Тёмный

EMS Eletawi Tue 07 May 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 343 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Опубликовано:

 

6 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 27 дней назад
ሰላም ለአገራችን እግዚአብሔር ያምጣልን።
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 27 дней назад
Amene ameneeee ❤❤❤❤❤❤
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 27 дней назад
Which is your country??
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 27 дней назад
💚💛❤ HAPPY ETHIOPIAN EASTER❗ VICTORY TO AMHARA-FANO❗
@ethchess6550
@ethchess6550 27 дней назад
❤❤
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 27 дней назад
አነዚህ ጂል ጋዜጠኞች ናቸው በረከት ስምኦን ከምታሰሩ በፊት የተናገራት መቀሌ የዶለተውን ነው ላስታውሳችሑ በረከት በምን ሞራል ነው አራት አመት ብቻ የታሰረው ያውም በዳሽን በትንሽ ገንዘብ ቢቻ የተጠየው ፊርዱ ራሱ ጥርት ያለ ወንጀል ያሳያል
@abdefoye6657
@abdefoye6657 27 дней назад
ሰላም ኢምስ ትክክል ናቹ የአዳማው እኔም የሰማሁትና የረጋገጥኩት ነው የሽኔ አስክሬን እስከ ማምሻ አልተነም ነበር
@AmezenechAssefa-uz5gb
@AmezenechAssefa-uz5gb 27 дней назад
በጣም ያሳዝናል መጨረቫችን ነው የናፈቀኝ
@essamohammed7458
@essamohammed7458 27 дней назад
100% ፋሲል የተናገረው ትክክል ነው
@standfortruth4618
@standfortruth4618 27 дней назад
ምሁሮች ትክክለኛዉን ነገር ሢተነትኑ ኮሜንት ላይ የምትሣደቡ ሠዎች ግን በጣም ትገርማላችሁ።
@isaakalem3902
@isaakalem3902 26 дней назад
Tigray sihone txedeke nebere eko
@user-bb9ic1lb2i
@user-bb9ic1lb2i 27 дней назад
" በጥናት በእቅድና በፋይናንስ ድጋፍ ያለው የሰለጠነ የተደራጀ ኃይል :: "
@makiabebe4211
@makiabebe4211 27 дней назад
አንጀቴን በላኝ እንዴት ሰው በወገኑ እንዲህ አይነት ጭካኔ ይደረግበታል
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x 27 дней назад
ሰላም ❤❤❤
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 27 дней назад
መግስት ነኝ የሚለው ቡድን የግፍ ግፉ እሱን ገለው ቤተሰቦችን ለደህነነታቸው ብሎ ማሰራቸው የኦነጉን ሰው
@astherad1348
@astherad1348 27 дней назад
እናንተ ይሄ ወዴት ይወስደናል አትበሉ፣ እንዴት ተደርጎ ነው አብይ ከነጀሌው የሚወገደው የሚል ወሳኝ ጉዳይ ላይ አወያዮ፣
@ephremweldeamanuelfeisa698
@ephremweldeamanuelfeisa698 27 дней назад
Petros .You must be from Hosana ,Ah
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 27 дней назад
ብል?ግና የወያኔን ምክር ከሚሰማ የኢትዮጵያንን ድምፅ ቢሰማ ኑሮ እንዲህ አየዘቅጥም ነበር
@wediofla3230
@wediofla3230 27 дней назад
😀😀😀
@Yo-ys3kb
@Yo-ys3kb 27 дней назад
Oromo Liberation Army, OLA, or WBO 💯 There is no such Armed Struggle Group called SHENAY. "SHENAY" is meaningless word Abiye Ahmed told you to use 💯
@TheEthiolion
@TheEthiolion 26 дней назад
A famous gazetegna said, "the so called shootings between Shenne & the Federal Army is like a wrestling exercise on a water bed". It is all a lie, pretension.
@asmamawyeshanew4211
@asmamawyeshanew4211 27 дней назад
ተባረክ ወንዴ!! ምንም እቆቅልሽ የለውም!! ጴጥሮስ ቀይ ቦኔት ሪፐብሊካን ጋርድ ላይሆን ይችላል እእ ኡኡ ኢኢ ኣኣ .... ትርጉም አልባ ትንታኔ!! ጴጥሮስ ኢትዮ ፎረም ትህነግን በሚተችበት የተለሳለሰ ቅላፄ ለአቡሽ ትጠቀማለህ😢አፍቃሪ አብይ(ለስዩም የቀረበ)😢
@gebmeb1193
@gebmeb1193 27 дней назад
:ህወሓት King ።ህወሓት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@safiaden693
@safiaden693 27 дней назад
EMS correction Al Behir he is not in power no more
@MTGC2323
@MTGC2323 27 дней назад
አዲስ ስታንዳርድ ሚዛናዊ አለመሆኑን ተደጋግሞ ታይቷል፣ ባትቸኩሉና የኮምሽኑን ሪፖርት ብትጠብቁ መልካም ነበር ። ምናልባት ሪፖርቱ ተቃራኒውን ካለ ይቅርታ ትጠይቃላችሁ ብዬ እጠብቃለሁ።
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 27 дней назад
ፋሲል የኔአለም ወንድማገን ጴጥሮሥ ዝም ቢላችሑ አትሽኮርመሙ በመሰረቱ ደህነት ሰብአዊ መብት ምናምን እያልክ ከምትዘባርቁ በጣም ዘግናኝ ወንጀል የመፈጸም ልምድ ያለው ህወሃት ነው ህወሃት ያልተበቀለው ሰው አለ ወይ የውሸት ትንተናችሑን ትታችሑ የብዙ ወንጀል ፈጻሚው ህወሃት መርሳት የናንተን ጂል ትንተና ያመለክታል የአቶ ቤቲም በደንብ ከመረመርከው ህወሃትአዊ ቁማር አለበት ህወሃት ጥርስ የነከሰበት ያልተበቀለው አለ የለም ጂላጂል ተንታኞች አምባቸው አሳምነው ሰአረ በህወሃት ሲውር ቁማር የተገደሉ ታየ እንድሁም ለሎቹ የታሰሩ ናሁሰናይ እና ወዘተ ሲብሃት ነጋ ላይ ካቴና ያስገባው ምንም በለለበት አዋሽ አርባ የተገደለ ሃጫሉ ወንድም አገኝ እና አትጃጃል ህወሃት ሲውር ጦርነት መቼም አቁሞ አያውቅም እና ጂል ትንተና አቁሙ ዪህ ማለት ጊን የአብይ ድንቁርናና ወንጀ ተለይቶ መታየት አለበት
@gebmeb1193
@gebmeb1193 27 дней назад
Congratulation Congratulation Amhara 😅😅😅😅 viva TPLF KING
@Finfine672
@Finfine672 27 дней назад
😂😂😂😂😂 ሁሌ ኮሜንትን ተመሳሳይ ነው መቼ ህዋህት ለ አማራ ጠላት ነኝ ያለው ? አማራ መቼ ነው ህዋህት ጠላቴ ያለው ???? አንት. ስድብ ደደብ ነህ ምንም አታውቅም
@gebmeb1193
@gebmeb1193 27 дней назад
እንድህ ነዉ በፍከራ ሳይሆን በተግባር በታሪክ ወያኔ ሊያጠፉ የተነሱ ሁሉ ጠፍተዋል። አሁንም ታሪክ ራሱ እየደገመ ነው። ህዋት ዘመን የማሸረው ጀግና👌👌👌👌❤❤❤
@aynalemgebre8792
@aynalemgebre8792 27 дней назад
እናተ እሚኢሶች ሰለ አዲስ ቅዳም አልሰማችሁም
@FishLol-jc1wx
@FishLol-jc1wx 27 дней назад
አሁንማ በኮመንት የተናገርኩት ሁሉ ደረሰልኝ ሲሳይም እራሱን ከፅንፈኞች አወጣልን ደስ ይላል እና ዝግጅታችሁን ሳላዳምጥ ያወራችሁት በሙሉ ውሸት እንደሆነ እና የድሮው ተቀባይነት እንደሌላችሁ ስናገር በታላቅ ደስታ ነው። እናንተን ለመተቸት ማዳመጥ የሚያስፈልግበት ጊዜ እንኳን አልፏል መልካም የውሸት ጊዜ ይሁንላችሁ😉 😅
@tegegnbekele5492
@tegegnbekele5492 27 дней назад
ኢትዮጵያ እንዱዚህ አይነት ክፋ ሠይጣናዊ መንግሥት ገጥሟት አያውቅም
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 27 дней назад
ሰይጣን አንተ ነህ
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 27 дней назад
Batte was killed by ortho amhara facists their collabarstors & their assimilado Abiy Ahmed
@kebnesh4482
@kebnesh4482 27 дней назад
በቴ: 57:31 , ሃጫሉ የተግደሉት ባማራ ፀንፋኞች ነዉ !!
@Finfine672
@Finfine672 27 дней назад
አንት ደደብ 😂😂😂 የ ኦሮሞ ልጆች አብይ ላይ ነው ጥያቄቸው ፣ አማራ መሆኑን ምን ማስራጃ አለ? ደደብ ካልሆንክ ተናገር እስኪ ከጊዜው ተነስት
@dagnachewmulat1296
@dagnachewmulat1296 27 дней назад
ብዙም አትጋጋጥ የጅል እይታ ነዉ ታሪክ ወደፊት ያወጠዋል ሀጫሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይወደዋል አንተ ግን የዘር ጨዋታ ላይ ነህ አቲ ጁፉንፉላዳ
@alemayehuadane5264
@alemayehuadane5264 27 дней назад
ለማኞች
@Roha1224
@Roha1224 27 дней назад
ማነው ለማኝ
@tesfahunshiferaw1456
@tesfahunshiferaw1456 27 дней назад
Kkkkkk ende ambesa endihonu alki. Fasil, you are so funny.
@Finfine672
@Finfine672 27 дней назад
😂😂 ምንድን ነው ያልታዋጠል ሃሳብ ሞግት
@user-kc6gn4zo6e
@user-kc6gn4zo6e 27 дней назад
በጣም ትገርማላች አንድ ተራ ሽፍታ ስትደግፉ ያሳፍራል
@mohammedebrahim5140
@mohammedebrahim5140 27 дней назад
ተራ ተረት ተረት ምንድርነው ግን የናንተ ጌማችሁ
@Abisew
@Abisew 27 дней назад
ዳንኤል የሚባለው የትግራይ አክቲቪስት በቴ መረጃ ይልክልኝ ነበር ብሏል ቢጣራ በተረፈ በቴ በቴ አላቹሳ ኢትዪጵያን የሚጠቅሞ ሀሳብ እንዳለው ሰው። ወንድሜ በቴ ከነ ሀሳብ አራት ኪሎ ቢገባ ይች ሀገር አለቀላት ነበር ። በተረፈ መንግስት እሱን በመግደል መንግስት የሚያተርፈው አንዲትም ነገር የለም። አልዪ ብልጽግና የደደቦች ጥርቅም ነው ማለት ነው። ነገር ግን ሸኔ እሱን በመግደሏ ከፍተኛ የፓለቲካ ትርፍ ታገኛለች ይህው አግኝታ እናንተም እየዪ እያላቹ ነው። በመሆኑም መንግስት ገደለው ለማለት ይከብዳል።አያረግም እያልኩ አይደለም የማድረግ እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው።
@Nebiyou-dw8gw
@Nebiyou-dw8gw 27 дней назад
ለህዝቡ ጩሁ ለ1እምነት አትለጠፉ
@user-zf1yi7ed4c
@user-zf1yi7ed4c 27 дней назад
አሁን መፍትሄው ምን ይሁን ? አበይ ብምርጫም ስልጣኑ ይቀማል ብላችሁ እንዳታስቡ
@dagnachewmulat1296
@dagnachewmulat1296 27 дней назад
አብይ መካርድ ጣሉኝ ነዉ እያለ ያለዉ የተለየ መረጃ ካለህ እባክህ በነካ እጅህ........
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 27 дней назад
የደንበጫው ዶጭሌ እና የቦድቲው አሽከር ተረጋጉ እስኪ ....???
@Finfine672
@Finfine672 27 дней назад
ሃሳብ ሞግት ገገማ
@gebmeb1193
@gebmeb1193 27 дней назад
ምርኮኞች 😂😂
@Finfine672
@Finfine672 27 дней назад
ብዙ ጊዜ ኮሜንት አይየውት ደደብ ነህ በ ሃሳብ እንደዚህ ብለህ አትሞግትም
@berhandejene968
@berhandejene968 27 дней назад
እንተ ወያኔ ውጣ ከEMS ላይ እዚህ ምን ታረጋለህ እህያውስ እሜሪካ የሚነዳህ እንተና መሰሎችህን ነው😮
@gebmeb1193
@gebmeb1193 27 дней назад
@@berhandejene968 :ኣህያ መቸ ክብረት ያቃል መርገጥ እንጂ ኣሁን ዝምብለህ ተረገጥ😂
@gebmeb1193
@gebmeb1193 27 дней назад
ወርቅ እየተረጨልህ ነው ተጠቀምበት !
@gebmeb1193
@gebmeb1193 27 дней назад
ለትግራይ ህዝብ ስላገለለ ከማግለል አልፎ የባእድ ሰራዊት ይዞ ስለጨፈጨፈላቸው ነበር ከጎንክ ነን ስሉት የነበሩ ግዜ ደጉ ብዙ ያሳያል ህወሓት forever ።ህወሓት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@gebmeb1193
@gebmeb1193 27 дней назад
Forever TPLF ❤❤❤❤
@gebmeb1193
@gebmeb1193 27 дней назад
:ኣህያ መቸ ክብረት ያቃል መርገጥ እንጂ ኣሁን ዝምብለህ ተረገጥ😂😂😂
@berhandejene968
@berhandejene968 27 дней назад
እህያውስ እንተና መሰል ወያኔዎችን እሜሪካን እስከርና ባንዳ እድርጎሀችሁ የሚነዳችሁ
@helinalemma7323
@helinalemma7323 27 дней назад
መንግስት በደህንነት አጣርቶ ህግ ቢያስከብር ምን አለበት
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 27 дней назад
አዲስ እስታንዳርድ በነአምባቸው ጊድያ ብነሰአረ ጊድያ ህወሃት ወንጀሉን ከፈጸመ በሁዋላ ጀነራል አሳምነው ጋር ደውሎ ከዛ መረጃውም ልተነገር ኤዲስ አበባ የህወሃት ደህንነት የነበረው የአማር ክልል በለውጡ የድህንነት አማካሪ ጊድያው በተፈጸመ በቀናት ውስጥ እንግሊዝ ገብቶ ለመዘባረቅ ሞክሮ ነበር እና ከያንዳንዱ ወንጀል ጀርባ ህወሃት ገንዘቡም መዋቅሩም ይቆምራል እና ሰው አታሳስቱ እያንዳንዱ ነጠብጣብ የህወሃት ሰፊ ወንጀል ያሳያል ትንሽ አታፍሩ በህወሃት ግዜ እያላችሑ ስታወሩ ማፈርያዎች
@standfortruth4618
@standfortruth4618 27 дней назад
ምሁሮች ትክክለኛዉን ነገር ሢተነትኑ ኮሜንት ላይ የምትሣደቡ ሠዎች ግን በጣም ትገርማላችሁ።
@standfortruth4618
@standfortruth4618 27 дней назад
ምሁሮች ትክክለኛዉን ነገር ሢተነትኑ ኮሜንት ላይ የምትሣደቡ ሠዎች ግን በጣም ትገርማላችሁ።
@standfortruth4618
@standfortruth4618 27 дней назад
ምሁሮች ትክክለኛዉን ነገር ሢተነትኑ ኮሜንት ላይ የምትሣደቡ ሠዎች ግን በጣም ትገርማላችሁ።
@standfortruth4618
@standfortruth4618 27 дней назад
ምሁሮች ትክክለኛዉን ነገር ሢተነትኑ ኮሜንት ላይ የምትሣደቡ ሠዎች ግን በጣም ትገርማላችሁ።
@standfortruth4618
@standfortruth4618 27 дней назад
ምሁሮች ትክክለኛዉን ነገር ሢተነትኑ ኮሜንት ላይ የምትሣደቡ ሠዎች ግን በጣም ትገርማላችሁ።
Далее
EMS Eletawi Tue 08 Aug 2023
1:56:24
Просмотров 111 тыс.
БАТЯ И СОСЕД😂#shorts
01:00
Просмотров 2 млн
EMS አጫጭር መረጃዎች Tue 04 Jun 2024
34:55
EMS Eletawi ጭካኔና ቀውስ Mon 03 Jun 2024
1:15:01