Тёмный

EOTC TV | ቅዱስ ቁርባን [ክፍል 1] 

EOTC TV
Подписаться 495 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@ታማኝነኝለቃሌ
@ታማኝነኝለቃሌ Год назад
አቤቱ የዘላለም ሂወትን እሻለሁና ለቅዱስ ኩርባል አብቃኝ 👏 ስደትነኝ የዘወትር ፀሎቴ ለንስሀ ለቅዱስ ቁርባን እድበቃነው 👏 ቃለሂወት ያሰማልን አባ
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 Год назад
አሜን የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ለቅዱስ ቁርባንህ አብቃኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@zena4992
@zena4992 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን አቤቱ አማኑኤል ለንስሃ ለቅዱስ ቁርባን አብቃን አቤቱ በምህረትህ አሰበን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@AmenMeharen
@AmenMeharen Год назад
አሜን ክብርና ምስጋና ውዳሴና ስግደት ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ ቅድስት ሥላሴ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ሳይገባኝ በቸርነቱና ምህረቱ ስለ ቅድስት ድንግል እናቱ ብሎ ማደሪያው እንድሆን መልካም ፈቃዱ ይሁን አሜን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Год назад
Amen kale hiwet yasemalen abatachen tselotachow yadereben. 🙏🙏🙏
@hana-hs1fd
@hana-hs1fd Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማል ክቡር አባታችን❤
@AmelmalAmare
@AmelmalAmare Год назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማንል እድሜና ጤና ይስጥልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@fsssassh9599
@fsssassh9599 Год назад
አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@berhanunigatu8356
@berhanunigatu8356 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@shiferawwakjira5706
@shiferawwakjira5706 Год назад
ቃለሕይዎት ያሰማልን!አበበታችን
@tigistgashaw3655
@tigistgashaw3655 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲሁ ሌሎችንም የቤተክርስቲያኖን ስርአቶች አስተምሩን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
በእውነት አባቶቻችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ስለ ቅዱስ ቁርባን ትምህርት በተደጋጋሚ ነው እያስተማራቹህን ያለቹህ እና እግዚአብሔር የሰማነው በልቦናችን ያኑርልን አባቶቼ እናንተም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹህ ይባርክላቹህ 🤲❤
@MogosMhritab-ud8gn
@MogosMhritab-ud8gn 8 месяцев назад
Amen❤❤❤Amen ❤❤❤Amen kale hawet yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Год назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን
@girumadane7515
@girumadane7515 Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤
@ቤዛየተዋህዶልጅ
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን 🤲🤲አቤቱ መድኃኔአለም አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ለዚህ ክቡር እንድበቃ አደረገኝ አሜን 🤲🤲😢
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Год назад
ለዚያች ቅድስት ቀን አድርሰን እግዚአብሔር እድሜ ይስጠዎት
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
AMEN AMEN AMEN
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@misrakmekonnen3998
@misrakmekonnen3998 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን።
@MabetTadsee
@MabetTadsee Год назад
❤❤❤❤
@aselefgelaw6961
@aselefgelaw6961 Год назад
Kal hiwete yasemalene
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Год назад
ቃላህዉትን ያስማልን አባታችን አሁን ግን እዱሜ ለአባታችን መላክ መንክሬት መማህር ግርማ ዉንዱሙ በረከታችዉን የደረበትን
@asteregouale9288
@asteregouale9288 Год назад
Cheru Medhanialem balenebet yastenan!!!!!!
@ገኒእህተማሪያም
ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵³ ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም። ⁵⁴ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ⁵⁵ ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ⁵⁶ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜን ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለሥጋው ደሞ የበቃን ያድርገን
Далее
EOTC TV | ቅዱስ ቁርባን ክፍል 2
20:56
Просмотров 9 тыс.