Тёмный

EMS ኢዜማ በጠ/ሚሩ መድረክ... ውዳሴ ፕ/ር ብርሃኑ ከአቶ አበበ አካሉ የኢዜማ ዋና ፀሀፊና የብሄራዊ ስራ አስፈፃሚ አባል ጋር ቆይታ April 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 339 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Опубликовано:

 

3 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 375   
@BucheKiya-cp5hp
@BucheKiya-cp5hp Месяц назад
ፋሲል አጉል ጊዜ ማባከን ነው እንጅ ኢዜማ እና ብልፅግና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው።
@ethio327
@ethio327 Месяц назад
ጅል
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn Месяц назад
ትክክል ብለሀል ኢዜማ የበሰበሰ ፓርቲ ሆዳም የስልጣን ጥም ያቃጠለው ስለጣን ልክፍት የሆነበት ኘሮፌሰር ነኝ ባይ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Thank you Fasil for your questions.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
God bless you Fasil the right machine
@user-rk7cl3zt1w
@user-rk7cl3zt1w Месяц назад
አገር ከምትፈርስ የፈለገ ዲክታተር ይግዛ? ማነው አገር እያፈረሰ ያለው? ኢዜማ - ኢትዮጵያዊ ዜግነት ማፈሪያ
@ataloagmas3193
@ataloagmas3193 Месяц назад
Fasilo thank you for your rationalized Question and calmness ... please leave him this Bulishit GUys!!!! He live only for his Gut
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Thank you so much Fasil forvthe interview. God bless you all.
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures Месяц назад
RIP EZEMA
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Месяц назад
አይ ኢዜማ አሳፋሪ ናችሁ ዛሬም ወገቦትን አስረው ለብፅግና እየተሟገቱ ነው ለምን ሁላችሁም ከዶክተሩ ጋር አትገቡም ። EMS እነዚህን ሰዎች ማቅረብ አያስፈልግም ንቆ መተውና መጨረሻቸውን እናየዋለን የጊዜ ጉዳይ ነው ። ጠበቃ ሆነው ነው የቀረቡት አይ አባባ
@neggaasamene1912
@neggaasamene1912 Месяц назад
Thank you Fasil you are the medicine of people with out principle!
@beteselassiebiru9671
@beteselassiebiru9671 Месяц назад
so who is going to solve the problem in Ethiopia? do you think Abiy could make a positive change? I think he is the main obstacle to the whole dev't of the country.
@user-tt1sn4su2s
@user-tt1sn4su2s Месяц назад
Good discussion thanks
@user-by3bz5wl9s
@user-by3bz5wl9s Месяц назад
By z way I believe we Ethiopians being deciplined this challenging time ! Ethiopians will pass all problems . God bless Ethiopians
@user-uh9jv2hv3j
@user-uh9jv2hv3j Месяц назад
አንዱንም ጥያቄውን እየመለሰ አይደለም ዝም ብሎ የሚንጣጣው
@likukebede8440
@likukebede8440 Месяц назад
በግድ ገርፈው ያስገብህ ይመስል ተማረህ ከምታወራ ለምን ለቀህ አትወጣም???😅
@himoa5276
@himoa5276 Месяц назад
እነዚህ በሆዳቸው የወደቂ የውድ ፓርቲዎች አይመጥኑሁም ተወው የሰከረ ይመስላል ሰውየው
@enatabate333
@enatabate333 Месяц назад
ታድያ እርሶ ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም ቦታ ችግር ካለው ምኑን ነው መንግስት አለ የምትሉት
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 Месяц назад
አበበ አካሉ ምርጥ የኦሮሞ ልጅ ነው ። ትክክለኛ አስተያየት ነው ። ተባረክ።
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Месяц назад
አላቀውም አይሰራም የሚታወቀውስ የዝርፌያው የመፈናቀል የመፍረስ ኢዜማ አታሽቃብጠ ስልጣን ፍለጋ ፓርቲ ጠቅላላ ለደሀ አልቆማችሁም
@sabelay4348
@sabelay4348 Месяц назад
እንደ ኢዜማ ፖለቲከኞች አፈጮሌ ፖለቲከኞች አይቼ አላውቅም። ሲያወሩ ሲተነትኑ ቅልጥፍናቸው ጉድ የሚያስብል ቢሆንም። ፍሬ ሃሳቡ፣ ሁሌም ፍየል ወዲያ ቅምዝም ወዲህ ነው።
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 Месяц назад
ትክክል የጮሌ ብዛት
@mussamekonnen3823
@mussamekonnen3823 Месяц назад
በውሸት ፣ በአድርባይነትና በጥቅም የሰከሩ ወሬኞች ናቸው ።
@sabelay4348
@sabelay4348 Месяц назад
ተጋባዥ ፓርቲዎች ወይም የፓርቲ ተወካዮች ከጠ/ሚሩ ጋር የሚያደርጉት ውይይት ሙሉ በሙሉ ለሕዝብ ግልፅ መሆን አለባቸው። ምክንያቱም የወከላቸው ማሕበረሰብ ማን ምን እነደሆነና ምን እንደተነገረ ማወቅ መብቱ ነው። ከሕዝብ ጀርባ መንሾካሸክ ትክክል አይደለም።
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn Месяц назад
ፋሲላችን አክባሪህ ነኝ ኢ ኤም ኤሶች በርቱ !!! ኢዜማ እንደዛ ተስፋ እንዳልጣልንበት ወርዶ ተዋርዶ አረፈው ከልባችን ተፍቋል በበኩሌ እንደፓርቲ አላየውም በተለይ ኘሮፌሰሩ ሳናቀው ከፓለቲካው ቢርቅ ሀገራችን 1 ሰው አጣች እንል ነበር ጎበዝ ስልጣን እንዲህ እንደሚጠማ ከሳቸው ተረዳሁ በረሀ ለበረሀ ያንከራተተው ለካ የግል ስልጣን ጥም ነው !!! በዚህ ልክ ከህዝብ ልብ ተፍቆ እንደፓርቲ መግለጫ ወይም መረጃ ለመስጠት ምንወደው ሚዲያ ላይ መቅረብ ተጨማሪ ፈጣጣነት ነው እፈሩ እንጂ ለነገሩ ሚኒስትሩም ከራሱ በቀር ሰው ጤፉ ነው እባካችሁ እዛው ፋና ዋልታ ኢቲቪ ላይ ማንሰማቸው ላይ ደስኩሩ ጠላናቹ
@user-bv9sb6ww3j
@user-bv9sb6ww3j Месяц назад
ይሄን የማይረባ ሰውዬ አመጣህብን
@neggaasamene1912
@neggaasamene1912 Месяц назад
at least they need to call a peaceful demonstration but they never do that instead they blame others
@user-uh9jv2hv3j
@user-uh9jv2hv3j Месяц назад
የምትጠይቀውን ጥያቄ መልስ ሰውዬ
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Месяц назад
አሽከርነት እንደዚህ አያመፃድቅም😂😂
@naizgiyemane8861
@naizgiyemane8861 Месяц назад
Good job fasil. Leboch nachew ezema
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 Месяц назад
ቡዙን ጥያቄ ከርዕሱ ውጪ ነው እያሉ ወደጎን ማረግ ምንድነው አቁአማችሁን ማስረዳት ነው ሲቀጥል ሁሉንም እናቀዋልን
@satenaw4923
@satenaw4923 Месяц назад
ይህን የመሰለ ምላስ ረዥም ግንባዶ ሃሳብ ያለው ዶማ ከየት መጣ።ግን ኢዜማ ምን አይነት ፓርቲ እንደሆነ ግልጽ አርጎ ያሳያል።እንዲያውም ኢዜማ የብልጽግና አሽከር ነው።
@tamratbekele9611
@tamratbekele9611 Месяц назад
ፈሲል እናመሠግናለን።የብልፅግና አባል ለቃለመጠይቅ በመቅረቡ። ለካ እዚህ ደርሠናል? መጨረሻችንን አሳምርልን ብለን እንፀልይ።
@m79025
@m79025 Месяц назад
ተጠባባቂ ወ ብልፅግና
@daniminneapolis
@daniminneapolis Месяц назад
😂😂
@AshenafiMolla-sz1jo
@AshenafiMolla-sz1jo Месяц назад
😁😁😁 ተቀያሪው የክለቡ አባል ይመችህ አቦ
@AshenafiMolla-sz1jo
@AshenafiMolla-sz1jo Месяц назад
ኢሀደግ ብልፅግናን እንደወለደ ብልፅግናም ኢዜማን ወልዶ እያሳደገው እንደሆነ ካወቅን ቆይተናል ግን የሚቆጨኝ ካርዴ ነው እናተ ዝቃጮች
@YMW7777
@YMW7777 Месяц назад
ኢዜማ፣ ያፍዝ ያደንግዝ ይዞታል፣
@kidestadera4319
@kidestadera4319 Месяц назад
RIP Ezema
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv Месяц назад
አተን እናመሰግንሀለን ጡሩ ጥያቄ እያቀረብክ ነበር
@andemariam1763
@andemariam1763 Месяц назад
Rip EZEMA
@ephraimegetachew7421
@ephraimegetachew7421 Месяц назад
Just a shame and sad to see these people in the leadership role
@Amfano368
@Amfano368 Месяц назад
ፋሲሎ❤
@selam65030
@selam65030 Месяц назад
🎉🎉ይሄ ሰዉዬ ህኮ ምላስ ብቻ ያለዉ ህዉቀት አለባ ሆዳም ነዉ 🎉🎉
@naizgiyemane8861
@naizgiyemane8861 Месяц назад
RIP ezema
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Месяц назад
አሁን የተናገራችሁት በፊት እንዴት አልሰማንም ?
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 Месяц назад
ጎበዝ ato🙏አበበ በሳል መልስ ነው
@sefimedi
@sefimedi Месяц назад
ኢዜማ እና አብን ለእኔ እሚታዩኝ በቁም እንደተላ ስጋ ነው። ኢዜማ እና አብን እኩል ከብልግና ጋር ነው እምንታገላችሁ። ኢዜማ ስልጣን ላይ እወጣለሁ ብሎ ያስባል😂😂😂
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 Месяц назад
ማነህ አንተ ደብተራ ።
@ZelalemEthiopia
@ZelalemEthiopia Месяц назад
👎👎👎ይቅርታ ይደረግልኝና ቃለ መጠይቁን የሚያብራሩት ሰው አባልነታቸው ኢዜማ ቢሆኑም ልሳናቸው ግን የብልፅግና ነው፡፡ ኢዜማ=ብልፅግና
@anleywudu-tj8iz
@anleywudu-tj8iz Месяц назад
ኢዜማ ማለት የብልጽግና ግልባጭ ፓርቲ ነው😂😂😂
@Tayebogale252
@Tayebogale252 Месяц назад
የኢዜማ ስም ሲነሳ ዘረኞች ውቃቢያቸሁ ይነሳል ።😂😂😂
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 Месяц назад
ናሽናል ዲያሎግ ላም አለኝ በሰማይ
@genetkebede1628
@genetkebede1628 Месяц назад
አይ ኢዜማ አዚማም ሀገር መፍረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንኩዋን ለይተው የማያውቁ እነሱ ከበሉ ከጠ ጡና ኑሮአቸው ተስተካክሎ ከኖሩ ስለሌላው ዜጋ ማየት የተሳናቸው
@sofutameru6583
@sofutameru6583 Месяц назад
ኦዜማ በልፅጓል
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Месяц назад
ሀገሪቱ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ ባግባቡ የተረዱ አይመስልም ምክንያቱም አሁን እሳቸው እንደሚሉት የመሬት ምናምን ጥያቄ አይደለም አሁን ያለው ከፍተኛ የህልውና አደጋ ላይ ነች ስለዚህ አሁን የሚያስፈልገው ጠንካራና ህዝብን አንድ አርገው የምያደራጁ ፓርቲዎች ናቸው የሚያስፈልጉን
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Месяц назад
እውነት ነው ኢዜማ የምንግስትን ችግር የማድበስበስ እና የመደበቅ ስውር ሚና እየተጫወቱ ነው ስለዚህ ከነዚህ መፍትሄ አይገኝም
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Месяц назад
የህዝብ አምላክ ምን እያስመሰላችሁ ነው ፋኖ የህዝብ ትግል አሸንፎ አይተን ጉዳችሁን hard talkሁን ዛሬ ፋሲል
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Месяц назад
ንገረው ምን መሰሉ ስዩም ተሾመ እና እሄ
@Daa-gb8ul
@Daa-gb8ul Месяц назад
ሰዉየዉ PP ናቸው ወይስ EZEMA ? ከብልፅግና ካቢኔ በላይ ስለ ብልፅግና መልካምነት ይሟገታሉ 🙁D
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 Месяц назад
ኢዜማን እሹሩሩ እያለ እያስተኛ አቢይ አህመድ የ ኦህዴድን ዓላማ ያስፈፅማል።
@robaargaw2082
@robaargaw2082 Месяц назад
Abebe did very well and articulated speach
@user-sb2ij2si7j
@user-sb2ij2si7j Месяц назад
ኢዜማ😅😂😂 ሙት ፓርቲ
@AderawDesiybelew
@AderawDesiybelew Месяц назад
የተማሪዎች ጥያቄ የማይመስል የህዝብ ጥያቄ በአጥጋቢ ሁኔታ ሊጠይቅ አይችልም ።
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Месяц назад
ኢዜማ የብልጽግና አሽከር ስልጣን እንጂ ለሀገር ምንም እየሰራችሁ አይደለም
@TewoldeGmedihin
@TewoldeGmedihin Месяц назад
የኢዜማ ፖለቲከኞች መቼ ነው ከወያኔዎች ትከሻ የሚወርዱት ወይስ ወያኔ የሚለው ስም እንደ ማር ይጣፍጣቸዋል 19:48 19:51 ❤❤ 20:51
@m79025
@m79025 Месяц назад
እስቲ አንድ የቀየራችሁትን ነገር ንገረን
@user-sb2ij2si7j
@user-sb2ij2si7j Месяц назад
ፋሲል ጀግና መልስ አሳጥተኸዋል
@getutadesse6121
@getutadesse6121 Месяц назад
Fasill sewiyew yebiltsigna party abal nw yemimeslew...🙏🙏🙏
@user-xo1sb5ib4y
@user-xo1sb5ib4y Месяц назад
💚💚💚💚Fano💚💚💚💚💚 💛💛💛💛Fano💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️Fano❤️❤️❤️❤️❤️
@dawitlemessa3748
@dawitlemessa3748 Месяц назад
ኢዜማ የሚባል ስም መስማት አንፈልግም።
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 Месяц назад
አቶ አበበን አውቀዋለሁ ህዋትን ፊትለፊት ሲጋፈጥ የነበረና ብዙ ዋጋ የከፈለ ሰው ነው አሁን ላይ ግን በሞተ ፓርቲ ውስጥ ሁኖ ሲውሸከሸክ ትናንት ዋጋ የከፈለበትን ትግል ውሀ እያስበላው እንደሆነ ይሰማኛል
@user-sm1nz6lp3u
@user-sm1nz6lp3u Месяц назад
Ye lehachame tebe fasilo thank you siyasetela ye tebe sew teyeke bro
@seyoume21
@seyoume21 Месяц назад
እናንተ እራሳችሁ ከብልጽግና ባላነሰ የኢትዮጵያን ህዝብ የበደላችሁ ናችሁ
@tigistuderese664
@tigistuderese664 Месяц назад
ሀገር ወሬኛ አላጣችም! የሚሰሩትን ከምትዘልፍ ቢያንስ አፍህን በመያዝ ተባበር!
@rahelalemayehu6229
@rahelalemayehu6229 Месяц назад
❤❤❤ በጣም ጀግና ፋሲሎ በሪታ
@hibaamede4173
@hibaamede4173 Месяц назад
ጥሩ ውይይት ነው
@seifuhaile
@seifuhaile Месяц назад
ቢራና አረቄ የሚወደው ብርሀኑ ነጋ የሚባል ካድሬ ኢዜማን እንኳን ሊያሻግር ችንካር ላይ ተቸንክሮ መሽለኩያዉን እየጠበቀ ነዉ።
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Месяц назад
ትግል መጠየቅ ብቻ ነዉን?ሰላማዊ ሰልፍ እንኳን አላደረጋችም።
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Месяц назад
አቶ አበበ አካሉ የተቃዋሚ ሳይሆን ብልፅግና ነው የሚመስለው
@user-wp4vb1xk2v
@user-wp4vb1xk2v Месяц назад
እንዴት ተደርጎ ነው በአገራዊ ምክክሩ ችግሮቹ መፈታት የሚቻለው ? ከአሁኑ ካድሬዎችን እየሰገሰጉ አይደለም ወይ ? በትክክል የሚታወቁ ካድሬዎች እያስገቡ ስለመሆኑ በተጨባጭ መረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል ። ለማንኛውም ይሄንን ሰውዬ መሳይ ቢጠይቀው ጥሩ ነበር PR እያለ እኮ ብዙ መልስ ማግኘት የሚገባቸውን ሳያመልስ አልፎታል ። ዜማ የከሸፈ ፓርቲ ስለሆነ ብዙም አይገርመኝም ።
@yemeserachyirgu1737
@yemeserachyirgu1737 Месяц назад
Ethiopia No have more politician, just hodam
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Месяц назад
ወደፊት ምን ይመጣል አሁን ለምን አትናገርም አይ ኢዜማ ገዥው ገዥው ትላለህ ይገዝግዝህ
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 Месяц назад
አቶ አበበ ብርሃኑ ነጋን ውጦነው ሳክስ ያበዛል ።
@tokichawtekaligne727
@tokichawtekaligne727 Месяц назад
አቶ አበበ ጀግና ነህ
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Месяц назад
ፋሲል አማራ ላይ ወረራ እንዲፈፀም የድርጅታችሁ መሪ ድምፅ ሰጥተው ስለሰላም አሁን ማውራት ትችላላችሁ ወይ ብለህ መጠየቅ ነበረብህ።
@habtamu144
@habtamu144 Месяц назад
Ezema setasetellu sewu eyaleke national dialogue telalachuh
@maeregdelelegn9530
@maeregdelelegn9530 Месяц назад
አቤ:በሀገሪቱ መሠረታዊና ሁለገብ አሳታፊ የሆነ ሀገር አቀፍ ውይይት ያስፈልጋል: አሁን ያለው መንግስት ለስም የተቀመጠ እንጂ ሀገሪቷን መምራት ሰላም ማስጠበቅ አቅቶታል ፖለቲካዊ አቋም ም ብቃትም የለውም።
@user-bv7lu5ej9x
@user-bv7lu5ej9x Месяц назад
ይኸ የብልፅግና ሰለባ ነው። ይህንን ገዴይ ቡድን በነፍጥ አትንኩት እያለ ነው። ይህ guy ፖለቲካም አልገባውም ከብት የብልፅግና ለምድ የለበሰ አገልጋይ ነው።
@solomondemissie8744
@solomondemissie8744 Месяц назад
ኢዜማ የብልጽግና የዉስጥ ሱሬ ናቸዉ.
@abrahamgebru4757
@abrahamgebru4757 Месяц назад
ሂዜማ መፍረስ ነው ያለበት ተለጣፊ ነው
@alemuabebe9148
@alemuabebe9148 Месяц назад
በጣም የሚገርመው ዋናው ስለ ስላም ስው መታፈን ያወራል ለምንድነው ትልቁ ነገር በአማራና በወሮሞው ክልል ያለውን ጦርነት የቱ ይብሳል ይህ ደንቆሮ አድር ባይ ነው
@Mskel632
@Mskel632 Месяц назад
If this guy is an opposition party, God helps Ethiopia. He is scared ወይ አገሬ እንዚህ ስዎች ላይ ጣላት
@wudiefeleke5390
@wudiefeleke5390 Месяц назад
Is it the policy or how the policy is implemented that you should fight.
@Tesfa7
@Tesfa7 Месяц назад
ይች ሰው ሌላ ምንም አዲስ ሃሳብ ሳይወጣት መበልጸጓን ተናግራ ወርዳለች። በተለይ የኢዲቲንግ ጉዳይ በግልፅ አሳጦታል። በምንም ነገር አብይን ዝቅ ለማድረግ የማይደፍር ፈሪ እንደሆነ አሳይቷል
@user-lx9cj1rj4b
@user-lx9cj1rj4b Месяц назад
የሙት ስብስብ ኢዜማ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Ezema cannot go further than the press release.
@alemuabebe9148
@alemuabebe9148 Месяц назад
ይህን ደንቆሮን የሚጠይቅ የባስ ደንቆሮ ነው ይህ ስው ስለፓልሲ አያወራም
@teshomeabera2909
@teshomeabera2909 Месяц назад
ኢዜማ ብቸኛው የኢትዮጵያ ተስፋ ነው ። የጋዜጠኛው ጥያቄዎች ዙርያ ገባው ሲፈተሽ በአማራ ብሔርተኞች አቋም ላይ ያጠነጠነ ነው ። ''መክሸፍስ እንደ እነ ፋሲል ''
@GddghdHdhfdh-gu3kd
@GddghdHdhfdh-gu3kd Месяц назад
😊😊😊😊😊😊
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Месяц назад
EZEMA is PP2, so we do not expect anything positive from EZEMA since Abiy is the one who is running a brutal government inside the government. EZEMA has never asked Abiy to stop the war in Amhara region. Fasil is asking good questions.
@fitsumwagaye4759
@fitsumwagaye4759 Месяц назад
Abe bakih ezema ayimetenekem Fano yashenifal.👊👊
@tekollademissie7525
@tekollademissie7525 Месяц назад
መሞገታቸውን እኛ በምን እናውቃለን
@nigetube6038
@nigetube6038 Месяц назад
ጠየቃችሁ ግን ሰውዬው የሚነግራችሁን ሰምታችሁ ከመውጣት ውጭ የጠየቃችሁት ጥያቄ ምንም አይነት ምላሽ የለውም።
@habtamu144
@habtamu144 Месяц назад
Ezema yemiasetella drejet....Ahun afachun zegu Amhara mesawatenet eyekefele new bekerbu yatenakekewal
@alemteffera
@alemteffera Месяц назад
ኢዜማ የብልፅግና ቅርንጫፍ መሆኑ አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ነገር ነው:: ዛሬ ሰድቦ አዋርዶ ልኳቸዋል ነገ እየመለጠ ያጉርልኛል:: ምንም ከነዚህ ጋር ጊዜ ማባከን አያስፈልግም::
@MTGC2323
@MTGC2323 Месяц назад
Abebe was a champion! Fasil try to bullying him but lost the field.
@Sabakebed
@Sabakebed Месяц назад
የሆኑ የዱርየ ስብስብ
@user-by3bz5wl9s
@user-by3bz5wl9s Месяц назад
This person seems to me innocent . But trusting politician by my opinion it is difficult
Далее
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
Просмотров 16 млн
EMS Zena Tue 28 May 2024
12:14
Просмотров 11 тыс.