Тёмный

EOTC TV | የዋልድባ ዳልሻህ ኪዳነ ምሕረት የእናቶች አንድነት ገዳም የውኃ ችግር መቼ ይፈታ ይሆን…? 

EOTC TV
Подписаться 493 тыс.
Просмотров 173 тыс.
50% 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 221   
@MsNexus
@MsNexus Год назад
ገዳማት ያልደረዱ ማንን ልንረዳ ነው በነሱ ፀሎት እኮ ነው ያለነው የእኛማ በማንኛው ንፅህ ልብ ይህ ችግራቸው ሊቀረፍ ይገበዋል ሁላችንም የድርሻችንን እናድርግ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ቤተክህነቱ ነው ተጠያቂ ርነሱ እሜሪካን ሀገር ገዳም እንስራ እያሉ ገንዘብ ከሚሰበስቡ እነዚህ ድንግላውያን በውሀ ጥም ሲሰቃዩ በምግብ እጦት በመኝታ እድሜ ለማህበረ ቅዱሳን!!! ሁሉም ያቅብታል ወጥቶ ማውራቱን ገንዘብ አዋጡ!!!! ይህኡ ሀላፊነቱ ጥንት ጠዋት የቤተክህነቱ አምራር ነው ዞፍ ብለው እንክዋን አያያቸውም እኮ በጣም ያማል ዬማል ከተማ ውስጥ ብቻ መርመስመስ ጆሮአቸውን ደፍነዋል!! ስለዚህ እድሜ ለማህበረ ቅዱሳን ይሄን ያወጣው እድሜ ለሶሻል ሚድያ እንጅ ሲኖዶስ በሉኝ ቤተክህነት አስተዳደር ወዘተ አልሱማንም አላየንም ብለው አይደል እሚኮፈሱት ክተማ ውስጥ ብቻ ቤተመንግስት እሚመስል ቤተክርስቲያን መገንባት መገንባት መገንባት በጣም ያስለቅሳል!!!
@agiloveenawgaw5307
@agiloveenawgaw5307 Год назад
በእግዚአብሔር እንርዳቸው በነሱ ፀሎት ላይ ነው እና የቆምነው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
እመአምላክ ትርዳችሁ 🙏🏿❤🙏🏿 እናቶቻችን አይዞአችሁ
@ፍቅርተክርስቶስ
@ፍቅርተክርስቶስ 11 месяцев назад
ሳውዲ ያሳችሁ እነሰባሰብና በአንድ አድርገን እንርዳቸው
@genetdemissie
@genetdemissie Год назад
Fearing Ebakih Andun demi biruk yegedam fikeri yalewu Agatmachiwu
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናቶቻችን በረከታቸዉ ይድረሰን ልንረዳቸዉ ይገባል በእዉነት
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Год назад
ለእሸቱ ነገሩት ከእግዚአብሄር ጋር የሆነ ገዶም ላይ ውሀ እርቀት አለው እየተባለ በጣም ይቸገር ነበር እሱ ግን እንዴገባ አድርጎላቸውል
@kalebmelkam3777
@kalebmelkam3777 Год назад
Aw esu meftihe ayatam
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Год назад
እዉነት ነዉ ንገሩት
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
ጣራውክፍት የሆነው አቡነአሮን ገዳም ነው ያስገባላቸው
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ
እውነት ነው ለኮሚድያን እሸቱ መለሰ ይነገር እሱ ከእግዚአብሔር በታች መፍትሔ አያጣም
@zewdealemayehu3515
@zewdealemayehu3515 Год назад
ዠ,
@biniyamtsegaye7323
@biniyamtsegaye7323 Год назад
ኘሮግራሙ(ቪዲዬው) ላይ 24ኛው እስከ 25ተኛው ደቂቃ እስክሪኑ ታች ላይ ሙሉ አድራሻቸው ተፅፏል። ሼር በማድረግም ተሳተፍ። እናመሰግናለን
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 Год назад
ይሄንን ቪዲዬ ያያቹህ የአቅማችንን እንርዳቸው ለወንድማችን እሸቱ አሳዬት እርሱም የመለመን የማስተባበር ፀጋ ስላለው እንዲራዳቸው ቪዲዬውን እናሳየው በረከታቸው ይደርብን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
እናቶቻችን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ይሄንን የሚያክል ትልቅ ገዳም መረዳት አለበት የአቅማችንን እንረዳለን ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ መተባበር አለብን🤲
@biniyamtsegaye7323
@biniyamtsegaye7323 Год назад
እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን። ስለሀገራችን ፀልዪልን
@Wolde-1
@Wolde-1 Год назад
ቋሚ የሆነ ገቢ የሚያግእኙበት ነገር ላይ ነው መሰራት ያለበት ለምሣሌ ወፍጮ, ከብቶችና ትራክተር የመሳሰለውን ነገር ግዝቶ ለማቅረብ ምዕመናንን በማስተባበር በደንብ ከተሰራበት ይቻላል::
@thefools4087
@thefools4087 Год назад
ቤ/ከአ.አ የምትሰበስበዉን ለእነዚህ ምስኪኖች ብታዉለዉ ኖሮ የምናየዉ ሁሉ ፈተና አይገጥመንም ነበር በየባንኩ ቆልለዉ ከማስቀመጥ ምን አለበት ለነዚህ ቅዱሳን ቢዉል ?
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Год назад
😢😢😢ኡፍፍፍ አጀት ይበላሉ😢😢❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅልን እንደአቅማችን እንረዳለን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
አምላከ አባ ሳሙኤ ዘዋልድባ ለመነኩሳት እናቶቻችን ድረስላቸው በረከታቹ አይለየነ በነሱ ፀሎት ነው ያለነው የጉዞ መህበር ከየአገሩ ቢያዘጋጅ እነሱ እያዘኑ እኛ ሰላም አይኖረንም የቃልኪዳኗ አመቤት አትለያቹ አሜን!
@zenebegirma5181
@zenebegirma5181 Год назад
እግዚሐብሄር የመረጣቸው መልካም ሠዎች አሉ እንደ (እሼቱ መለሠ) ቢያስተባብሩ ችግራቸው መጋራት ይቻላል
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
አቤት እንደው የችግራችን ብዛት። በአምላክ ቸርነት ነው ያለነው እኮ። እናቶች በረከታችሁ ይደርብን🙏
@elenifeleke
@elenifeleke Год назад
yet hagr nw gin?
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
ኡፍፍፍፍ እናቶቻችን በረከታቹሁ ይደርብን😢
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Год назад
በእውነት ችግሩ በዚች ገንዘብ የሚፈታ ከሆነ በጣም ቀላል ነው አባቶች ሊቃውንት መምህራን ቢበዛ 3ጉባኤ ብታዘጋጁ እንኳን ይሆ ሌላም ችግር ይፈታል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በረከታችሁ ይደረብን ሁሉም ህዝበ ቢረዳቸው ጥሩነው እኔም የሀቅሜ እርዳለሁ አካውንት አስቀምጡልኝ😢😢😢
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Год назад
የቅዱሳን አምላክ ይድረስላችሁ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
እሷ ንፅህተ ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን እመብርሐን ውሐውን በወይን ያስቀየረች የዚህን ገዳም ታሪክ ትቀይራለች ። በረከታቸው ይደርብን 🙏
@-tuaftube6486
@-tuaftube6486 Год назад
የሰራዊት አምላክ ይርዳችሁ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Год назад
አሜን
@selamethiopia8730
@selamethiopia8730 Год назад
ስው የሚችለውን እንዲረዳ የገዳሙ አካውንት በዚህ ቻናል ላይ ይቀመጥ እባካችሁ ።
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 Год назад
Please share it on Facebook and other platforms. እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይህን ውሀ ተረዳደተን እንስራ::
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤❤❤
@MASRESHAMENBERU
@MASRESHAMENBERU Год назад
የቤተክርስቲያን ሚዲያ ብናጠናክር ከዚህም በላይ የተቸገሩትን አውጥቶ ለህዝብ እንዲደርሱ እና ችግራቸው እንዲቀረፍ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለው!! ቤተክርስቲያንን ያአንድ ሰው ያህል እንኳን ሰሚ ማጣቷ በጣም ያሳምማል?! እዚህም አስተያየት የተሰጠውን ሳነብም ለእሼ ብትነግሩት የሚል ሀሳብ ያለው ነው ይህ የቤተክርስቲያን ሚዲያ ሰሚ እንደሌለው ጠቋሚ ሀሳብ ነው!! እሸቱ ብዙ መልካም ስራዎች ሰርቷል እየሰራም ነው!! ግን ከቤተክርስቲያን በላይ ቦታ መስጠት ይህ አመለካከት ምን የሚሉት ነው!! ለምን የቤተክርስቲያናችንን ሚዲያ subscribe በማድረግ ተሰሚነቷን አናስድግም እንዴት የአንድሰው RU-vid ያህል subscribe አጥታ ሰሚነቷ ይነጠቃል
@fasika9507
@fasika9507 Год назад
ቤተክርስቲያኗን የሚቦጠቡጧት ሙዳየ ምፅዋት ገልባጭ በዝቶባት እንዲሁም የስራ ቅደም ተከተል ባለመኖሩ ፣ ቤተክርስቲያን ማለት አዲስአበባ ብቻ ስለሚመስል እንጂ ስንት ነገር መስራት በተቻለ። በቁጭት ልትጨርሱን ነው መቼም 🛑🛑🛑
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Год назад
ወይ ጉውድ የድውባ ፍሬ በህልም ማይት ምን ይሆን ቅድውሳን እናቶቼ እና አባቶቼ
@kudusgebreil9272
@kudusgebreil9272 Год назад
በረከታችሁ ይደርብን ትከከለኛ አካውንት ላኩልኝ
@samit288
@samit288 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ይጠብቃችሁ! ይገርማል ሀገር ጸንታ የቆመችሁ በእነዚህና እነዚህን በመሰሉ እናቶችና አባቶች ጸሎት ሆኖ ሳለ እነሱ ግን ከነችግራቸው ጸንተው አሉ። በጣም ያሳዝናል...ይህ የሚያሳየው የቤተ ክህነቱ የአስተዳደር ብልሹነት የፈጠረው አሰራር ሆኖ እንጂ ታላላቅ ገዳማት በየስራቸው አንዳንድ ገዳማት ብረዱ የት በደረሱ ነበር። እነዚህ እናቶችና መሰል ስፍራዎች በተለይ በመሰረታዊ ፍላጎቶች መቸገር አልነበረባቸውም። እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው!🙏
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Год назад
Ebakachu mulu adrashachwo Lakulini Ezihe Adirigut bemetebaber hulum yegetal Egziabher direslachwo Amen amen amen
@habtamteshome3355
@habtamteshome3355 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤
@mekdesendale8993
@mekdesendale8993 Год назад
ለኮሜድያን እሸቱ አሳውቁት እግዚአብሔር ይርዳቹ እናቶቼ
@bizuayehuassefa4560
@bizuayehuassefa4560 Год назад
ልብ የሚነካ ነው የምር😥😥😥 ንቃ የተዋህዶ ልጅ የአንተ አሰር /10/ ብር ብዙ ጎዶሎችን ይሞላል!!!!
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 Год назад
አቤቱ አምላኬ ይቅር ባይ እናቶች በረከታቹ ይደርብን:: በጣም ያሳዝናል ውሃ, ልብስ, የምግብ እጥረት አላቸው እነዚን እናቶች ካልረዳን ይከብዳል:: ነቅተን ለመልካም ስራ እንነሳሳ
@ermiasmelesse3590
@ermiasmelesse3590 Год назад
አመመኝ ሁሉም የቻለውን ያደረግ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እናቶቼ በረከታቹሁ ይደረብን
@yonaselias8120
@yonaselias8120 Год назад
አሳፍሬ ሲኖዶስ በገፍ ገንዘብ እየገባለት ገዳማት መነኮሳቱን ብር ሳይታጣ የማንም እሳት የሆነ የሰው ፌት እንዲመለከቱ እንዲለምኑ ያደርጋል በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@fghuyrrhj23678
@fghuyrrhj23678 Год назад
እናዋጣለን ገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮጀክት አዘጋጁ
@የዬካውቅዱስሚካኤል
ይገርማል በጣም እስካሁን ድልድይ አለመሰራቱ በየደብሩ የሚዘረፈው ብር ሲሰማ ያስደነግጣል አሁን ባለፈው በየካ ሚካኤል አስተዳዳሪው ወደ 17 ሚለዬን ብር ዘርፈው ወሰዱ ሲባል እደዚህ የሚዘረ ፍ ብር ካለ ቤተክርሰሰትያንዋ ሀብታም ናት ማለት ነው ምን አለበት ድልድይ ሌላቸው ድልድይ ቢሰራላቸው መንገድ ለሌላቸው መንገድ ቢሰራላቸው ጧዋፍ ሚያበሩት እያጡ የሚዘጉትስ ቤተክርሰቲያናት ???? ወይ ነዶ ወይ ነዶ የኢትዮጲያ ችግር መቼ ከቤተመንግስት ቢቻ ሆነ ከቤተክህነቱ አይብስም???? ግድ የለም ሁሉን እግዚአብሔር ያስተካክለዋል እስከዚያው በምንሰራው ሀጥያት እንገብገብ መአቱ ይውረድብን ይሄው ነው 😏
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናቶቼ በረከታችሁ ይደርብን።
@shitayeurge2629
@shitayeurge2629 Год назад
በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ይርዳን ይሰራል ግን አንድ ሰው ሀላፊነትኀ ወስዶ ማስተባበር አለበት
@tsehaihailegiorgis156
@tsehaihailegiorgis156 Год назад
Let God be with them!!! Their prayers arrives to our God Lord as they are true christen. By the way didn't Condos and Addis Ababa Churches cannot help them??? How about reach priests?? Again the now a days government keep started demolishing some good buildings unnecessarily and says they will developing it while this kind of great important Gedam have such kind of need?? How Sad it is
@mulu5487
@mulu5487 Год назад
በረከታችሁ ይደርብኝ❤❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Год назад
ስልክ ቁጥር እና አካውንት አስቀምጡ😢
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
ABBEEET Hubet bohatahu egzabher enin bota yalemahu 🥰 uuuuuuuuuffff yezi ye berket bota egzabher dinq sra yi seral egzabher hulum yastekakil😢😢
@Saraordofaabera
@Saraordofaabera Год назад
በረከታችው ይደርብን እናቶቼ🙏
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Год назад
ኪዳነ ምህረት እናቴ ለእነኝህ ቅዱሳን መነኮሳት ባለፀጋ ልጆችሽን እዘዥላቸው !አንች የሚሳንሸ የለምና።
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 Год назад
For nature Blessed Ethiopia
@ባርችነኝየስደቷ
በረከታቸዉ ይደርብን በነሱ ፀሎት እና ልመና ነዉ ያልንዉ😭😭😭እና ኤንረዳለን አንድ ቀን ፕሮግራም ያዙን በlive አሰባስቡ እኛም እንሰጣለን እደ እግዚአብሔርም ፍቃድ🙏🙏🙏
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 Год назад
Amen tena yistllgn Abatoche entoche
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Год назад
ኣሜንንንንንንንን ኣዴታተይይይይይይይይይይይ ኣትን ብሩካት ኣትን ጻዕዳ ልበን ቡሩካትትት ፍጥርውታት ንስኽንዶ ምተሸገርኪን ኣነ ሓጣተኛ ውላድክን ከኣ ይበልዕ ይሰቲ ኣሎኹ ነዓኽን ንረሲዔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭☝🏾💠⛪💐
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እግዚአቢሄር ለለዚህ ገዳም ለመርገጥ ለበረከት ያብቃኝ ያብቃኝ
@mulatwaabebe2937
@mulatwaabebe2937 Год назад
እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Год назад
ተባብረን ዉሃ እናስገባላቸዉ ወገኖቸ
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 Год назад
ዎገኖች ሆይ እንደሰው ይሄን ዓይነት ችግር እያዩ ዝም ማለት ከባድ ነው የመሻገሪያ ድልድይ ያስፈልጋቸዋል ተባብረን መሻገሪያ ቢሰራላቸው መልካም ነው እነዚህ ቅዱሳን እናቶች አስፈላጊው ድጋፍ በፍጥነት እንቅስቃሴ መጀመር አለበት ይሔ ጉዳይ ደጋግ ሰዎች ይስሙት
@rukiyrukiya1842
@rukiyrukiya1842 Год назад
እረ ተዉ ወገኖቸ ተመለሱ ወደተፈጠራችሁበት ሃይማኖት ተመለሱ አዱን አምላክ አምልኩ ፈጣሬ አይወልድም አይወልድም እደዚህ በከቱ አትልፉ በጣም ነው ያሳዘናችሁኚ አላህ ይምርችሁ
@meseretmeserettefera7440
@meseretmeserettefera7440 Год назад
Eski account lakulin ye yedamun
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Год назад
Bereketachew yiderbn..!!
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
ፈጣሪ የጎበኛት ሀገር ኢትዮጵያ እንደቸርነቱ የሚያኖረን በረከቱ የበዛልን ህዝቦች ነን
@umerhenok4498
@umerhenok4498 Год назад
ይሄ ሁሉ እንድ አይነት ባራከት እላ ነው ባምድረ አሜሪካ የሁሉ ዳላር የምፈሰው መጀመርያ አገርህ ላይ ስሩ አሜሪካን የ666 አገር ነት ኢትዮጵያ ግን እዮት እንድ አይነት ሰዎች አሉልን በእነሱ ፀሎት ነው የለነው❤❤❤❤
@tsigiyeabebe9217
@tsigiyeabebe9217 Год назад
ከምትወቃቀሱ ተባብራችሁ ድልድይ ስሩ
@saraabata4886
@saraabata4886 Год назад
😢😢😢ለምንድነው ነው ግን አብዛሀኛው ገዳም ወሀ የለለው እግዚአብሔር ያሳካዋል አይዟችሁ
@chunegelay8571
@chunegelay8571 Год назад
ትብብርን በውይይት በቅደም ተከተል እናግዝ ቤተክርስቲያን ብዙ ልጆች አላትብትሕምርቱ ይርዳከልመና እንውጣ ነው የሚሉት
@iamfree347
@iamfree347 Год назад
እለምነህ ፡ መኖር ፡ ፅድቅ ፡ ነውይ ፡ ደርግ ፡ ተመልሶ ፡ ቢመጣ ፡ በቤተ ፡ ክርስትያን ፡ የተደበቁት ፡ ሽፍቶች ፡ ይጠራርግልን ፡ ነበር
@etsegenetw5840
@etsegenetw5840 Год назад
አላውቀውም ነበር : አሁን ግን አወቅኩት🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልልን🤲✝️ እናቶቻችች አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረሰን🤲✝️
@amarechwolde658
@amarechwolde658 Год назад
ሁሉም እንደአቅሙ እንዲረዳ የባንክ ቁጥራቸው ቢቀመጥ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
@mekedeskebede8893
@mekedeskebede8893 Год назад
Bereketachu yideribin
@crosstube1386
@crosstube1386 Год назад
በየ አገሩ ያሉ የየቤተክርስትያኑ ትላልቅ ፎቆች ኪራይ ገቢያቸው ቀላል ሆኖ ነው የልመና ፊታችሁ ዛሬም ከህዝቡ ኪስ አልላቀቅ ያለው ደሞስ መቼ በቃን ብላ ታቃለች ቤተክርስትያንና ነው
@bzuworqabaye1822
@bzuworqabaye1822 Год назад
እግዚአብሔር እገዛው እና ፍቃዱ ይሁንልን በገዘብ ባንችል ላላቸው ለማድረስ ሼር አድርጉ ትንሽ ናት 11 እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይሳካል
@Wolde-1
@Wolde-1 Год назад
ይህን ሁኔታ በደንብ በማህበራዊ ሚዲያ ብትሰሩበት ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን በመረባረብ ገንዘብ ያዋጣሉ ከዚያም መሸጋገሪያ ድልድይ ይሰራል ችግሩ ከቤተክርስቲያን ነው ማስተባበር አለባችሁ አሁንም እእልመሸም🙏
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Год назад
Kidanmehret tawekaleche
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Год назад
እግዚኦ በጣም የሚአሳዝኑ እናቶች ናቸው ጫካ ውስጥ ምንም ከሌለት ያለ ሥጋ ነፍስ አትቆምም እያለ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህ ሁሉ እናቶች ያለ ገቢ ቢአንስ ቢአንስ አንድ ቋሚ ገቢ ያስፈልጋቸዋል ልጅ ቢኒም ኮመዳያን እሸቱም ጎፈንድሚ ብታስደርጉላቸው አደራ ብላችሁ ጥሪ አድርጉላቸው እነሱም ሊሰሙ ይችላሉ ፈጣሪ ሁላችንም የዚህ በረከት ተሳታፊ ያድርገን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Год назад
በረከታቸው ይደርብን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@amefke2069
@amefke2069 Год назад
እኔ የምለው ከከተማላይ ብቻ ከምንረዳ ለአቅመ ደካማ እንርዳ በተረፈ ለሸቱ መለሰ ንገሩት
@rahel61
@rahel61 Год назад
Thank you for sharing we need bank account information.
@haymiadem
@haymiadem Год назад
የት አከባቢ ነው ምእመናትየ❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Год назад
እደው በዘር ከመባላት ምንአለበት ግባታ ብናደርግ
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 Год назад
አይዟቹ እናቶቼ በርቱልን
@holytube592
@holytube592 Год назад
ለመርደት ያብቃን
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw Год назад
ድልድይ ለምን አይሰራበትም? ስንፍና ነው እውቀት ማነስ?
@embeteferede5119
@embeteferede5119 Год назад
Ere eshetu ebakhin derselet lezhi talak gedam
@enmu8945
@enmu8945 Год назад
ተባብረን ድልድይ እንስራላቸው የምትሉ?
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
እውነትነው ለእሸቱ ይነገረው ጸጋበረከት ያለውልጅነው አስተዋይነው በትክክሉ ከእግዚያብሔርጋ አንድመፍትሔ ያገኛል እኛም እንደአቅማችን እንረባረባለን የእናቶቻችን ችግር ይቀረፍላቸዋል አይዟችሁ የጻድቁአባታችን አቡነሳሙኤል አምላክ ይረዳቹኋል
@edom8495
@edom8495 Год назад
እሸቱ የት ነህ። ትፈለጋለህ 🔦🔦📢📢📢
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 Год назад
በምን መንገድ እንርዳችሁ
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 Год назад
ፈጣሪ አምላክ መፍትሄውን ያብጅላችሁ
@Mahebera
@Mahebera Год назад
If we don't be part of this, what is our Christianity? Enatoche, bereketachu yidressen.
@bzuyietube9303
@bzuyietube9303 Год назад
እናቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን//፩
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
አምላኬ ሆይ
@yohannesgirma1496
@yohannesgirma1496 Год назад
The bank account not visible on search bar please notify the bank account for all
@mastewalbezabih5908
@mastewalbezabih5908 Год назад
አካውንቱ ስንት ነው
@henokbesufekad9306
@henokbesufekad9306 Год назад
Please Tag comedian Eshetu if you follow him
@holytube592
@holytube592 Год назад
በረከታችሁ ይድረሰን እናቶቻችን
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Год назад
ሼር አድሩጉት እና በእናታችሁ እናግዛቸው
@luletkabadekabadegabrmaram2112
በረከታቸው ይደርብን
@hanariyatesfaye1057
@hanariyatesfaye1057 Год назад
Lemetsdeki new ehe hulu mekera gin ayitsedkum be chelema wusti new yaluti brihan eyasus tsidkachin esu bicha new
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
እግዚአብሔር በገዳሟያለውንችግራችሁንይቅረፍላችሁ።የእናቶቻችንበረከትናእረድኤታቸውአይለየን
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 Год назад
ውሀው ግን ጥራቱው ሲያምር
Далее
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 230 тыс.
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 230 тыс.