Тёмный

EOTC TV | ሰላም በወሬ ብቻ አይመጣም | የሰላም ሚንስቴር በዘጋጀው ጉባኤ ላይ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች አስተያየት 

EOTC TV
Подписаться 489 тыс.
Просмотров 1,9 тыс.
50% 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
pCknRF0MtB...

Опубликовано:

 

7 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 23 дня назад
Selam selam selam yihuni Alam hulu bitsu Abatachin berakat yidaribin ❤❤❤
@TEEK4039
@TEEK4039 23 дня назад
እውነት ነው! መጀመሪያ ከራሳችን፣ ከልባችን፣ ከህሊናችንን ጋር እንታረቅ።
@shitayeurge2629
@shitayeurge2629 23 дня назад
ቸሩ መድኀኔዓለም ሰላሙን ይላክልን
@yafet2121
@yafet2121 21 день назад
አባቶቻችን ደፍረው መናገር ይገባቸዋል #ይሄ የጎሳ ፖለቲካ መፍትሔ እስካልተገኘለት ኢትዮጵያ መቼም መቼም ሰላም አታገኝም!
@fnottube2532
@fnottube2532 23 дня назад
እግዚአብሔር ይስጥልን። በእውነት አፈ መምህር አባ ገብረሥላሴ የተናገሩት ሐቅ ነው። ሸፋፍኖ ማለፍ ዋጋ የለውም። ግልጹን መነጋገር ነው። እንደ አቡነ አብርሃም መንግሥት ሳይኖር መንግሥት ያድኅነን ማለት ዋጋ የለውም። ገዳማት እየፈረሱ፣ አብያተክርስቲያናት እየተቃጠሉ፣ ምዕመናን እየታረዱ፣ ካህናት እየተሠው፣ የአብነት ደቀመዛሙርት እየተረሸኑ መነኮሳት እየታረዱ ጸጥ ብሎ መንግሥት መንግሥት ማለት ጅልነት ነው። በመጀመሪያ ሮቦቱ ብናልፍ አንዷለም በተአምር የሰላም ኃላፊ ሊኾኑ አይችሉም። የራሳቸውን ማኅበረሰብ ሲገድሉና ሲያስገድሉ ነው የኖሩት። በአጭሩ ከሳጥናኤል ጋር ተሰብስቦ በመወያየት ሰላም ሊመጣ አይችልም!!! እንደ አቡነ ሉቃስ ማውገዝ ያለበት ይወገዝ። ሕዝብን እየጨረሰና እያስጨረሰ የሚገኘውን ሙሐዘ ኅምዝ ጋንኤል ክስረትን ዲያቆን ብላችሁ እየጠራችሁ እንዴት ሰላም ይመጣል???
@fnottube2532
@fnottube2532 23 дня назад
መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ሰው ዝም ብለህ ሙት አይባልም! ራሱን የመከላከል ተፈጥሯዊ መብት አለው። ሕገ ርትዕ ነውና። የሰላም በሮች ሲዘጉ ምንጊዜም የጦርነት በሮች ይከፈታሉ። መቼም የአድዋን ጦርነት ስሕተት ነው ኃጢአት ነው የሚል አባት አይኖሮም። ምክንያቱም ሕገ ርትዕ ነውና። የአሁኑ ዘመን ልዩነቱ የቀለም መኾኑ ብቻ ነው። ጣልያኖች ነጮች መኾናቸው እና ሕወሓት/ብሎጽግና ጥቁር መኾናቸው ነው። በተረፈ የጥልያንም ኾነ የእኛዎቹ ጥቁር ጥልያኖች ምንም ዐይነት የርእዮተ ዓለም ልዩነት የላቸውም። የቤተክርስቲያን አበው እነዚህን ጥቁር ጥልያናውን ከደገፉ ነጭ ጥልያናውያንን መንቀፍ የለባቸው። ልዩነቱ የቀለም እንጂ የርእዮተ ዓለም ልዩነት የለባቸውምና። በቤተክርስቲያን ታሪክ ቅዱስ ገላውዲዎስ፣ ቅዱስ ፊቅጦር፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሌሎች ቅዱሳን ሰማዕታት ወታደሮች ናቸው። ሀገራቸውን እና ሃይማኖታቸውን ሊያጠፋ የመጣውን ይዋጉታል። ምክንያቱም ይህ ሕገ ርትዕ ነውና! በአጭሩ አትሸፋፍኑት በግልጽ መናገር ያለባችሁን ተናገሩ። ቤተክርስቲያን ለብልጽግና ፀር ናት የሚል የፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ተዘጋጅቶ እያያችሁ ዝም ማለቱ፣ ጵጵስና በዲፕሎማሲ እና በድርድር እየሾማችሁ መለካዊ በመኾን ሰላም አይመጣም።
@AmaraFano-yx2oz
@AmaraFano-yx2oz 22 дня назад
ትክክል ብለሃል❤
@asfudesaler2453
@asfudesaler2453 22 дня назад
🌹🌹🌹🌹🌹
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 23 дня назад
ስላም ፣ የምመጣው ፣ ከፖለቲካ፣ አይደለም ፣ ከእግዚአብሔር ፣ እንጂ ።
@TEEK4039
@TEEK4039 23 дня назад
እግዚኣብሄርማ ራሱ ሰላም ነው። መውሰድ እና አለመውሰድ የእያንዳችን ምርጫ ነው።
Далее
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 345 тыс.
Вопрос Ребром - Субо
49:41
Просмотров 1,4 млн
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 229 тыс.