Тёмный

EOTC TV | ልዩ ዘጋቢ ፊልም | ያልተነገሩ እውነቶች ክፍል 1  

EOTC TV
Подписаться 492 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
ተቋሙን በገንዘብ ለማገዝ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 👉1000165122406
ዓባይ ባንክ 👉 1462319237132015
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@dk6zh
@dk6zh 2 дня назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ተጨማሪ ጥሩ ነገሮችን ቤተክርስቲያን ለመስራት ያብቃት አቅም አላትና በደንብ ጥሩ አስተዳደር ኖሯት
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 дня назад
እግዜአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት አባቶችን ስለሰጠን ቸሩመድአኒአለም ይመስገን አሁንም እድሜና ጤና ይስጣቸው ምእመናኑንም ይጠብቅልን !!!!!!!!
@WittneyAm
@WittneyAm День назад
እግዚአብሔር ይመስገን ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከቶ ይደርብን ።
@seyoum917
@seyoum917 3 дня назад
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር የአባታችንን የብጹዕ አብርሃምን እድሜያቸውንም የአገልግሎት ዘመናቸውንም ያብዛልን ። አይዟችሁ አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከቤተክርስቲያን ጋር ነው በቅዱስ ደሙ ተመስርታለችና ። አይዟችሁ አባቶቻችን እኛ ምእመናንም ቤተክርስታኒያችን እጅግ በጣም እንወዳታለን ። እሺ በመጨረሻ ላይ በክርስቶስ እህቴ እንደገለጸችው እንሳተፋለን ።
@eshetuabraha88
@eshetuabraha88 3 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@weldwahd1921
@weldwahd1921 3 дня назад
ቡራኬዎት ይድረሰን ብፁነትዎ ተናባችሁ የምትሰሩትንም ከዚህ በላይ የአገልግሎት ዘመንን ያድላችሁ በርቱ!
@andualemBayu
@andualemBayu 3 дня назад
አሜን
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 дня назад
የገጠሩንም ቤተክርስቲያን እንደዚህ ቢደረግ ጥሩ ነው እግዜአብሔር ሁሉንም ያከናውናልን እናመስግናለን !!!!!!!!!እንኩዋንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ሆንኩኝ እድሜ ለእናትና አባቴ !!!!!!!
@ArchieRowe
@ArchieRowe 3 дня назад
🙏 🙏 🙏
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 3 дня назад
🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 3 дня назад
እፁብ ድንቅ ነው እንኳን ለራሷ ለሀገር የተረፈች መሆኗን ለማይረዱ ጥሩ ዶክመንተሪ ነውና በርቱ።
@kidistmenberu7535
@kidistmenberu7535 3 дня назад
እግዜአብሔር ይመስገን
@abrahammebrahtu7033
@abrahammebrahtu7033 3 дня назад
በታም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ይርዳን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 2 дня назад
Glory to the Almighty God!!!
@TsehayWende-z6r
@TsehayWende-z6r День назад
ተመሰገን አምላኬ
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 3 дня назад
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
@MichaelHirshmanS
@MichaelHirshmanS 16 часов назад
Hall Scott Moore Daniel Rodriguez Carol
@HuxleySabrina-u8l
@HuxleySabrina-u8l 7 часов назад
Williams Mary Lee Mary Thomas Charles
@zeed7938
@zeed7938 3 дня назад
what happened to the hospital they were building?
@ArchieRowe
@ArchieRowe 3 дня назад
21:20 it's still under construction
@FelixShingleton-l4k
@FelixShingleton-l4k 3 дня назад
Gonzalez Brenda Anderson Donald Smith Nancy
@alexacrossman7383
@alexacrossman7383 3 дня назад
Gonzalez Donna Robinson Sharon Lopez Larry
Далее