Тёмный

ESAN TV የጠቅላዩ ክህደት እና የፖርላማው ዝምታ | Thu 04 Jul 2024 

ESAN TV
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV የጠቅላዩ ክህደት እና የፖርላማው ዝምታ | Thu 04 Jul 2024

Опубликовано:

 

3 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 дня назад
ይኸ ጠቅላይ ሚኒሰተር ሳይሆን ተራ የሰፈር ወሮበላ ንግግር ነው🙄አፍህን ሰትከፍት ጭንቅላትህ ይታያል ነው ሰውየው ተመዝኖ ቀሏል
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 2 дня назад
ምሁራዊ አመለካከቱ ስላልገባህና ችሎታው ስለሌለህ ነው። ደደብ!!!!
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 2 дня назад
@@messelegebremichael8774 ስምህ ባለጌ ትባላላህ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 дня назад
የፓርላማ አባላት ከአበባው በሰተቀር ❤መገረፍ አለባቸው❤
@YilmaNadew
@YilmaNadew 3 дня назад
ፓርላማ ምን ዝም ይላል ከዘጠና ፐርሰንት በላይ አጨብጫቢ ያጨበጭባል
@yonasdemesie2663
@yonasdemesie2663 2 дня назад
#ድል_ለአማራው_ፋኖ💪💪💪💪💪
@mesimesi998
@mesimesi998 2 дня назад
ጀግኖቻችን ❤❤❤❤❤ አቤት ሳክስ ይህ ዕብድ ዉሻ የኢትዮጵያን ህዝብ እንዴት ነዉ የሚያየዉ በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ከዚህ ሰዉ ዕጅ የጣላት አቤት አለመታደላችን!!
@EshetuChabo
@EshetuChabo 2 дня назад
እኔ ሐገር ይናፍቀኛል 36 ዓመት ኾነኝ እንግሊዘዝ ሐገር ከሕብረተሠባዊት ሐገር መደብ ቀቐነቐ በነበረበት ኢትዮጵያዊኛ ትሕትና መተቃቀፍ....መጠላለፉ ቢኖርም "ይሉኝታ" ሟጦ ማለቁ ነዉ እነዴ መዘላለፉ መፈክር የኆነዉ....የሐሠብም ድርቅ?
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 3 дня назад
አይ የኢትዮጵያ ፓርላማ የደናቁርት ሰብስብ እንደ ድንጋይ ተጎልታችሁ ሲሰድባችሁ ዝም ብላችሁ አድምጡ እናንተ ብሎ የህዝብ ተወካዮች
@samsonethio4428
@samsonethio4428 2 дня назад
ከድንጋይም ከደንቆሮም በላይ በአብዛኛው የአይምሮ ዝግመት የተጠራቀመበት ፓርላማ ነው
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 дня назад
ንግግሩ ለጤና ጐጅ ነዉ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 2 дня назад
በጣም ያማል መሪ ነኝ ባይ እንዴት በዚህ ልክ ይዋሻል በቅርብ ወለጋ ላይ የዘር ቅስቀሳ ሲያደርግ ነበር ግን እንደ ገባኝ የንጹሐን ደም እያቅበዝበዘው እና ማንነቱን ግልጽ አድርጎ አሳይቷል
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 3 дня назад
እንቅልፍ ላይ ነው ፓርላማው እረፍት ማን ይሰማዋል የአብይን ውሽት
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 2 дня назад
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇪🇷🇪🇷🇮🇹🇮🇹🇨🇬
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 2 дня назад
ይህንን እብድ የሚሰማ ይታመማል
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 2 дня назад
እስረኞች የሚቀጡት የሱን ቪዱዮ እንዲያዩ ነዉ የሚደረግ
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 3 дня назад
Victory for Fanno, peace for Ethiopia
@Eyobs90
@Eyobs90 2 дня назад
ቅንጅታችሁን ወድጄዋለሁ! በርቱ!! እንበርታ!!
@birhanhiwot4206
@birhanhiwot4206 2 дня назад
ጋሽ አበበ ያልከው እውነት ነው የከተማ ሰው ወደጫካ ግቡ ብሎ ቤቶችን እያፈረሰ ነው እዝቡ እያለቀሰ ነው ከእግዚአብሔር ተአምር እየጠበቁ ነው በጣም ያሳዝናል ቤት ይቁጠረው ታመው የተኙት በቤት ፈረሳው 😢
@jemijemi2710
@jemijemi2710 3 дня назад
መቲ ምን ነካሽ ይሕንን አረመኔ አታሠሚን
@GuleleBetle
@GuleleBetle 3 дня назад
Hi welcome esan TV victory for fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MudinBerta
@MudinBerta 2 дня назад
መቲ ጀግና
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 дня назад
#ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤
@raswarrior3427
@raswarrior3427 3 дня назад
My people don't hear what evil Abey's words but hear his body language it tells you everything.
@emiMulu3610
@emiMulu3610 3 дня назад
አብይ ኦሮሞ እንዳልሆነ አታውቅም? የኦሮሞ ሕዝብን አይወክልም ሰውዬ
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 дня назад
ይሄን ሚዲያ ብዙዎች ቢከታተሉት
@birhanutolasa7062
@birhanutolasa7062 2 дня назад
Please, ሁለ በሚድያ ወታችው ወለጋ፣ወለጋ ብላችው ስማችንን አታጠለሹን። እኛ የወለጋ ሕዝብ ፍዳችን እያየን ተቸግረን ጥረን ግረን ነው የሚንኖረው። የሚትፈልጉትን ግለሰብ አናግሩት። እኛን ግን ተውን እንኖርበት።
@user-xu7rn5vl3m
@user-xu7rn5vl3m День назад
መቲ ጀግናዋ ፋኖ ያነቺ ሰራ የሕዝብ ጭቆናን ይብቃ ብለው መሰዋት ከሆኑ ወንድሞቻችን አይናነሰም
@tg7368
@tg7368 2 дня назад
ሰላም መታሰብያ ቆንጆ❤
@weareallimmigrants9336
@weareallimmigrants9336 3 дня назад
Fano is winning he keeps loosing.
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 3 дня назад
የጨነቀለት ነው የአብይ አህመድ ንግግር ፣ያለቀለት መቀበሪያው የደረሰ መሆኑን ራሱን ቤልተቀጣጠረ አቀራረብ ንግግር እንዲያውም ተነስቶ ወጥቶ ለመሄድ ቁጭ ብድግ እያለ ያሳየው የፓርላማ ውሎው በቁሙ የሞተ መሆኑን አሳይቶናል ነግሮናልም ፣ስለዚህ ህዝብ ይነሳና ትንሽ ብቻ ገፋ አድርጎ ወደሚያምንበት ሲኦል ይላከው
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 3 дня назад
Down with prosperity party and Ezema .
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 дня назад
ይህ ፓድላማ ሳይሆን የቅልፍ የሳር ፍራሽ ነው፡፡
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 2 дня назад
መቲ ለምን አመጣሸብ እረ ይቅርብን
@user-yc5hd7nc8o
@user-yc5hd7nc8o 2 дня назад
ጠ ቅላዩ አግላዩ በተናገረ ቁጥር እኔ እበሳጫለሁ የጠቅላዩን ድምፅ አታሰሙን
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 дня назад
I’m watching from Sydney,Australia…very clear and beautifully recorded….thank u
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 дня назад
ከከንቲባ አብይ አህመድ የፓርላማ ንግግር መረዳት እንደቻልኩት፣ አንድ፣ እኔ ከስልጣን ከተነሳሁ ኢትዮጵያ ልክ እንደ ሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ትሆናለች/ ትፈርሳለች። ሁለት፣ እኛ ወታደሮች ነንና መፈንቅለ መንግስት በኢትዮጵያ አይሳካም አታስቡት። ሦስት፣ ስልጣን ላይ እንደመጡ የሚናገሩትንና አሁን አሁን የሚናገሩትን ስናመዛዝን በጣም ተስፋ የመቁረጥ ስሜትን እንመለከታለን። ከዚህም በመነሳት በመፈንቅለ መንግስት ሰበብ በቅርቡ የሚገደሉ፣ የሚታፈኑና የሚታሰሩ ሰዎች እንዳሉ አመላካች/ ጠቋሚ ንግግር ነው። "ከሰሞኑ በየሆቴሉ/ ገስትሃውስ በመሰብሰብ መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉብኝ የሚመካከሩ አባቶች አሉ። " የአዲስ አበባ ከንቲባ አብይ አህመድ እንደተናገረው። #ወዮ ጭንቀት 😂😂😂
@JohniLomala
@JohniLomala 2 дня назад
Metiye welcome 🙏 for your apdate
@brookmmmwww
@brookmmmwww День назад
We thank you!
@emiMulu3610
@emiMulu3610 3 дня назад
አብይ የሚናገረው ሁ ብልግና ነው። ክላሱን ክብሩን ነው የሚመስለው። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️
@kidisthaile5631
@kidisthaile5631 День назад
መቲ ጉበዝ እውነተኛ ጀግና 👍
@MengshaMoges
@MengshaMoges День назад
ድል ለፋኖ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 3 дня назад
Selam Selam
@learntulearn848
@learntulearn848 2 дня назад
IM 100% CERTAIN, ABIY AHMED IS #MENTALLY #UNFIT TO LEAD ETHIOPIA ❗
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 День назад
10/08/2016 - 29/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 2 дня назад
Amazing discussion! Keep up the good job; Abiy is also watching.
@user-pd9bj8sm7k
@user-pd9bj8sm7k 2 дня назад
❤️👍
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 3 дня назад
የሄ ቀጣፊ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 дня назад
አብይ ቀጣፊው 😭😭 ኦነግ ሸኔን አደራጅተህ አማራን ሰትጨፈጭፍ ዝም አንልም ❤❤❤
@super__star6823
@super__star6823 3 дня назад
Of course at the beginning he told us Ethiopians will not see war. He relased prisoners before but now it is something else
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo 2 дня назад
ትላንት የነበረን ፍቅር በረከት መተሳሰብ በሰላም ወጥቶ መግባት ብዙ ነገሮች አጥተናል ግን ዛሬም ነገም በአላህ ፍቃድ ለመኖር ማንም አይከለክለንም እሱ ያለው ነው ሚሆነው ።
@muhabawgirma8235
@muhabawgirma8235 2 дня назад
ጅጀሮ የሞላው ፖርላማ ከዝብ ማር አይጠበቅም ከብልፅግና ምን ይጠበቃል።
@AbdiReru
@AbdiReru 2 дня назад
መቲአችኮእቁኢትዮጵያዊትነሽበጦርነቱጊዜለተራቡትስታበይለታረዙትስታለብሽነበርአሁንምከተካደውህዝብጎንቆመሻልአምላክከጎንሽይሁን
@yalganeshalemu4179
@yalganeshalemu4179 2 дня назад
የፓርላማ አባል ሳይሆን የሙታን ስብስብ ቢባሉ ይሻላል እናተም እነዚህ ህዝብን የማይዉክሉ ልቅምቃም ክብር አትስጡአቸው::
@user-rr7oo8ml3d
@user-rr7oo8ml3d 2 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@wale1698
@wale1698 2 дня назад
Egnam Awukenal gudguad ....
@Peda_4444
@Peda_4444 2 дня назад
በአማራ ተፈናቃዮች ስም የሰበሰብሽውን ገንዘብ የት አደረስሽው መታሰቢያ??
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 дня назад
የሚገርም ምክር ነው
@SamiAlesew
@SamiAlesew 3 дня назад
አንቱ ማለት የአክብሮት መጠሪያ ነው።አንቱ እያላችው እና እየተቻችው አብሮ ይሄዳል ግን
@ksteve-nn1mk
@ksteve-nn1mk 2 дня назад
Mr Abi doesn't have any idea! what a leader?
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 дня назад
አረመኔነት፣ውሸትና ክህደት ቁርሱ አብይ አህመድ
@SolomonEshetu-ei5gu
@SolomonEshetu-ei5gu День назад
Kate belay koshasha kirishatam delighted
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 дня назад
ሰውየው ተስፋ ቆርጦአል ስድስት አመት በዉሸት አገራችን ቀደዳት የተረገመ መናፍቅ
@t.b4065
@t.b4065 2 дня назад
ከቻላችሁ በኣዲኣ ኣበባ ዶሞስትረሽን ማድረግ መኩሩ
@bereketyohannes1233
@bereketyohannes1233 2 дня назад
Guys; The new Ethiopia can’t go forward with old ideas ! I don’t think Fano will be the only solution for Ethiopia problem!
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 2 дня назад
የቋንቋ ልዩነት የዘር ልዩነትን አያሳይም። ኢትዮጵያውያን ሁሉ ጥቁሮች ነን። የተለያየ ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎች በአንድ ሉዓላዊ አገር መኖር አይችሉም ማለት አይቻልም።
@ZebeneTechane
@ZebeneTechane День назад
በሰራዊት ብዛት የሚታበይ በብሐር ካባ የሚታበይ በሐብት ብዛት የሚታበይ አድማስ ተሻጋሪ ባልሆነ እውቀት የሚታበይ በስልጣኑ የሚታበይ ከእኔ በላይ አዋቂ ከእኔ በላይ መሪ ሿሚ ሻሪ የለም በማለት በማለት የሚታበይ አወዳደቁ የከፋ ይሆናል።
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 2 дня назад
ነገር የተበልሸው የህግ አውጪ ተብየውን ም/ቤት ከላይ ከአፈ ጉባኤ ስፍራ ላይ እንጣጥ ብሎ ወጥቶ የም/ቤት አባላቱን ቁልቁል አዘቅዝቆ ማየትን የተፈቀደለት እለት ነው።
@storetmobile6455
@storetmobile6455 2 дня назад
Please,please do not show the PM talk on ur show again .we do not want to hear and see him any more. thanks😄
@SileshiTilahn
@SileshiTilahn 3 дня назад
አንቱታው አልገባኝም ዘውዱ
@Ambassel
@Ambassel 2 дня назад
የበሻሻው ሰውዬ ኢትዮጵያን ልክ የቤቱ ለማዳ እንስሳ እንደሆነች አድርጎ ሽግግር መንግሥት የለም መፈንቅለ መንግሥት አይቻልም እያለ ሲቃዥ እንዴት ያስጠላል::
@nuritsirur1058
@nuritsirur1058 2 дня назад
አይ አበበ ለካ እንደዚህ የወደክ ሰው ነህ የሎው ዲግሪ ገዝተህ ነው እንጅ የተማርክ አይመስለንም። ሰለ ጀግናው አብይ የዛሬ 3አመት ጥሩ የምሰክርነት ቃልህን ሰሰጥ ነበር ሰልጣን ፈልገህ ሰላላገኘህ ነው ተናደሃል።
@misertilahun9650
@misertilahun9650 2 дня назад
ወለጋ ሄዶ የሚያወራው ማነው በግሬደር እየተዛቀ የተቀበረው
@Ethiopia27
@Ethiopia27 2 дня назад
Down with the killer abiy ahmed and his collaborators Ezema/birhanu nega and z traitor belete mola
@user-bg5kc7dx4t
@user-bg5kc7dx4t 2 дня назад
Only abe
@lusa6480
@lusa6480 2 дня назад
Yemin Ersoo newwww…….
@saraahmed293
@saraahmed293 2 дня назад
ወታደር መሆን ከመፈቅለ መንግስት የሚያድንነው በየትኛው ሎጂክ ነው ህዝብ አያቅም ብለው ነው
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo 2 дня назад
እኔ ሞቼ ልጄ ምን ማለት ነው ።
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 дня назад
መቲና ዘዉዱ ይሄንን ወራዳ ቀጣፊ ለምን አንቱ ትሉታላችሁ። የትኛዉ ክብሩ ነዉ አንቱ የሚያስብለዉ? ታዝበናል።
@solteshe
@solteshe 2 дня назад
Horomo got power for the first time, but he could not manage it and became a robber, robber, and killer because he only had weapons.
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 2 дня назад
ThulThula
@BachaBacha-s6b
@BachaBacha-s6b 2 дня назад
Ethiopia. Parlamas are. The collection of. Monky
@SolomonEshetu-ei5gu
@SolomonEshetu-ei5gu День назад
Kabiy belay kirshat Ethiopia lay yelem. Tplf and America yethipia amlak gena yegachun .....
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 2 дня назад
Yechenhekhelit
@yeshinehmolla2564
@yeshinehmolla2564 2 дня назад
ኧረ ዘጋጁህኝ
@raswarrior3427
@raswarrior3427 3 дня назад
My people as I have said many times Abey will soon desintegrate Ethiopia and come on TV and say Ethiopia has disintegrated and there is nothing he can do.
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 3 дня назад
❤😂🎉😢😮😅😊hi
@weareallimmigrants9336
@weareallimmigrants9336 3 дня назад
He keeps losing
@beithashingav5215
@beithashingav5215 2 дня назад
Dadabe gala gadaiii
@AbdiReru
@AbdiReru 2 дня назад
ድልለጭቁኑህዝብ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 2 дня назад
ህዝብ ያሸንፋል ! አብይ መርዝ እንደበላች አይጥ ገና ይቅበዘበዛል።
@remlaahmed654
@remlaahmed654 2 дня назад
Sheyitan auzubilah sibal yihedal yihen sewuye bemn enabarew yihon yallah
@badrihassan6642
@badrihassan6642 2 дня назад
Anta temebe shmagela karate mataha
@super__star6823
@super__star6823 3 дня назад
His drone on the people doesn't stop kids from going to school! Is the drone drop books to children?
@MyD1010
@MyD1010 2 дня назад
ውይ ጋሼ ድክም አለኝ
@habtamneshbeyenh1351
@habtamneshbeyenh1351 2 дня назад
ፓርላማ ውስጥ የተሰበሰበዉዐእኮ አሻንጉሊት ጥርቅም እንቅልፋም ብቻ ነው እኮ ከዘንዶው አይን ይሰውረው እንጅ አንድ ጀግና ብቻ ነው የተገኘው እሱም ኢትዮጵያ የወለደችው አማራ ጀግና ነው ለሱም የሰጠውን ሠልስ ሰማነው እኮ
@viber907
@viber907 2 дня назад
አጥማቂው ማን ነው?
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 дня назад
ፈጣሪ ይህ ሰወበላ ስርአት እስኪወገድ እባክህ እንቅልፍ ሰጠህን ሲነጋ እንነሳ፡፡
@wale1698
@wale1698 2 дня назад
Yaqereshewu erasu new be parlamawu
@nad7808
@nad7808 3 дня назад
ትላንት ያን ሁሉ መስዋዕትነት የከፈለን መከላከያ በዚ ቋንቋ ስትገልፁት ያሳዝናል፣ ከነድክመቱም ቢሆን ኢትዮጵያን ለዛሬ ያደረሰው ከፈጣሪ ቀጥሎ ይኼው መከላከያ ነው‼️ 🇪🇹
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 3 дня назад
አህያ
@sanetamsgan3655
@sanetamsgan3655 2 дня назад
ኢትዮጵያ: መከላከያ: የላትም. ፈርስዋል: ያላት: የፋሽስት: ኦሮሙማ( የጋላዎች) ገረድ: የሽሮ: የበርበሬ: የዱቄት: ሌባ:ይሆነ: ፋኖ:ሱሪው: ላይ: የሚያሽናው:የጋልልዌች: ተላላኩ: የሆነ: ከብት:ስራዊት: ነው: ያለው::
@user-fb3nh4fx7n
@user-fb3nh4fx7n 3 дня назад
ውይ ምነው በአድማጭ ድርቀት ተመታ በሉ በሉ ጎ ፈንድ ሚ 😂
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 2 дня назад
ወይኔ ኢሄ ሰውዬ ብልግናው ጭራሽ መሳደብ ጀመረ!!ሰላም እንደሌለው የፊቱ ገፅታ ያሳብቅበታል::
@brookyilma9850
@brookyilma9850 3 дня назад
የፈለገ ቢሊዬን ብር ቢፊጅ የፓርላ ፍእራሽ ይቀየር አልተመቸንም።
@mohamedebrahem-lz5hw
@mohamedebrahem-lz5hw 2 дня назад
ዋናው ጎጠኛ ማነው ግን
@huludebebe9935
@huludebebe9935 2 дня назад
የተቀጠሩት ወታደሮች ይሆናል
@AbdiReru
@AbdiReru 2 дня назад
ፓርላማውበጨሌለባሾችየታጀበስለሆነየጠቋይቤትነውየሚመስለው
Далее
İranda azərbaycanlı prezident seçilib
00:32
Просмотров 212 тыс.
D3 Ваз 2107 Не умри от зависти!
18:57
İranda azərbaycanlı prezident seçilib
00:32
Просмотров 212 тыс.