Тёмный

EMS Eletawi ያልተቋጨው የዲፕሎማሲ ውዝግብ Thu 15 Aug 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 386 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/me...
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 26 дней назад
ዛሬ ፋሲልና ጴጥሮስ ሁለታችሁም የምትሰጡት ምክንያት ትክክል አይደለም። አብይን ቢሆን እንደዚህ አያሳንስም ፕሬዚዳንቷን ዝቅ አድርጎአል። ዲሲፕሊን እንዲማር ያስፈልጋል።
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 26 дней назад
Victory to AMHARA-FANO ‼️ We are all AMHARA-FANO ‼️ We need AMHARA-FANO, to be a leader in Ethiopia.
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 25 дней назад
10/08/2016 - 10/12/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@user-to6tr5qw1q
@user-to6tr5qw1q 26 дней назад
I love this brilliant journalists
@wediofla3230
@wediofla3230 26 дней назад
😃😃😃😃😃
@YS-hd6ir
@YS-hd6ir 26 дней назад
የቀለበት ድፕሎማሲ ተመቸሀኝ ፋሲል አቢይ አህመድ የሚባል ልቅላቂ አዋረዳት ሃገሪቷን
@user-tp3dl3me4q
@user-tp3dl3me4q 25 дней назад
EMS❤❤❤❤❤
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 26 дней назад
EMS ,አቶ ግዛው ወደ EMS ሚዲያ ሳይመለ መቆየቱ ሲገርመኝ ወንድማገኝ መሰንበቻውን አለመታየቱ በሰላም ነው ? ሁላችሁም ደህና ሁኑልን። በርቱ!
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 26 дней назад
ጋሽ ግዛው ከአሁን በኃላ ወደ ቤተ ዕምነት ማዘውተሩ ሳይሻልው አይቀርም።
@alemayehu8764
@alemayehu8764 26 дней назад
ልክ ነህ ራሱን አለማወቁን/ አለመብሰሉን/ ነው ያሳወቀው። ቀደምት አባቶቻችን የሚሉትን " ብልጥ ልጅ የሰጡትን ይዞ ነው የሚጮኸው" ብሂል አባል አልተጠቀመም። ተፀፅቶ ይቅርታ በመጠየቁ ሽልማቱን በማንሳት ከጥረቱ አንጻር ለሰራው ስህተት ይቅር ማልቱ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ስለሆነ ትምህርት ሊሰጠው ይችላል።
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x 26 дней назад
ሰላም ❤❤❤❤
@mekonentsegaye4813
@mekonentsegaye4813 25 дней назад
❤❤❤nice❤❤❤
@elsabethe
@elsabethe 26 дней назад
God help fano
@eyuaelmebatsion51
@eyuaelmebatsion51 26 дней назад
አቶ ግዛዉ ምን ሆነዉ ነዉ ለምንድነዉ ስለ እሳቸው የማታወሩት
@endaleabrie4458
@endaleabrie4458 26 дней назад
ፋሲል ትክክል ብለሃል ለምን ይታሰራል።የመናገር መብት አለው አልቅበልም አይመጥነኝም ካለ ይችላል። ወንጅልነቱ ምኑ ላይ እንድሆነ አይገባኝም። እርግጥ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ቢሆን ደግሞ አዋሽ አርብ በእለቱ ይልከው ነበር።
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 26 дней назад
ፒተር ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ
@admassudesta6860
@admassudesta6860 26 дней назад
ፕረዚዳንቷን እንደሰደቡኝ ነው የምቆጥረው የለና ፕሬዘዳንቷን ከዚህ በላይ ጥፋት የለም የምትሉ
@buruckleykun9017
@buruckleykun9017 26 дней назад
ፋሲሎ እናመሰግናለን።
@dawitworkneh1753
@dawitworkneh1753 26 дней назад
የሱማሌ ዜጋ ብትሁኑ ይሻላቹሃል
@getachewashenafi7801
@getachewashenafi7801 26 дней назад
ዛሬ የጀግናው መርያችን ዶክተር ዓብይ የተወለደበት ቀን ነውና መልካም ልደት ብለናል ::
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 26 дней назад
It should be mourning day rather
@yibeltaltebikew2541
@yibeltaltebikew2541 26 дней назад
ውሃ ሆኖ በቀረ
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x 26 дней назад
ወንድም አገኝና አቶ ግዛው የት ጠፉ?
@getachewtefera8897
@getachewtefera8897 26 дней назад
ገመዶ፣ ካድሬ እኮ ነው። ማንን ተማምኖ ያንን እንደተናገረ ይታወቃል። ለማስመሰል ሊያስሩት ይችላሉ። ግን ወዲያው ነው የሚፈቱት።
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@buruckleykun9017
@buruckleykun9017 26 дней назад
መታሰሩ በምንም አግባብ ልክ ሊሆን አይገባም ግን እንዲህ ያለ ስህተት እንዳይደገም ትምህርት ሊሆን የሚችል ማስተካከያ ሊደረግ ይገባል። ገመዶ የሰራው ትልቅ ስህተት መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 26 дней назад
ወሮበላ ማፍያ ስርዓት አልበኛ ጉዳይ አሳዳጅ ወዘተ በሚመራት አገር ወደብ በጉልበት ማድረግ ይቻላል ማለት አይቻልም።
@g.k.9004
@g.k.9004 26 дней назад
"DISRESPECT" ማለት ምን ማለት ነው? Are you saying he didn't disrespect Madam President?
@Girma-g7y
@Girma-g7y 26 дней назад
አሁን እውነት ለመናገር ላደረጋችሁት ተጋድሎ እናመሰግናለን ላለ የአንድ የትልቅ ሀገር እርእስ ብሄርን እጅ ነስቶ አመስግኖ እንደመመለስ እንደ ስድብ የምቆጥረው ማለት ቢያንስ ቢያንስ በፕሮቶኮል ጥሰት እንኳን አያስጠይቀውም ??? በሀገራችን ባህል እንኳን ለሽምግልና የተቀመጡ ሽማግሌዎች እንኳን ትልቅ ክብር አላቸው
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 26 дней назад
ይሄ ስውዬ በጣም ችግር ያለበትነው ግን መታስሩ ማስመሳያ ነው ምክንያቱ የሰጠው ሰውመናቅ የሚወራ ሰለሆነ ማደናገሪያ ነው
@saraahmed293
@saraahmed293 26 дней назад
ካድሬዎች ይታሰር ሲሉ ነበር በካድሬ የምትመራ ሀገር አይደለች በካድሬ ጫጫታ ነው ያሰሩት
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 26 дней назад
Yetewaredkew ante neh
@dadatadesse
@dadatadesse 26 дней назад
ፋሲል፣ ምነው የበሻሻ መንገድ እንዲህ አንጨረጨረህ? ሞክራ፣ በሻሻ እንደገና ተወልደህ ወደ ሥልጣን ለመቆናጠጥ። ምቀኛ!!
@tsetad1546
@tsetad1546 26 дней назад
እናንተ ግን አታፍሩም ሁሌ የሀገር ተቃራኒ መሆን ይደብራል ፈሲል እማ ንዴትህ በምድር ላይ የሌለ ቀንድ ያለው እባብ ነው የምት መስለው ተው ግድ የለም ተረጋጋ 👹
@zewduy260
@zewduy260 26 дней назад
Peter’s judgement on Somalia is wrong, what Abiy has done on Somalia is more grave and he is instigator. Fasil has given a great analysis, you don’t need to be a rocket scientist to know it
@user-jl9xb7si2h
@user-jl9xb7si2h 26 дней назад
ምን ለማለት እንደሆነ አልገባኝም ፋሲል እራሱን ነው ያዋረደው ትላለ እንዴ ባንተ ቤት ለየት ለማለት አትሞክር ። የኢትዬጲያን ህዝብ እና መንግስትን ነው ያዋረደው ።ተመጣጣኝ ርምጃ መወስድ አለበት። ዝም ብላቹ አታራግቡ።
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 26 дней назад
Defending Abiy and his girlfriend. Atetamenum. You prey on the weak
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 26 дней назад
ውሸት ነው አልታሰረም በዝህ ንዴት ወገኖቻችንን ጨረሱ እነሽመልስ
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 26 дней назад
ፈትለወርቅ እና ደብረጽዮን ሌቦች ሆዳቸው አያሞላም እንዴ ወይም ምነው እነ ሰዮም ሲሞቱ በሞቱ ኖሮ ለትግራይ ህዝብ እፎይታ ነበር እነሱ ለቤተሰባቸው ነው የሚያካብቱት ጅቦች
@hdhcndhch1320
@hdhcndhch1320 26 дней назад
Have u ever owed any sea 🌊 in the past
@user-hr2io9kd1k
@user-hr2io9kd1k 26 дней назад
ልማት አሮሞ ጠሎች ዋ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 26 дней назад
Gentelmen If you read Ezekiel 38 and Daniel 11 you wouldn't have wasted your time speculating the reasons why Turkey is interested to involve in Ethiopian affairs. Stay tuned you will get the answer soon
@beyeneetamagn6252
@beyeneetamagn6252 26 дней назад
Kedada 😂😂😂😂😂 fano fano fano kkkk fesam
@user-to6tr5qw1q
@user-to6tr5qw1q 26 дней назад
Wend nesh set
@AnwarAnwar-h5v
@AnwarAnwar-h5v 26 дней назад
ምን አገባህ ምቀኛ አሁን እናንተ ለጂማ ህዝብ አዝናችሁ ነው እውነትመናገር እውነት ማን ይሰመናል ብላችሁ ው እናንተ ለጂማ ምን ሰራቹ አንድ የውሀ ጉድጓድ ያልቆፈራችሁ ምቀኞች ሟርተኞች ሲለጂማ ምንም አይመለከታችሁም እዚያው በለመዳችሁት በፋኖ ነግዱ እኛ ጂማዎች ልትነግዱብን አንፈቅድላችሁም ምድረ ደደቦች እሺ።
@user-jt1zk2rk5f
@user-jt1zk2rk5f 26 дней назад
ምንም ሣታውቁ እኮነው የምታዎሩት ስታሣዝኑ የሚሠማችሁ የለም ትላለህዴ ሠምተሀቸው መስሎኝ ኮሜት የፃፍከው አይ የኋላቀርነት በሽታ ጎበዝ አይጣል ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@getachewashenafi7801
@getachewashenafi7801 26 дней назад
Fake news propaganda machine all the time .
@alemayehuadere441
@alemayehuadere441 26 дней назад
እንደ EMS ተንታኞች ያለ ደደብ ተንታኝ በምድር ላይ ያለ አይመሥለኝም ነውረኞቸ በተለይ ደግሞ ፋሲል አሁን ያለውን መንግስትና ፓርቲ ስለጠላችሁ ይህንን ነውረኛ ነውሩን ለመደበቅ ትሞክራላችሁ . መጥላት መብታችሁ ነው ግን አገር አና ፖርቲን ለዩ ደደቦች
@minassieberhe1089
@minassieberhe1089 26 дней назад
I have a big respect on you please don’t mission about Eritrea ports.
@Girma-g7y
@Girma-g7y 26 дней назад
Enate yetergemachu yehzebem yehagerm telat nachu
@melea9297
@melea9297 26 дней назад
Wschetam
@KillorBeKilled-kh3vqdes
@KillorBeKilled-kh3vqdes 26 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ayanawasnakew7572
@ayanawasnakew7572 26 дней назад
EMS ስላም እባካቹ ምንም ይሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ችህር ለ ውጭ ጠላት መንግስት ማብራርያ አትስጡ ችግር ሊናር ይችላል ግን አገርን አታጋልጡ
@NahuSsen
@NahuSsen 26 дней назад
እረ በሻሻና በጣም ብና ና ማር አለው ከሱ 20 ኪሎሜት አልፎ ባጠቃላይ ጀማ ከሚያመርተው በላይ ብና አምራች ነው አካባቢው አጣራ ወንድሜ
Далее
EMS Eletawi ምርኮኞች Mon 09 Sept 2024
1:06:37
Просмотров 48 тыс.
Alemneh Wasse  ዋ ደረጀ
59:21
Просмотров 51 тыс.