Тёмный

EMS Eletawi የኢኮኖሚ ጦርነት Tue 22 Oct 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 405 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/me...
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h Час назад
ሰላም ❤❤❤❤
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 19 минут назад
10/12/2016 - 12/02/2017 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . . የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው??? በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡ በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .  በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .  አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .  በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
@RahelAlemayehu-t4r
@RahelAlemayehu-t4r Час назад
❤❤❤❤ ሠላም
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Час назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz 30 минут назад
መርካቶ ጋዛን መሰለችኝ 😢😢😢
@serawdenkgebereselasse934
@serawdenkgebereselasse934 Час назад
የሚገርመው ሰውየው ከሀገር በወጡ ቁጥር መጥፎ ነገር ይፈፀማል? ታዝባችኇል?
@tewodrosengda6939
@tewodrosengda6939 16 минут назад
Ewnet nw fasyilo yemishalew bertto selam layi mesrat nw
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Час назад
ወንድም አገኝ ብዙ ስው ግን እናተን ብቻ ሳይሆን ብዙ ተቃዋሚ ሚዲያን ለምን እንዴት ለምን አዲስ አበባ ላሉት አፓርታማ እና ሕንጻ ማስታወቂያ እንዴት ለምን እንዴት????? ይህንን ጥያቄ???? መልስ? የብዙሐን?
@Achannelinfo
@Achannelinfo Час назад
@@leuismesfin3443 በገቢ መደጎም አለባቸው
@ሚኒሊክዳኛው
@ሚኒሊክዳኛው 5 минут назад
1. Baykar Bayraktar TB2 ባጭሩ ይህ ድሮን በግዳጅ ቀጠና ታርጌቱን እየፈለገ እስከ 24 ሰአት መቆየት ይችላል:: በአንድ ግዜ ጠቅላላ ክብደታቸው 1500kg የሆኑ 6 ሚሳይሎች መታጠቅ ይችላል:: እስከ 45ሺ ጫማ ከፍ ብሎ ስለሚበር ድምፁን ለመስማት አስቸጋሪ ነው:: ከተነሳበት ስፍራ እስከ 2000Km radius ድረስ አጥቅቶ መመለስ ይችላል:: ይህም ማለት ከአዲስ አበባ አስመራ ድረስ እንደማለት ነው:: በጠቅላላው ይህ ድሮን አገር አቆራጭ strategic ድሮን ነው:: የፋኖ ሐይሎች ክረምቱ እስኪመጣ ከተደበቁበት ባይወጡ ይመከራል
@DanielGebremedhin-ir1gr
@DanielGebremedhin-ir1gr 40 минут назад
Abey do his job,but amara crying, so amara have to work his own job news not solutions
@Non-e8j
@Non-e8j Час назад
They should show us what record they have or is that because TPLF just as they awarded without no one participating gave away asab. Ethiopian united must rise up and defend their rights for years Ethiopian built Ethiopian airline, universities, hospitals, telecommunications….etc it’s absolutely impossible for Galla’s to claim Addis Abeba except for the dismantling of Ethiopia. You can’t just claim a place if anyone should claim Shoa Amharas should have more rights than anyone else. Even Amharas have no rights Addis Abeba belongs equally to all Ethiopians! Anything else will be for the destruction of Ethiopia! The level of ignorance with Galla’s it’s beyond belief.
Далее
ጃዊሳ ጭጭ ተደርጋለች
14:57
Просмотров 2,4 тыс.
EMS ዜና Mon 21 Oct 2024
20:47
Просмотров 19 тыс.