Тёмный

EMS Eletawi የአንድነት ኃይሉ ወቅታዊ ቁመና Thu 24 Oct 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 405 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Час назад
10/12/2016 - 14/02/2017 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . . የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው??? በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡ በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .  በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .  አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .  በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Час назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RockFoxman
@RockFoxman Час назад
ቅድሜያ አርዕሰ ዜና ያቅርቡ?
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Час назад
እውቀት ከሀገሬ ይዥ መጥቸ የምስክር ወረቀት ከእናንተ መቀበሌ ያሣዝነኛል! (አቡነ ጎርጎሪዎች በአውሮፓ ለትምህርት ሄደው በምረቃ ቀን የተናገሩት)
@legessedebele936
@legessedebele936 46 минут назад
ፓርቲዎች በዚህ መልክ እንደ እናት ፓርት ውሃ የማይቋጥር ኮሪደር ሃይማኖት እያላችሁ የሚትሄዲ ከሆነ የትም አይደረስምና ሥራ ላይ አቶኩሩ።
@mohabdul72
@mohabdul72 27 минут назад
is Fano Amhara nationalist or Ethiopianists force?
@skendereshenkore6273
@skendereshenkore6273 35 минут назад
sound is bad it is wasting time
Далее
Fastest Build⚡ | Doge Gaming
00:27
Просмотров 1,1 млн
Cool Wrap! My Book is OUT 🥳
00:27
Просмотров 2 млн
EMS ዜና Mon 21 Oct 2024
20:47
Просмотров 20 тыс.
EMS ዜና Sat 19 Oct 2024
23:11
Просмотров 43 тыс.
Fastest Build⚡ | Doge Gaming
00:27
Просмотров 1,1 млн