Тёмный

EMS Eletawi በመከላከያ የተደፈሩት 35 ልጃገረዶች እና የቀጠለው ጦርነት Mon 15 July 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 379 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/me...
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@HiwotAlemayew
@HiwotAlemayew Месяц назад
ወይ አምሀራ ሥቃይህ😢😢😢🙏
@asmara3973
@asmara3973 Месяц назад
❤❤❤ፋሲል ትክክል ነው የተናገርከው እስካሁንም ፋኖውች ዘግይተዋል ለነገሩ ግዚ አላገኙም ለማንኛውም በፍጥነት ምክርህን ይቀበላሉ ብየ አምናለው
@HappyBirdBath-vj6qo
@HappyBirdBath-vj6qo Месяц назад
(የብልፅግና እድሜ የሚረዝመው በመከላከያው ጥንካሬ ሳይሆን በፋኖ ድክመት ነው) ።በእውነት አጅግ በጣም እውነተኛ አስተያየት ነው።
@redjun7073
@redjun7073 Месяц назад
እንኳን በሰላም መጣልህን ጋሽ ግዛው አላህ ጤናህን ሙሉ በሙሉ ይመልስልህ
@user-xb8wl2qm5d
@user-xb8wl2qm5d Месяц назад
እህቶች እንዲህ በወጡበት በተደራጀ መልኩ በመንግስት ሀይል ሲደፈሩ ከማየት እኛ ሞት ይሻለናል እጅግ እጅግ ያሳፍራል
@HappyBirdBath-vj6qo
@HappyBirdBath-vj6qo Месяц назад
እኔንም እጅግ በጣም የሚያሳስበኝ እና እያሳሰበኝ ያለው የአማራ አንድ አለመሆን ነው ከሰባ ዓመተምሕረቱ የእሠረራኤልና በቲቶስ ከሚመራው የሮማ ወራሪ ጋር ያደረገውን ጦርነት ይመስልብኛል እሥራኤላውያን ቀን ቀን ከቲቶስ ሰራዊት ጋር ሲዋጉ ይውላሉ ሌሊት ሌሊት እርስ በእርሳቸው ከኔ ወገን አነግሥ ከእኔ ወገን አነግሥ እያሉ አሥራ ሁለቱ ነገደ እሥራኤል ሲዋጉ ያድሩ ነበር በዚህም ገዳዩ ስላልታወቀቀ ሞተእውር በመባል ይታወቃል በእውነት ለአማራ ከራሱ በላይ ጠላት የለውም።
@Userb223
@Userb223 Месяц назад
አማራ 😢 መከራችን በዝቷል፣ እነዚህ ጉዳዮች ትግሉን በተሰማራንበት ሁሉ ለማፍጠን ወኔ ነው ሊሆነን የሚገባው፣ አይዞን እህቶቼ
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Месяц назад
እግፍ መልቶ የፈሰሰበት አግር ኢ/ያ እግዚአብሔር ሆይ ደረስልን እስከመቸ ስነሰቃይ እነኑር😢
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Месяц назад
ውይ አባቴ ወንድማችን ግዛው እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ጤናህን ይመልስልህ ስራው ቀርቶም አንተ ኑርልን እንክዋን ድምፅህን ሰማን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ይጠብቅህ ጨርሶ ይማርህ እንወድሃለን እናከብርሃለን የሞተወንድማችንንም ነብስ ይማር የግዜ ጉዳይ ብሆንም ከሞት የምተርፍ የለምና አይዞአችሁ ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 Месяц назад
ፈጣሪ ሆይ ይህንን አርዮስ ሽማግሌ😂 ሳይሰቃይ አትውሰደው 2:04
@asmara3973
@asmara3973 Месяц назад
እግዚአብሄር ይማርህ የመቤታችን ፀበል ጠጣ እግዚአብሄር ይማርህ ❤❤❤❤ጋሺ ግዛው
@eke1914
@eke1914 Месяц назад
Sir gazw I wish you are very well soon ❤❤❤❤❤❤
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Месяц назад
መችም መከራችን አያልቅም ድንገት ብያረግዙ ቶሎ ማስጨንገፍ ብወለድም ወድያው ማስወገድ የጠላት ልጅ ጠላት ነውና እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ልጆቻችንን ጭንቅላታቸውን ጭምር ነው ያስጨነገፉት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አረ እባካችሁ በተለይ አማራ የሆናችሁ ይህ ቀን እስኪያልፍ ልጆቻችሁን ትምህርት ቤት አትላኩ በቃ ከዝህ ስቃይ ባይማሩስ ይህ አውሬ ሰውበላ ስርአት ስወገዱ ይማራሉ
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Месяц назад
እግዛብሄር ጨርሱ ይማርህ ጋሽ ግዛው
@mastewalmoges4580
@mastewalmoges4580 Месяц назад
ወንድማገኝ& ፋሲሎ እናመሰግናለን❤❤❤
@aynoderar4148
@aynoderar4148 Месяц назад
አቶ ግዝዉ እግዚሀብር ካተ ጋር ይሁን
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Месяц назад
10/08/2016 - 09/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@AbdulazizAman-xi7uu
@AbdulazizAman-xi7uu Месяц назад
በጣም ያሳዝናል።
@asmara3973
@asmara3973 Месяц назад
የሁነው ያሳዝናል ግን የአማራ ተወላጅች የይኔበሪሥቴ ተማሪውች አሁን እሚማሮበት ሥአት ነው ፋኖ ጋ ተቀላቅለው እሚዋደቁት የይንቤሪሥቴተማሪውች ትምህርት ጠልተው አይደለም መጀመርያአማራ ይል ከኦሮም መንግሥት ህዝባችንን ነፃ እናውጣ ብለው ነው እነዚህሥ የኦሮም መንግሥት ተማምነው ነው ወይስ ሀሺትቢት ያነስ ብአዴንን ተማምነው ነው የትግራይ ተወላጅች እኩ ሙሉ ለሙሉ የይንበሪሥቲ ተማሪው ዝም ተው ነው አሁን ኦሮምን እግራቸው ሥር የጣሉት።
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 Месяц назад
ግዛው እግዜር ይማርህ
@fayyineeseedaa798
@fayyineeseedaa798 Месяц назад
YeTigray setoch sedeferu techbchibu neber, benantem semexa temeru yehun??????????????
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia Месяц назад
We do not need any Galla OLF/ OFC and Agamido Tigre TPLF. Viva Amharia/ Ethiopia.!
@AyeleHailemariam-l5d
@AyeleHailemariam-l5d Месяц назад
እግዚአብሔር ይማርህ ጋሸ ግዛው
@asmara3973
@asmara3973 Месяц назад
የምን መከላከያ ለምን ግልፁን ለህዝብ አትነግሩትም በመከላከያ ሥም የገቡ የኦሮም ልዩ ሀይል ነው ለህዝብ ንገሮት
@GetuAssefa-vj5gq
@GetuAssefa-vj5gq Месяц назад
Nice to hear Ato Gizaw"s voce!
@abiyetessema2261
@abiyetessema2261 Месяц назад
ወላጆች ምን ነካችሁ አለመረሸናቸዉ እድለኛ ናቸዉ ፋሢሌ ትገርማለህ የሚመለከተዉ አካል እኮ ነው የሚደፍረዉ የሚያሥደፍረዉ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ዉነቱ ሲገለጥ አማራ የተወለደበትን ሰፈር አገሬ የሚልና የአብይ ኦነጋዉያን የወረሩት ቦታ ሁላ የኛ ብቻ የሚል እሳቤ ነዉ ያላቸዉ::
@user-xb8wl2qm5d
@user-xb8wl2qm5d Месяц назад
በመላው ኢትዮጵያ ያለውን ህዝብ ማደራጀት ሚቻልበት መንገዶችን ብታመቻቹ እናንተም ውጭ ያላቹት ወደ አንድ መምጣት አለባቹ
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 Месяц назад
‼️ ግዛው = ብርሃኑ ነጋ ብርሃኑ ነጋ = ግዛው .... ያው እዛው እንዘጭ እንቦጭ ነው :: ቀልቀሎ ስልቻ አይነት :: ስለ ጤንነትህ ጉዳይ ግን አምላክ አብዝቶ ይማርህ : ጤንነቱን ይላክልህ ::
@elsabethe
@elsabethe Месяц назад
God help Fano
@amarefetene6300
@amarefetene6300 Месяц назад
አይ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ምን ይሆን 😢
@AbdulazizAman-xi7uu
@AbdulazizAman-xi7uu Месяц назад
እነዚህ አውሬ የሰራዊት አባሎች መወገድ አለባቸው!
@Mesi16
@Mesi16 Месяц назад
Different opinions or stands against the same military. Against Tegaru it was innocent and against Amara, such persons are devils. Unless we are principled in our opinions, we will be in a rollercoaster forever.
@ገብሪህይወትፀጋይኪሮ-ኸ3ቨ
ይከካቸው
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 Месяц назад
ወንድማገኝ በትግራይ ጦርነት ጊዜ ሴቶች ተደፈሩ ሲባል የሰጠሃው አስተያየት በአጋጣሚ ስልኬ ላይ አለ በጣም አሳፋሪ እና ዘረኛ ሰው ነህ
@bekeleberihun7769
@bekeleberihun7769 Месяц назад
ለምን መከላከያ ትላለችሁ ይኼ ማፍያ እንጅ
@techawatch
@techawatch Месяц назад
ይሄ ሴት ደፋሪ ነው እንግዲህ መከላከያ ተብሎ ተወሽቆ ያለው ዳር ድንበሩን አስደፍሮ አብዛኛው የኦሮሞ ልዩ ሀይል ነው።
@kubashibru2485
@kubashibru2485 Месяц назад
Asalchii zena uuufAa
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia Месяц назад
Leave Shoa alone. Shoans can manage their business. In Shoa we need to form four or more FANO commands. During the fascist Italian Invasion Shoa had many different FANO centers and leaders. Therefore FANO commands such as these ones must be established: 1, Merabete- Dera- Selale 2. Menz & Yifat.3 Tegulet & Bulga 4. Misraq-ShoA- Minjar- Yerer- FENTALE- Metehara- Nazret Debre Zeit. 5. Menagesha 6. Guraghe / Kestani, etc. FANOS in Shoa coordinated their fight against Italians and their Tigre and Somali Ascaries. What about parochial Gojames who are engaged in their malicious gossip towards Eskindir Nega? Zemene and his henchmen are braggging only to coverup their wickedness.
@taybahsiraj9472
@taybahsiraj9472 Месяц назад
😢😢😢👍
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebeguluma1821
@abebeguluma1821 Месяц назад
Fabricated news if two to give militias are surrending each day suppose amhaha region hasinim 300 police stations an average of 900 militias were sure day and aver all 27000 militias per month .who and how can fano keep them and feed them
@kkhhaa419
@kkhhaa419 Месяц назад
ቦቅቧቆች እንኳን ጦርነት ልታሰፋ አንድ አትተኩስም ትወጣታለህ
@endalebiratu-rw1tl
@endalebiratu-rw1tl Месяц назад
We
@TofikEkimatu-rw4oz
@TofikEkimatu-rw4oz Месяц назад
😂😂😂😂 ምነቸውን ነው የተደፈሩት ምድራ ትለም 😂 አራ እፈሩ አማራ ማለት ግን ??????????
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
መሰመር ያለበት አማራ ራሱን ማዳን አለበት ከሁሉም አስቀድሞ ርዕዮተ አለም መኖር ሲቻል ነዉ መከተል የሚቻለዉ:: ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል::
@essieKlkidan
@essieKlkidan Месяц назад
ገብተው ወጡ ስትል አታፍርም አንተ ድመት
Далее