Тёмный

EMS Eletawi ዘርኝነት በወህኒ ቤት Thu 22 Aug 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 406 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@yfantaye3977
@yfantaye3977 2 месяца назад
*THANKS WONDERFUL EMS JOURNALISTS !!!*
@MesfinJ
@MesfinJ 2 месяца назад
EMS እውነትን ስለምትነግሩን እናመሰግናለን። በርቱ ቀጥሉበት።
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 2 месяца назад
ህወኃትን ማስወገድ ለትግራይ፣ለኢትዮጵያና ለም/አፍሪካ ሰላም ወሳኝ ጉዳይ ነው።
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ምን ዋጋ አለው አይተን ከማዘን ውጭ ከምንም አላዳናቸውም ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ ይህን ጉድ እያየህ የምትለያይ ፋኖ መከራችንን ከማስረዘም ውጭ ምንም ጠብ ያለ ነገር አታመጡም እባካችሁ ከዝህ ስቃይ እንዴት እንውጣ ያማል
@የበሻሻውጮሌ
@የበሻሻውጮሌ 2 месяца назад
በርቱልን
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 месяца назад
10/12/2016 - 17/12/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . . የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው??? በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡ በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .  በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .  አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
@tilahunliyew9347
@tilahunliyew9347 2 месяца назад
Ware is ato gizaw please 🙏
@ድንቅነሽ-ቘ2መ
@ድንቅነሽ-ቘ2መ 2 месяца назад
Where is አቶ ግዛው ? Well wishes, we would like to see him soon.
@eyobeu113
@eyobeu113 2 месяца назад
I want ems journalists to ask fano representative what they will do to solve current problems like to minimize inflation, solve problems with neighboring countries and so on...i belive showing there point of veiw on such things will attract the people in the center..
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@የበሻሻውጮሌ
@የበሻሻውጮሌ 2 месяца назад
መረጃ ከመስጠት ጎን ለጎን ሀገር ውስጥም ውጭም ያሉ ሀይሎችን የማደራጀት ስራ ላይ ብትሰሩበት
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
የአምሐራ ፋኖ ጀግንነት ብቻሳይሆን አንድነትን ያሉ ልዮነተችን በውይይት መፍታትን ጠንካራ አምሐራዊ አንድነትን ማዳበር አለበት
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 2 месяца назад
የአብይ አሊ መንግሥት እያደረገ ያለው ኢትዮጵያን ማዋረድ በሀሏን ማጥፋት አንድነቷን በዘር እየከፋፈለ ማውደም ነው 😢😢
@Surafel-i4u
@Surafel-i4u 2 месяца назад
tewe enji ante zeregna !badebabay yetedebeke manenetachehun awetalachu enji
@የበሻሻውጮሌ
@የበሻሻውጮሌ 2 месяца назад
❤❤❤
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 2 месяца назад
እንደዚህ. ግዜ በኢትዮጵያውነቴ አፍሪም አስጠልቶኝም አያውቅም
@yenebecha7099
@yenebecha7099 2 месяца назад
ወህኒቤት ወይሥ ማረሚያ ?
@Truthintruth-kh3vqdes
@Truthintruth-kh3vqdes 2 месяца назад
ጎርፍን መከላከልን በተመለከተ ሕዝብ አኑዋኑዋሩን እና የመጠለያ አሰራሩን ማስተካከል አለበት🤔🤔🤔
@Surafel-i4u
@Surafel-i4u 2 месяца назад
wendemagegn tenebe zeregna lane oromo segatehe new aye yebetachenet semete endet endemiyaregehe tebabe
@Surafel-i4u
@Surafel-i4u 2 месяца назад
wedemagegn atewashe mekelakeyan senaye dese new milen ante mehayem
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 2 месяца назад
Victory for Fano!!!! Fano Anbesa!!!
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 2 месяца назад
EMS ምናችሁም አትመቹም
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 2 месяца назад
ያኔ የጨረባ ምርጫ ተባለ። የአሁኑ ምን ተባለ? ፍትሃዊ? የማስተዛዘኛ? መጽናኛ?
@Surafel-i4u
@Surafel-i4u 2 месяца назад
keethiopiawinet werdachuhual manem ethiopiyawi lenate bota yelewem keandeande amara nene bayoche bestekere bay bay just leave ethiopia and people of ethiopia
@almazhaileselassie722
@almazhaileselassie722 2 месяца назад
ጥላሁን በፈጠራ ታወራለህ
@chenekukontar-wise
@chenekukontar-wise 2 месяца назад
ESAT yeneberachu hulachu eko moral hone hige yelachum manen litoksu new
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 2 месяца назад
ቃሊቲ የኦሮምያ ማረሚያ ቤት ነው ወይስ የፌደራል እስር ቤት? የፌደራል መስሪያ ቤት ውስጥ ዘረኝነት እንዴት ሊኖር ይችላል?
@MukeremReshad-c3d
@MukeremReshad-c3d 2 месяца назад
ems Err Benatacu..ገዳዩ ፋኖ ሚሞተው አማራ፡ መከላከያ የሚወጋ ፋኖ ተው ማለት ሲገባቹ፡ፋኖ ጀግና ከተማ ተቆጣጠረ መንገድ ዘጋ አመራር ገደለ እያላቹ እየዘገባቹ፡ በእናንተ የውሸት ዘገባ በቀን ስንት ሰው ይሞታል፡ አሁንስ ከሠይጣንም ባሳቹብን Ems ተብዮዎች።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
መፍትሔ ፈልግ
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 2 месяца назад
እናንተ እስካላችሁ፣ሰላም አይገኝም።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
Далее
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 633 тыс.
EMS ዜና Fri 25 Oct 2024
30:21
Просмотров 23 тыс.
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 633 тыс.