Тёмный
No video :(

ESAN TV በውጥረት የተጀመረው የርክበ-ካህናት ጉባዔ እና ጆሮ ያጣው የአብይ አገዛዝ | Wed 29 May 2024 

ESAN TV
Подписаться 46 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV በውጥረት የተጀመረው የርክበ-ካህናት ጉባዔ እና ጆሮ ያጣው የአብይ አገዛዝ | Wed 29 May 2024

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 месяца назад
እናመሰግናለን! #Ethiopia 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@romiooo0193
@romiooo0193 2 месяца назад
Well came E S A N tV 🙏❤️
@solomon3431
@solomon3431 2 месяца назад
🙏ለ ኢትዮጵያውያን ሁሉ 🙏 የጥሪ ድምፅ🙏 “እነሆም ስለ አማራ ኢትዮጵያውያንና 🙏 ስለኢትዮጵያውያን🙏 አባቶቻችንና እናቶቻችን 🙏 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችን ሁሉ🙏 እኛ ኢትዮጵያውያን🙏 ይህን የመንግሥት ጦርነት ለማስቆም 🙏 🙏በአንድነትም 🙏 በአንድነት 🙏 እንነሣና እንሥራ 🙏
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 2 месяца назад
በርቱ እህት ወንድሞቸ አብይ የሚባል አውሬ የአማራ ህዝብን ጨፍጭፎ የአማራን መሬት ለመውሰድ እያቋመጠ ነው አሁን ነው ሁሉም አማራ መነኮሳትና ፋኖን መደገፍ ያለብን ጭራሽ አሁንማ በአማራ ክልል ኦሮሞኛ ትምህርት ይጀመራል ብሏል እና እባካችሁ አማራውያን አሁን ነው መታገል ያለብን
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 месяца назад
ሰውዬው ኢትዮጵያዊ ሳይሆን ጋላ ነው። ፋኖ ጨካኝ መሆን አለበት።
@nanimeba9802
@nanimeba9802 2 месяца назад
አይሳካለትም
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b 2 месяца назад
💚💛❤ ድል ለፍኖ
@MichaelGusikam
@MichaelGusikam 2 месяца назад
ምዕመን ተባብሮ የቁልቢን ገቢ ለአንድ አመት ገንዘብ መስጠት አቁሞ ተቃውሞውን ቢገልፅ ምን ይሆናሉ።
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 месяца назад
VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍
@getutadesse6121
@getutadesse6121 2 месяца назад
Dere, Abebe welcome! Meti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Welcome Jegnoch
@workusida
@workusida 2 месяца назад
ገበሬዉን በግና ፍየል እየዘረፈ በልቶ ይደልብ እንጂ የጠጣው አረቄ እያስጋሳው የሚናገረውን አያውቅም ።ጀግናው መከላከያችን እጅህን የፊጥኝ አስሮ ለህግ ያቀርብሀል ።አቦይ ስብሀት ነጋን ከምን ውስጥ ጎትት እንዳወጣው ታውቃለህ። ስለዚህ እኔ ልምከርህ በተደረገልህ የምህረት ጥሪ ተጠቀምበት። መከላከያ እንደሆን ትእግስቱ ካለቀ ለጅብ ራት ለጥንብ አንሳ ቁርስ ያደርግሀል
@mesimesi998
@mesimesi998 2 месяца назад
ጀግኖቻችን እናመሰግናለን !❤❤❤
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 2 месяца назад
Eritrea ❤️🇪🇷❤️ telat 💔 enji teqawami yelatim……🙈🥹
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 месяца назад
Selam Selam Metye
@kokobemuluneh2919
@kokobemuluneh2919 2 месяца назад
የ ኢሳን ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለመላው ፋኖ ❤ አማራ ክልል የሚገባው ወታደር አይወጣም የኦሮሞም ይሀን የማንም ክልል አብይ በገፍ ቢያስገባም ወደ ፋኖ ይገባሉ ❤የአብይ እድሜ ማጠሪያው ቅርብ ነው ነካክተው ነካክተው የተኛውን በሬ አደረጉት አውሬ እንደተባለው አሁን እሳት የሆነውን ፋኖ ማን ያስቆመዋል ድል ማረግ ያባቱ ነው ጀግናው ፋኖ በቅርቡ ፈተናውን ይጨርሳል ድል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 2 месяца назад
💚💛❤️
@YilmaNadew
@YilmaNadew 2 месяца назад
እነ አቡነ ናትናኤል የመሰለ ኦሮሞ እውነተኛና ዘረኛ ያልሆኑ ፓትርያርክነት የሚገባቸው ያሉትን ያህል ዘረኛውንም አየን ቁጣውን ይወርድባቸዋል ጌታ
@user-xx6by2ly2p
@user-xx6by2ly2p 2 месяца назад
ሀይማኖት የግል ለገር የጋራ ነው ስለዚ መንግስ እጅህን ከሀይማኖት ላይ አንሳ
@user-yk6bo6gy2e
@user-yk6bo6gy2e 2 месяца назад
በሃይማኖት ኮምፕሎማይዝ አይደረግም አባቶቻችን አጥግተዋል ይሄ ዝም ብሎ መታለፍ የለበትም ነብር መነገር ነበረባቸው።አሁን አልፎአልደግሞ አሁን ያን ስህተት እንዳይደግሙ ምን መደረግ አለበት ብላችሁ ብታወያዩ መልካም ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊያን በዚህ ላይ መሳተፍ መወያየት አለባቸው የመጣብንን ችግር የምንፈታው በትብብር ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋር ነው ።እመቤቴ ትርዳን አባቶቻችንም ጥንካሬ ይስጥልን።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 2 месяца назад
Amhar fano, first from ethnic nationalism out of Mr Abey Ahmed and the regime. After free Amhar we will see liter on. It comes peace for all Ethiopian.
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 2 месяца назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ 🎉🎉🎉❤❤❤
@tameremenzew7578
@tameremenzew7578 2 месяца назад
GOD BLESS YOU GUY
@Xestra37490
@Xestra37490 2 месяца назад
The main thing is to refuse and reject to accept those grab the church power with out the actual procedure. We the followers have a great deal of power. I don’t understand why we’re giving power to Abyi or those transgress the church order. If we’re not willing to rise up for the integrity of the church and when he dare to bring openly his Oromo’s extremists to the Amharas region, the problem is with us not with him. We need to unite and defend the church and the rights of Amharas! He’s no more or less than any other citizens!
@yohanishabite
@yohanishabite 2 месяца назад
ሰቆጣ ከብላቴ የተነሣው ኮማንዶ ገብቷልና ፋኖዎች ጥንቃቄ ያድርጉ ተብሏል።
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 2 месяца назад
ሰላም እንኳን በደህና መጣችሁ
@godisgood3876
@godisgood3876 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@MelkamzerGossaye
@MelkamzerGossaye 2 месяца назад
ሰላማችሁ ይብዛ ዘዉዱ Bavroud ን ቢቀይረው ጥሩ ነዉ።
@hfj4001
@hfj4001 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ኢሳኖች
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 2 месяца назад
ያለፈው ሁለቱም ጳጳሳት ውክልና ስለአገኙ ቅኖና አልተጣሰም
@muluafessa
@muluafessa 2 месяца назад
የኢሳን ቲቭ አቅራቢዎች የምታደርጉትን አሰተዋጽኦ አያመሰገንኩ በ21ኛው ክፍለዘመን በአማራሕዝብ ላይ የግድያ ዘመቻ ሲታወጅ የአለምና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ዘምታ አሰገርሞኛል አናንተም ጥያቄውን አንሱት።
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 месяца назад
ከጋላ ክልል የመጡትንማ እንዳትለቁ እነዚህ ጋሎቾ ዘራችንን የጨረሱ ፅንስ ሳይቀር አውጥተው የሚበሉ አራዊት በክልልህ ከመጣማ ዋዋ ብትለቀው
@Xestra37490
@Xestra37490 2 месяца назад
Please, Méti it’s a mistake to entertain they might ask this or why? That’s not our problem. The question is it’s voluntarily the chose to be orthodox they can choose another religion if they don’t agree on the orthodox dogma. They can’t create a bogus separate Oromia Orthodox…etc They should respect orthodox theology and its dogma if not they’re free to be Protestant…etc. Our demand should be the purity of orthodox churches should be respected! Anything else it’s a transgression against Amharas & orthodox religion!
@teddy7551
@teddy7551 2 месяца назад
Abiy Olf wrote a book about religion, why people are confused, and the systems s against Muslims & orthodox religion
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 2 месяца назад
ከአሩሲ የመጡ ወደ ደብረ ብርሃን በጣፎ በኩል አሁን እየተጒዙ ነው
@getutadesse6121
@getutadesse6121 2 месяца назад
Sorry Zewdu🙏
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 2 месяца назад
የአእምሮ ሀኪም ስለሆነ ጤንነታቸው ያጠራጥራል አይፈረድበትም
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 2 месяца назад
❤😂🎉😢😮😅😊 hi
@teddy7551
@teddy7551 2 месяца назад
freedom is not free, you have to fight to get it, no more begging Abiy olf genocidal!
@teddy7551
@teddy7551 2 месяца назад
Abiy olf regime exists because of Amara people taxpayers ,Amara wake up
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 2 месяца назад
ይህ ሁሉ ባስ ሚገባው ህዝን እንዲጨርስ ነው?
@addisalem696
@addisalem696 2 месяца назад
3ቱ መሃይሞች
@nanimeba9802
@nanimeba9802 2 месяца назад
አንተ ግብዳ ሰገጤ ዘረኛ
@tgebreab
@tgebreab 2 месяца назад
Lol....Borko...YEMNDER BALTET
@jegnaw1973
@jegnaw1973 2 месяца назад
So why are you here then.
@user-tm4ir9my3i
@user-tm4ir9my3i 2 месяца назад
Awakiw
@user-tm4ir9my3i
@user-tm4ir9my3i 2 месяца назад
Libihi tanakito new ….
Далее
ልዮ ዝግጅት
Просмотров 181
Italians vs @BayashiTV_  SO CLOSE
00:30
Просмотров 4,2 млн
When I met the most famous Cristiano
01:03
Просмотров 21 млн