Тёмный

EMS " የምንለቀው ቦታ የለም ደፍሮ የሚሞክር ዋጋውን ያገኛል" አቶ አታላይ ዛፌ የወልቃይ ኮሚቴ July 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 380 тыс.
Просмотров 35 тыс.
0% 0

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@demek53
@demek53 Месяц назад
ድንቅ አመለካከት፣ ድንቅ ትንታኔ ነው፦ አቶ አታላይ።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Месяц назад
ጀግና ሲናገር የሜያረካ አንደበት እርቱ እድሜ ይስጥ ልጆች ይባረኩ ታሪክን ለማያዉቅ ትግሪ ንገረዉ ለነገሩ አይገባዉም የአብይን ስልጣን ለማራዘም እንጂ እዉነቱ ጠፍቶ ተ አይደለም የትግረይን ወጣት አስጨርሶ አገሪቱን ሰዉ አልባ አደረጋት
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q Месяц назад
ወልቃይት የኢትዮጵያ የምድር ወደብ። የወልቃይት ህዝብ ጀግና ትሁት። በግድያ በጭፍጨፋ መከራ ያልተንበረከከ። የወልቃይት ወንድም እህቶቼ በርቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ለመበቀል ዝግጁ ነው ብቻችሁን አይደላችሁም።
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 Месяц назад
ወንድማችን:እድሜና:ጤና:ይስጥልን:እጅግ:የሚገርም:ለትንታኔው: 💚💛❤️💕
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Месяц назад
አየ አንደበት እጂግ የሜያስደስት አነጋ ግር አማራ ኩራ እንዲህ ያለ ጀግና አለህ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 Месяц назад
አቶ አታላይ ዛፌ የአማራነት ምልክት የወንድ አመል የወንድ ልክ የጀግና ልክ ከመለስ ዜናዊ ጋር ምስጥ በልቶ የጨረሰው ህወሓት አለሁ አልሞትኩም ነው የወልቃይት ጉዳይ የወልቃይት አማራ ብቻ ይመስላቸዋል እናም ተመልሰው በመውረር የተረፉትን የወልቃይት አማሮች ጨርሶ በማጥፋት ለመገላገል አስበዋል አሁን ያለውን የፋኖ ትግል አንኳር ጥያቄ ካለማወቅም ጭምር ይመስላል ወይም ደግሞ ከብልፅግና ተደርቦ አጋጣሚውን ለመጠቀም ምንም ይሁን ምን ከዚህ በኋላ የሚደረግ ትንኮሳ ይቅርታ የለሽ ይሆናል ከቦታችን መጥተው ካልጨረስናችሁ ብሎ መፎከር ከውድቀቱ የማይማር ህወሐት በአማራ ጥላቻ ተመስርቶ በአማራ ጥላቸ መቃብር ወረደ ሌላ ሳጥናኤል የለም ያለው ሳጥናኤል በምድርም በሰማይም አንድ ነው ህወሓት የፍፃሜው ጦርነት ተከዜን ተሻግሮ <a href="#" class="seekto" data-time="894">14:54</a> ወልቃይትን ተመልሶ በመውረር ይሆናል
@kebiemuchie7258
@kebiemuchie7258 Месяц назад
ለማንኛውም በተጠንቀቅ መጠበቅ ይገባችኋል አታወላውሉ ማንን ትመታለህ እያክ መናገር የለብህም
@wondale1769
@wondale1769 Месяц назад
እንኳን ጥይታችን ትላንት (ለመከላከያ ወታደሮች) ያጎረስናቸው እንጀራ አንቃ ትገድላቸዋለች!!!
@meles1991
@meles1991 Месяц назад
እኔ አታለይ ዛፌ በእውነት ጅግና የምለው ሰው አንዱ ነዉ
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact Месяц назад
እነዚህ የህውሀት ወንጀለኞች ለፍርድ መቅረብ ሲገባቸው ዛሬም በህዝብ ህይወት ይቀልዳሉ ። ታደሰ ወረደ ዋጋህን ታገኛታለህ ።
@MengstuMengstu-rg2lv
@MengstuMengstu-rg2lv Месяц назад
ክቡር አቶ አታላይ ዛፌ እናመስግናለን
@GaredewMitku
@GaredewMitku Месяц назад
ፈጣሪ አንተን ዓይነት እውነት ተናጋሪና ሀገር ወዳድ ለኢትዮጵያ ያብዛልን።
@mekonnengetachew8896
@mekonnengetachew8896 Месяц назад
እድሜ ይስጥህ የኔ ጀግና!!
@MengstuMengstu-rg2lv
@MengstuMengstu-rg2lv Месяц назад
በርቱ ወገኖች
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 Месяц назад
ድንቅ ነው መቼም ህወሀት መቼም አይማርም አማራ ጠንቀቅ ነው
@alefmedia1537
@alefmedia1537 Месяц назад
ፋሲል አትሸወዱ በላቸው መከላከያውን ከዛ አባሩ ወይ ትጥቅ አስፈቱ በላቸው !
@DESMAN-tv8qq
@DESMAN-tv8qq Месяц назад
እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ጨማምሮ ያድልህ ጋሽ አታላይ !!
@user-zh9xz3jf8o
@user-zh9xz3jf8o Месяц назад
ወንድማችን:እድሜና:ጤና:ይስጥልን:
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Thank you Fasil for sharing. God bless you
@teddyawassa
@teddyawassa Месяц назад
የራያን የነፃነት ትግል ሳትደግፍ፣ የጠለምትን የወረራ ፕሮጀክት ሳታከሽፍ፣ በሙሉ ልብ እና አቅም ከመላው ጎንደርና የአማራ ፋኖ ትግል ጋር ሳታሰናስል የሚተርፍ #ወልቃይት፣ ተነጥሎ የሚፀና ነፃነት ያለ ከመሰለህ የቂሎች ቂል ትባላለህ! ንቃ። #Ethiopia
@YazieMulie
@YazieMulie Месяц назад
ደስ የሚል አቋም ነው
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Месяц назад
ኣባቴ ትክክል በበውነት
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Месяц назад
የአማራ ህዝብ ከዝህ በኋላ አንድት ስዝር መሪት አትወስዱም ደፋር ዉሹች
@daveyimer3044
@daveyimer3044 Месяц назад
Good speech
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 Месяц назад
አይ ወኔ ኑረልን።
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 Месяц назад
Welkite and Raya are Amhara's part and parcel
@danielamare8280
@danielamare8280 Месяц назад
The truth shall prevail. GHU JW
@danielamare8280
@danielamare8280 Месяц назад
Forgive and forget make peace as Ethiopians but avoid TPLF enemies. GHU JW
@tigtig8146
@tigtig8146 Месяц назад
እንዳታሰገቡ
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Месяц назад
ህወሐት ልንገርህ የወገንህን ደም ከማፍሰስ ውጭ ስንዝር መሬት አትወስድም ❗️
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 Месяц назад
Are you sure
@saraadene6920
@saraadene6920 Месяц назад
Yene Marri jegna Welikate Tegede Telemet ❤❤❤❤❤❤
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Месяц назад
አማራው አማራ ነኝ ያለ ቀን ከአማራ ጋር ጦርነት ገጥማችሁ የትግራይን ታሪክ እንዳታበላሹ ::ጦርነት ለአማራ ገበሬ ሠርጉ ነው:: ወልቃይት መልሱ የሚልበት ቀን ከመጣ በስላም መልሶ ህዝባችንን በወልቃይት ላይ የሚኖረውን ጥቅም በፖለቲካ ታክቲክ አስጠብቆ አብሮ መኖር ነው:: ይህንን ካለደረጋችሁ ግን እመኑኝ እኛ ደደቢት ላይ እንደተመስረትን ወልቃይት ጠገዴ ላይ እንደተመስረትን ወልቃይት ጠገዴ ላይ እንፈርሳለን መለስ ዜናዊ ይህን ብሎ ነበር እና ወያኔ ይህ የመሞቻው ቦታ ነው አማራ ያሽንፋል::
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 Месяц назад
ትናንት እኮ ፀለምቲ ኣትገቡባትም ሲባል ነበር ከትናንት ወዲያ ኣላማጣ ኣትገቧትም ሲሉም ሰምትን ነበር በኃላ ግን መከላከያው ኣልተከላከለልን ነው ያሉት
@kumneger6418
@kumneger6418 Месяц назад
አምበሳ!!!
@MeleseTilahun-jw1nc
@MeleseTilahun-jw1nc Месяц назад
ደስ የሚል አቋም ነው jegena
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 Месяц назад
መከላከያ ድንበር ላይ ቢሰፍር ኣንድም ሌሊት ኣታድራትም
@ermiasadmasu2985
@ermiasadmasu2985 Месяц назад
@@kibromgoitaom6001 ሽንታም ምነው መከላከያን ነዳነው ስትል አልነበር🤣 አሁን መከላከያን እፈራለሁ እያልክ ነው? ጥርስህን አውልቆ በድድህ ያስቀረህ ህዝብ ነው አሁን ያለው ና ወንድ ከሆንክ !!
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 Месяц назад
@@ermiasadmasu2985 መከላከያ እንደ ታላቁ ሩጫ ነው እንጂ ግን እኛም ብልጥ ሆነናል ምን ኣዋጋን
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 Месяц назад
@@ermiasadmasu2985 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xvQqluw68B8.htmlsi=7-CPTETXE-kuyCUi
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 Месяц назад
ኣይይይይይይይ ይቺ ፉከራ ብዙም ኣታዛልቅም? ምን ያህል ክፍለሰራዊት ብታስታጥቅ ነው ይሄን ሁሉ ፉከራ ኣንድቀን መከላከያ ይከላከልልናል ሌላው ቀን ደግሞ ፋኖ ነው ዋስትናችን ይላሉ
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Месяц назад
ሙሉ አማራ ያልቃታል እእንጂ ወያኔ ዘራ መጥፊያው ነው ዘንድሮ ወልቃይትን አታስባት እስከወዲያኛው ያማራ ነው በጉልበት ወሰዳችሁ በጉልበት ተቀማችሁ
@user-ck3qd6di8s
@user-ck3qd6di8s Месяц назад
ጉራ ብቻ የትግራይ ሰራዊት ሲመጣ ለሰከንድም አቖይም
@tsehayasfaw9780
@tsehayasfaw9780 Месяц назад
አውነት ሲናገሩ ሐቅ በቃ ይህ ነው
@MogesHailu-im6qb
@MogesHailu-im6qb Месяц назад
መከላከያ ለቆ ቢወጣ እንደው ማን ይሙትና የወልቃይት ሰፋሪ ፋኖ እራሱን ችሎና ተማምኖ TDFን ይገጥማል ?? 😏😏 እንደው ማምለጫ አጥቶ አማራጭ አጥቶ ቢገጥምስ እንደው ለመሆኑ ፋኖ TDFን በውጊያ ሊያሸንፍ ይቻለዋልን ?? 😏😏 ይልቁንም ለሁሉም የሚበጀው ሰላም ነውና ወልቃይትን ለታሪካዊ ባለቤቱ ለትግራይ በሰላም መልሳቹ ህይወታቹን አካላቹን አትርፉ ብዬ እመክራቹሀለው !! ሻዕቢያን ተማምናቹ ከTDF ጋር ውጊያ ብትጀምሩ ግን አትርሱ ሻዕቢያ እንደባለፈው ሁሉ ጎንደር መግባት በፌደራሉ መንግስት አይፈቀድለትም !! TDF ግን የትኛውም የአምሀራ ክልል ገብቶ ይገጥማቹሀል !! ትሸነፋላቹ !!
@danielamare8280
@danielamare8280 Месяц назад
When draught the Ethiopian people were dying, when Mekelakia and TPLF was around genocide finished almost a million. Now don’t everyone learn who is the enemy who is a friend and neighbor? All the people of Ethiopia must stand together because your enemies are foreign enemies that help local fascists, do not be misled and come together against the enemy of all Ethiopian people. GHU JW
@ba-ze-na4789
@ba-ze-na4789 Месяц назад
እንድትለቅ አይፈለገም።በተመኘሀዉ መሬት በሂወትህ መቀበር ይኖርብሃል።ካሳ ይሆናል ለድፍረትህ የሰዉን መሬት ለመዉረር ለቃጀሀው።
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 Месяц назад
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ😂😂በተወለዱበት ምድር ጭራሽ ተከዜን ተሻግራችሁ ከትግራይ መታችሁ በጉልበት ርስታቸውን መቀማታችሁ ሳያንስ ወራሪ አላችሁአቸው😮😮እውነትን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው።
@ba-ze-na4789
@ba-ze-na4789 Месяц назад
@@tadesseshibeshi6562 መተማ ነዉ ድንበራች ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ያቀዋል ጎጃሜን ጨምሮ።60% የጎንደር ሰው ትገሬ ነው ማንነቱን የካደ።
@user-lz9um6vx5y
@user-lz9um6vx5y Месяц назад
ከብት አደልህ የይፈርድበህም​@@ba-ze-na4789
@HelenHelen-d5c
@HelenHelen-d5c Месяц назад
ፍሲል የለለ አቅም አንዳለ አታሰመስል ፍኖ ወልቃይት 1ሰዓት አይዋጋም
@AmaraFano-yx2oz
@AmaraFano-yx2oz Месяц назад
😂የአብይ ቂጥ አጣቢ እኔ ወልቃይት እየኖርኩበት ነው:: ሩብ የወልቃይት ህዝብ ወያኔን እና መከላከያን 1 ሰአት ውስጥ ስልቅጥ ነው የምናደርጋቸው :: ሁሉም መሞከር መብታቸው ነው;; ምስጥ የበላው በድን ሁላ;;
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 Месяц назад
ጎንደርና ፋከራ synonym
@ogbazionbeidu1657
@ogbazionbeidu1657 Месяц назад
አስተዳደር ከፈረሰ ምን ይዛቼሁ ትቀራላችሁ በቀላችሁ
@S1219M
@S1219M Месяц назад
ይህ ታደሰ የሚባል ወጠጤ ሽማግሌ ሀገር በጠበጠ። ንስሃ ቢገባ ምናለ?
@ajibemichael4403
@ajibemichael4403 Месяц назад
Dil lamara hizib
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 Месяц назад
ኣካኪ ዘራፍ ኣካኪ ዘራፉ ከየት ኣገር ሆኖ ይሆን?
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 Месяц назад
ወይ ፉከራ ቤቱ ጎንደር ላይ ሰርቶ ይሆን? እንኳን ያንተ ፋከራ ኣገሮች ፎክረውም የትም ኣልደረሱም ትግራይ ውስጥ ነው ያለቀው ስለዚ እንኳንም ጥቂት ባንዳና የጎንደር ሰፋሪ ሌላውም ኣልቻለም
@jhontube3996
@jhontube3996 Месяц назад
የበሳል ሰው ንግግር ደሜን አሞቀው
@danielamare8280
@danielamare8280 Месяц назад
Del Le Amhara Fano. Mingezem!
@mtilahun4444
@mtilahun4444 Месяц назад
አሜሪካ ተንኮሏ..ህዋትን ታሞቀዋለች..መሬት ገለመሌ እያለች..ሰኔ 30.ህዋትን አብይ ጨፍጭፎታል.. ወልቃይትን በወሬ ሊቀበል ነበረ..ደፍሮ ይዋጋ ይሆን ማየት ነው..DC Street🤔
@Yah4918
@Yah4918 Месяц назад
ይህ የኣታላይ ዛፌ ኣነጋገር ግን ትክክል ነው ?? ከሶማሌ ጀምሮ እስከ ተከዜ ኢትዮጵያ ነው። አድዋስ አክሱምስ ሽሬስ መቀሌስ አይ መበተን አይ ጥላቻ ይገርማል ይህ ነው እንግዲህ የአማራ ማንነት የሃገር እይታው ይገርማል😢😢😢😢😢
@abemarkos7777
@abemarkos7777 Месяц назад
ትህነግ ትህነግ ድል እውነተኞቹ ትህነጎች
@alemu-lz8wn
@alemu-lz8wn Месяц назад
ታዝላችሁ ስለገባችሁት አሁን ዘራፍ ሳይሆን መግጠም 😂😂😂😂
@TedeyTbrhan
@TedeyTbrhan Месяц назад
Begura monorail ended ymechal
@TedeyTbrhan
@TedeyTbrhan Месяц назад
Sle havelock azenachu asmesayoch
@habeshaking2220
@habeshaking2220 Месяц назад
አራ ይኼ ሠው ወኔዪን ቀሰቀሰው የምገርምተንታኝ ነው።
@siyoumtemesgen2081
@siyoumtemesgen2081 Месяц назад
በህገመንግስቱ መሰረት ክልሉ የትግራይ ነው አትበጥብጡ ውጡ ከሰው መሬት ላፀዳችሁት ህዝብ ደግሞ ትጠየቃላችሁ ታሪክ ማንሳቱ ከተኘሳ አማራ የሚባል ክልልም አይኖርም
@birangw265
@birangw265 Месяц назад
That is exactly what tplf did to amaharas living in wolkait, ethnic cleansing and resettled your ppl in place. 😮
@Yah4918
@Yah4918 Месяц назад
እውነትም ኣታላይ ሰው ነህ ህዝብ አስጨራሽ😢
@GedaBahelebi
@GedaBahelebi Месяц назад
ራስሕን ችለህ ፎክር ፈሳም
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v Месяц назад
ይሄ ምሁር ነኝ ከሚል ቂጣ ሁላ የዚህ ሰውዬ በሳል ንግግር ልብ ውስጥ ይቀራል
@solomontesfay2262
@solomontesfay2262 Месяц назад
እናቱ ትክክለኛ ስም ነው ያወጡለት እውነትም #አታላይ 😅
@esad-Canada
@esad-Canada Месяц назад
Rayam endeza sitfokru neber. Mechem yenante fukera ayalikim. Wulik blow mewtat yishalal. Ende Raya giziyawi astedadari be agul fukera ye Tiyit sisay endathonu. 😅😅😅😅
@hawidejene6792
@hawidejene6792 Месяц назад
Talkative
@TedeyTbrhan
@TedeyTbrhan Месяц назад
Kbimbi telamamedachu ended biohazard webas lemedachu?
@shecomatimussa7992
@shecomatimussa7992 Месяц назад
አትፎክር እንደ ራያ እና ፀለምት ላጥ በል ፈሪ ሁላ ሁሌ ፎከራ ከዛ ማስረከብህ አይቀርም
@user-lz9um6vx5y
@user-lz9um6vx5y Месяц назад
ሰኔ 30 ምን ደረሰ😂😂😂😂
@shecomatimussa7992
@shecomatimussa7992 Месяц назад
@@user-lz9um6vx5y አለፈ እኮ ሐምሌ ገባነ 😂 😂
@TedeyTbrhan
@TedeyTbrhan Месяц назад
Gura bchaaaaaaaaa
@danielhabene4146
@danielhabene4146 Месяц назад
Talk is cheep .... to much talk
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Месяц назад
ታደሰ ወረደ
@HelenHelen-d5c
@HelenHelen-d5c Месяц назад
ፍሲል ሰሊጥ ነዉ ጉዳይ መሬት የትግርይ ነዉ ተገርፍህ ትወጣለህ።
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 Месяц назад
ጉራ ብቻ
Далее
የጌታቸው  ትግራይ!
Просмотров 691
EMS የህወሓት ዕጣ ፈንታAug 2024
12:41
Просмотров 24 тыс.