Тёмный

EMS Eletawi የአፈና መዋቅሩ አዲስ ስልቶች Tue 11 Jun 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 365 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Опубликовано:

 

10 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Месяц назад
አውሬው አብይ እና ሸመልሰ ከነ አጫፋሪ መወገድ አለባቸው ❤❤❤
@dondada3220
@dondada3220 Месяц назад
ድል ለፋኖ!
@AsAs-ob7hd
@AsAs-ob7hd Месяц назад
በርቱአለህይጠብቃቺሁ
@gashawbogale-tg3gz
@gashawbogale-tg3gz Месяц назад
ይህን አፋኝ ስርዓት ሁሉም መታገል አለበት
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x Месяц назад
ሰላም ለሐገራችን በርቱ ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelomonAbate
@SelomonAbate Месяц назад
የኽ ነገር የማይገባኝ ህዝቡ እየሸሸ ነው ብልሀል ወዴት ነው የሚሸሸው ሊያጠቃህ የመጣን ጠላት መከላከልና ማጥቃት ነው እንጅ መሸሽ ነውርም መሳቂያም መሆን ነው እናም አዝናለሁ ።
@dondada3220
@dondada3220 Месяц назад
ብልጽግናን አምነው በሚሊሻ ተማምነው ስይደራጁ ተንከርፍፈው ስለቆዩ ነው፡ አሁን ሕወሐት ይዞ የሚመጣው መሳርያ ጋር ተመጣጣኝ መሳርያ ስለሌላቸው ያልቃሉ እንጂ ምንም ማድረግ አይችሉም። አማራጫቸው ወደ ራያ ቆቦ ሄደው ለወራት ተደራጅተው ታጥቀው በሽምቅ መለብለብ ነው። ወልቃይቴዎቹ ግን በደንብ ነው የተደራጁት። ወደዝያ ወያኔ አልሞከረቺውም።
@Finfine672
@Finfine672 Месяц назад
ፋኖ የሚዋጋው ቆራጣ ነው ሃይር መቃወሚያ የለውም ስለዚህ ህዝብ አንድ ላይ ባለመነሳቱ ነው እንጂ አንድ ቀን አይቆያም ብልጽግና
@user-zf1yi7ed4c
@user-zf1yi7ed4c Месяц назад
ፍትህ የጠፋባት ሀገር 😮
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g Месяц назад
ለኢቶጲያ። ህዝብ ምንም አይጠቅምም ከመጣ ጀምሮ። ሰላም አተናል እኛ ኢትዮጲያኖች ፋኖ። ብቻ አሸንፎ በመጣ። እግዚ አብሄር ይርዳ ለእውነተኛ ታጋይ ለፋኖ❤❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh Месяц назад
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልንቃወም ይገባል ከእውነት ጎን ልንቆም ይገባል
@danielejigu5307
@danielejigu5307 Месяц назад
እጅግ እንወድሃችሁአለን በርቱልን
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@timharmon10
@timharmon10 Месяц назад
ፋኖ 💪🏼
@ethiopiamediaservices-vp7lv
@ethiopiamediaservices-vp7lv Месяц назад
ፍኖ
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Месяц назад
የምትሸሹ መጨረሻችሁ መጨፍጨፍ ስለሆነ አንድ ሆናችሁ በመጡበት መልሷቸው ቁጭ ብላችሁ ፋኖን አትጠብቁ ምክንያቱም የአብይ የሽመልስ እና የህዋት ሌቦች ይጨፈጭፋቻሆል ስለዚህ አንድ ሆናችሁ በመጣበት እንዳይመለስ መልሱት
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Месяц назад
10/08/2016 - 05/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@edrisedris6057
@edrisedris6057 Месяц назад
ከቤሔር ከብሔር የሚያጣሉ ንግግር ከአብይ እና ከሽመልስ የበለጠ የለም እነሱ ባሸባሪነት መጠየቅ አለባቸው
@ethiotubeofgechman3486
@ethiotubeofgechman3486 Месяц назад
ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@fikaretesema4442
@fikaretesema4442 Месяц назад
ፋሲል ተሳስተሃል፤ ዶርተር ዐቢይ ሲመጡ አንድ ዶላር በግምት ከ24-26 ብር አካቢ ነበር።
@BrilewAlemnew-el6wv
@BrilewAlemnew-el6wv Месяц назад
በርቱልኝ ሁልጊዜም ከእናንተ ጋር ነኝ❤❤❤
@siedyoutube7357
@siedyoutube7357 Месяц назад
ብልጸግና እሰካሁን በገደለውና ባሰገደለው አለመረካቱን ኘው የሚሣየው አፈናው ተጠናክሮ ይቀጥላል ማለት ነው
@user-zf1yi7ed4c
@user-zf1yi7ed4c Месяц назад
ሰዉየዉ የውሽት አለቃ መሆኑ ታውቆአል ከእንግዲህ በሃላ የሚያምነው ዜጋ አይኖርም::
@AminoHeli
@AminoHeli Месяц назад
አቢ ከመምጣቱ በፊት የነበረው በጀት በዛን ሠአት በብላክ ለምን አታሠላውም ፋሢል እማከብራቹ የምወዳቹ የቁርጥ ቀን የአገሬ ልጆች ናቹ ከሚዛናዊነት እልፍ አትበሉ
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
ዜጎች ነፃነታቸውን ለማንም አሳልፈው አይሰጡም እነሱም ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያውቃሉ ሁሉ በእጃቸው ነው ምን ያስጨንቃቸዋል፡፡
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 Месяц назад
አሁንስ የናፈቀኝ የሀገራችን ጉድ ማለቂያው ነው ሌላው ፋሲሎ ጠቅላዩማ ተለዋዋጭ ብቻ ሳይሆን ድራማ ነው የሠራው ትዝ ይላችሁ እንደሆነ ቤተመንግሥት እንደገባ ሰሞን የደረሰበትን ግፍ ወጥቶ ሲናገር እውነት መስሎኝ ያለቀስኩት እንባ ለስንት ዘመዶቼ ይሆነኝ ነበር
@IddoAbera-Balcha
@IddoAbera-Balcha Месяц назад
Thank God we have a choice in our life now like being a member and give away our hard earned money including our old car. What is next? Donate our old shoes to EMS?
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Месяц назад
የአማራ ብልፅግና የምትባል የአማራን ሕዝብ በትግሬ ወያኔ እያስወረረክ የአማራሕዝብ አንድሆኖ እንዳይ ታገልአድማበታኝ ሚሊሽያ እያልክ እያከፋፈልክ እርስበርሱም እያጨፋጨፍክ በታሪካዊ ጠላ ቶቻችን እጅ እንድንወድቅ ባሪያ ሁነን እንድንናኖር እየሰራሕ ነው ለጊዜያዊ ፍርፋሪ ብላችሁ
@romiooo0193
@romiooo0193 Месяц назад
Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Месяц назад
ይገርመኛል የህዝብ ተወካየች ስትሉ የገዳዩ የኦረሞማ የዝጀሮ ስብስ ብትሉት ይመጥናዋል
@atd605
@atd605 Месяц назад
GUYS CAN YOU HELP ME GET MY FATHERS PROPERTY Meles zenawi took from us I want to give it to Abbichuye😂😂😂
@jnvazsx-wb3vi
@jnvazsx-wb3vi Месяц назад
كيف حلكم اتم
@TewodroseTechane-yc4fq
@TewodroseTechane-yc4fq Месяц назад
Hole ashnfu tilalachu Nintendo g7...yheykbro wshte ayslchim...motu ymtlut wtadre 1 amte mulu kutrun btdmirute bzu ko nwe...ayslchachume nde
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Месяц назад
በውሸት የሚታተም ወረቀት ምን ጥቅምአለው የመግዛት አቅም የሌለው ወረቀት በጆንያ ብንሸከመው????
@gezegeze6045
@gezegeze6045 Месяц назад
ታዲዎስ የተመቸው መሆኑ ያስታውቃል የቆጠራቸው መከላከያም የሚገርም!!
@user-wy4lw1ki7z
@user-wy4lw1ki7z Месяц назад
ፋኖ
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Месяц назад
ምነው አቅም አጣን? የአረመኔው የአብይ መንግሥት በዘር እየመረጠ እያፈናቀለ እያስጨፈጨፈ እያሰረ እረ ስንቱ ታዲያ የዘረኛው መንግሥተ እስከመቼ እንዲቀጥል ነው የምንፈቅድለት?
@ethioptv2015
@ethioptv2015 Месяц назад
The finance minister is due to present the 2024/25 (July-June) budget to parliament on Thursday. Parliament approved overall spending for the year at 4 trillion shillings ($31 billion), up from the 3.75 trillion shillings the minister presented last June for the 2023/24 year.13 hours ago
@MythreeFace
@MythreeFace Месяц назад
352 ሚሊዮን ብር የበጀት ጉድለት ማለት የብር ህትመት ማለት ነው😞
@FrehiwotMulugeta-gf4so
@FrehiwotMulugeta-gf4so Месяц назад
ሰላም እንዴት ናችሁየናተን ሰአት በደንብ በጉጉት ነው ዩምንጠብው በትርቱ
@AsefaTafere
@AsefaTafere Месяц назад
ለምን ቦታው አልያዝክም ከተያዘ መስዋት ከፍለህ መልቀቅ ለምን
@Finfine672
@Finfine672 Месяц назад
አላውቅም እድሜህን ግን ጦርነት እኮ ጌም አይደለም ማነው አላፊነት የሚያወስደው ፋኖ ከተማ ቢያዝ ሃይር መቃወሚያ የለውም በድሮን ህዝብ እና ከተማ ያወድማል
@TadesseDessie-pz2jq
@TadesseDessie-pz2jq Месяц назад
አማራን እያስወረረ ያለው ፋኖ ነው
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Месяц назад
ድሮም ሲጀመር ብልጽግና ስም ነው የቀየረው ፓርላማው ጀምሮ ከሚኒስተር ጀምሮ እራሳቸው ከወያኔ ጋር ጮማ ሲቆርጡ ውስኪ ሲራጩ የነበሩ ናቸው ምን የተሻለ ነገር ያመጣሉ ለሀገር እነሱ ፈርሰው ሀገር እናዳያፈርሱ
@Samitrghh
@Samitrghh Месяц назад
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልንቃወም ይገባል ከእውነት ጎን ልንቆም ይገባል
@AbduEbrahim-tj2ky
@AbduEbrahim-tj2ky Месяц назад
መሸሹ፣ተገቢ፣አይደለም፣አንድመሆንተገቢነዉ።
@Huneyn-ow7rv
@Huneyn-ow7rv Месяц назад
አብይ ሲመጣ 28 ብር ነበር
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Месяц назад
የግብፀና የምእራባውያን ቅቅረኛው ወያኔ እስካለ ድረስ ለተ ዮጲያ የምትባል ሐገር ሐገር አትሆንም
@samuelawealom9437
@samuelawealom9437 Месяц назад
ሰላም ለቅሶ ቤት
@seait840
@seait840 Месяц назад
😂😂😂😂
@dondada3220
@dondada3220 Месяц назад
ወይ ጋላ ወይም ቅማል ትሆናለህ ይሄኔ
@dawitamare4623
@dawitamare4623 Месяц назад
ፋሲሌ ፖለቲካ ትንታኔን አንተ ተንትነው በጣም በሳል እና ሚዛናዊ ነህ አድናቂህ ነኝ፠
@NuruJabreli
@NuruJabreli Месяц назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@saraahmed293
@saraahmed293 Месяц назад
የአብይ መዳኒቱ ፋኖ ነው
@usnimifta8102
@usnimifta8102 Месяц назад
ሞት ና ዉርዳት ለፋኖ ናደጋፊች ይሁን አሚን
@Finfine672
@Finfine672 Месяц назад
ሞት ለናንት ይሁን እኛ ተበዳይ ነህን ከተበዳይ ጋር ነው የመዋጋት ሃይል ያለው
@Saraabraham393
@Saraabraham393 Месяц назад
Raya,very sad and annoyed at you,you people couldn't listen about the Amhara genocide, don't worry about others, now you're suffering and started crying, what nonsense
@saraahmed293
@saraahmed293 Месяц назад
የዩንቨርስቲ በጀት የለም እየተባለ የሰራተኛ ደሞዝ የለም እያለ በጀት ጨመረ ማለት ጨፍኑ ላሞኛቹ ነው ብል*ግና ፓርቲ ቁጥር ለመጥራት አይሰቀጥጣቸውም ውሸት ባህላቸው ነው
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Месяц назад
መራራ እ ንደ ስሙ የመረረ ጠባብ ዘረኛ
@alemayehu8764
@alemayehu8764 Месяц назад
ፋሲል ትንታኔህ ልክ ነው ።ግን ፈፃሚው shemeless /ማፈሪያ ስለሆነ ነው።
@AminoHeli
@AminoHeli Месяц назад
ጴጥሮሥ እሥቲ የፋኖ ቡድን ከፌደራል መንግሥት ምን ምን ቢሥተካከልለት ለእርቅ ሊቀርብ እንደሚችል ጠይቃቹ ለመንግሥትና ለኢትዮጵያ ህዝብ ብታሠሙት ምክንያቱም በዚም በዛም የሚያልቁ ዜጎች ለመታደግ ጥሩ ምክንያት ብትሆኑ
@Finfine672
@Finfine672 Месяц назад
​​@@ebsamohamed5845😂😂😂😂 ያሄ ፋሽን አልፎል እኮ የ አገው ፋኖ አልስማህም በቀደም ለታ ታሪክ🎉
@Finfine672
@Finfine672 Месяц назад
የ አማራ ህዝብ ጥይቄ አትግደሉን ነው ሌላው በህዝባችን ቁጥር ያህል በፌደራል መንግሥት መብታችን ይከበር የታስሩ የ አማራ ፓለቲከኞች ያፈቱ ከ አማራ ክልል ውጭ ያሉ አማራ መብታችው ይከበር መከለኪያ ድንብር ጠባቂ ነው ከ መንደር ያውጣ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Месяц назад
አንተ ጠያቂው የፋኖን ጥያቄ የማታውቅ ከሆነ ዝምብለህ ተኛ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Месяц назад
ከአማራሕዝብ የበለጠ ለአገው ለቅማንት ለከሚሴ ኦሮሞ የሚቀርብና አብሮ የሚኖር የለም ግን ክልሉን እርስበርሱ በማዋጋት የምትፈልጉትን የፓለቲካ የበላይነት ለማስፈን አማራን ለማሳነስ ካላችሁ ፍላጎት መሆኑን የማያውቅ ቂልየለም የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝብ ያለው አማራክልል እንዳልሆነ ይታወቃል ለምሳሌ ኤሮፕ ኩናማ አፋር ትግረ ትግራይ ክልል ይኖራሉ ለምን እዚያ ፀብ አይኖርም??????
@woldebedane2490
@woldebedane2490 Месяц назад
እናተ ምቀኞች ሰላም ናችሁ?
@Finfine672
@Finfine672 Месяц назад
ደና ናቹ እናንት ቅማል😂😂😂😂😂😂
@ahmedabate7627
@ahmedabate7627 Месяц назад
Tadios tantu koshasha saw now. Liferedibet yigebbal.
@saraahmed293
@saraahmed293 Месяц назад
አብይ አደገኛ አጭበርባሪ ነውረኛ ሰው ነው
@MohammedAbdo-ld9es
@MohammedAbdo-ld9es Месяц назад
አቋም የለላቹ ወላዋዮች
@ethiopiamediaservices-vp7lv
@ethiopiamediaservices-vp7lv Месяц назад
ሰላም 0:32
@ethiopiamediaservices-vp7lv
@ethiopiamediaservices-vp7lv Месяц назад
ىتاب
Далее
Ethiopian Media Services
11:48
Просмотров 8 тыс.
No one will play with him( #standoff #meme #grenade
00:12
2DROTS vs WYLSACOM! КУБОК ФИФЕРОВ 1 ТУР
07:25