Тёмный

ESAN TV እንኳን አደረሳችሁ | Tue 10 Sept 2024 

ESAN TV
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV እንኳን አደረሳችሁ | Tue 10 Sept 2024

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 164   
@saleigzerseifu4610
@saleigzerseifu4610 6 дней назад
አሜን ! አሜን! አሜን! ለናንተም መልካም በዓል ይሁንላችሁ ፤ የተመኛችሁትን ፈጣሪ ይስጣችሁ!
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 6 дней назад
ፈጣሪ 2016 እመት ሰቆቃና መከራን ይዞልን እንዲጠፋ ይርዳን
@dagnebelay287
@dagnebelay287 6 дней назад
ውድ የESAN ቢተሰቦች እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሠላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🌻መጪው ዓመት የሠላምና የፍቅር ያድርግልን 🙏
@user-th8gn8sm2o
@user-th8gn8sm2o 6 дней назад
ምርጥ የሀገሬ ልጆች እነኳን አደረሳቹ በርቱልኝ
@almazejigu2461
@almazejigu2461 6 дней назад
እግዚአብሔር እምሌክ ይህንን ከሀዲ ደም እፍሳሽ መንግስት ከሃገራችን ያጥፋልን እምላካችን በቃችሁ ይበለን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Thank you Jegnoch God bless you. You are doing great job keep it up God be with you. We are with you.
@yashitube6070
@yashitube6070 6 дней назад
እንኮን አደርሳችሁ ለመላው Ethiopian በሙሉ የስላም ዘመን ያርግልን ❤❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 6 дней назад
መልካም አዲሰ አመት ❤❤❤ በግፍ በአረመኔው አገዛዝ ለታሠሩ የአማራ ልጆች በአዲሰ አመት በድል ትፈታላችሁ ❤❤❤
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 6 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 6 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤2017 የሰላም፥የጤና የዕድገት ያድርግልን።2016 በጣም ከባድ ዓመት ነበር።በፈጣሪ ዕርዳታ ወደ አዲሱ ዓመት ተሻግረናል።
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 6 дней назад
አዲሱ አመት እግዚአብሔር አብይ አህመድን ጨርቁን ጥሎ ከነቤቴስቡ አብዶ ከኢትዮጵያ የሚለቅበት ያድርግልን የእናቶች እንባ የሚመልስበት ያድርግልን
@shalom5131
@shalom5131 5 дней назад
kkkkkkkkkkk
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 дней назад
ኢንሻአላ 🙏
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 6 дней назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 6 дней назад
መልካም አዲስ ዓመት ወገኖቼ🎉🎆 አዲሱን አመት የሰላም የምህረት እና የፍቅር አመት ያድርግልን በጦርነት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ያጣናቸውን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን🙏 ለመላው ኢትዮጵያውያን እና በተለይም ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን🙏 ኢትዮጵያን ከክፉ ነገር ጠብቅልን🙏 ኣሜን🙏🙏🙏
@yimeryimer9001
@yimeryimer9001 6 дней назад
ወታደርነት የሚቀጠር ሰው መፍጠር ነው የተያዘው እንጅ ሀገርን የመረከብና የሚቀይር ትውልድ አይደለም ብርሀኑ እየሰራ ያለው። ስለዚህ ስራ ያጣ ወጣት ወታደርነት እንደ ስራ እድል ይፈጠርለትና መንግስትም ያለበትን የወታደር እጥረት ተፈታለት ማለት ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Amen Melkam Addis Amet to you too
@addistadele6187
@addistadele6187 6 дней назад
እንኮን በሠላም መጣችሁ
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 6 дней назад
እንኳዋን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ ! 2017 ዓም:- ለፋኖ ድል፣ ለብልጽግና ቀብር ያድርግልን! አብይ አህመድ የየሚሚባባል ፍየል አፍ ደንቆሮና ጨካኝ እስከ ሰው በላ ኦሮሙማ ሥርዓቱ ከኢትዮጵያ ጠራርጎ ወደ ሲኦል ያውርድልን ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን ፣ በቃ ይበለን ! ይቅርም ይበለን !!! አሜን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Amen amen amen
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 дней назад
አሜን
@JumanaaJumanaa-ys7qe
@JumanaaJumanaa-ys7qe 6 дней назад
እንኳን አደርሳችሁ ጀግኖቹ
@godisgood3876
@godisgood3876 6 дней назад
Happy new year geta Ethiopia k kezi saitan sawye elje meyawetate zemhne yargelen zemhne fanonet ❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Welcome Jegnoch Enkuan abro aderesen. Amen amen. The same to you too Jegnochachin. Blessings throughout the year
@janemoha4420
@janemoha4420 6 дней назад
Ye Ethiopia wedajoch, diaspora, hulum Ethiopiawuan melkam zemen yihunlin🎉🌷🌸🌸🌷🥳🌻🌻🌻
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 6 дней назад
ብዙ ተማሪ ወደቀ ብሎ ብልፅግና ብዙ ወታደር ለማፍራት ይመስላል
@iloveessey
@iloveessey 6 дней назад
2017 አብይ አህመድ , ከኢትዩጵያ ምድር ተጠራርጎ የሚጠፋበት ዘመን ያድርግልን እስከ እነ ግብረአበሮቹ , አሜን አሜን አሜን
@mggg8841
@mggg8841 6 дней назад
Amen 🙏
@ChrisNkabi-of7gn
@ChrisNkabi-of7gn 6 дней назад
ገና ምኑ ተንክቶ ገና ይመራካል ምድረ ዘረኛ👎👎
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 6 дней назад
Abiy yiwerdal eressaw addiss abeba ly yigotetal yehe wesha
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 6 дней назад
​@@ChrisNkabi-of7gngim galoch
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 5 дней назад
@@ChrisNkabi-of7gnዶኖቆሮ ሀገር መምሪት አይችልም ጉዳችሁን አየን አፈርን አብይ ከነልጆቹ አብዶ ይለቃል
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 6 дней назад
የብርሀኑ ዘመን ሳይሆን የጨለማዉ ዘመን በሚል ይታረም እንጂ መሳይ። ይኸ ብር... የሚባል ሰዉዬ ትዉልድ እየገደለ ነዉ።
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 6 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@yibeltalchemere5547
@yibeltalchemere5547 6 дней назад
መሳይ,አቤ,ደረጀ እና መቲ የይሳን መስራቾች እንኳን ለ2017 አ.ም በሰላም በፍቅር አደረሳቹሁ አደረሰን❤❤❤
@XfgvFchbi
@XfgvFchbi 6 дней назад
እንኻን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@yimeryimer9001
@yimeryimer9001 6 дней назад
እንደ ገነት ዘውደ ማለት ነው። ብርሀኑ ነጋ ለገነት ዘውደ ማስረሻ ሆነላት።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Thank you Jegnoch God bless you both
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 6 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!2017ዓ/ም የብልፅግና ግብዓተ መሬት መፈፀሚያ ያድርግልን ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Bless you Messay we must win in the new year. GODS willing we throw Bilgina party away and bring our peace back. God help us to be united all of us with Fanos
@EndalkachewDejene-en3eo
@EndalkachewDejene-en3eo 6 дней назад
መሲ እና አቤ እንኳን አደረሳችው
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 6 дней назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@BinOni-e2i
@BinOni-e2i 6 дней назад
Happy New year for you !!!
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 6 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ ወግ ነው
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 6 дней назад
አብይ አህመድ አንድ ቀን ውሎ ባደረ ቁጥር ከጭፍጨፋውና ከማውደሙ ውጭ እሱን በቴለvዢን መሰኮት በመታየቱ ሚሊየኖች በጠና ይታመማሉ በጠና ራሳቸውን ያጣሉ
@habtamugetachew7775
@habtamugetachew7775 6 дней назад
Viva ESAN !!!
@WerqeneshDerartu
@WerqeneshDerartu 6 дней назад
በአሁ ሰአት አዲሱን አመት በረሀብ እየተቀበልን ነው
@aynalem3830
@aynalem3830 6 дней назад
Eakon Aebaro Aederesen Egzabehir Addisun Aemet yeselam yefikr yadaragalan 👏👏👏🌻🌻🌻
@Geezemebrat
@Geezemebrat 6 дней назад
መላ የሀገራችን ሰላምወዳድ ህዝቦቻችን ሰላም አዲስ አመት,2017.🚱🚯🚦👹💡 ይህን ሁሉ በጀግንነት አሳልፈናል,🔅⚡❌
@ريتاريتا-ل2ح
@ريتاريتا-ل2ح 6 дней назад
አግዚአብሄርአብይየሚባልሠይጣንየሚጠፈበትአመተያድርግልን
@BiruHailu-056
@BiruHailu-056 6 дней назад
Happy New Year 2🎉🎉🎉 17
@romiooo0193
@romiooo0193 6 дней назад
ወንድም መሳይ መኮነን እና አበበ በላው እንኮን አደረሳቺሁ ❤❤ ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 6 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
@brookyilma9850
@brookyilma9850 6 дней назад
እውነት ነው
@OooOoo-og2dj
@OooOoo-og2dj 6 дней назад
Someone should have submit the exam to Abiy cabinets to take the exam and let us know how many of them passed 😂😂😂
@mimigirma7238
@mimigirma7238 6 дней назад
ዶንቆሮው አቶ አብይ ነው አገራችንነ የተጫወተባት
@ZuriashYimam
@ZuriashYimam 6 дней назад
❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
God save Lalibela from this Satan
@berhanu2368
@berhanu2368 6 дней назад
መለካም ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ እንዲሁም ለተመልካቾችም ጭምር!!
@mekoya581
@mekoya581 4 дня назад
የወንድማማች ጦርነት ሰለቸን እባካችሁ የጦርነት እሳት አታቀጣጥሉ ወደልባችሁ ይመልሳችሁ ለሠላም ስሩ በመገዳደል የሚገኝጥቅም የለም እባካችሁ
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 6 дней назад
ስለአገራችሁ ቅንጣት ላለመሳሳት ያደረጋችሁት ጥረት በራሳችሁ የምትተማመኑ አድርጓችሗል። "ባንዳ እያሉ ፎቶአችንን እየለጠፉ ያሙናል" ካላችሁ በኋላ የሳቃችሁት በራሰ የመተማመን ሳቅ የጠላቶችን ቅስም የሚሰብር ነው ።በርተ!!!
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 6 дней назад
ምርጦች እንኳን አደረሳችው ሰው ስትሆን እንደዚህ ነው ለህሊና መኖር
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 6 дней назад
ትምት ቤት አልከፍትም ስራ አልቀጥርም ከምል ዱርየ መንግሥት ተብየው ከእውቀትና ከእውነት የራቀ ጭፍራ ከምመራበት ሃገር አልልም ኢትዮጵያን እየመራ ሳይሆን እያወደመ ታሪካ እያጠፋ ካለው ከዝህ ዘመን መሪ ተብየ ምን ትጠብቃላችሁ ስራቸው ውድቀት ብቻ ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Woyane cadres never get to school in the jungle they are still in power.
@Helie568
@Helie568 6 дней назад
Thanks!
@user-lg8wn6ci2u
@user-lg8wn6ci2u 6 дней назад
Amhara republic coming soon
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Berhanu Nega gone down to Satan Abiye standard. Thats what happened Messay God bless you.
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WerqeneshDerartu
@WerqeneshDerartu 6 дней назад
ሁለት ሺ አስራሰባት ለደሀ ምን ይመጣል ያው ማለቅ ነው
@woldehereno6478
@woldehereno6478 6 дней назад
😊😊😊😊 i hope you have a great day too and i hope you
@woldehereno6478
@woldehereno6478 6 дней назад
the only way i could get my money out
@woldehereno6478
@woldehereno6478 6 дней назад
i love. you
@woldehereno6478
@woldehereno6478 6 дней назад
the first time the
@woldehereno6478
@woldehereno6478 6 дней назад
the only way i can see this happening in this
@woldehereno6478
@woldehereno6478 6 дней назад
the first time the team had eyes was when they played
@thestar2137
@thestar2137 6 дней назад
ሰይጣኑ አብይ አህመድን ተጫወታችሁበት እኔን ደሞ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 6 дней назад
የአቤ ሳቅ ያስቃል ሳንወድ እየተቃጠልን እኮ ነው የምንስቀው
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 6 дней назад
የ12 ክፍል ፈተና አብይና ስቦስቦቹ ቢፈተኑ ያልፋሉ ወይ ነዉ ህዝቡ መጠየቅ ያለበት። ወሮበላ ስርዓት የወደቀ ስርዓት ነዉ ባጭሩ።
@dkm1666
@dkm1666 6 дней назад
የአዳነች አበቤ ጎንደር መሄድ ምን ይደንቃል ስንት ገዳይ ጄነራሎች በታንክና በመድፍ እየተጠበቁ አሉ አይደል እንዴ
@mimigirma7238
@mimigirma7238 6 дней назад
ያልተማረ መሀይም ነው
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 6 дней назад
Why Adanech not scared AMHARA-FANO, in Gonder?
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
I wish the military force refused to go fighting or just join Fanos. They will be National Force.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
We have to get rid of this regime. We have to talk and tell people this regime must go how do we do it. We know this regime is not for Ethiopia. They are working to fulfill woyanes plan to destroy our country.
@temnaseraeyasu6639
@temnaseraeyasu6639 6 дней назад
የተማሪዎችን ጉዳይ በተመለከተ መሳይ ያልከው ትክክለኛ ምልከታ ነው።"ብርህኑ ነጋ ይጥላል ብርሀኑ ጁላ ያነሳል/ይልፋል"። በእርግጥ ለምልምል ወታደር አቅርቦት ታስቦበት እየተሰራ ይመስላል።
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 6 дней назад
አሁን እኮ ቋንቋ ባይችሉም አዲስ አበባ መ ቤቶችን ሞልተውታል። አጠገቤ ያለ ንግድ ባንክ አማርኛ የማይችሉ ኦሮሞዎች ይበዛሉ ለመግባባትም አልቻልንም።
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 6 дней назад
Ethiopians suffering from poverty day-to-day life all over the place this is too much
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Drama never ends for this satanic regime
@gezachewkebede2140
@gezachewkebede2140 6 дней назад
መግቢያው ሙዚቃ በጣም ረዘመ
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 6 дней назад
በጣም እረዘመ ይሰለቻል
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 6 дней назад
እማራ ብዙ እለው እማርኛ ግን የሁሉም ኢትዮጵያውያን ብሄራዊ መግባብያ ነው እማራ እገውኛም ኦሮምኛም ይናገራል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
They deny themselves Ethiopian identity. They think Amharic is Amharas only language. Its well developed for many centuries Ethiopian language. Its been for centuries a National Language.
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 6 дней назад
አበበ ያንተን ሀሳብ እጋራዋለሁ አብይ አህመድ ፈተናውን ለማለፍ ትክክል የሚያስብ አእምሮ ያስፈልገዋል የለማ !!!
@yitbarek350
@yitbarek350 6 дней назад
ይሄን የ ኦሮሙማ መንግስት ፈፅእሞ መጣል ነው መድሃኒቱ👌 ኦሮምኛቸዉን እዛዉ በ ክልላቸዉ ተምረው ይስሩበት መብታቸዉ ነው 👌ግን ሌላዉን ብሔር በመረጠዉ ይማር! ኦሮሞ ምናገባዉ! በምግባባበት ይማር! እዛዉ ቁበህን ይዘህ ተደናቆር 👌 ድል ለ ፋኖ 👍👍👍
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 6 дней назад
ለጥሩ እውቀት ትወቃሹ ብልፅግና መንግስት ነው ምክንያቱም የዛሬ 12 ክል ተፈታኝ ብልፅግና ሲመጣ የ6 ክፍል ነበር ይህን ጊዜ ያላሻሻለው እራሱ ነው
@Geezemebrat
@Geezemebrat 6 дней назад
ነጋ አሉት [ጨለማ] ,ግን አንደውም ጥሩ,ነው! አንድ አገር የሚሞተው,ካላስተማርከው,ሞቷል አነአቢይ,መሰሎቹ,ከውጭ ጠላቶቻችን,ባሱ,,
@melakunegash7556
@melakunegash7556 6 дней назад
ሰዎቹ አላማቸው ተማሪን መጣል ነው። አብይ በ16 ቢሊየን ዶላር ቤተመንግስት እየገነባ ፣ኮሪደር ልማት እያለ የአገር ገንዘብ ስለሚያባክኑ ብዙ ተማሪ ኮሌጅ ቢገባ የሚቀልቡት የላቸውም። አብይ እንኩዋን የ12ኛ የስድስተኛም ቢፈተን ሊያልፍ አይችልም። አብይ አንድ ቀን ክፍል ሳይገባ በሰው አፅፎ ባቀረበው ‘’Dissertation’’ በካድሬነቱ ፈታኞቹን አስፈራርቶ PHD ስላገኘ ያወቀ መስሎታል። ለነገሩ አብይ በትከክል ተፈትኖ አልፎ ለዚህ ቢበቃ ለትምህርት ዋጋ ይሰጥ ነበር!I
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 6 дней назад
ችግሩ እናንተ ጋር ነው ከሁሉም ብሄር ነፍን ሚያነሳ በነፍጥ ሀሳብ ያለው በሀሳብ ከሁሉም ኢትዬጺያዊ ማስተባበር የብሄር ፖለቲካን አምሮ ሚጣት ክንፍ ከየክፍለ ሀገሩ ማቋቋም።
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 6 дней назад
Barea. Walada, Dr Abye Foto And. Name. ,Tanekesawe
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 6 дней назад
በ2017 ... 3.3% > በ2015 ... 3.1% > 2016 ... 5.4% = የብልጽግና የኤሊ ጉዞ። ሀለት ወዶ አይሆን። አንድም ሰብአዊ ልማት አለያም የኮሪደር ልማት። እውቀት አልባው አብይ አህመድ አሊ እና የሱ ተጎታች ፉርጎዎች!!! እነ ሲጋይ አጌናን ጨምሮ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Its convince and confuse satan policy
@SolomonEshetu-ei5gu
@SolomonEshetu-ei5gu 6 дней назад
may be what about semen hotel and global hotel
@kaschmekonta
@kaschmekonta 6 дней назад
ስትጃጃሉ የአለም ፍጻሜ ይደርሳል አበበ እና ታማኝ ምንም ይሁን ምን ተወዳጆች ናቸው እሽ
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 6 дней назад
ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 дней назад
Cadres let them go with satan
@Apollon-z2s
@Apollon-z2s 6 дней назад
We just had bill gate couple days ago. Visiting sinde farm. Burn from jealousy you two bandas
@Altaye61388
@Altaye61388 6 дней назад
Washington, DC በነበረው የቅንጅት ስብሰባ እኔም ስለነበርኩ አንዳርጋቸው ጽጌ ከነብርሃነ መዋና ሌሎችም ሆነው ቅንጅትን አፍርሰው በብርሃኑ መሪነት ግንቦት 7ን ሲመሠርቱ አይተናል እናንተም ቅንጅት ወይም የመላው እትዮጵያውያ እንድነት ድርጅትን ማየትም አልፈለጋችሁም:: ኢሳት የግንቦት 7 ሆኖ ብዙ ነገር አበላሽታችሁ ይቅርታም አልጠየቃችሁም:: አሁን ብርሃኑን ብትወቅሱ ለዚህ ካደረሳችሁት በሁዋላ ዋጋ የለውም
@jemalmohammedali5100
@jemalmohammedali5100 6 дней назад
Abebe is not a consistent analyst. He was applauding Abiye's academic credentials , now he wants to tell us that Abiy is a C or D student. There was no evidence he presented zat Abiy regularly attended classes after grade 7.
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 6 дней назад
❤😂🎉😢😮😅😊
@ZenebeAbebe-t4x
@ZenebeAbebe-t4x 6 дней назад
abiy weredatahm weshetem beletsgena fuk abiy schoped abiy 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 4 дня назад
May God bless your New Year and many God strengthen you,to what you can you are struggling for Ethiopia's good will. But, to all these cruel,cruked political activities what they are struggling is for nothing, nothing makes sense, unacceptable political struggles to win to their interests. No school, no problem at 'wisdom comes first's ', Ethiopian citizens are not stupid they can teach each other, if they stay back nothing they lack, they're wise educated naturally compering to this stupid responsible banda Berhanu, the school minster
@sishugirma1770
@sishugirma1770 6 дней назад
Library seretole nothing else
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 6 дней назад
Mndn new ye Abebe foto Ankuan aderesachihu sayhon lemm deresachihu yemil new yemimeslew
@user-bl2db8nk7l
@user-bl2db8nk7l 6 дней назад
መሳይ ይሄ live እያወያየህ social media የምታነበው ነገር በጭራሽ ልክ አይደለም።ብዙግዜ እያየሁህ ነው አሻሽል ሳይሆን ተወው።
@hayatabdu212
@hayatabdu212 6 дней назад
አድቸኳይ መልክት ካለ ግድ ነው ማየቱ
@teferiestifanos225
@teferiestifanos225 6 дней назад
ጨለምተኝነት አይሁንብኝና 2017 ምናልባትም የከፋ ሰላም የሚጠፋበት ዘመን እንደሚሆን እገምታለሁ ። ጦርነቱ ይቀጥላል። ፋኖዎች በአብዛኛው ከትላልቅ ከተሞች በስተቀር ይዞታቸውን የሚያጠነክሩበት ይሆናል። አገዛዙ ቁልፍ ከተሞችን እንደያዘ ይቀጥላል። በመጨረሻም ደካማ ስምምነት ላይ ተደርሶ አገዛዙ የሚቀጥል ይመስለኛል። ተጠያቂነት ሳይሰፍን፤ ፋኖዎችም ተዳክመውና ትግሉም መግፋት ሳይችልና ለአገዛዙ ትልቅ ስጋት በማይሆንበት ሁኔታው ውስጥ ይገባል። አብይም እየተንገዳገደም ቢሆን በመቀጠል በጥቂት ዓመታት የጀመረውን ቤተመንግስት ጨርሶ ይነግሳል። መጪው ጊዜ እምብዛም ተስፋ ሰጪ ላይሆን ይችላል ብዬ እሰጋለሁ።
@AndsewSle
@AndsewSle 6 дней назад
ይመስለኛል ብሎ ነቢይ መሆን አይቻልም
@teferiestifanos225
@teferiestifanos225 6 дней назад
@@AndsewSle እኔ ነብይም፣ የፖለቲካ ተንታኝም አይደለሁም። የፋኖዎች ትግል ብዙ ድሎችን እያስመዘገበ ቢሆንም አገዛዙም በሚያደርገው የሞት ሽረት ትግል ጦርነቱም እና አገዛዙም የሚቀጥልበት ሁኔታ በማሰብ ያለኝን frustration ለመግለጽ ያልኩት ብቻ ነው።
@Apollon-z2s
@Apollon-z2s 6 дней назад
Happy new year to the two bandas
Далее