Тёмный

EOTC TV | ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ | Ethiopian Orthodox Tewahido Church Liturgy | The Anaphora Of Saint Dioscorus. 

Подписаться
Просмотров 107 тыс.
% 1 629

Опубликовано:

 

4 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ደካማዋ ልጂህ አስበኝ ለደጂህም አብቃን አውደ ምረቱ ናፍቆኛን😥😥😥
@user-lz6vl8ye5b
@user-lz6vl8ye5b 2 года назад
EOTC እንመሰግናለን በስደት ያለነውን ልጆቻችህን ይህንን ፕሮግራም እድንከታተል እና እንድንፅናና ስላደረጋችሁ ድንግል ማርይም ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@selamawi67
@selamawi67 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቅዳሴ መላይክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏❤️❤️ ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኃበ እግዚአብሔር ነገስተ ምድር ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር ወዘምሩ ለአምላክነ ።🙏🙏🙏በስደት የምትሮሩ እሕት ወንድሞቸ ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ለደጇ ታብቃን አሜን ፫🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-om3fp3nz3z
@user-om3fp3nz3z 9 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-oq5pl8el9c
@user-oq5pl8el9c 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🤲 አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🤲 አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🤲 በመላዉ አለም ዳርቻ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት ምህረት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏✅✅✅
@nickstone3113
@nickstone3113 4 месяца назад
I am an orthodox Christian Greek and am humbled . Deeply moved.
@AronGirma
@AronGirma 3 месяца назад
Oh really come and visit then.
@user-jk8zz5ej4x
@user-jk8zz5ej4x 2 года назад
Great service, beautiful image! Heavenly! Ethiopia is the first Empire (during the time) to make Christianity its official religion while preserving its unique tradition of incredible tolerance towards other religions. Ethiopian Orthodox Tewahdo Church has, since then, kept its dogmas and cannons intact. An epicenter for the country's academic excellence in literature, law and adminstration, diplomacy, medicine, astrophysics, etc, the Church should be given its due place in the contemporary Ethiopian politico-economic system. God Bless You all!
@LUDEM728
@LUDEM728 2 месяца назад
Jesus saivor of world
@SusanthaAyoma
@SusanthaAyoma 10 месяцев назад
አቤቱ,አሜላኬ,ሆይ,እኔንም,ደካማዋን,ሀጥአተኛዋን,አሥበኝ,
@yalteyemariyamleji3008
@yalteyemariyamleji3008 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን ቸሩ መድኃኔዓለም እኛንም ከስደት መልሰህ ከዚህ መንፈስ ቅዱስ ከሞላው በረከት አካፍለን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿም ሰላምህን ስጠን አሜን አሜን አሜን
@mesimesi7756
@mesimesi7756 11 месяцев назад
በዚህ ሰማያዊ በሆነ ስርዓት የምትመራ ተዋህዶ ውስጥ ያኖርከኝ፤ ድያሳደግከኝ፤ የጠበከኝ ፤ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረስህ
@tigitigi6364
@tigitigi6364 9 месяцев назад
አባቴ ማረን ይቂር በለን 🙏🙏🙏
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 года назад
እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን!!! ቸሩ መድሃኒዓለም ፀሎት ልመናችንን ሰምቶ መከራችንን ሁሉ በቃ ይበለን።
@efesontube2633
@efesontube2633 2 года назад
እባቶቻችን ፀሎት ልመናችሁ የሀገራችንን ምስቅልቅል ሰላም ማጣትን ያስወግድልን እናመሰግናለን EOTC TV በርቱልን
@user-rx8be3hl4e
@user-rx8be3hl4e Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-kn5li2gk7b
@user-kn5li2gk7b 3 месяца назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን❤
@yezinachanie4305
@yezinachanie4305 2 года назад
thank to EOTC TV!!! God bless Ethiopia
@user-lz6vl8ye5b
@user-lz6vl8ye5b 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆ እንደምህረት ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን አገራችንን ሰላም አድርግልን የአባቶችን ፆለት የተቀበልክ እኔንም ሀጥያተኛ ልጅህንም አስበኝ አሜን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@teshometesfaye343
@teshometesfaye343 Год назад
በጣም እኮ ነው ደስ የሚል የኦርቶዶክስ እምነት በጣም ዕረፍት ኣለ በጣም እኮ ህብስተ መና ይጣማል ኣሰይ ኦርቶዶክስ እስከ ለዘላለም ትኑር
@ellenidesta5195
@ellenidesta5195 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችንን ጠብቀልን አገልጋዬችን ሁሉ ሰላምን ፍቅርን ጥበብን ስጥልን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ።በስደት በመከራ በእስር ቤት በየሆስፒታሉ በየፀበሉ ያሉትን እርዳልን እኔንም በደለኛዋን ይቅር በለኝ የጃቲዋ ቅድስት ኪዳነምህረት የኔ እናት ከልጆ ከፈጣሪ ታማልደን።EOTC tv.እናመሰግናለን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 9 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን🤲🤲🤲
@kidsat5152
@kidsat5152 2 года назад
Eotc ይህንን የመሰለ ስርዓት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@AhmanAjman
@AhmanAjman 3 месяца назад
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmanAjman
@AhmanAjman 3 месяца назад
ameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmanAjman
@AhmanAjman 3 месяца назад
Wwwwwwwwwameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wwwww❤❤❤❤❤❤❤
@AhmanAjman
@AhmanAjman 3 месяца назад
ameenameenameenameenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmanAjman
@AhmanAjman 3 месяца назад
AmeenAmeenAmeenAmeenAmeenAmeenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SusanthaAyoma
@SusanthaAyoma 10 месяцев назад
አሜን,አሜን,አሜን,
@tigitigi6364
@tigitigi6364 9 месяцев назад
አሜንንን 💓💓💓
@kidistekebede9753
@kidistekebede9753 Год назад
AMEN AMEN AMEN
@user-fk1lv6ov5l
@user-fk1lv6ov5l 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ እናመሰግናለን
@donkey4232
@donkey4232 2 года назад
ኣሜን
@alazarzeleke
@alazarzeleke 10 месяцев назад
thanks God
@mrchu5492
@mrchu5492 2 года назад
እናመሰግናለን
@ethiokonjo2222
@ethiokonjo2222 4 месяца назад
Amen ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@user-sg3br1rk4k
@user-sg3br1rk4k 2 месяца назад
Amen
@zeyitm5403
@zeyitm5403 2 года назад
አገልግሎታችሁ መልካም ነው እግዚአብሄር ይስጥልን። ከመጋረጃ ውስጥ ግን ለኛ ለምዕመናን ማሳየት ተገቢ አይመስለኝም እባካችሁ
@mesimesi7756
@mesimesi7756 10 месяцев назад
ትክክል የኔም ምልከታ ነው
@bassanio1610
@bassanio1610 5 месяцев назад
SELAMTA
@bassanio1610
@bassanio1610 5 месяцев назад
TEMESGAHNAH AMLAKI EGZIABEIR EYESHUS KRISTOS WOLETE AMLAKI DENGEL MARIAM CHURCH BIG BROTHER'S ANTaLELLELAQ
@bassanio1610
@bassanio1610 5 месяцев назад
QUDDUS QUDDUS QUDDUS
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@teketelfekadu3528
@teketelfekadu3528 5 месяцев назад
❤❤❤
@jeffkelly4024
@jeffkelly4024 Год назад
🙏✝️Iyesus Christos
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@asefamoges6289
@asefamoges6289 Год назад
Atezfen temare
@abebechsolo5988
@abebechsolo5988 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@rankojacimovic97
@rankojacimovic97 Месяц назад
Gospode Isuse Hriste pomiluj i spasi našu pravoslavnu braću u Etiopiji
@tesfahiruye9290
@tesfahiruye9290 2 года назад
I like the kidas
@kassa8159
@kassa8159 2 года назад
Blessed!
@muluk974
@muluk974 2 года назад
Tamsekan
@user-ei7em1fd6h
@user-ei7em1fd6h 3 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን👏 አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን👏 አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@luhena1491
@luhena1491 2 года назад
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 года назад
💚💛♥🙏🙏🙏🙏
@tewodrosayalew2713
@tewodrosayalew2713 2 года назад
Tebareku
@user-jk8zz5ej4x
@user-jk8zz5ej4x 2 года назад
፩- የተዋህዶ ልጆች ኑ ወደዚህ፣ ታላቋን "መንግስት" መንግስተ ሰማያትን የሚሰብኩልንን፣ የሚመሰክሩልንን ሊቃውንት፣ አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞችና እህቶቻችን እንስማ። ጆሯችሁን ለማን አዋሳችሁት? አይናችሁን ምን ላይ አስፈጠጣሁችሁት? ለክርስቶስ አይደለምና- ጆሯችሁ ልባችሁን የሚሰብር ነገር ያሰማችኋል፤ አይናችሁ መቅሰፍትን ያሳያችኋል። ማይት፣ መውደድ/ላይክ፣ ማጋራት/ሼር፣ መከተል/ሰብስክራይብ ማድረግ - መስማት - ማየት ያስፈልጋል። ፪- ብዙ ዩቲዩብ ሚዲያዎች ላይ የሚቀርቡ ታሪኮች ዓላማቸው ከማስተማር ይልቅ ማሳሳት፣ ብልግናን ማባዛት፣ አፈንጋጭ ባህርዎች ቀለል ተደርገው እንዲታዩ እና ልምምድ እንዲደረግባቸው ከጀርባ አዘጋጆችም ሆኑ አቅራቢዎች ብዙ ብር እየተከፈላቸው የሚዘጋጁ ናቸው። ይህ የአውሬው መንገድ ጠራጊዎች የሚያደርጉት ነው። ፫- በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የጌታችን፣ የእመቤታችን፣ የቅዱሳን፣ የፃድቃን እና ሰማዕታትን፣ የአድባራት እና ገዳማትን ምስል/ፎቶ/ ፕሮፋይል እያደረግን እነዚህ ሚዲያዎች ላይ አድናቆታችንን እንገልፃለን። አሰዳቢነት ይባላል። እናስተውል፤ እንደ እባብ ብልሆች እንሁን። ወንድማችሁ ነገረ-ቃልከ ያበርህ
@wisdom1674
@wisdom1674 2 года назад
ትክክል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር::
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 года назад
🙏🤲🤲🤲🙏
@kidsat5152
@kidsat5152 2 года назад
እና በሚቀጥለው የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ቅዳሴ አሳዩን
@AhmanAjman
@AhmanAjman 3 месяца назад
ameenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmanAjman
@AhmanAjman 3 месяца назад
ameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeyitm5403
@zeyitm5403 2 года назад
Egziabhier yakbrelgn. But why you are sharing videos from inside "mekdes" behind the curtain to the public?
@birimamuye8257
@birimamuye8257 4 месяца назад
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ameen ameen ameen amen ameen ameen ameen⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@user-vb4tm3cj3c
@user-vb4tm3cj3c 2 года назад
አሁን ያለው መከራና ፈተና ሰውን ወይ ሙሉውን ወደ መንፈሳዊ እንዲጠጋ ያደርገዋል አልያም ጭልጥ ያለ አለማዊ የሚያደርገው ይመስለኛል ።ትኩስ ወይም በራድ ስላልሆንክ ከአፌ ልተፋክ ነው የሚለው ነው ትዝ የሚለኝ።ይሄ ደግም ለመበጠርን የቀረበ ይመስላል ።ነብዩ ኢያሱ "እናንተ የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ፣እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔር እናመልካለን" እንዳለ።
@YosiefYosi
@YosiefYosi 3 месяца назад
llz
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 2 года назад
እባካችሁ አባታችን አቡነ አረጋዊ እንደት እንደሆኑ አሳውቁን ?????
@bassanio1610
@bassanio1610 5 месяцев назад
ETHIOPIA
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 2 года назад
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን የተዋህዶልጆች እባካችሁን አባቴን አሞብኛል እና በጸሎታችሁ አስቡልኝ ወልደመስቀል እያላችሁ እኔ በሀረብሀገርነዉ ያልሁት 😭😭😭😭😭😭😭
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 года назад
እግዚአብሔር እናንተ አባቶች አያሳጣን
@ethiopiangamer6587
@ethiopiangamer6587 Год назад
1:30:30
@abebechsolo5988
@abebechsolo5988 11 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲❤️❤️🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AngleGabriel
@AngleGabriel Год назад
ዲዯስቆሮስ ምን ማለት ነው? ይቅርታ ስለማላውቅ ነው
@michotefera6531
@michotefera6531 9 месяцев назад
 በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው። ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ንጉስ መርቅያኖስ ብዛታቸው 636 የሆነ ወደ ሰበሰበው ጉባኤ ቅዱስ ዲዮስቆሮስንም ከስብሰባው እንዲካፈሉ በጋበዙት ጊዜ፤ የተሰበሰበዉን ሰው ማየት በሃይማኖት ምክንያት ሊሰበሰቡ የቻሉበት ምክንያት ምንድን ነው ብሎ ጠየቀ :: የጉባኤው ታዳሚዎችም የተሰበሰብነው በንጉሱ ትዕዛዝ ነው አሉት ። ቅዱስ ዲዮስቆሮስም፤ ይህ ጉባኤ ስለ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቢሆን ኖሮ እኔም ተቀምጨ ስለ እግዚአብሔር ፈጣሪነት፤ አዳኝነት፤ ምህረትና ርህራሄ በሰጠኝ አንደበቴ እናገር ነበር፤ ነገር ግን የዚህ ጉባኤ መሰብሰብ በንጉሱ ትዕዛዝ ከሆነ፤ የሰበሰበውን ጉባኤ ንጉሱ እንዳሻው ይምራ አላቸው። ከዚህም በኋላ አንዱን ክርስቶስን ከተዋሕዶ በኋላ ሁለት ባሕርይ ሁለት ምክር የሚያደርግ የክህደት ቃል በውስጡ የተጻፈበትን የሮሜ ሊቀ ጳጳሳት ልዮን የላከውን ደብዳቤ ቅዱስ ድዮስቆሮስ ቀደደው። መንፈስ ቅዱስ እንዳቀበለው ቅዱስ ድዮስቆሮስ በጉባኤው ፊት እንዲህ በማለት ስለ አምላኩ መሰከረ። ሰው እንደመሆኑ ወደ ሠርግ ቤት የጠሩት ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደመሆኑ ውሃውን ወደ ወይን ጠጅ ያደረገው ከሃሊ(ሁሉን ማድረግ የሚችል )ስለሆነ ሰውነቱና መለኮቱ በሥራው ሁሉ የማይለየው አንድ ነው። በተጨማሪም የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ አባ ቄርሎስ ከተናገረው የአካላዊ ቃል ተዋሕዶ እንደ ነብስና ሥጋ እንደ እሳትና ብረት ተዋሕዶ ነው ያለውን ቃል ምስክር አድርጎ፤ በማምጣትም አስረዳ። እኒህም ሁለቱ ጠባዮች ስለ ተዋሕዷቸው አንድ ከሆኑ እንዲሁም የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ አንድ መሲሕ አንድ ጌታ አንድ ባሕርይ አንድ ምክር ነው እንጂ ወደ ሁለት አይከፍልም አላቸው። ከዚያ ጉባኤ ከተሰበሰበው ውስጥ ማንም ለመከራከር የደፈር አልተገኘም፤ በውስጣቸውም በዚህ ጉባኤ ነገረ ክርስቶስን በማዛባት፤ እንግዳ በሆነ ኢክርስቶሳዊ ትምህርት በማስተማርና ክርስቲያኖችን ግራ በማጋባት የታወቀው ከሃዲው ንስጥሮስ በኤፌሶን ጉባኤ አስቀድሞ ተሰብስበውየነበሩ ነበሩ። ወደ ንጉስ መርቅያኖስና ወደ ሚስቱ ንግስት ብርክልያ ከእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ከአባ ዲዮስቆሮስ በቀር ስለ ሃይማኖት ትእዛዛችሁን የሚቃወም የለም ብለው ነገር ሰሩበት።ቅዱስ ድዮስቆሮስን ወደ ንጉሱ አቀረቡት።ከእርሱም ጋር ታላላቅ ሊቃነ ጳጳሳት አጴስ ቆጶሳት ከጉባኤው የሆኑ ነበሩ። ይህ የሃይማኖት ክርክር ከጠዋት እስከ ማታ ድረስ ሆነ።ቅዱስ ድዮስቆሮስ ግን የከበረችውን ሃይማቱንአልለወጠም።በዚህ የተነሳ ንጉሱና ንግስቲቱ ቅዱ ስ ድዮስቆሮስ በሃይማኖቱ መጽናቱን ከተመለከቱ በኋላ ተቆጡ፤ እንዲደበድቡትም አዘዙ።ጭፍሮቹም እንደታዘዙት ቅዱስ ድዮስቆሮስን ደበደቡት፤ ጽሕሙንም ነጩ፤ ጥርሶቹንም ሰበሩ። ቅዱስ ድዮስቆሮስም፤ የተላጨ ጽሕሙንና የተሰባበሩ ጥርሶቹን ሰብስቦ ወደ እስክንድርያ ላካቸው። በዚያ ላሉ ክርስቲያኖች እነሆ የሃይማኖት ፍሬ ይህ ነው አላቸው። በጉባኤው የተሰበሰቡት ኤጲስ ቆጶሳት በቅዱስ ድዮስቆሮስ ላይ የደረሰውን መከራ ባዩ ጊዜ እጅግ ፈሩ ደነገጡም።በቅዱስ ድዮስቆሮስ ላይ የደረሰው በእኛ ላይ እንዳይደርስ ከመናፍቁ ንጉስ መርቅያኖስ በሚያምንበት ሃይማኖት ተስማሙ።በሲኦል ውስጥ ይቆርጡት ዘንድ ባለው ምላሳቸውም ለክርስቶስ ሁለት የተለያዩ ባሕርያት አሉት ብለው በንጉሱ መዝገብ ላይ በእጆቻቸው ጽፈው ፈረሙ። ቅዱስ ድዮስቆሮስም ተመልሶ ያን በውስጡ የጻፉበትን ደብዳቤ ያመጡለት ዘንድ ወደ እነሱ ላከ። እነርሱም ላኩለ።እነርሱ እንደጻፉት በውስጡ እርሱ የሚጽፍ መስሏቸዋልና። ቅዱስ ድዮስቆሮስ ግን አባቶቻችንሐዋርያት ከአስተማሯት ከቀናች ሃይማኖት በኒቂያ የተሰበሰቡ፤ ሃይማኖታቸው የቀና፤ 318 ኤጲስ ቆጶሳት አባቶቻችን ከሰሩት ሕግ የሚወጣውን ሁሉበደብዳቤው ጽፎ አወገዘ።መናፍቁ ንጉስም ተቆጥቶ ጋግራ ወደ ምትባል ደሴት እንዲወስዱት አዘዘ። ከዚያም እንደደረሰ ከ እርሱም ጋር ኤጲስ ቆጶስ አባ መቃርስ አብሮ ተሰደደ፤ ሌሎችም አራት መነኮሳት ከእነርሱ ጋር አብረው ሸሹ። እነዚህ 636 ኤጲስ ቆጶሳት ተቀምጠው በኬልቄዶን ለራሳቸው መመሪያ የሚሆናቸውን መመሪያ ሰሩ። ቅዱስ ድዮስቆሮስንም ወደዚች ሃገር ወሰዱት:: ቅዱስ ዲዮስቆሮስም በዚችው በደሴተ ጋግራ መልካም ተጋድሎውንና ቅዱስ የሆነ አገልግሎቱን እያገለገለ፤ ከዚህ አላፊ ከሆነችው ዓለም ወጥቶ የሃይማኖቱን ዋጋ፤ አክሊል ተቀብሎ ወደ ዘለዓለም እረፍት ገባ። የቅዱስ ዲዮስቆሮስ በረከቱ ረድኤቱና ጸሎቱ አማላጅነቱ አይለየን አሜን
@michotefera6531
@michotefera6531 9 месяцев назад
ይህ እነ ድዮስቆሮስ እንዲሰበሰቡ የተጠሩበት ጉባኤ ከቤተክርስትያን 3ቱ ታላላቅ ጉባኤዎች ማለትም (የኒቂያ, የቁስጥንጥንያ እና የኤፌሶን ጉባኤ) ውጪ የሆነው የኬልቄዶን ጉባኤ በመባል ይታወቃል
@user-li8se8dt5u
@user-li8se8dt5u Год назад
Yet new
@user-np5jr8kz5f
@user-np5jr8kz5f 2 года назад
የት ነው ግን?
@tewodrosayalew2713
@tewodrosayalew2713 2 года назад
ካሊቲ ኪዳነ ምሕረት
@bassanio1610
@bassanio1610 5 месяцев назад
QUDDUS 😂QUDDUS QUDDUS QUDDUS AMLAKI DENGEL MARIAM CHURCH BIG is TEMESGAHNAH AMLAKI EGZIABEIR EYESHUS KRISTOS WOLETE AMLAKI 🎉I WOLETE DENGEL MARIAM CHURCH TEMESGAHNAH ABBATACHEN MELKAM GENA KRISTOS WOLETE QUDDUS MENFESQ QUDDUS SELAH SELAMTA ETHIOPIA 🇪🇹 ELOLAM AMENSELAH
@de.aviator
@de.aviator 9 месяцев назад
Why is such kind of videos doesn't trend. We orthodox Christians should be ashamed.
@felegetibeb9766
@felegetibeb9766 2 года назад
ተጨማሪው ቢሆንም ምልክት ይሻላል።ሰናዩና አስተናጋጁ አይፈውሱም።ብቻ መምህራኑ ምን ይሉ ይሆን??? ኧረ ምልክቱ ለምን የተቀመጠ ይመስላችኋል? ዝም ብሎ መጮህ ምንድነው?
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Год назад
@abebechsolo5988
@abebechsolo5988 11 месяцев назад
አሜን አሜን
@AhmanAjman
@AhmanAjman 3 месяца назад
ameenameenameenameenameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
አሜን አሜን አሜን