Тёмный
No video :(

ESAN TV በኮሪደሩ ልማት የማይሸፈነው ሰሜኑን የማፍረስ ሴራ | Mon 10 Jun 2024 

ESAN TV
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV በኮሪደሩ ልማት የማይሸፈነው ሰሜኑን የማፍረስ ሴራ | Mon 10 Jun 2024

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 2 месяца назад
አማራ ሆይ እባክህን አንድ ሁኑ በተለይ አገር ያሉት ለምንድነው ፋኖን እማይቀላቀሉት ምድረ ጀዝባ
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 2 месяца назад
ወልቃይት ህዝብ ተነስተህ የገባውን የትግራይ ወታደር እንዳይመለስ አርገህ ቅበረው: ይሄን ካላደረጋችው ባለፈው ሳምንት የትግራይ ወታደር ምን ላረግ እንዳስበ አሳይቶናል
@yohanishabite
@yohanishabite 2 месяца назад
ፋኖኖኖኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 2 месяца назад
Well came mete & Dera 🙏❤️❤️
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 месяца назад
Thank you, Dr. Abiy, for your great work. This work is not only for our generation but for future generations as well. Dear FANO and other opposition parties, instead of killing your own citizens, destroying your country's infrastructure, and exaggerating small mistakes, learn from Dr. Abiy how to serve the people. I have a question for Derege and the opposition parties: besides complaining and finding faults, what have you done for your citizens?
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 2 месяца назад
ጨቅላው የኮሪደር መሪ ብስክሌት ብስክሌት እየጫወተ በጨቅላዎች ተከቦ😂😂😂 Ethiopia need real leader!!!
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 2 месяца назад
VICTORY TO BELOVED FANO!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 2 месяца назад
እኔ እሚገርመኝ ብዙ አማራዎች የፋኖን ትግል እማይደግፋ አሉ በጣም ያሳዝናል ኧረ አስተውሉ ከትግሬና ከኦሮሞ ተማሩ እነሱ በክፉም በገጉ አንድ ሆነው ነው ሚታገሉት ባመኑበት ነገር አማራ ግን በጣም ያሳፍራል
@saidFeleke
@saidFeleke 2 месяца назад
የወሎ ህዝብ ሚሊዬን ጊዜ ብትጮህ ሰሚ አታገኝም እንዳውም እንደ ሰው አይቆጥሩህም አትከፋፈል በአንድነትህ እጅ ለእጅ ተያይዘህ መብትህንአስከብር ታገል ቢያንስ ለልጅ ልጆችህ ነፃነት አስተላልፈህ እለፍ !!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Thank you so much our Jegnoch. God bless you all.
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 месяца назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 2 месяца назад
Victory to AMHARA-FANO ‼️ We are all AMHARA-FANO ‼️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Its sickening to see this evils playing on milloins death and displacements
@user-cs9lh9of6r
@user-cs9lh9of6r 2 месяца назад
You complain about Amhara region problems but a the same time you promote war. What the heck are you guys doing?
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 2 месяца назад
ታማኝ በየነ የት ገባ?
@argachewweyessa7339
@argachewweyessa7339 2 месяца назад
Amhara needs to have 2 or 3 strong political organizations no matter what. It doesn't matter whether your # is huge or not, what matters is how you stand together & defend yourself & your family? This is what we learn from Adwa Battle. We should do research on Adwa Battle how they came together & got what they need by the help of God? Now we have so many enemies & we should be alert. Thank You!!!
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 2 месяца назад
Hello Meti and Dere What’s new today?
@Yif66
@Yif66 2 месяца назад
ኮሪደሩን ለብልፅግና አክቲቪስት ትታችሁላቸው ስለ ፋኖ ዘግቡልን።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
A great saying Dereje God bless you😊
@lubabaawol6002
@lubabaawol6002 2 месяца назад
Do you know why they don’t go to school, who did that? If you don’t know it is you and the one you supported to do that. Shifta
@takielove5634
@takielove5634 2 месяца назад
Please leave in this page,it’s not your .go to abey media and comment
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
በመጀመሪያ ጥጋቡን አልችል ያለውን ባንዳወያኔ የአማራሕዝብ ማስተንፈስ አለበት እንደፍልስጤሞች አስከሬን ተሸክመን ጎዳናላይ አንወጣም
@danielgebre1644
@danielgebre1644 2 месяца назад
ኣማራ ሲሸልል እንጂ ሲቶክስ ሰምተን ኣናቅም
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 2 месяца назад
የመጨረሻው ሰአት ነው ወይ መኖር ወይ አለመኖር አንተ ለማንኛውም ስድቡን ተውና እራስህን አዘጋጅ ​@@danielgebre1644
@ayelechmengesha3081
@ayelechmengesha3081 2 месяца назад
አፄ ቴዎድሮስ በዚያን ጊዜ የተናገሩት “ፊታውራሪ ገብርዬ! እረ እንዴት ነው ነገሩ እኔን ያልገባኝ ምሥጢሩ ደሀ የአንድነትን ጥቅም አለማወቁን አያውቅም” ያሉት በአስተሳሰብ የደኸየ መሪ እንደሚመጣ ታይቷቸው ነው
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 2 месяца назад
Well come Esan tv❤❤❤❤❤❤
@saraahmed293
@saraahmed293 2 месяца назад
ፋሽስቱ አብይ አህመድ አማራን በትንህርትም በእራብም የመጨረስ እቅድ አለው የአለም ማህበረሰብ አንድ ነገር ማድረግ ይኖርባቸዋል
@jejdjxndndmd3362
@jejdjxndndmd3362 2 месяца назад
ሴሜኑ ቆራጥነው ለሃገርም ለህዝብ ለሃይማኖቱ ድርድር አያቅም ሴሜኑ ይቀብረዋል ይሄን ሴጣን
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy 2 месяца назад
😂😂ሽለላ
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 2 месяца назад
የአማራ ፖለቲካኞች፣የህዝብ መሪ ነን በዮች፣ የፃጥታ አካላት፣አንድ ሆነዉ ከአማራ ህዝብ ጎን እስካልቆሙ ድራስ ችግሩ ይቀጥላል። በመጫራሻም ፋኖ አንጋታቻዉን አንቆ እርምጀ ወስዶ ያስታካክላል።
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 2 месяца назад
ሰላምታየ ይድረሳችሁ ውዶቻችን እባካችሁ ይሰሙ እንደሆነ የወልቃይት አማራ ሆይ ምን እየጠበክ ነው ክተት አውጀህ አትነሳም ወይ ወልቃይትን አይንህ እያየ ትግሬ ልወርስህ ነው አሁን አድርቃይ ላይ የሆነ አነሰ ወይ ሌላም እስክጨፈጭፉ እስክዘርፉ ነው ወይ ጌታቸው እኔ የምመራ ጦር የለም በሰላም ብቻ ነው እያለ ስቀልድባችሁ ዝም ብላችሁ ማንንነው የምትጠብቁት እንግዳው ባርነቱ የተሻለ ነው ለዝያውም እየጨረሰን ዘር እያፀዳ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Tikikil Jegnoch God bless you all
@user-oz4kp3gs8s
@user-oz4kp3gs8s 2 месяца назад
ህዝባዊ ማዕበል ለስር ነቀል ለውጥ! ድል ለህዝባዊ ኃይል ፋኖ!
@tibebubogale9166
@tibebubogale9166 2 месяца назад
Usless
@genetbule476
@genetbule476 2 месяца назад
ምን እይነት በሽታ ነው የያዛችሁ ጌታ ይማራችሁ
@saraahmed293
@saraahmed293 2 месяца назад
ኮሬ ነጌኛ 😂😂😂😂 ተነቃቅተናል
@user-xo1sb5ib4y
@user-xo1sb5ib4y 2 месяца назад
💚💚💚💚Fano💚💚💚💚💚 💛💛💛💛Fano💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️Fano❤️❤️❤️❤️❤️
@shalomshalom5978
@shalomshalom5978 2 месяца назад
መቲ❤ ደሬ❤ ድል ላማራ❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Welcome again Jegnochachin
@genetbule476
@genetbule476 2 месяца назад
ደግ አረገ
@bekeledejene1409
@bekeledejene1409 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ "ከአራዳ መሳይ ፋራ አገዛዝ እግዚእብሔር ይገላግልህ"
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Thanks to Fanos for taking the necessary measure God bless them.
@Mamite926
@Mamite926 2 месяца назад
I can see some kind of trends as if PP and TPLF have had disagreements on Amhara regions invasion. as Amhara media and others like Andafta media the fact that PP and TPLF that is their strategy pretending they are opposing each other. Then the public thinks TPLF only involved. I need yours (ESAN) view on this situation.
@mesimesi998
@mesimesi998 2 месяца назад
ደሪ መቲ የኔ ጀግኖች እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ ሰዉየዉ በፋኖዎች ጥንካሬ በፍርሀት ቆፈን ዉሰጥ ሰላለ የትም ቦታ ላይ አልሞትኩም አለሁ ለማለት ነዉ ባለፈዉ ባህርዳር 17 ደቂቃ ሲቆይ በሰንት አደብ ላይ ሆኖ አንድ ደቂቃ ወሰዶ ጫማ ሲያሰጠርግ አይተነዋል ይህ ከድንጉጥነቱ የመጣ ነዉ ብየ ነዉ የምርዳዉ
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 месяца назад
አለቅላቂ አልነበራችሁ አማራ የሽንፍላና የቡሽቲ ስብስብ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Peace will mever come as far as these two evils on top. They have to be removed for good from Ethiopian politics.
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 2 месяца назад
የወልቃይት ራያ ፀለምት ጉዳይ ለህወሃት የአማራን መሬትና ወደሱዳን የመውጣትና በመገንጠል ሀገር የመሆን ጉዳይ ሲሆን ለአማራ ደግሞ የማንንነት 😢 የህልውና የእርስትም ጉዳይ ነው። ሁለቱም ወገኖች አንዲሁም ሌላው ኢትዮጵያዊ በጠቀሱት በጋራ ለመጠቀም ሠላማዊ በሆነ መንገድ መሥማማትናዐኢትዮጵያዊ መሆን ነው። የማንን መሬት ቀምተህ ነው የምትገነጠለው። በጋራ ለመጠቀም በጦርነት መውሰድ ሳይሆን መወያየት መሥማማት ነው። በሀይል ዛሬ ብትወስድ ነገ በከፋ ሁኔታ በሀይል ታስመልሳለህ። ይህ ለሁሉም ጥሩ አይደለም። ፖለቲከኞች ሳይሆን ህዝብ ለህዝብ ሥምምነት ያሰፈልጋል።
@lubabaawol6002
@lubabaawol6002 2 месяца назад
King of liars media, you guys are done no more fake news 😂😂😂
@gm3419
@gm3419 2 месяца назад
So why are you here?! Or looking for validation of your idiocy. The truth is out there in clear as day light .
@WondimagegnAbdissa
@WondimagegnAbdissa 2 месяца назад
About the students of amahra ask fano who blust bombs in to the school ...and let the people understood their enenies
@jejdjxndndmd3362
@jejdjxndndmd3362 2 месяца назад
እናመሰግናለን ማቲ
@seni680
@seni680 2 месяца назад
አትፍረድበት ኤሺያ ኤዶ ነው የመጣው 😂😂😂😂😂
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Denakurt servant
@nebiyuemmanuel7029
@nebiyuemmanuel7029 2 месяца назад
ኢትዬጲያ ውስጥ እንደ አማራ ደደብ የለም ጓጃም እና ጓንደር ለኦሮሟ ይሰጥ።
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 2 месяца назад
ዳንኤል ክብረት 10ሚሊየን ቢቀነሥ ያለዉ አሁን ቢሆን 20ሚ ያረገዉ ነበር
@Ambassel
@Ambassel 2 месяца назад
አብይ አህመድ ና ግብረአበሮቹ ሰገጤዎች የማይሰለጥኑ ጀዝባዎች እንደዚህ እንደሆኑ የሚቀጥሉ መስሏቸዋል::
@SeeSaw-wo4qx
@SeeSaw-wo4qx 2 месяца назад
በኮሪደር ልማት ሽርሽር ላይ ብናልፍ አንዱአለም፤ ተመስገን ጥሩነህ፤ አብየ አህመድ፤ ዝናሽ ታያቸውን፤ ደመቀ መኮንን እናአዳነች አበቤን ከፊት ረድፍ እንመለከታለን፡፡ የብሄረሰባቸውን በስሌት ካስገባነው ንጽጽሩ 4 ½ አማራ ለ 1 ½ ኦሮሞ እንደሆነ እናስተውላለን፡፡ ስለሆነ “የኦሮሙማው መንግስት” የሚሉ ወገኖች “የአማሩማው መንግሰት” በሚለው አባባል ቢተኩት አግባብነት ይኖረዋል፤ ብቻ አማራዎቹ “|ተላላኪዎች” ወይም “አስፈጻሚዎች” ወይም“ “አጃቢዎች” ብቻ ናቸው ብላችሁ እንዳታወርዷቸው፤ በመንግስት ፖለቲካ ውስጥ ይህ አይሰራም፤
@user-cs9lh9of6r
@user-cs9lh9of6r 2 месяца назад
Selam sinfenyoch
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Egzio Meharene Kiristos
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 2 месяца назад
Egzabher yirdan enshenfalen
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 2 месяца назад
ወይ መታሠብያ ቀፀላ የድሬደዋ ህዝብ እንደሚወድሽ ሁሉ አሁን ጥላቻቸው እንዴት ልንገርሽ??? ያውም ከደረጀ ባንዳው ጋር ሆነሽ ለየልሽ።
@user-jn7vl6dn7f
@user-jn7vl6dn7f 2 месяца назад
ታሞል አንበል እሱ ስራውን እየሰራ ነው አማርን አጥፍቶ እሱ ዘላለም ነግሶ ሊኖር ነው ህልሙ ታሞል እያልን ሰውን አናሞኝ እሄ የዳቢሎስ ፈረስ መቀበሪያው ደርሶአል ድል ለፍኖ ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ::
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 месяца назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@sabagebremariam3697
@sabagebremariam3697 2 месяца назад
Bertu
@saidFeleke
@saidFeleke 2 месяца назад
አስር ቢወለድ አስር ነው ጉዱ የሳይንት ልጅ ይበቃል አንዱ
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 2 месяца назад
Trilion dollar Asset ከተማ አውድሞ ወደ ምድረ በዳ ቀይሮ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭ ድርግም መብራት ሰርቶ ከተማ ተቀዬረ ብለው ሚከፈቱ ክፍተረ አፎች ከኮሬ ነጌኛ ስውር ጅኖሳይድ ጋ ተመጋጋቢ ናቸው ። ፒያሳ በቀን ውስጥ ስንት ሚሊዮን trabsaction ሚካሄድባት ደማቅ እና ውብ የድሮ ከተማ ነበረች። አሁን ኮሬ ነጌኛ ምድረ በዳ አድርጓት ሳይ በእውነት ያማል !
@Yo-ys3kb
@Yo-ys3kb 2 месяца назад
From "Zeraf..Zeraf...Akaki Zeraf" to "Cry baby Cry" 😢 After all, "Zeraf...Zeraf...Akaki Zeraf" is children's Fable 💯 Always looking for piggyback ride to power. "No More" Piggyback ride from Tigrians 😢🤔
@ayamy100
@ayamy100 2 месяца назад
Why do not you go back and fight for what you believe? You are now a supporter of Somalia? Shame on you.
@lubabaawol6002
@lubabaawol6002 2 месяца назад
Shame on you for your lies
@tilahunamera5999
@tilahunamera5999 2 месяца назад
Meti yewunet new Small baby yigelstewal
@hulagerabebe1661
@hulagerabebe1661 2 месяца назад
እይ ደሬ ሰውየው የ666ሳይወጋ አይቀርም ጤነኛ አደለም
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 2 месяца назад
ዘንድሮ መቸም ቢቻል አማራነቴን ሙልጭ አድርጌ ከደሜ አሳጥቤ ወይ ኦሮሞ ወይ አፋር አስደርገው ነበር፣ ስልጡን ጀግና ህዝብ: አማራ ምሁር ደና ሰው ለsample እራሱ ማየት አቃተን፣ its Shocking and embaressing at the same time.
@WondimagegnAbdissa
@WondimagegnAbdissa 2 месяца назад
Eree lehageru tiru silemimegn new ...tekatelu
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Fanos are better state like than the regime
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 2 месяца назад
እባክልህ፣ እባክህ ደረጀ! መክላከያ እያልክ ቆስታችንን አታሳርረው። ቢያንስ በኢሳን ላይ አትበለው። ባንተ ኡ ቱብ ብትፈልግ ቀጥልበት። አለመይት አመርጫለሁ። ኢሳንን ግን መተው አልችልም
@melakebekele
@melakebekele 2 месяца назад
ከብልጭለቱ ጀርባ ሰው በጨለማ በበሽታ በርሀብ እየተሰቅየ ነዉ
@sebastianmakonnen2653
@sebastianmakonnen2653 2 месяца назад
Mery yetebale sew ishalal
@user-kj7lt4vm6o
@user-kj7lt4vm6o 2 месяца назад
Kezi bewala atshewdunm anchi korkoro banda
@mesimesi998
@mesimesi998 2 месяца назад
ይህን ቀንዳዉጣ ኮሜዲያ እሸቱ ያቀርባት የአባ ገ/ኪዳን ትምህርት ሸምድዳ የምታስተምርዉ የ 4 አመት ህፃን ሀርገወይን ጋ ሄዶ ይማር
@bekeleshibru6190
@bekeleshibru6190 2 месяца назад
ሰውየው እኮ ቀደም ሲል እናንተም እንደገለጣችሁት የጭንቅላት ህመም እንዳለበት ከዕለት እለት በሚያሰየው የወረደ ተግባር እየረጋገጠ ነው
@WondimagegnAbdissa
@WondimagegnAbdissa 2 месяца назад
Zeregnoch nachu.....tekatelu enante muartegnoch
@et2507
@et2507 2 месяца назад
ABA Mamo by Getish Mamo. Mmmmm.
@user-bg5kc7dx4t
@user-bg5kc7dx4t 2 месяца назад
Enante yelechewu mechi selam yenoral be double eyebezechewut tultula wula
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 2 месяца назад
ሀገር ማሳመሩ አጀንዳዉ ሌላ ነዉ። am not impressed at all.
@dawie506
@dawie506 2 месяца назад
ይህን ሰይጣን አገዛዝ ኢትዮጵያ መቀመቅ አስገባት ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
@jejdjxndndmd3362
@jejdjxndndmd3362 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያሳክ
@EndaleGuta
@EndaleGuta 2 месяца назад
Telkeded engede
@user-js5vf5xx8p
@user-js5vf5xx8p 2 месяца назад
እንዴ ሳይረዳ እና ሳያውቅ ያረገው ነገር አለ እንዴ
@badrihassan6642
@badrihassan6642 2 месяца назад
Kenate naw enda whremotawoje
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 2 месяца назад
Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 месяца назад
ማራቶን ልትሮጡ ነው ከወልቃይት ትግራይ ኦሮሚያ አያገባችሁም ሽንፍላዎች
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l 2 месяца назад
😂😂
@user-cs9lh9of6r
@user-cs9lh9of6r 2 месяца назад
A month ago you and Messay were mentioning to create alliance with Hiwat and take down Abiy? What happened? Why you are crying like a baby? Liars. After this show, you are going to watch Liverpool football with the money you shekiled
@getutadesse6121
@getutadesse6121 2 месяца назад
Dere welcome! Meti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 2 месяца назад
Ere tplf tigrain tewuat yerasachihun awru. Tigrai is gone. Ahun demo tesfachihu tplf lay hone.
@GenetMehari-su8uy
@GenetMehari-su8uy 2 месяца назад
እንዴት ነው ነገሩ 70 ሚለየን አማራ ነው 4 ሚለየን ማይሞላ ትግሬን ሚለምን እንዲያውም ሞሎ እጅ እና እግር ያለው ምን ያህል እንደሆነ አይታወቅም
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l 2 месяца назад
ጨቅላው አብይ
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 2 месяца назад
❤😂🎉😢😮😅😊hi
@badrihassan6642
@badrihassan6642 2 месяца назад
Hulatajome lamen ateshrametome
@AleBule
@AleBule 2 месяца назад
አረ ባክህ ለመቲም ጊዜ ስጣት
@badrihassan6642
@badrihassan6642 2 месяца назад
Anta ya shremota lij nahe
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 2 месяца назад
❤😂🎉😢😮😅😊 hi
@mastermaster8299
@mastermaster8299 2 месяца назад
Ache adgey amahara ye sharmuta liji
@AminoHeli
@AminoHeli 2 месяца назад
ደረጀ በተቻአለ የአማራ የሥልጣን ተረኝነት ለማሥያዝ በሚል እንቅሥቃሤ ብቻ አትኩሮት በማድረግ አገርንም ትውልድንም ከማሥጨረሥ በቀር ጥቅም የለውም እሥቲ በተቻአለ መጠን ሚዛናዊ ለመሆን ሞክሩ ለሚፈናቀሉ ለሚሞቱ ወንድም እህቶቼ ከልክ በላይ እያዘንኩ ለሞተባቸው ቤተሠቦችና ለንፁህ ኢትዮጵያዊያን ጵናት ተመኘሁኝ ሠላም
@addisalem696
@addisalem696 2 месяца назад
ምቀኝነት ያንተከትካል ደሬ ተቃጠሉ አሳዘናችሁን
@genetkebede2736
@genetkebede2736 2 месяца назад
Meet dera wera beche shame on you gayes
Далее
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17
СЛАДКОЕЖКИ ПОЙМУТ😁@andrey.grechka
00:11
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17