Тёмный
No video :(

EOTC "በእምነቷ ያሸነፈች ሴት" (ኢያ ምዕ ፪ እና ፭) ዲ/ን ዳንኤል ክብረት 

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 147 тыс.
50% 1

Ethiopian orthodox tewahedo church sermon (EOTC)
"ብርቱ እናቶች ካሉ፥ ብርቱ ቤተ ክርስቲያን ትኖራለች!" ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
"በእምነቷ ያሸነፈች ሴት" (በሰባኪ ወንጌል ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ) በዲ/ን ዳንኤል ክብረት የተሰጠ መንፈሳዊ ትምህርተ ወንጌል ዐይተው፣ ሰምተውና አዳምጠው፤ ስጋዎትንና ነፍሶትን ይመግቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።
“የነዌም ልጅ ኢያሱ፥ ሄዳችሁ ምድሪቱንና ኢያሪኮን እዩ ብሎ ከሰጢም ሁለት ሰላዮች በስውር ላከ። ሄዱም፤ ረዓብም ወደሚሉአት ጋለሞታ ቤት ገቡ፥ በዚያም አደሩ። የኢያሪኮም ንጉሥ፦ እነሆ፥ ሰዎች ከእስራኤል ልጆች አገሩን ሊሰልሉ ወደዚህ በሌሊት ገቡ ሲባል ወሬ ሰማ።
የኢያሪኮም ንጉሥ፦ አገሩን ሁሉ ሊሰልሉ መጥተዋልና ወደ አንቺ የመጡትን ወደ ቤትሽም የገቡትን ሰዎች አውጪ ብሎ ወደ ረዓብ ላከ። ሴቲቱም ሁለቱን ሰዎች ወስዳ ሸሸገቻቸው፤ እርስዋም፦ አዎን፥ ሰዎቹ ወደ እኔ መጡ፥ ከወዴት እንደ ሆኑ ግን አላወቅሁም፤ በሩም ሲዘጋ ሲጨልምም ሰዎቹ ወጡ፤ ወዴት እንደ ሄዱ አላውቅም፤ ፈጥናችሁ አሳድዱአቸው፥ ታገኙአቸውማላችሁ አለች።
እርስዋ ግን ወደ ሰገነቱ አውጥታቸው ነበር፤ በዚያም በረበረበችው በተልባ እግር ውስጥ ሸሽጋቸው ነበር። ሰዎቹም ወደ ዮርዳኖስ መሻገሪያ በሚወስደው መንገድ አሳደዱአቸው፤ እሳዳጆችም ከወጡ በኋላ በሩ ተቈለፈ።
እነዚህም ሳይተኙ ሴቲቱ ወደ እነርሱ ወደ ሰገነቱ ወጣች። ሰዎቹንም እንዲህ አለቻቸው፦ እግዚአብሔር ምድሪቱን እንደ ሰጣችሁ፥ እናንተንም መፍራት በላያችን እንደ ወደቀ፥ በምድሪቱም የሚኖሩት ሁሉ ከፊታችሁ እንደ ቀለጡ አወቅሁ።
ከግብፅ ምድር በወጣችሁ ጊዜ እግዚአብሔር የኤርትራን ባሕር በፊታችሁ እንዳደረቀ፥ በዮርዳኖስም ማዶ በነበሩት እናንተም ፈጽማችሁ ባጠፋችኋቸው በሁለቱ በአሞራውያን ነገሥታት፥ በሴዎንና በዐግ ያደረጋችሁትን ሰምተናል። ይህንም ነገር ሰምተን ልባችን ቀለጠ፤ አምላካችሁም እግዚአብሔር በላይ በሰማይ በታችም በምድር እርሱ አምላክ ነውና ከእናንተ የተንሣ ከዚያ ወዲያ ለማንም ነፍስ አልቀረለትም።
አሁንም፥ እባካችሁ፥ በእግዚአብሔር ማሉልኝ፥ በእውነትም ምልክት ስጡኝ፥ እኔ ለእናንተ ቸርነት እንደ ሠራሁ እናንተ ደግሞ ለአባቴ ቤት ቸርነት እንድትሠሩ፥ አባቴንና እናቴንም ወንድሞቼንና እኅቶቼንም ያላቸውንም ሁሉ እንድታድኑ፥ ሰውነታችንንም ከሞት እንድታድኑ።” (ኢያ ፪፥፩-፲፫)
please visit my blog፦ sintayehugetach...
please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
please visit my you tube፦ / sintayehugeta

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@comcelll875
@comcelll875 6 лет назад
Kaleyiweten yasemalin mengeste semayatwn yawarselen
@alali8734
@alali8734 7 лет назад
መታደል ተዋህዶ መሆን ውድወድማችን። ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@mitekesheleshanu8421
@mitekesheleshanu8421 4 года назад
Amen Amen
@zenebeshzenebesh2916
@zenebeshzenebesh2916 6 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 6 лет назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን
@selamweltawu217
@selamweltawu217 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ETCTube5874
@ETCTube5874 6 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-vh4kk5uq7d
@user-vh4kk5uq7d 8 лет назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@Atr-cw7pi
@Atr-cw7pi 8 лет назад
አሜንአሜንአሜን
@somayasomaya8547
@somayasomaya8547 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል እህውት ያስማለን
@semagnsisay4847
@semagnsisay4847 6 лет назад
አሜን ቃልህይት ያሰማልን
@Dede-zr3kq
@Dede-zr3kq 6 лет назад
እድሜና ፀጋ ያድልልን
@chimelak
@chimelak 8 лет назад
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@discocell7336
@discocell7336 7 лет назад
አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን
@mesfinababu7727
@mesfinababu7727 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@meseluerbiro12
@meseluerbiro12 9 лет назад
ወንድማችን ቃለ ሂይውት ያሥማልን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አንሜ
@user-pd4wg7rn3y
@user-pd4wg7rn3y 9 лет назад
Amen Amen
@comcelll875
@comcelll875 6 лет назад
Amen amen amen
@sarateesema2295
@sarateesema2295 9 лет назад
Amen kale Hiyot. yasemaleni.
@abelhenok9554
@abelhenok9554 6 лет назад
Amen Amen Amen. Kale Hiwot Yasemalin, Diakon Daniel.
@alsaasfia1266
@alsaasfia1266 5 лет назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ናጤይስጥልን የሰማንነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@adenmola885
@adenmola885 7 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 4 года назад
የተዋህዶ ፋሬ ፀጋውን ያብዛላችው እንደ ምድረ አሸዋ ያብዛችው አሜንንንንንን ኦረቶ ዶክስ ለዘላለም ትኖረ 🌷🙏🌷🙏🌷🙏🌷
@lakechaklilu9558
@lakechaklilu9558 6 лет назад
ቃለህይወትን ያሰማልን የእግዚአብሄር ጸጋና በረከት ይብዛልዎት ያገልግሎት ዘመንዎት ይርዘምልን እናመሰግናለን ።
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
Lakech AKLILU amen amen amen
@user-sr3ou6oc8w
@user-sr3ou6oc8w 6 лет назад
kale hiwet yaasmaln
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 8 лет назад
ፈጣሪ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፈጥሮሃልና ለመንጋው ጠባቂ የቤተ ክርስቲያናችን አዋቂ ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ ጥረት ፍሬህን ያሳይህ !!!
@tigisthabtamu4706
@tigisthabtamu4706 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 лет назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 6 лет назад
Egzabehre yebarkehe yglegelot zamenon yebarkeln Amen Amen Amen!!!
@user-xb8oq4jn9h
@user-xb8oq4jn9h 6 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@helenhelen-mf6vs
@helenhelen-mf6vs 6 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜበፀጋ ይጠብቅልን እግዚያብሄር ይመስገን!!
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 8 лет назад
egzyabhar yemsgen kalot yasmalne
@hdidydud7535
@hdidydud7535 7 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@mariyaminatenati8129
@mariyaminatenati8129 7 лет назад
kale hiwoti yasamalin
@aysahysa2308
@aysahysa2308 7 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህር
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 7 лет назад
mohaze Tbebat Deacon Daniel Kibret Egziybher Edmy selam Yestln Kale Hiwot Ysemaln yegelglot zemenhn yearzmew
@aragawhaile545
@aragawhaile545 6 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን.......
@yeshihabtamu5123
@yeshihabtamu5123 4 года назад
ቃለሂወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክይባረክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@sgshuhssh7446
@sgshuhssh7446 7 лет назад
አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን
@liyab3730
@liyab3730 5 лет назад
Amen Amen zmare melactn yasemaln ellllllll elllll yagelglot edmehn yarzmlen
@selamethiopia3077
@selamethiopia3077 7 лет назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማል
@makdeswarku3623
@makdeswarku3623 8 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ልብ የሚጠግን ትምህርት ነው
@minilikmekie8637
@minilikmekie8637 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@kongitgirma6222
@kongitgirma6222 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ።
@182960la
@182960la 9 лет назад
ከመልካም ፊት የዋህ ልብ ! የድንግል ማርያም ልጅ የዚያ ሰው ይበለን ።
@melatayalew7610
@melatayalew7610 6 лет назад
Amennnn amennnnnn amennnnn
@wuebalmteruna9223
@wuebalmteruna9223 6 лет назад
AMEN kala Hiawatha yasemaln
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 лет назад
መምህር ታልቅ አስተዋይ ኖት ቃል ሂዎት ያስማልን. . በፈት ልብ ብዬ አስተዋይ አልወቅም ነበር. አና አወግዝኦት ነበር በዩሱስ ክርስቶስ ሰም ይቅር በልን ጎንበስ ብዬ በምቤተ ይቅርታ አርጉልኝ.
@SaraSara-in4yu
@SaraSara-in4yu 8 лет назад
ቃለህይወት ያሠማልን
@alemsahar6720
@alemsahar6720 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-hf1gd9ix3h
@user-hf1gd9ix3h 9 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን ዳ/ን ዳንኤል! ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን!!
@jibrilmuradahmed5837
@jibrilmuradahmed5837 6 лет назад
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ!
@yaaddiikoo3836
@yaaddiikoo3836 6 лет назад
Qal hiyot yasemalin fexarii
@hanaayalewkehaliw9191
@hanaayalewkehaliw9191 4 года назад
ቃለሂወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን።🙏
@user-vd8zt8fi6m
@user-vd8zt8fi6m 7 лет назад
ቃለሂወት ያሠማልን የሠመነውን በልቦናቺን ይጣፍልን ኦ አምላኬ አተው ረዳን
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@user-ld4xb6cc1d
@user-ld4xb6cc1d 7 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔን እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ እግዚአብሔር ሰው አለው ....................
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛም 30 60 100 እምናፈራ ያድርገን
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 4 года назад
አቤት ፡ፀጋ፡ወንድማችን፡እረጅም፡እድሜ፡ለመምህር
@user-yt6mv7rp2e
@user-yt6mv7rp2e 8 лет назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እኛም በማነው 30 60 100 መልካም ፍሬን እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን !!! ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛለወት
@user-rc2nc2uk7z
@user-rc2nc2uk7z 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግተ ሰማያት ያውርስልን ፈጣሬይ ይጠብቅልን
@biniyamgorfu9936
@biniyamgorfu9936 3 года назад
ዳኒ ስብከትን እወደዋለው ይስማማኛል
@user-yo7cs7so5o
@user-yo7cs7so5o 7 лет назад
kale hiwet yasemaln abatachin beEdma betsega yakoyln Amen Amen Amen
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 6 лет назад
በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በሠማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚከብሔር ይርዳን አሜን !!!!
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 9 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን! የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን! ዲያቆን ዳንኤል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!
@halimamohammed2755
@halimamohammed2755 8 лет назад
አሜን
@jhansew6423
@jhansew6423 9 лет назад
Kale Hiywot Yasemalin Mengiste Semayatin Yawarsilin Ye agelgilot edmehin yibarkilih!!! Lekalu Amlakachin Liule Bahri Egziabher Simu ke Misrak eske Mierab Ke Semen eske Debub lezelealemu yetemesegene yihun. Amen
@webetambaw4388
@webetambaw4388 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ለኛም እንደ እራቭ ደግ ያርገን እግዚአብሔር ♥♥♥
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 9 лет назад
Kale heywete yasemalen tesefa megsete semayate yawerselene yagelglote zemenen yarzrmlene ammmmmmmeeeeeeeeennnnnnnn
@tigestmamushet9306
@tigestmamushet9306 10 лет назад
Amen Amen kaleheyewote yasemalen yagelegelute Zemenehen yatebareke yehun EGIZEABEHAR Abezetu Tegawone yesetehe norelene ................
@worldtechnology2577
@worldtechnology2577 9 лет назад
tsegawin yabzalih...kale hyiwet yasemalin
@user-hc1cy7ce6l
@user-hc1cy7ce6l 9 лет назад
Memhrachn kalehyiwotn yasemaln tebark♥♥♥♥ egnanm ende esuwa melkam ena deg yadergen Amen♥amen♥amen♥♥♥♥♥
@selamenny6674
@selamenny6674 9 лет назад
egzabher edmy ke tena gare yeseth yagelglot zemnhen egzabhere yebarekew ejeg betam dess yeyle temhert selsemahu egzabhere yemesegen Amen
@user-ot1uz9ru2m
@user-ot1uz9ru2m 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ዳቆን ዳኒኤል እዳተያሉ አባቶች ያብዛልን እግዚአብሔር
@Dede-zr3kq
@Dede-zr3kq 6 лет назад
ወለተ ማርያም ቃል ህይወት ያሰማልን
@kirubelg1412
@kirubelg1412 9 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@bizuyebelete4450
@bizuyebelete4450 9 лет назад
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aishatyaouland5793
@aishatyaouland5793 7 лет назад
ቃህ.ወተያስማልን.የአገልግሉት. ዘመን.ይባርክልን.አሜን.አሜን.አሜን
@himadam489
@himadam489 9 лет назад
leme mera chen kal eyiwoten yasemalen eresete tesefa mngesete semayaten yawareselen yagelgelote zemneken kidus amanual yebarekew
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 6 лет назад
ልብ የሚጠግን ትምህርት ነው
@hanitube8812
@hanitube8812 6 лет назад
Kale hiwte yasmalen dese ymile temhert new
@mmekonen4417
@mmekonen4417 9 лет назад
I don't have a word to express my feeling, May the Holy Spirit guide you to preach the truth again and again! !!
@user-lt7wi1el9p
@user-lt7wi1el9p 4 года назад
amen amen amen egziabher yemasegen elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@linnatadesse370
@linnatadesse370 6 лет назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@eyobsiyoume2997
@eyobsiyoume2997 6 лет назад
kale hiwot yasemalin egham wede ersu endinkerb yirdan
@kaji3827
@kaji3827 8 лет назад
ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በፀጋ የጠብቅልን
@mahramemo3717
@mahramemo3717 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jerajera9255
@jerajera9255 7 лет назад
shareef kaji ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 6 лет назад
Mohaze Tbebat Deacon Daniel Kibret and Doctor Abiy Ahimed are our Hiro God bless you and Everyone
@tadessebellay5514
@tadessebellay5514 9 лет назад
My deares brother Daniel Keberet.i am the one who reads ur all books and following u tube. you are very very intelegent peareson.and teaches fact and thureth. urthe best teacher.
@rodinaawoke2495
@rodinaawoke2495 8 лет назад
Kalehuyewit yasemaleni yagelegelot zeminacihun yarezemeleni edema ketenagar yeseteleni
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 5 лет назад
ቓለ ሂወትን ያሰማልን
@enatbuta8177
@enatbuta8177 7 лет назад
Amennnnnnnnnnn
@TC-dc6kd
@TC-dc6kd 7 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@lelefiseha7227
@lelefiseha7227 8 лет назад
kale eyewet yasemalen
@tsiontsion9767
@tsiontsion9767 5 лет назад
Endrakab dg asabe yargn kalheyot yasmaln
@danaaljaberi5189
@danaaljaberi5189 4 года назад
aeĺlllle
@peaceconflict3352
@peaceconflict3352 9 лет назад
Kale Hiowt Ysmalen
@rayrubi9806
@rayrubi9806 8 лет назад
ቂል በህይወት ይአስማልን
@azeabadmasu3819
@azeabadmasu3819 8 лет назад
እግዚአብሔር ዘመንክን ያብዛልን
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 4 года назад
Kal hiwoten yasamlen mamehrachen 💕💕💕💕
@ababechayalew1535
@ababechayalew1535 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ababechayalew1535
@ababechayalew1535 7 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@tamriakendalmtamria460
@tamriakendalmtamria460 6 лет назад
kal hiwoten yasmalen bedma betga yetbkln
@tsehaih6480
@tsehaih6480 9 лет назад
Kale hiywet yasemalen! May God continue to bless you.
@sarahtadele1412
@sarahtadele1412 8 лет назад
amen amen amen k/e yasemalen
@ethiopalazalalemtenure6147
@ethiopalazalalemtenure6147 5 лет назад
kala hiyewotene yesamlene mamhirachne
@hdhejsnjbsjsjx9272
@hdhejsnjbsjsjx9272 9 лет назад
qalehowten yasemaln
Далее
DN Daniel Kibret Sebket New እለቱ አርብ ነው
58:33
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33
ናይ ንግሆ ጸሎት
44:56
Просмотров 1,5 млн
Orthodoxawi Nuro.MP4
1:12:24
Просмотров 57 тыс.