Тёмный
No video :(

ESAN TV ለማይቀረው ለውጥ ተዘጋጅተናል ወይ? | Tue 25 Jun 2024 

ESAN TV
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV ለማይቀረው ለውጥ ተዘጋጅተናል ወይ? | Tue 25 Jun 2024

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 217   
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Месяц назад
የኢትዮጵይ ህዝብ ከኬንያ ምን ይማራል ታክስ ተጨመረብኝ ብሎ ሰልፍ ሲወጣ ቤቱ ፍርሶ ኑሮ እንደዚህ ሆኖ ዝም ብሎ መሞት ወይስ ጠይቆ ???
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b Месяц назад
የእውነት አምላክ ይርዳችሁ ❤❤❤ እውነት ይዘገያል እንጂ ተውጦ አይቀርም 6 አመት በከንቱ የፈሰሰው ደም ዋጋ ያግኝ አሜን
@bekeleshibru6190
@bekeleshibru6190 Месяц назад
አባካችሁ ፋኖ አንድ የሚሆንበት ሥራ በደንብ ይሠራ ። አሁንማ ጠላቶቻችን ሳይቀሩ ፋኖ መሪ የለውም የተበታተነ ኃይል ነው ወዘተ እያሉ ስለሆነ በደንብ ውጭም ያላችሁ በአገር ውስጥ ያለነው ለዚህ ተግባር ፀንተን እንሥራ!
@snr9054
@snr9054 Месяц назад
ይህንን ኃሣብ በጣም እንጋራዋለን። ነገር ግን የጎጃም ጎጤዎች እራሳቸውን እንኛ ነን አንደኛ እያሉ እንዴት ፋኖ አንድ ይሁን? የሚገርመው በዋናነት ከዛ የመጡ ኦነግን እረድተው አማራን እያስጨፈጨፉ ያሉትም እነ ተመሥገን ጥሩነህ እና ጀር አበባው የሚባሉ ሆድ አደሮች እነርሱው ናቸው። የሆዳም እና የጎጠኞች መንደር!!! 🤢🤐😬🤬🤫
@snr9054
@snr9054 Месяц назад
ሌላው ደግሞ በቲክቶክ ውይይታቸው ዘመነ ካሴ ጠቅላላ የአማራን ፋኖ ካልመራ እያሉ ሲያላዝኑ ነው የከረሙት፣ ዘመነ ካልመራ ጎጃም ለብቻው ክልል ይሆናል እያሉላችሁ ነው። እንደ ብዙዎቻችን አስተያዬት፣ፋኖ አሸንፎ አአ ሲገባ ከአራቱም የአማኃራ ጠግ ተመርጦ እና እንዲሁም ምናልባትም ከሌሎች ብሄረሰቦች ተመርጠው ነው በአንድላይ ነው መሥተዳድር መመሥረት ያለበት።
@bekeleshibru6190
@bekeleshibru6190 Месяц назад
በርቱ !በርቱ! የኛ ጀግኖች አሆን ያነሳችሁት ሀሳብ ጊዜ አይሰጠው
@ZEKIA-ub1gi
@ZEKIA-ub1gi Месяц назад
የተከበራችሁት ሰላም ፈላጊዎች Like 👍🏽 በማረግ የESAN TV የእውነት ድምፅ ለብዙ ተደራሽ እናድርግ #FanoForFreedom💚💛❤️
@user-mc8td4rw8o
@user-mc8td4rw8o Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@dawitalemu2324
@dawitalemu2324 Месяц назад
ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@HussenBekele
@HussenBekele Месяц назад
ድል ለፋኖ ድል ለሰፊው ህዝብ
@staysafe576
@staysafe576 Месяц назад
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው።💚💛❤️
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f Месяц назад
ግን የአገኘዉ ተሻገር ሚሰት ልጁ እናት እባት እህት ወንድም ልታፋሩ ይገባችኀል
@Tegshe123
@Tegshe123 Месяц назад
በርቱ ጀግኖች ከጎናችሁ ነን ድል ለፋኖ❤❤❤
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 Месяц назад
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna Месяц назад
አንድ ሕዝብ መሪውን መሬነው ! ብሎ እንዲያከብረው እኮ ! መሪ ለሕዝብ የአገልጋይነት ስሜት ሲኖረው ነው።
@DTFNews
@DTFNews Месяц назад
ለአማራ አንድነት ፋኖም ሆነ የውጪው ዲያስፖራው አፋጣኝ ውህደት ያስፈልገዋል በዚህ ላይ ጠንክሮ በፍጥነት ይሰራ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@NuruJabreli
@NuruJabreli Месяц назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Месяц назад
ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!
@Abrham-vc2fg
@Abrham-vc2fg Месяц назад
አሜኮ እኮ የብልፅግና ወንጌል ሰባኬ ከኋነ ቆይቶን
@iloveessey
@iloveessey Месяц назад
መሣይ እባክህን አታሟርት , ህዋሀት ህዋሀት አትበል ህዋሀት አብቅቶለታል , ፋኖ ይችላል ፋኖ አንድ ነዉ ፋኖ ያሸንፋል
@iloveessey
@iloveessey Месяц назад
እባክህን መሣይ እባክህን ለጠላት በር አትክፈት ፋኖ አንድ ነዉ ክፍተቱንም እያጠበበ እየሰራ ነዉ , ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ
@Abrham-vc2fg
@Abrham-vc2fg Месяц назад
90 በርሰት ተቆጣጥረናን ብሎን ነበረ እኮ አረጋ አሁን ምን ታይቶቸው ነው
@kenenyew9083
@kenenyew9083 Месяц назад
of course changes are always going on- we need a drastic one now
@habtemariammekebeb1946
@habtemariammekebeb1946 Месяц назад
መፍትሔዉ ከፋኖ ጎን በመቆም ድሉን ማፋጠን ብቻ ና ብቻ ነዉ
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 Месяц назад
How come an individual like Teshager and other members of BEADEN ask for respect ?these guys are out of touch of reality
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Месяц назад
Well come esan tv ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l Месяц назад
Selam Abe na mesaye mertoch ye Ethiopia Enkuwoch🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️❤️❤Fano is great Ethiopian soon
@zelalemwiliam1408
@zelalemwiliam1408 Месяц назад
ESAN IS THE BEST CHANNEL
@ZEKIA-ub1gi
@ZEKIA-ub1gi Месяц назад
ማዳበሪያ ሲልህ በድሮን መተኮስ ድሮውን ነበረ አስቦ መተኮስ አሁን ምን ይበጃል የአረጋ መቅለስለስ ፋኖ በቃኝ ብሏል መመራት በአጋሰስ #FanoForFreedom💚💛❤️✊🏽
@asnakechasress9088
@asnakechasress9088 Месяц назад
በርቱ አቤ መሳይ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Месяц назад
ሀበሻ ወሬ ብቻ ፈሪ የሞላበት ማህበረስብ መሆኑን ለማወቅ ዛሬ ናይሮቢ ኬንያ የሆነውን ማየት በቂ ነው! ደፋር ህዝብ ማንም ተረ ጨቋኝ መንጋ ነይ ባይ አይገዛውም!!!!!
@saidFeleke
@saidFeleke Месяц назад
ይህን እበት መስማት ማዬትም እንደት እንደሚያበሳጨኝ መጀመሪያ ለህዝብ ለህዝብ ሥትቆም ህዝብ ቀድሞ ይሞትልሀል ይህ አሽከር አገልጋይ ሰፊ ክልል ይዞ ሆዱን ለመሙላት ሲል ተዋርዶ ህዝብን ያዋረደ አድር ባይ ባንዳ እሽክርና የማይሰለቻቸው ደሞ አንደበታቸውን ሞልተው ሳያፍሩ መሪ ነኝ ብሎ ሊከበር ይፈልጋል ማፈሪያዎች ናቸው ቀድመው በወገናቸው ላይ እንድዘመት እውቅና የሰጡ ማፈሪያዎች !!!
@Masinqo
@Masinqo Месяц назад
Messay , it would be good to let your guest finish his points instead of interrupting several times. You interrupted Abe while he was raising key points such as the cause of inflation.
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 Месяц назад
እነዚህ በሚሊዮኖች ደም የተጨማለቁ ወንጀለኞች መዳረሻቸው ለፈፀሙትናላሰፈፀሙት ወንጀል ለፍርድ መቅረብ ነው ያለባቸው🙄የአማራን ህዝብ ፈፅሞ አትወክሉም
@zelalemwiliam1408
@zelalemwiliam1408 Месяц назад
VICTORY TO FANO!!!
@esayasmalifu8663
@esayasmalifu8663 Месяц назад
Bada ,heate speech
@bengecho73
@bengecho73 Месяц назад
Respect comes from self. These so called Amharas leaders disrespect themselves. They done nothing for the people. They are nothing but absolute loyal for the fool. Victory to the Guardians of Amharas. Long live FANOs
@abebechlema3671
@abebechlema3671 Месяц назад
ምነው የወለጋ።አማሮችም አላውቃችሁም ያለ ነው
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 Месяц назад
The Amaharas Fano fighting forces should organize one command group with a minimum program. All Fano forces should not agree on all issues .
@Xestra37490
@Xestra37490 Месяц назад
Since you can’t bring from outside. The more enlightened person who never side with religion and ethnicity is Eskinder Bega . He definitely got my vote! May the lord help him!
@iloveessey
@iloveessey Месяц назад
ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ , ድል ለፋኖ , ፋኖ በቅርብ ቀን አዲስ አበባን ይቆጣጠራል , አሜን
@piealpha795
@piealpha795 Месяц назад
Change is coming
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 Месяц назад
Del le jegnohu amhara fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakechasress9088
@asnakechasress9088 Месяц назад
አይ አገፕው በጣም ይገርማል መሪ ነኝ ብሎ ማሰቡ ይገማል እድሜ ልኩን ለመጣው ለሄደው በመላላክ ቁጥር አንድ ተጠያቂ ስው ነው
@bekeleshibru6190
@bekeleshibru6190 Месяц назад
እስኪ በውጭ የሚገኙ የአማራ ተቆርቋሪ አካላትን አንድ በአንድ በማነጋገር ቢጀመር/ብትጀምሩ እና ወደ ውይይት ቢገባ ጥሩ ነው ያለበለዚያ አሁን በሥልጣን ላይ ለሚገኘው ጨፍጫፊ ሥርዓት ጊዜ መሥጠት ነው የሚሆነው።
@solomon3431
@solomon3431 Месяц назад
“ 🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።” ዘዳግም 1፥11🙏 _______
@gm3419
@gm3419 Месяц назад
መሳይ እና አቤ ስለማያችሁ እጅግ ደስ ይለኛል:: በርቱ!!
@AhmedAbdu-fq1qs
@AhmedAbdu-fq1qs Месяц назад
DLI le fano
@SamiraSame-pc5uw
@SamiraSame-pc5uw Месяц назад
ደ ደቡብ ይዋ ጋል አብይ ምን ችግር አለበት ድል ለፋኖ 💪
@user-ou5lh7os9g
@user-ou5lh7os9g Месяц назад
ብአዴን ከግርድና ውጪ መሪነት አልፈጠረባቸውም
@jemijemi2710
@jemijemi2710 Месяц назад
አገኘሁ ተሻገር ትላንት መለስን ሲያመልክ የነበረ ነው ይሕ እርጉም
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ፋኖ የህግ የበላይነትና ተጠያቂነት ያላት አገር ለመመስረት ስራዉን እየሰራ ነዉ ሌላ ልፈፋ አያስፈልግም::
@meles2016
@meles2016 Месяц назад
በርቱ ጀግኖቻችን ድል ላማራ ሞት ለጥቁር ናዚ
@ZEKIA-ub1gi
@ZEKIA-ub1gi Месяц назад
ጥቅም ያገኘው ተሻገር እስተተከፈለው ድርስ ሕሊናው ተሻግሮ ማንነቱን የሚሸጥ ተቀበል-ፖለቲከኛ ነው😱
@TheEthiolion
@TheEthiolion Месяц назад
Yehe sekaram, poletikenam mehon aychelem. Kuch belo arekewen yankarr!!!!
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Месяц назад
10/08/2016 - 19/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@Yo-ys3kb
@Yo-ys3kb Месяц назад
🐸 👴Talking? 🤔 What happened to 95% to 5%? 🤔
@worknshhone6204
@worknshhone6204 Месяц назад
😂😂😂😂እርሱ የአማራን ህዝብ መሪ ሊሆን አይችልም ሌሎች ክልል እቀናለሁ ሲል እንደሱ የአማራን ጥቅም አስልፎ የሚስጥ አይከበርም
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 Месяц назад
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም ሼር ሼር ሼር ሼር❤❤❤❤
@user-rk5yd8sz2l
@user-rk5yd8sz2l Месяц назад
አበበ እና መሳይ የአማራ ህዝብ አሁን ያሎዉ ደረጃ እንድደርሶ በሰካቹ ጥላቻ ዉጠት እያያቹ ነዉ እንካን ደስ አላቹ የናንተ ሀብትና ደሰታ ከልማት ሳይሆን ከጠርኖት ነዉ እና ማፈርያ ናቹ አሁን ሰለ መለስ ትናገረለክ ሽ አመት መለስ አይነት መር ድሮም አልነበሩም አሁንም አይገኝም
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f Месяц назад
Ahiyoch .bezih oromo beza tegaru.wow yet tigebu .mojeliamoch
@user-hz1gf4yo6c
@user-hz1gf4yo6c Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Месяц назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ....ስማ ......ቀድሞ ባለመስማትህ እየደረሰብህ ያለውን መከራ ተመልከት መስማት የምትፈልጉት አልሆነም አሁንም ስማ አንድነትህን አጠንክር ገዳዩ አብይ አህመድ አሊ እስካልተወገደ መከራህ ይቀጥላል ነገ ይብሳል የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ....ስማ ......ቀጠዘረኛውና ገ ዳዩ የኦነግ ሸኔ መሪ
@user-id3bk7if1p
@user-id3bk7if1p Месяц назад
ስህተቱ የተናገሩት ሳይሆን ማይክ ይዘው መድረክ ላይ እንዲወጡ መፍቀድ ነው
@abrhamtaye3441
@abrhamtaye3441 Месяц назад
ጥሩ ውይይት🙏🙏🙏
@Abrham-vc2fg
@Abrham-vc2fg Месяц назад
❤❤❤
@AmareTekle-ho3qb
@AmareTekle-ho3qb Месяц назад
Fano 1new men tashkabetalachihu
@user-xp6xw8pj2c
@user-xp6xw8pj2c Месяц назад
አገኘእባክህ ቀባጥር
@mekonnenmulugeta108
@mekonnenmulugeta108 Месяц назад
መሳይ:አረጋ:ከበደ:ትንሽ:ተጠግኖል:ላልከው:መልሱ:አረቄውና ጫቱ:ነው::
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Месяц назад
ሰልፍ ጥሩ ፋኖን ድጋፍ
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 Месяц назад
Yehe kened aweta hizbachin yelal ende yetabah yemetaken enante koshasha telalakiwoch bejachihu lay yalew dem new yemiyaselefelifachihu atedekemu ye Amhara hizb ke fano lela yemisemaw yelem Dele le Amhara fano
@BubufathShukra
@BubufathShukra Месяц назад
ካልሆነ አማራን ጨርሰን እኛ ኢትዬጴያዌያን እንኖራለን አነድ ቤኢር ደግፈህ ከህዝብ ትደፋፈራለህ አማራ ቄጥህን ወይን አፍህን ይብዳህ
@demek53
@demek53 Месяц назад
ሆዳም ባንዳ መከበርም ይፈልጋል? ካንተ ይልቅ ለውሻ ክብር አለኝ። አረቄያም።
@TheEthiolion
@TheEthiolion Месяц назад
Exactly!!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል ጅል
@raswarrior3427
@raswarrior3427 Месяц назад
Exactly
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 Месяц назад
የአምሀራ ሚዲያ ኮርፕሬሽን “””እርቅን የማይፈፅም መንግስተሰማይ አይወርስም ብሎ ፖስት አድርጎዋል”””ብልፅግና የሴጣን መልእክተኛ ነዉ እንዴት ከሴጣን ጋር እርቅ ይፈፀማል??
@mustefaashenafi6765
@mustefaashenafi6765 Месяц назад
እናንተ ግን ለሌላ ሰው ይቅርና ለራሳችሁ ቤት ሰርታችሁ ታውቃላችሁ ? ወይንስ እድሜ ልካችሁን የሚሰራ ሰውን ስትወቅሱ ነው የምትኖሩት
@melakumulu4637
@melakumulu4637 Месяц назад
በርቱልን
@Zemamining
@Zemamining Месяц назад
እናንተ አንድ ሳትሆኑ ለውጥ ሊመጣ እይችልም።
@mesganewbirku7690
@mesganewbirku7690 Месяц назад
ሰውን ማክበር እ/ርን ማክበር እደሆነ አቃለው ግን ሰው ለመከበር ከፈለገ እራሱ ቅድሚያ ሰውን ማክበር አለበት እንጅ ሰውን ሳያከብሩ አክብሩኝ ማለት ተገቢ አደለም
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 Месяц назад
The reason why Abiy is fighting with Somalia and wage war with all the peoples of Ethiopia is to disintegrate Ethiopia due to the crisis created y Abiy.up on disintegration of Ethiopia, Abiy believes greater oromia rise.This very unrealistic plan
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b Месяц назад
💚💛❤ 💚💛❤ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ ሴረኛውንም እብዱን አብይ ፍርዱን ይስጠው አሜን አሜን
@MekidesYihune
@MekidesYihune Месяц назад
አገኘው አለህ እንዴ ሸጉጡስ ጠጠህ ተነሳህ የዘመኑ አክተር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TheEthiolion
@TheEthiolion Месяц назад
Yikir belut, sekro neber, lezih new shigut etetalehu sil yeneberew. Shegut yemibal atella neber ende?
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f Месяц назад
ከየት ይምጣላችሁ ገና እውነት ሲናገሩ ወይ ይገደላሉ ወይ ይታሰራሉ ፋኖ ኢትዮጵያን ማስትዳደር አይቅተውም ወላሂ ያማራ ገበሬ ከአብይ 10000000ይበልጣል በምርጥ አድርጎ ያስተዳድራል እናተ ዝም በሉ ለውጡንም የሚለውጠው ፋኖ ነው ፋኖ ደሞ መሪ አለው
@BubufathShukra
@BubufathShukra Месяц назад
ሀለታቹንም
@TsegayeAmbo
@TsegayeAmbo Месяц назад
አይ አቤ እኛ አገር ከራሱ ውጪ ለጠቅላይ ሚንስትር የሚያጭ የለም አትልፋ እስቲ አንድ ሰው ጥራ ????????
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yes yes yes
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q Месяц назад
❤❤❤❤❤
@raswarrior3427
@raswarrior3427 Месяц назад
EXACTELY WE CAN NOT COUNT AT ALL WHAT THIS EVIL ABEY HAS BROUGHT IN OUR CONTRY
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x Месяц назад
አ ብይ አህመድ አጥፍቻለሁ ቢልሰ ማነው ይሀን ወቨታም ማነው የሚይምነው
@user-vw7mn7yd7b
@user-vw7mn7yd7b Месяц назад
ጀጌኖች ሠላም ለናንተ
@naniemarkos3709
@naniemarkos3709 Месяц назад
❤❤❤❤
@gojamfano5362
@gojamfano5362 Месяц назад
ሰላም ወድሞቸ ይህ ጥያቄ ለድሮው ሲሳይ ለአሁኑ የብልግና ተላላኪ ብዙግዜ ፋኖ ተዳክሞአል ይላል አሁን ፋኖ ጀግናው አልችለው ሲሉ እንደራደር እያለ አብይ እየተማፀነ እያለ ሲሳይ ይበጠረቃል
@user-lj5hz7lv8j
@user-lj5hz7lv8j Месяц назад
አማራ የኢትዮጲያ ኒገር ሆነ ማለት ነው? እርስ በእርስ እያጋደሉን ያፋጁን ያጨፋጭፉን ጀመር። ለምንድን ነው የራሳችሁን ሰው የምትስቁበት? የምታፌዙበት? እነሱ እያደጉ እኛ ጋር ምግብ ማምረት ትተናል መማር ትተናል። ሴት ይመስል መሳቁ እና ማሽሟጠጡ ጥቅሙ ምንደን ነው? እነሱ በሁሉም ዘርፍ እየሰለጠኑ እያደጉ ነው!!!
@ethiopialove4436
@ethiopialove4436 Месяц назад
Kkkkkk this guy more stronger than before now
@Israelxox
@Israelxox Месяц назад
Tigray working with Gov’t 😂😂😂
@godlover7602
@godlover7602 Месяц назад
አገኘሁ ተሻገር ለአማራ ህዝብ መሪ ነህ ወይ ??????
@tarikutemesgen8771
@tarikutemesgen8771 Месяц назад
ለማይቀረው ለውጥxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx No ለማይቀረው ለውጥ///////
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 Месяц назад
Victory to Amhara-Fano!
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 Месяц назад
እኔ እንደማስበው አብይ ከሱማሌ ከኤርትራ ካማራው ክልል ጋር ሄዶ የሚላተመው እያዘናጋ የስልጣን ዘመኑን በጦርነት ሰበብ ለማራዘምና ሽመልስ ተናግሮታል ኢትዮጵያውያንን confused እያደረግን ስራችንን ውስጥ ለውስጥ እንሰራለን ብለዋል የአዲስ አበባ ሕዝብም እንዳለፈው ኦርቶዶክሶች በጥቁር ልብስ አዲስ አበባን እንዳጥለቀለቁት አሁንም የእሱ አይነት ማዕበሎች እስካልመጡ ድረስ አዲስ አበቤዎች አንድ በአንድ በውድቅት ለሊት አንድ በአንድ እየታፈኑ ደብዛቸውን እንዳያጠፉ እፈራለሁ አንድነት አንድነት
Далее
💀СЛОМАЛ Айфон за 5 СЕКУНД😱
00:26