Тёмный

EOTC TV | ገዳማዊ ሕይወት | ተዓምረኛው ገዳም በጣና ደሴት | የአቡነ ቶማስ አንድነት ገዳም! 

EOTC TV
Подписаться 494 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@አየለችወለተሰማዕት
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
በእውነት የአባቶቻችን የአቡነ ቶማስ የአቡነ እንድሪያስ በረከታቸው ይደርብን የቦታው ረድኤት በረከት ይደርብን ከስደት መልስ ለደጃቸው ያብቁን ደስ ሲል ታሪኩ አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ልክ እንደነ አምደ ጽዮን አይነቱን የእምነት የፀሎት ነገስታቶችን ለሀገራችን ይስጠን🙏። በእውነት የገዳምያኑ ፀሎታችሁ ይድረሰን
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 2 года назад
አሜን የሚራዱትን ሁሉ የሰማይ የሞድር ህይወታቸውን ያሳምርልን
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን
@182960la
@182960la 2 года назад
የአባቶች ፀሎት በረከት አይለየን በርቱልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 года назад
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን ምልጃቸው ጸሎታቸው አይለየን በረከታቸውም ይደርብን አሜን ::
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 года назад
አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው አይለየን በጸሎታቸው ይማረን
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
እፁብድንቅ ብቻ እግዚአብሔር ስራ አባቶቻንን በረከታችሁ ይደረሰን❤❤❤
@enatkasa2457
@enatkasa2457 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን የአቡነ ቶማስ የአቡነ እንድርያስ የአቡነ ያሳይ ዘመንዳባ በረከታቸው ይድረሠን እግዚአብሔር አምላክጥሩውን መሪ ያምጣልን
@amanueltsegaye3965
@amanueltsegaye3965 2 года назад
የአባቶቻችን በረከት አይለየን
@Zagoy7952
@Zagoy7952 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን! አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን.
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 2 года назад
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤የቅዱሳን አባቶቻችን እረድኤት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@khkhs4097
@khkhs4097 2 года назад
ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
_🤲በእዉነት የአበዉ አባቶቻችን በረከት ረድኤት ይደርብን አማላጅነታቸዉ አይለየን አሜን ፫🎚🍃_
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 года назад
የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆኔ መመረጤ ነው ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ላልገባቸው የቅዱሳኑን ክብር ገልፀክ አስተምረክ መልሳቸው
@ايهااايهه
@ايهااايهه 7 месяцев назад
በረከታቸዉ ይደርብን🤲🤲🤲🥺🥺🥺⛪️💚⛪️💚⛪️💚
@hanazemaryam5959
@hanazemaryam5959 2 года назад
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን የቅዱሱ ቦታ በረከትም ይደርብን
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 2 года назад
ቅልኪዳናቸው ምልጃቸው ያኔ ያደርጓት የነበረችው ዛሬም በአፀደ ነፍስ ሁነው የሚፀልዩት ምህላቸው ዛሬ ለምታነበው አገራችን ትድረስልን አባቴ ቃልኪዳንህ ትድረሰኝ በዚህ አለም ጓዝ ለምባክን ሀጢያተኛ ልጅህአሜን፫ አባታችን ድንቅ የፃድቁን ገድል ስላካፈሉን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቡራኬዎት ትድረሰን አሜን፫ ይህን ድንቅ ታሪክ ያሳያቹን እግዚአብሔር ማሃበራችሁን ከፍ ከፍ ያድርግልን ስለናንተ ምን እንላለን እግዚአብሔር ይሚጠቀምባችሁ ናችሁ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 года назад
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይየረብን ይሄን ላቀረባችሁልን ቃለህወትን ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
የቅዱሶኑ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን
@elsi.1
@elsi.1 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቅዱሳን አባቶቻችንን ጳጳሳትን መነኮሳትን ቀሳውስትን ካህናትን ዲያቆናትን እንዲሁም የጥምቀት ልጆችን ይጠብቅልን እድሜና ጤና ያድልልን እውነተኛ መንገድ የሆነች ቅድስት እምነታችንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ይጠብቅልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሙን ደስታውን ይላክልን የአባቶቻችን እረደት በረከት አይለየን አሜን
@Zagoy7952
@Zagoy7952 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳን አባቶቻችን ምልጃና ፀሎታቸው አይለየን አሜን፫
@adisababa1570
@adisababa1570 2 года назад
ቃለ ይወት ያሠማልን አባታችን
@sintenega319
@sintenega319 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችው ይደርብን ጸሎታችው ኢትዮጵያን ያስምርልን
@meazazee7175
@meazazee7175 2 года назад
የቅዱሳን አባቶቻችን ፈውሰ ረድኤታቸው በህዝበ ክርስቲያን ላይ በረከታቸው ይሁን ይደረግልን። ይህን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም አብቃኝ።
@lidacall9142
@lidacall9142 2 года назад
AMEN AMEN AMEN
@adenalebachew2150
@adenalebachew2150 2 года назад
አሜን አሜንን አሜንን ያባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር አገራችን ስላም አድርግልን
@adiamfre7628
@adiamfre7628 2 года назад
Amen abatachn bereketu yderben💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@እግዚአብሔርበፈቀደውይሆና
አሜን አሜን አሜን
@hayahhayah4743
@hayahhayah4743 2 года назад
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫
@biryybiryy5019
@biryybiryy5019 2 года назад
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@alaminishfeleke353
@alaminishfeleke353 2 года назад
እግዚ አብሄር ይመስገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 года назад
አባቶቼ በርቱልን አጥንትን የሚያለመልም ደሰ የሚል ታሪክ ነው የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ተዋህዶዬ ለዘላለም ኑሪልኝ ከቤትሸ እንዳልወጣ ፈጣሪዬ ይርዳኝ ያንቺ ሆኜ ልሙት ።
@skyline3100
@skyline3100 2 года назад
AmeenAmeenAmeen🤲🤲🤲
@biryybiryy5019
@biryybiryy5019 2 года назад
ቃለ በረከት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 2 года назад
እናት ቤተክርስቲያንን ፍኖተ ህይወት አባቶቻችን በመንገድሽ ሄዱ ህይወታቸው ሲያበራ ይኖራል
@Aa-hy7sm
@Aa-hy7sm 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
ገዳማዊ ሕይወት
18:49
Просмотров 11 тыс.
Учёные из Тринидад и Тобаго
00:23
Учёные из Тринидад и Тобаго
00:23