Тёмный

EOTC TV | ከአዳዲስ ተሿሚ ኤጲስቆጶሳት ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1 

EOTC TV
Подписаться 494 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@al-aha
@al-aha Год назад
እነዚህን የደለቡ ጳጳሳት, የግብጽና የሮም ስርዓታቸዉን ቆርጠን እንጥላለን
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Год назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ዪደርብን የ አገልግሎት ዘመናችሁ ለሰዉም ለ እግዚአብሄርም የሚያስደስት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Год назад
በረከታቹ ይደርብን ብፁዓን አባቶቻችን!
@mariamdngl-d8i
@mariamdngl-d8i Год назад
እኔ ብፁዕ አቡነ በርተሌሜዎስ ,ፊታቸው ስታያቸው በጣም ምስኪን ይመስሉኛል። አባቴ ንግግራቸው በጣም ልቤ ነክቶኛል።
@jipeesan382
@jipeesan382 Год назад
ብጽዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ይህን ነገር ሳያዩ ማረፋቸው ……
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ብፁሀን አባቶቻችንን ለመንጋው እሚራሩ አድርግልን እኛምንም በቤትህ እንድንንኖር እርዳን
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳን በረክታችሁ ይደርብን አባቶቻችን
@abinetgobena112
@abinetgobena112 Год назад
ከሕገ ወጥነት ወደ ህገወጥነት የተደረገ አሳፋሪ ጉዞ፣ እጅግ ልብ ሰባሪ ታሪካዊ ስህተት ፣
@eduheven9094
@eduheven9094 Год назад
አይባልም ከአባቶች በላይ እኛ አናውቅም ያለመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ አይሆንም።
@kng4900
@kng4900 Год назад
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አባቶቻችን እንዳላችሁትም የመከራ ዘመን ላይ ወደ ከፍታ ተጠርታችኋል እና አደራ ከዘር ከመንደር ራቅ ብላችሁ ሰከን ብላችሁ ልበ ሰፊ ሆናችሁ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ቤተ ክርስቲያንን እንድትመሩ መንጋውን እንድታገለግሉ ጌታ ይርዳችሁ። Eotc እናመሰግናለን በርቱልን
@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን
Woseten yemwmermri yemeyakewo egziabehir beca new ageligilotachun yibarikelachu amen
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 Год назад
የጉድ ዘመን ነው መቼስ። አንድም እንኳን አይገባኝም ወይም ሳይገባኝ ነው የተሾምኩት የሚል "መነኩሴ" የሌለበት የጉድ ዘመን ላይ ነው ያለነው።
@fanikidstube6104
@fanikidstube6104 Год назад
አባቶቻችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳችው🙏🙏🙏
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Год назад
Bereketachihu yideribin abatochachin🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@afrak7928
@afrak7928 Год назад
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከእናንተ ጋር ይኹን! በተለይ ብፁዕ አቡነ ኒቆዲሞስ እግዚአብሔር ለዚህ የተቀደሰ ተልዕኮ አንድ ቀን እንደሚጠራዎት ገና ከዓመታት በፊት ውስጤን ይነግረኝ ስለነበር ደስታዬ ወደር የለውም!
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Год назад
ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
የተቀደሰ ተለሰዕኮ 😂😂😂😂
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
​@@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ🤓😀😀😂😂
@eduheven9094
@eduheven9094 Год назад
አሜን
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ Год назад
😁☹️☹️
@tritiism
@tritiism Год назад
መልካም የስራ ዘመን! በረከታችሁ ይድረሰን!
@በቃሉእንኑር
@በቃሉእንኑር Год назад
በደም ጥራት የተመረጡ የብልፅግና ነፍስ አባትና ዻዻስ እግዚኦ አምላኬከመቅለል አድነኝ
@Etho360-f2z
@Etho360-f2z Год назад
ቤተክርስቲያን የምታሻግሩ ያድርጋቹ ለመንጋው የምትራሩ ለቤተክርስቲያን ጠቃሜ ያድርጋቹ አባቱቻችን
@eizekerneezeberi
@eizekerneezeberi Год назад
Ammee Ammee sagalee jirenyaa sini yaa dhagechisuu❤❤❤❤❤
@michaelgirma3966
@michaelgirma3966 Год назад
ብጹዕ አቡነ ገሪማ ትህትናዎ ልዩ ነው እግዚአብሔር ያክብርዎት
@llhealdom265
@llhealdom265 Год назад
አድር ባይ
@mazenpro8419
@mazenpro8419 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ጊዜ አምጣልን
@HonyHony1282
@HonyHony1282 Год назад
እግዚአብሔር ከሚመጣዉ ማአት ይሰዉረን ምንም ማለት አልችል በስልጣን ፉክቻ በሁላችሁም አባቶች ምክነያት የፈሰሰው ደም ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብቻ እኛማ ምን አቅም አለን !! 😥😥💔💔
@elsabettsegaye9966
@elsabettsegaye9966 Год назад
ይሁን ብለን ዝም አልን!!!😢😢😢😢😢😢😢
@azebbekele4300
@azebbekele4300 Год назад
እኔ ምንም አይወጣኝ ብቻ ዝም ነው🥱🥱🥱🥱
@maranatazufu2727
@maranatazufu2727 Год назад
እኔ የትኛውንም እንደ ጳጳስ አልቀበልም። ብፁዕ አቡነ አብርሃም "መቀበል ግድ ይላል" ቢሉም እኔ ግን ግድ አይልም እላለሁ።ቤተ ክርስቲያን የብሔር ብሔረሰብ ሳትሆን የክርስቲያኖች ናት። ብሔር ብሔረሰብ የፓለቲካ ድሪቶ ነው"
@ft381
@ft381 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ አተ በምታውቀው ፍርድህን ስጥ እግዚኦ እግዚኦ
@ft381
@ft381 Год назад
አቤት አቤት ሲናገሩ እውነተነኛ ምህራን አይመሰሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አባቶችና ለቀሊቃውንቶች ያላመኑበት ምርጫ እወነት ይፍረድ
@furnomamo457
@furnomamo457 Год назад
Egziabher yiredachu
@endalebekele4662
@endalebekele4662 Год назад
እስክ ይሁን
@jackpark3349
@jackpark3349 Год назад
ቦ ጌዜ ለኩሉ መቼስ ማልጎደን አታው አይ ጌዜ ወይ ጌዜ እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣ
@Daniel-kk6zd
@Daniel-kk6zd Год назад
Nsha engba, enantem nsha gbu. Shumetachun gin ahunim bihon anikebelim.
@gujigija
@gujigija Год назад
የአንድ ብሔረሰብ (አማራ) ቆጶሳት ።
@fasika9507
@fasika9507 Год назад
ስለጠራ ደማቸውም ትንሽ ቢያብራሩል መልካም ነበር 🤔 በስመአብ ትልቅ ሰው እነዲህ ዓይነ ደረቅ ሆኖ ማየት እንዴት ያሳፍራል🛑🛑
@dawitshewa554
@dawitshewa554 Год назад
ትህትናቸው በፍጹም ያስቀናል ቡራኬያቸው ይደርብኝ
@tub6528
@tub6528 Год назад
በመንፈስ ቅዱስ የተሾሙ ሳይሆን በብሔር የተሾሙ ናቸው የአብይ ተሻሚ ናቸው። እውነቱን ለመናገር ለኦሮሞ ኦሮሞ ብቻ ሹም ይላል? በጎሳ በብልጽግና ጫና በብልጽግና አረመኔያዊነት ከቅኖና ቤት ክርስትያን ውጭ የተደረገ ሹመት ነው ምዕመናንን ያበሳጨ ሹመት ነው። ነገር ግን ልባችሁን በህያው እግዚአብሔር ስም ያራራልን ለሰዎች መጥፊያ ሳይሆን ድህነት እንድትሆኑ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 Год назад
ንጹህ ኦሮሞዎች ስንት ሚሊየን ከፍሎ ተሹሞ .... ብልጽግና
@melkiewassie678
@melkiewassie678 Год назад
በጉልበታችሁ ተመረጣችሁ እውነት ከሆነ ለምን አልመረጥም አትሉም
@beza1538
@beza1538 Год назад
ምራፍ 2ት አይቀጥል በቃ ወደ ፈተናው ፎከስ እናርግ ሁሉ ነገር ስያልፍ ይወራን።
@ft381
@ft381 Год назад
ኒውዚላንድ ሲያስተምሩ የ ነበረው ለሁሉ ሕዝብ ብለዋል ሕዝቡ ግን አመራና ትግሪው አብሮ አያመልም ምነው አባ እውነት ይናገሩ እጅ ምነው አሳፈረወት ተጋሩ ብቻ ነበር የሚያገለግሉት የነበር ምነው😅 😅 😅 😅
@hiwot7004
@hiwot7004 Год назад
አልገባኝም ፣፣፣ገብታችኃል??
@fanussisay8991
@fanussisay8991 Год назад
Amen❤❤❤
@llhealdom265
@llhealdom265 Год назад
እረ ምን እንደምልም አላውቅም። ግን የሰዎች አስመሳይና አድር ባይነት አስደምሞኛል። ከታች የማየውን ኮሜንት ኦርቶዶሳውያን ጻፋት ማለት እልችልም። አብዛኛው እኮ አስመሳይ እና አድር ባይ ነው።
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 Год назад
እግዚአብሔር እንዳልመረጣችሁ እያወቃችሁ
@eduheven9094
@eduheven9094 Год назад
አይባልም ማንም ፍፁም የለም ያለመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ የሚሆን የለም
@WesenMerid
@WesenMerid Год назад
1 ቤተክርስቲያን ጳጳሳትን እንደ ምክር ቤት በድምፅ ብልጫ ነው እንዴ እምትሾመው? 2 ወገኝነቱ ደሞ በ 100 ሺዎች ጉቦ ከፍለው እየገቡ ደስታ የሰማኛል አልልም? "አልሰማሁም" ጠጊግ ይሉሃል ይህ ነው! 3 በንፁህ ኦሮሙማነት እንድጂ በቅዱሳን አመራረጥ እንዳልሆነ እውን ነው! 4 ባዶ በርሚል ሲነካ እንድሚጮህ ያለ ህዝብ ይሁንታ ሲመት ገላባነት/ቀሊል/ ነው 5 እንደ ምርጥ ዘር ለ አንድ ጎጥ ተመርጣችኋል ከሰው ወገን ሳይሆን ለሰብል ወአዝዕት እራሳችሁን አውርዳችኋል 6 ብጹእነታቸው ሲኖሩ ደስ እሚሎት እኮ ለገቢው ነው… እጀባው /የዘጉትን እረስቶ ቤተክርስቲያንን የከተሜ መናጆ መቀላጃ ጵጵስናን የአጀብ ማሳመሪያ / ለማድረግ #ወሰን ወዘተ…
@mypeople6654
@mypeople6654 Год назад
ጸልሙ
@okom6307
@okom6307 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙉🙉🙉
@akabeka2352
@akabeka2352 Год назад
አዲስ የተሾሙ የብልጽግና ወበዴዎች
@abebezeleke1337
@abebezeleke1337 Год назад
ተው ተው ለአፋችን ለከት ይኑረን🙄🤔
@selamselam-yr5oj
@selamselam-yr5oj Год назад
የትግራይ ክልል ሕገወጥ ሲመቶች !!
@danigebre7339
@danigebre7339 Год назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ከማለት በቀር ምን ይባላል😰
@selamselam-yr5oj
@selamselam-yr5oj Год назад
የትግራይ ክልል ኢሕጋዊ የጳጳሳት ሲመት የሃይማኖት ፖሎቲከኞች የኣሸባሪዎች ደፍረው የውልውዱ ግብረሶዶማውያን ጥርቅም፡ የእጅ ኣዙር ክልሉን የመገንጠል ሴራ ነው።
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
በጴንጤ ፈቃደኝነት የተሾሙ 😂😂😂
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
ለካስ ጵጵስና እንዲህ የረከሰ ነው😂😂😂 እን እኮ ልሳለማቸው ልባረክባቸው ያተረፉትን ምግብ ለበረከት ነው እያልኩ የበላሁት ትራፊ ምግብ ሳስበው 😂😂😂😂😂😂
@ክርስቲያን
@ክርስቲያን Год назад
Alerkesm !!!!!!!!
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ Год назад
አፍ ሲከፈት ጭንቀላት ይታያል አሉ ዝም ብትሉስ ምን አለበት
@al-aha
@al-aha Год назад
እነዚህን የደለቡ ጳጳሳት, የግብጽና የሮም ስርዓታቸዉን ቆርጠን እንጥላለን
@al-aha
@al-aha Год назад
እነዚህን የደለቡ ጳጳሳት, የግብጽና የሮም ስርዓታቸዉን ቆርጠን እንጥላለን
@sosinasosi9072
@sosinasosi9072 Год назад
Mokre keteskalhe
@al-aha
@al-aha Год назад
እነዚህን የደለቡ ጳጳሳት, የግብጽና የሮም ስርዓታቸዉን ቆርጠን እንጥላለን
Далее
This mother's baby is too unreliable.
00:13
Просмотров 22 млн
የአሁን መረጃዎች Dereje Tube Oct 6,2024
11:18