Тёмный

EMS Eletawi የፋኖ የውህደት እንቅስቃሴ Mon 01 July 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 353 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Опубликовано:

 

30 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@godblessethiopia6665
@godblessethiopia6665 День назад
እባካችሁ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስተ: በተመድ ፅፈት ቤት: በአውሮፓ ህብረት በመገኘት እየተጨፈጨፈ ላለው ህዝባችን ድምፅ እንሁን
@FisahaAbate-z4f
@FisahaAbate-z4f День назад
አንድ ሁኑና የጨፍጫፊው 💛 አገዛዙን እድሜ አሳጥሩ የሕዝባችንንም እንባና መከራ አስቁሙ !!! ❤ ድል ለአማራ ፋኖና ለተጨቆነው ሕዝባችን !!!!!!! ❤ ❤ ❤ 💚 💛 ❤️ 💚 💛 ❤️
@bunakuma874
@bunakuma874 День назад
ሰላም EMS !!! ወንድማገኝ ዛሬ ብልህ አተያይ አቅርበሃል ግሩም ነው አማራም ብሎም የአንድነት ሀይሉም ብልህነትን ያጎልብት
@yohanishabite
@yohanishabite День назад
እጅግ በጣም በአሳኝ ሁኔታ ሀርቷ የተዋረደችበት ዘመን አሁን ነው።
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 День назад
የአማራ እናት ሽ ጀግና ትውለድ አይዞን እናሸንፋለን ኢትዮጵያ አንድ የምትሆንበት እሩቅ አይደለም ስለዚህ እባካችሁ የፋኖ ታጋዬ እንድ ሁኑልንን በአብይ እና በሽመልስ አብዲሳ ህዝባች እየተጨፈጨፉ እየተፈናቀሉ ነው እና
@woldtsadiktola8412
@woldtsadiktola8412 День назад
Even 52:49
@Guygreat1441
@Guygreat1441 День назад
The unity of Amhara Fano is at the doorstep. The Amhara defense forces need a symbolic senior leader and advisor.
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i День назад
ፋሲሎ እና ወንድማገኝ ትክክል 🙏🙏🙏
@sew_hoy_hulum_yalfal
@sew_hoy_hulum_yalfal День назад
ድል ለፋኖ ድል ለሕዝባችን
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p День назад
ግን የጤናውን ነገርስ እንዴት እንዴት አድርጎ ነው በጣም ያሳዝናል ያሳስባልም ግን መጨረሻችን ምን ይሆን!!!
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l День назад
እናመሰግናለን 🎉❤
@user-zf1yi7ed4c
@user-zf1yi7ed4c День назад
እናመሰግናለን ems❤
@seleshimengesha3161
@seleshimengesha3161 День назад
It's a great informative discussion as always. Thank you and keep it up!!!
@chinaatnawo4475
@chinaatnawo4475 День назад
በርቱ❤
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 День назад
ኢኤምኤስ በርቱ ድሉ የፋኖ ነው::
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 День назад
የንፅሀን የአማራ ገበሬዎችና የአማራ ተወላጅ ጭምጭፋ ለማስቀረት ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ትእዛዝ በሚሰጡ ከፍተኛ የወታደራዊና የሲቢል የብልፅግና ባለስልጣን ቤተሰቦች ላይ እርምጃ ፋኖ ሀገር ወዳዶች መውሰድ አለባቸው ያኔ የንፅሀን ጭፍጨፋ ይቆማል
@eteneyamariyamlege5243
@eteneyamariyamlege5243 День назад
የኔ ልዩ አማራ 😢❤❤
@user-js5sw9oo2r
@user-js5sw9oo2r День назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ድል ለፋኖ 👍👍👍👍
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 День назад
የሚይሳዝነው የሚያስጨንቀው ፋኖ በገቡበት እና በወጡበት ቦታ ሁሉ ንጹሀኖች ይጨፈጨፋሉ ስለዚህ የሆነ ዘዴ ሐፈጠር አለበት ከተቻለ ህዝቦችን ማስታጠቅ ብሎም ህዝቡን ማስወጣት ወይም ነብስ የሚያድን ሌላ ነገር መፈጠር አለበት ህዝባችና እያለቀ ነው እና😢😢
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt День назад
ዕውነት ከሆነ የሚያስቀና ነው ጀግና ነው ጀነራል ተፈራ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 День назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 День назад
10/08/2016 - 25/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 День назад
ፋኖ የህዝብ ልጂ ያሸንፋል!መጠራጠር አያስፈልግም!!
@Wonderad-pq6xm
@Wonderad-pq6xm День назад
ጀግናው ጀነራል ተፈራ ለከፈልከው መስዋእትነት አሽከሩ ብአዴን እንዳሰቃየህ ሁሉ አንበሶቹን በየቦታው የተበታተኑ ልጆችህን ይዘህ ከተቀረው ከቆራጦቹ የአሜራ ልጆች ጋር በጋራ መጀመርያ ክልሉን ከባንዳ አፅድታችሁ ግፈኛውን ሸኔ ብልፅግናን እንደምትነቅሉት እርግጠኛ _ _ _
@elsabethe
@elsabethe День назад
God help Fano
@ayalkibatmesganawe365
@ayalkibatmesganawe365 День назад
ፋሲሌ 👏👏👏
@abetube8757
@abetube8757 День назад
ተፈራ ሸማቂው ኮማንዶ በይፋ ፋኖን ተቀላቅሏለ💪💪💪💪💪
@AddisHailu-no8qz
@AddisHailu-no8qz День назад
ጀግና ነው ከምር አከበርኩት በጣም ባንዳው እየጠሩ ነው መረሸን ከዚ በሆላ ከምር ማርሽ ቀያሪ ናቸው ጀነራሉ
@Simon_45470
@Simon_45470 День назад
True
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m День назад
❤️❤️🙏🙏
@mastewalmoges4580
@mastewalmoges4580 17 часов назад
❤❤❤💪💪💪
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn День назад
የአማራ ልዩ ሀይል ፖሊሥ ከአባታችሁ ከጀግናው ጀነራል ተፈራጋ ተቀላቀል እንግዲህ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@redjun7073
@redjun7073 День назад
ኧረ ሼም ነው ፋሲል የሚሉትን እየሰማን ነውኮ ስሙ ጠፋብኝና ሁሉም ምን እያሉ እንደሆነ እየሰማን ነውኮ ማነው የአባታች ቤተመንግሥት እያለ ያለው .....
@GuraHena
@GuraHena День назад
አዲስ አበባ ተሰለቀጠች
@Yo-ys3kb
@Yo-ys3kb День назад
WendemGashu speaks with confidence and without pretension, but the boy from Amsterdam speaks pretending he is reading even about random Topics 😅🤔
@mekuriawyibeltal
@mekuriawyibeltal День назад
የምን ፀለምት የምን ማይፀብሪ ነው የምትለው ፋሲል?
@Guygreat1441
@Guygreat1441 День назад
Who's the next general to join Fano?
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l День назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tekleweinihadush8936
@tekleweinihadush8936 День назад
They returned to their original residential.
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q День назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢
@brightday789
@brightday789 День назад
This is fact TPLF have to remove from TIGRAYAN people
@reflection9636
@reflection9636 День назад
Impediment for peace
@tarikugetachew9745
@tarikugetachew9745 День назад
ወንድምአገኝ ጀረናል /ኮረኔል ጀኔራል/ኮለኔል በሚል ይስተካከል።
@user-wu4gj8ry7f
@user-wu4gj8ry7f День назад
ፋሲል! ወንድማገኝ! የምትሰጧቸው አስተያየቶች ጥሩ ነበሩ፡፡ ነገር ግን የአማራነት ቁስል እስካሁን እየተሰማችሁ አልመስለኝ እያለ ነው፡፡ አማራ ባለፉት ስድስት ዓመታት በኢትዮጵያዊነቱ ሳይሆን ‹‹አማራ›› በመሆኑ ነው የታረደውና እየተገደለ ያለው፡፡ ስለኢትዮጵያማ ሰው በላው የኦሮሙማው ሥርዓት አማራን አጥፍቶ ኢትዮጵያን መገንባት ነው፡፡ አማራ በአማራነቱ እየጠፋ ነው፡፡ ይህ ዘመን የማይሽረው ጠባሳ ነው፡፡ ጠባሳው ሊያጠግግ የሚችለው ‹‹አማራ›› ስንሆን ብቻ ነው፡፡ ኢትዮጰየያዊነት ግን የሁሉም ኢትዮጵያውያን ጉዳይ እንጂ የአማራ ብቻ አይደለም፡፡ እባካችሁ ‹‹አማራ›› ነን የሚለውን የሕልውና ትግል አትሸርሽሩት፤ አታደብዝዙብን፡፡ ኢትዮጵያዊነት ከትግሉ ምዕራፍ ጫፍ በሁለተኛ ደረጃ የሚታይ መሆን አለበት፡፡
@EPHRAIMSHIBRU
@EPHRAIMSHIBRU День назад
Sera gemeru ...Aliya le mota enenageraln!
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 День назад
የተፈራ ማሞ ባለበት ከቤተክርስቲይንስትመለስ ባለቤትዋ ከቤት መሰወሩቸውን አስወቁ:: ታሪክ ነው:: ለዘበኛቸውም ሆነ ለሰራተኛቸው እንክዋን ሳይናገሩ ዝም ብለው ከወጡበት ቀሩ!
@reflection9636
@reflection9636 День назад
By the way there is nothing wrong with calling Addis Finfine after all it is in Oromia.
@Mskel632
@Mskel632 День назад
አይ ኧሮሟ ወሪ ብቻ
@mehereteabmekonen1925
@mehereteabmekonen1925 День назад
It doesn’t apply on Tigray
@reflection9636
@reflection9636 День назад
Can you show how many prisoners Fano has? Where are they being held?
@Mskel632
@Mskel632 День назад
Why is so important for you to know?
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 День назад
እንዴ ወንደ ምን ማለት ነው ቤተሠብ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ማለት ከመውጣቱ ልትገለው ፈለክ አታማርቱ
@berhanuengda732
@berhanuengda732 День назад
አቶ ግዛው ለምን ጠፋ በሠላምነው?
@aknahus
@aknahus День назад
የትግራይን ህዝብ በተመለከተ ኢትዮጲያውያን ተስፋ መቁረጥ የለባቸውም:: የትግራይ ህዝብ ምን አማራጭ ፣ ምን አስተማማኝ ሀይል አለውና ነው እውነተኛውን ፍላጎቱ የሆነው አካፋውን ወያኔ አካፋ ነህ ማለት የሚችለው? በእርግጥ የትግራይ ህዝብ ፍላጎት ከወያኔ ጋር አንድ ሆኖ ይሆን? አይደለም:: ቢናገር እንደሚያልቅ ስለተረዳ ብቻ ነው እንጂ :: በእነዚህ እድሜያቸውን በጨረሱና የትግራይን ወጣት እድሜ መስዋዕት እያደረጉ በሚኖሩ ደም አፍሳሾች ፍቅር ወድቆ እንዳልሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል:: ሚዲያዎች በትግራይ ህዝብ ላይ ብዙ መስራት ይጠበቅባችኃል:: የትግራይ ህዝብ አይደለም አማራን መውጋት አማራ ተራበ ሲባል አርሶ መጋቢዬ ተራበ በማለት እጅግ አዝኖ ያለውን ያካፈለ ህዝብ መሆኑ ታሪክ አቅልሞለታል:: የትግራይ እናት በወያኔ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ጧሪ ቀባሪ ልጇን አሳልፋ የስጠችው በአላማው አምና ሳይሆን እርስ በራስ እየተያየች እከሌ ልጇን ልካ እኔስ ምን እባላለሁ? እያለች ምስያዋን ልካ ነው ቅስሟን የሰበረችው:: ዛሬ የትግራይ ህዝብ ዝምታና የያዘው አቋም በእርግጥም ያሳዝናል ግን ምን አማራጭ አለው? ዙሪያውን በጨካኞች የተከበበ ህዝብ ምን እድል አለው? በወያኔ ሴራ ከመጠፈር ውጪ? እግዜር ይሁነው:: ብ/ጄኔራል ማሞ ተፈራን በተመለከተ የተደመጠው ነገር ትልቅ ድል ነው:: የትግሉ ይዘት ከእንግዲህ ምን እንደሚመስል መተንበይ አያዳግትም:: ጅግናው ከእንግዲህ በአማራ ምድር ተወስኖ የነበረውን የፋኖን ገድል በኢትዮጲያ ደረጃ ሲያወናጭፈው በቅርቡ እናያለን:: ፋኖዬ ወደ ፊት! ወደ ኃላ የለም::
@DeltataNasirImranDrugStore
@DeltataNasirImranDrugStore День назад
Enet Yebestgna Degafi Nachu
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 День назад
የአማር ህዝብ የፓርላማ ተወካዮች ፓርላማውን ትተው መውጫ ጊዚያቸው አሁን ነው። ከእንግዲህ ብልጽግና የሚያወጣቸውን አማራ ገዳይ ህጎችን ማጽደቅ የለባቸውም።
@asfawgesese336
@asfawgesese336 День назад
ውይታችሁን ሥራ እየሰራሁ አዳምጥ ነበር ክፍት የሌለበት ምክርቤት የሚለውን ስሰማ ታሪክ እራሱን ይደግማል እንደተባለው አማራ ባልተወከለበት ፓርላማ የጸደቀ ህገ መንግስት እኮ ነው መከራውን እያየ ያለው ስለዚህ ታሪክ ተደገመ ማለት ብቻ ነው የሚባለው።
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i День назад
የኢትዮጵያ ፖርላማ ግን ጠቅላይ ሚኒስተር የመራውን ህግ ከ 1983 ዓ.ም ወዲህ ውድቅ አድርጎ ያውቃል እኔ የኢትዮጵያ ፓርላማ AI Image መስሎ ነው የሚስማኝ
@abebewolde7632
@abebewolde7632 День назад
ፋኖ ኢትዮጵያን ያድናል! ፋኖ ማለትም እኮ ፣ የኢትዮጵያ ልጅ ማለት ነው።
@ColeFire-t2j
@ColeFire-t2j День назад
😂😂😂😂😂ህልመኞች 😂😂😂😂
@user-qn7jr5te2d
@user-qn7jr5te2d День назад
መነን ፈኖ ሆነች ነው?
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 День назад
The population statistics manipulation that reduced the rate of population growth rate of the Amhara region to be about 1% less than all the other regions and the country’s average is the biggest silent genocide that has been going on for more than two decades! It has made millions of people budget-less and forced children to study under trees. *Intentional state orchestrated reduction of population growth rate of a specific group is a clear genocide* Reference: search the report titled *Summary and Statistical Report of the 2007 Population and Housing Census* and read *page 11*. The silent genocide is clear for eyes to see.
@omerseid4608
@omerseid4608 День назад
ፋሲል አጀዳ አጎትት
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 День назад
ጀ ተፈራን ከብልጽግና ዐይን ሥር ማስወጣት ከተቻለ፡ መንግሥትዬ ሞታለች ማለት ነው። አዲስ አበቤ ምን እደፈራ አላውቅም። አሁን ያለው የወሪሞ ፖሊስ ብቻ ነው። እሱን ወግድ ቢሉት ወደ ቄሮነቱ ነው ሚጋባው። አዳነች ልጥጠፋ ነበር ግን አብይ ፓስፖርቷን ይዟል። ጁላም እንዲሁ ነው፡ መጥፋት ያስባል።
@DhbfDjcft-eb9uf
@DhbfDjcft-eb9uf День назад
ሽዋ አትበል ዛሬ አጣዬ ደውዬ እናቴ የነገረችኝ ነገር ተቃጥያለሁ መከታውና አሰግድ የሰሩት ስራ ወንድም ወንድሙን አስገድለዋል
@kkmm5988
@kkmm5988 День назад
በመንግሰት ደህንነት ጋር ግንኙነት ያለው ፎኖ አመራር አለ የሚሉ አሉ እና ያ ይሆናል የሚረብሽው።
@befairbalance7507
@befairbalance7507 День назад
With all due respect, i don't think you worried about tigray, and don'tworry abou tplf just leave it for tigray people, the only thing you worried is land grabbing, leave alone welkyet humera we have more land to be claimed to tigray from gonder and Wollo, the name of land escape, name of town rivers telling you they are tigrian, kkkkkkkkkk general tefera leave alone to fight back TDF even he can't fight back a small dog
@techawatch
@techawatch День назад
ደቡብ አልነቃህም ከአማራው ቀጥሎ ወዳንተ ነው የሚዞረው ደቡብን ብዙውን አፍርሶታል ቀጥሎ ኦሮሙማው ኦነግ ይሰለቅጥሀል፡
@chimdiwade715
@chimdiwade715 День назад
On the ground in fiscal not sure you're guys propaganda If even ever same thing not clear for you Who, In what or were no specific space for Tererist team
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 День назад
ስለ ትግራ ምክር ቤት ያለመግባት ብህ ባታነሱ መልካም ነው። አቢይ ብልጽግና ሁኑ ብሎ ለምኖ እብተኛ ሆኖ ነውኮ የዘመታችሁት። ዛሬ ደሞ ምክርቤት ውስጥ የለም ብለህ ትቀባጥራለህ። ያሉትስ በአቢይ ቁጥጥር ውስጥ አይደለም ሆይ። አስተውሉ ስለተፈራ ማሞ ህወሀት እኮ ነው ጄኔራል ያረገው። አአዲስ አበባ ተሸብሮ ነበርኮ አቢይ አሜርካን ለምኖ ከተስማሙ ቦሀላ ነው የተመለሰው። መመጨረረሻ ስለፓርላማ ተናገርክ አመሰግናለሁ።
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p День назад
አቶ ገዛኽኝም ሸፈተ እንዴ!!!
@essieKlkidan
@essieKlkidan День назад
እናያለን ምን ለውጥ እንደሚያመጣ በማታውቁጥ አሽካካችሁ ልዩ ሀይሉን የገደሉ እንደሆኑ ነው የማውቀው
@GuraHena
@GuraHena День назад
ሽማግሌው፤በቃ የፍኖ ጠቅላይ መሆናቸው አይቀርም፤
@mehereteabmekonen1925
@mehereteabmekonen1925 День назад
Kedada
@user-lg8wn6ci2u
@user-lg8wn6ci2u День назад
Fano shufta now
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 День назад
ጦርነት የትግራይን ህዝብ እድገት ለአምስት አመታት ወደኃላ ጎትቶአል:: እማራ ካለው ችግሮች ላይ ጦርነት ከተጨመረ አማራን ለ25 አመታት ወደኃል ያስቀራል:: ይህ ለእናንተ ስራ ይሆናል!
@essieKlkidan
@essieKlkidan День назад
ኪኪኪ
@ShiferawGaroma-sg7my
@ShiferawGaroma-sg7my День назад
ታሳዝናላችሁ:: ዕድሜልካችሁን እንዱሁ እንደተቀደዳችሁ አረጃችሁ::
@ColeFire-t2j
@ColeFire-t2j День назад
😢😢😢😢ህልመኞች 😂😂😂😂
@meharihaile9372
@meharihaile9372 День назад
Kkkkkkkkkkk tefera amamo malet dngay General eko now
@Mskel632
@Mskel632 День назад
ደደብ
@godblessethiopia6665
@godblessethiopia6665 День назад
EMS ላይክ የማያደርግ ጣት እግዚአብሔር ሽባ ያርገው!🙏
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii День назад
እርግማኑን ወደ እረጋሚው አዙረናል ባንዳ ውሻ በበላበት ይጮሀል ፍርፋሪ እንደዚህ ነው እንግዲ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze День назад
ጋላ ጋላ ጋላ የጠነባ !
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc День назад
ተው አታሰስቱኝ ስድብ ሀጢያት ነው
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 День назад
እንዲህ ዓይነቱን ብሔር ተኮር ትችት አያስፈልግም
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i День назад
አንተ እንስሳ ስድብ ምን አመጣው በእርግጥ አማራ መስለህ መርዝህን ትረጫለህ ምን ይሰራል ።
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze День назад
@@user-el4fq1by2i ምነው ጋልቾ ?አማራ መስለህ ?የጠነባህ ጋላ ነሽ ።መርዝ የሚረጨው ወራዳው ጋላ እንጂ እንደኔ አይነቱ አይደለም ።ስድብ ከፈለግሽ የድሬ ዳዋ ስድብን አጠጣሻለሁ ።
@danielhsgos
@danielhsgos День назад
ውሸት ውሸት የጠንቓይ ልጅ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze День назад
ሰዎች መከላከያ ትላላችሁ እንዴ ?ይህንን የፋሺስት ጀሌን ?እናንተም የብልፅግና ባንዶች ናችሁ ልክ እንደ ሆድ አደሩ እና ህሊና ቢሱ ሲሳይ አጌና ።
@DanielTesfay-yi2hv
@DanielTesfay-yi2hv День назад
አቤት ቀደዳ አቤት መተርተር.. ፊልሙ ሰራሀው እኮ.. ምን አጭሰህ ነው ግን
@Mskel632
@Mskel632 День назад
ደደብ
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 День назад
የተፈራ ማሞ ባለበት ከቤተክርስቲይንስትመለስ ባለቤትዋ ከቤት መሰወሩቸውን አስወቁ:: ታሪክ ነው:: ለዘበኛቸውም ሆነ ለሰራተኛቸው እንክዋን ሳይናገሩ ዝም ብለው ከወጡበት ቀሩ!
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze День назад
ሰዎች መከላከያ ትላላችሁ እንዴ ?ይህንን የፋሺስት ጀሌን ?እናንተም የብልፅግና ባንዶች ናችሁ ልክ እንደ ሆድ አደሩ እና ህሊና ቢሱ ሲሳይ አጌና ።
Далее
EMS ዜና Wed 03 July 2024
45:21
Просмотров 9 тыс.
Penalty: Portugal - Slovenia
02:03
Просмотров 1,3 млн