Ethiopian music display its unique culture great piece with great video loving it.......
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 года назад
ኢትዮጵያዬ እማማዬ ለዘላለም ኑሪልኝ🙏🏽🇪🇹 እወድሻለሁ ከልቤ😘
@danieltarekegn4521
@danieltarekegn4521 4 года назад
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይውረድ ክፉ ያሰበብን አንድዬ ይያዝልን እስላም ክርሰቲያኑ በፍቅር ሚኖርብሽ የከፋውን እንባ አባሽ ሀገራችን አምላካችን ይቅር ይበለን ከኮረናም ይጠብቀን በቃቹ ይበለን አሜን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሜን አሜን አሜን
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
እሙዬ እምወድሽ አሪፍ ነው እግዚአብሔር በቃ ብሎን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏💚💛❤l miss you Ethiopia 💘
@rufaelgetanh3576
@rufaelgetanh3576 4 года назад
ዋውውው ፐፐፐፐፐፐ ኢትዮጵያ ሁሌም ደስስስ ይበልሽ እስቲ እደኔ ኢትዮጵያ የሚውድ በላክ እሙ ምርጥ ጎበዝዝዝ ፍቅርናት መቼም ቢኦን ኢትዮጵያ ክፍሽን አል ስማ!!!
@wollo4264
@wollo4264 4 года назад
የኔ ውድድድ ሀገሬ ❤❤❤❤
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 4 года назад
God bless you embet negasi one of the queen of the ethiopian modern music, Tanks keep shining always
@Rushdisoudi
@Rushdisoudi 4 года назад
WawILove
@መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዐል አደረሳቹ ቅዱስ ሚካኤል ከኮረና ይጠብቃ🙏!
@museabera
@museabera 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cPH606D7xms.html
@ሲሳይነሽየፋሲሏ
@ሲሳይነሽየፋሲሏ 4 года назад
ታፍረሽ ተከብረሽ ኑሪልኝ ኢትዮጵያዬ💚💛❤️
@ማራናታየወሎልጅቤተአማራ
እሙየ የኔ ወድ ደምፀ መርዋ ልክ ነሽ ማን እንደማማ ኢትዮጵያ ዞሮ መግብያየ ለዘለዓለም ሰሞ ከፈ ይበል ሁሌም ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሪ🙏😍
@kirubaldaniel58
@kirubaldaniel58 4 года назад
እሙየ እንቁ የባህል ፈርጥ ነሽ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።። good job 👍👍👍👍👍
@iloveyouethiopia3911
@iloveyouethiopia3911 4 года назад
እመቤት ነጋሲ ሁሌም ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን እስላም ክርስቲያኑ ተዋዶ ያለባት ሀገራችን ሁሌም ልዩ ናት ፈጣሪ ይጠብቃት ሁሉም በየ ሀይማኖቱ ፀሎትን ያድርግ ኮረናን ያጥፋልን ። ምርጥ ስራ ነው እሙዬ ሰወድሽ
@solomonshemels8986
@solomonshemels8986 4 года назад
God bless you Ethiopia
@sgffgfeyghfgg6304
@sgffgfeyghfgg6304 4 года назад
ዋዉ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@helloaustralia1640
@helloaustralia1640 4 года назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@meseretmamuyem4354
@meseretmamuyem4354 4 года назад
Emebet arif sera new hagerachinen selam yaderegelen 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch 4 года назад
Maximum Respect 2 Emebet Negasi🙏 💪💚💛❤️🇲🇱🇲🇱
@fentaneshihabtamu1926
@fentaneshihabtamu1926 4 года назад
ምርጥ ስራ ነው እመብዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@etshiwotabebe5395
@etshiwotabebe5395 4 года назад
Keber nat zewed nat Ethiopian yegha enate 🤗🤗🤗🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@iyassuephraim1079
@iyassuephraim1079 4 года назад
What can I say bless you , love it
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 4 года назад
Kalkidan Alat Ethiopia Atfersim❗❗❗ Ketenech enji atbetesim❗❗❗💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@እሙነኝያንተውናፍቂ
የኔ ደርባባ ሁሌም ሞገስ ያለሽ አንች አንደኛ ነሽ ለኔ አሪፍ ስራ ነው ክበሪልኝ
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ዋዉ እሙዬ ሁኚበት🙏🏾💚💛♥️ኢ ት ዮ ጵ ያ👏👏👏👏👏👏👏👏
@fitsumwelday6111
@fitsumwelday6111 4 года назад
እሙዬ በጣም ምችት ብሎናል ይመችሽ
@ethiopianism22
@ethiopianism22 4 года назад
ለኢትዮጵያ መሞት እራሱ ታላቅ ክብር ነው።ታላቋ_ኢትዮጵያ ለማሸነፍ የተፈጠረች ናትና ይሆናል።
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 года назад
Emamay 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💒💒💒Ethiopian lezelalem tenore 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣❣❣selam selam selam le hagerey 👈😭💔
@አለምነኝለእናቴ
@አለምነኝለእናቴ 4 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌😍😍 የነፃነት ክብሬነሽ እማማዬ ኢትዮጵያዬ
@merisaud6140
@merisaud6140 4 года назад
ዋው ኢትዮየ፣ሰላምሽ ይብዛ የእምየ ልጆች ደስ ይበላቹ ባላቹሁበት ፈጣርያችን ሰላም ፍቅር ባለንበት ያውርድልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 4 года назад
beautiful song!
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ይውለበለባል💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙏🏾ክብር ለኢትዮጵያ ክብር ለሀገሬ🙏🏾
@Lubapictures
@Lubapictures 4 года назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹😍👍❤️ ያከበረሽ ይክበር🇪🇹🙏 ያነገሰሽ ይንገስ🇪🇹🙏
@muzemilnuri4539
@muzemilnuri4539 4 года назад
Wow i like it
@selamnegneeeeee9772
@selamnegneeeeee9772 3 года назад
Much respect 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@simontekle4444
@simontekle4444 4 года назад
Waaaa fantastisk musik AND BEAUTIFUL
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
😍የኔ መልካም እናመሰግናለን💚💛💝🇨🇬⛪💝
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 4 года назад
ያምራል ; እውነት ብለሻል እሙ ✌ 🇪🇹🇪🇹* ኢትዮጲያ * 🇪🇹🇪🇹
@fከዲር
@fከዲር 4 года назад
አቤት ደስየምል ሙዚቃ በርቺ
@mulubelay1933
@mulubelay1933 4 года назад
Woww another good job.
@dagide2747
@dagide2747 4 года назад
Woooooooow great job emuti😍😍
@ክተትመክተህአደባይ
ኢትዮጵያ💚💛❤ሃገራችን አሁንም በጀግኖች ልጇቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላ አለም ትኖራለች ኢትዮጵያዊነት ክቡር ዜግነት ነው።
@fuadjemil4786
@fuadjemil4786 4 года назад
♥♥♥Yene jegna
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን ማጥፋት አይቻልም ምርጥ ስራ ነው።😍😍😍😏
@hope4eth564
@hope4eth564 4 года назад
💚💛❤ ...long live ETHIOPIA...💚💛❤
@enenegn5719
@enenegn5719 4 года назад
Great job. "Qetenech enji atbetesm" tikikil . Arqoasabi alun.
@AA-by3lc
@AA-by3lc 4 года назад
Excellent music 👏🏿👏🏿👏🏿
@helloaustralia1640
@helloaustralia1640 4 года назад
🇪🇹LOVE Ethiopia
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 года назад
ዘፍነሽዋል እመቤትየ የኔ ልዩ
@yohannesmulat4639
@yohannesmulat4639 4 года назад
the music and the clip dose match ..... the music is more power full than the clip ............ Gobez Getami and Music Arrangement
@hassanmuuse8799
@hassanmuuse8799 4 года назад
I am somali but I love emebet .good smile
@ምንባርንዘለካምፍቃር-ቸ2ጐ
ዘሮ ዘሮ መግቢያዬ ኢትዮጵያዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤
@ሉሉነኝየሀዪእህት
@ሉሉነኝየሀዪእህት 4 года назад
ሀገሬ። የኔ። ልዪ
@sisisisio585
@sisisisio585 4 года назад
የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️
@sanayitcheru2346
@sanayitcheru2346 4 года назад
ዋውው ያበደ ነው💃💃💃💋
@RRuth8852
@RRuth8852 4 года назад
Betam konjo newe
@Sara-jd4hy
@Sara-jd4hy 4 года назад
Emuye yene fkr
@EthioYared
@EthioYared 4 года назад
እሙ በጣም አሪፍ ስራ ነው 🎼 ፀንቶ የቆየው የሕዝቡ አንድነት ሠንደቅ ዓላማው ኪዳን አለበት ይውለበለባል እንደ አማረበት 🟩🟨🟥 ኢትዮጵያን ማጥፋት ዘበት ነው ዘበት 🎼
@genethabesha3473
@genethabesha3473 4 года назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ እናቴ ናፍቃሽኛል ኢትዮጵያ እምዬ አምላክሽ ይጠብቀን ስደት ላይ ያለንው እኛ ልጆችሽን
@hassanmuuse8799
@hassanmuuse8799 4 года назад
I am somali I don't understand but support this emebet negasi beautiful girl
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
እንደ መልካሞቹ ኢትዮጵያዊ ሶማሌዎች ፡ አማርኛ መማር ትችላለህ ። ✌
@seidemm5895
@seidemm5895 4 года назад
አሪፍ ነው ቀጥይበት👌
@jacquelinetube1266
@jacquelinetube1266 4 года назад
እሙዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ረጂም እድሜ ተመኘሁልሽ
@tigstgetawa
@tigstgetawa 4 года назад
💚💛❤ Ethiopiaye😘😘
@deret876
@deret876 4 года назад
Wow embet this is amazing music keep going sing by beautiful voice
@hanneylebanon3576
@hanneylebanon3576 4 года назад
ውይ ስወድሺ ከልቤ እድሜ ጤና ተመኘሁልሺ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
የኔ ደርባባ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭ሰላም ክብር ለሀገራችን
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 года назад
ዋውውውው
@khalidtube9634
@khalidtube9634 4 года назад
በጣም ምርጥ ሙዚቃ
@tigistbezy8117
@tigistbezy8117 4 года назад
ውነትነው
@wasyihunbogale8672
@wasyihunbogale8672 4 года назад
Wow betam yameral 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 4 года назад
እናት ኢትዮጵያዬ እምዬ የኔ ውድ ሀገሪ💚💛💝💎💚💛💝
@pqrai2146
@pqrai2146 4 года назад
ከ 14 አመታት ሰደት ብኋላ ኢትዮጵያ አገሬ እናቴ ዛሬ ከች አልኩኝ እንኩን ደስ አለሽ በሉኝ
@gyhg3269
@gyhg3269 4 года назад
እካንደሰአለሺ
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እኜንም ያብቃን ኡፍፍፍ
@pqrai2146
@pqrai2146 4 года назад
@@Tube-du7rj የኔ ቆንጆ በሰላም ግቢ
@gyhg3269
@gyhg3269 4 года назад
የኔአይመለሰምቆንጀት
@ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
@ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 4 года назад
እንኳን ደስስ አለሽ እማዋ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
አረ ስለኢትዮጵያ ሲወራ እባዬ ይወርዳል❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ካንቺ በፊት ያስቀድመኝ
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 года назад
Woooow እሙዬ አሪፍ ስራነው❤ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እንጂ ዘንድሮ ልቦና የነሳቸው በዝተዋል።
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
የአጃ ወተት አሰራር በቤት ውስጥ. ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-t34pNI-eiZA.html Please visit and subscribe my youtube channel. Thank you in advance ❤️’
@belltall43
@belltall43 4 года назад
Gst Bro
@awesomeplanyoel3607
@awesomeplanyoel3607 4 года назад
Your shining
@6679022
@6679022 4 года назад
ውብ መልእክት ነው። እውነት ነው ኢትዮጵያ ሁሌም ኢትዮጵያ ሆና ትኖራለች።
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 4 года назад
ደምሩኝ
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 4 года назад
አቦ ይመችሸህ የኔ ቆንጆ ሰወዳት እኮ
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 4 года назад
ደምሩኝ
@davedavid566
@davedavid566 4 года назад
ኢትዮጵያ በቅዱስነቷ ከሱዳን ፣ከሶርያ እና ከየመን አትበልጥም። ፈጣሪም አንዱን ሃገር ከሌላው የበለጠ የሚወድበት አጋጣሚ የለም።የኢትዮጵያ አንድነት ፀንቶ ሊቀጥል የሚችለው አንድ ነን እያሉ በመዝፈን ብቻም ሳይሆን በእውነት ልብ እና በንፁህ መንፈስ አንዱ ሌላው ሲወድና ሲያከብር ብቻ ነው።በአጠቃላይ የኢትዮጵያ አንድነት በኢትዮጵያውያን እጅ ላይ ነው።በየ ክልሎች እንደምናየው በዘረኝነት መንፈስ እየተመሩ ፣አንዱ በአንዱ ላይ እየዘመተ ፈጣሪ ይጠብቀናል ቢሉት አያስኬድም።እውነተኛና መሬት ላይ የወረደ ትብብር ነው የስኬትና የእድገት መፍትሄው!
@makdes2123
@makdes2123 4 года назад
ዋው ሲያምር እንወድሻለን
@fhgjj9474
@fhgjj9474 4 года назад
እግዛቤር ይጠብቅሽ እምየ
@ethioamerican1905
@ethioamerican1905 4 года назад
አዎ ክብር ለአገሬ!
@helanqatar2652
@helanqatar2652 4 года назад
Wawuu 👌👌👌
@AtronsTube
@AtronsTube 4 года назад
እሙየን ያለ እስኪ እንያችሁ እሙ በጣም ነው የምወድሽ ከዱቄት የፀዳሽ ውብ፣ ቸሩ ሆይ እናት ሀገር ኢትዮጵያን ጠብቃት
@weyfnkichamee3566
@weyfnkichamee3566 4 года назад
jegnit nesh fano meleshal amrobshal srashim yamral Godblesss u emu
Далее
Katta janjal
00:29
Просмотров 213 тыс.
Seifu on EBS: Interview with Musician Emebet Negasi
6:27