Тёмный

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ überträgt einen Livestream. 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@user-iw4be6ol1o
@user-iw4be6ol1o Месяц назад
አዎ አዲስ አበባም ብዙ ጠንቋይ ቤት የሚሄዱ አሉ ግን በእርግጠኝነት የምነግርሽ እዛ ተወልደው አላደጉም አብዛኞቹ። እኔ ብዙ አውቃለሁ ልጆቻቸው አድገው አቁሙ እያሉ ከወላጆቻቸው ጋር የሚጣሉ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Месяц назад
እኔም እኮ ግራ ገባኝ ግን ያው ሰው ገጠመኙን ሲነግረን ጉድ ብለን ዝም ነው እንጂ😂😂😂😂😂ሆይ በየሱስ ክርስቶስ ስም
@haytomer9818
@haytomer9818 Месяц назад
የመቅዲ ምክር የማይረዳ ወይም የማይገባዉ መቀየር መለወጥ የማይፈልግ ነዉ ትክክለኛ ከሂዎት ልምድ የተወሰደ ምክር ነዉ የምትመክረዉ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Месяц назад
አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ይቅርታ እንዳትቀየሙኝ 🙏🙏ቃልቻ ቤት ማለት ምንድን ነው ቃልቻ ራሱ ምንድን ነው? ፃ እርኩስ መንፈስ😂😂😂
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Месяц назад
😂😂እንደው በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂 ባልሰማሽ ደስ ይለኝ ነበረ መቅድዬ ኸረ የት አባታቸው ፀረኣ እርኩስ መንፈስ ከምድር ያጥፋቸው
@zebibasherif9802
@zebibasherif9802 Месяц назад
ጥሩና ስረአት ያለሽ ሰው ነሽ ግን ለምን እንደሚሰድቡሽ አይገባኝም
@Rbz-se7nm
@Rbz-se7nm Месяц назад
አሜሪካ ሰዓትም የለንም ጀርመን ሀገር ደሞ ጨሌውን በቂቤ አድርጋችሁ የምታመልኩት አነጂጂ ዝሆን በዩቱብ ተለቆ 😅😅
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@tutuz8920
@tutuz8920 Месяц назад
ውሸት አታውሪ በያት ጫት ሀረር ነው ያለው ድሬደዎ ከአወዳይ ነው የሚመጣው
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Месяц назад
ወይ እኔ የግልባጭ ወሬ ሳወራ አሳስቼ ይሆን ቱቱዬ እስኪ ቮይሷን ልስማው 😂😂😂ሰ ከአሜሪካ መጥቶ ጫት ገዝቶ ካልቻ ቤት?
Далее
hello
1:03:04
Просмотров 1,7 тыс.
АХХАХАХАХАХАХАХАХ
00:16
Просмотров 176 тыс.
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 905 тыс.