Тёмный
No video :(

ENTOTO_PARK_PREVIEW_BY_DEBO_MEDIA 

Debo Media
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 34
50% 1

ደቦ ሚዲያ ሥራ ጀመረ!
በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ተፈላጊውን የብቃት ማረጋገጫ አሟልቶ ዕውቅና የተሰጠው የሚዲያ ተቋማችን "ደቦ ሚዲያ" ሥራ መጀመሩን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡
ደቦ ሚዲያ ከሥነ ምግባርና ባህል ካፈነገጡ ጉዳዮች በቀር ሁሉን አቀፍ መረጃ ለማህበረሰቡ ለማድረስ የሚተጋ ሲሆን በኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ልዩ ትኩረት ያደርጋል፡፡
ዘመኑ የዕውቀትና መረጃ ነውና ይህንኑ ሩቅ ዓላሚ ሚዲያችንን እንዲከታተሉ ስንጋብዝዎ በታላቅ አክብሮት ነው፡፡
የዜና ጥቆማ ወይም መግለጫ ሲኖርዎትም በ debomultimedia@gmail.com ኢሜይል ሊያደርጉልን ወይም በ0955416658 ሊያሳውቁን ይችላሉ፡፡

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее