Тёмный

Ethiopia | ለሚነቃቀል ፀጉርና የሚሰባበር ጥፍር : ሁነኛ መፍትሄ ፣ ( biotin )ባዮቲን አስገራሚ ጥቅም |መጠኑ | አይነቱ 

የኔ ጤና - Yene Tena
Подписаться 439 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

አውቀው ሁሌ ይጠቀሙ
ይህን ቪዲዮ ካዮ በውሃላ ቫዮቲን(Biotin) እንድሚወስዱና ፀጉሮትንና ፣ጥፍሮትም እደሚያተርፋ እርግጠኛ ነኝ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this RU-vid channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this RU-vid channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@yenetena
@yenetena Год назад
ለሚነቃቀል ፀጉርና የሚሰባበር ጥፍር : ሁነኛ መፍትሄ ፣ ( biotin )ባዮቲን አስገራሚ ጥቅም|መጠኑ | አይነቱ |አውቀው ሁሌ ይጠቀሙ የግል ጥያቄዎች ክሏችሁ ቱክቶክ (TikTok) ላይ ማሴጅ አድርጉ| www.tiktok.com/@yenetena12?lang=en TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | ru-vid.com/show-UCLqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤ |ርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Год назад
ተባረክ ዶክተር ግን biotin ብዙ አይነት ስለ አለ የበለጠ የተኛው ጥሩ እንደ ሆነ ብትነግራን (photo )ብታስቀምጥልን Please
@yenetena
@yenetena Год назад
መለኪያውን ከተከተሉ ምክር ነው
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 Год назад
የኔጥያቄነው ብዙ አይነት ምርት አለ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Год назад
በጣም የሚያስፈልገኝ ቪዲዮ ፀጉሬ ሁሌ ፍሪዝ ነው እየቀነሰ ተቸግሬያለሁ አመሰግናለሁ
@hanaasehnaki4206
@hanaasehnaki4206 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@rozayilma6582
@rozayilma6582 Год назад
Thank you so much Dr
@samiashash5664
@samiashash5664 Год назад
How about side effects?
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተራችን 🙏🙏
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Год назад
ሰላምህ ይብዛልን ዶ/ር 🌺 ስለ ድንቅዬ ምክርህ እናመሰግናለን🙏🥀💐ተባረክልን🙏❤
@karyhasan215
@karyhasan215 Год назад
Dr Daniel thank you so much.
@user-px5xp8ky8c
@user-px5xp8ky8c Год назад
Thank you so much God blessed you
@sefanit2960
@sefanit2960 Год назад
Thanks for sharing this what i want🙏
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Год назад
Thanks for your help and support Doctor Dani
@yenetena
@yenetena Год назад
It's my pleasure
@mattmercy21
@mattmercy21 Год назад
Thank you for your time! God bless you
@yenetena
@yenetena Год назад
You are so welcome
@balemlaybizayheun1992
@balemlaybizayheun1992 Год назад
Thank you Doctor 🙂
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 Год назад
Doctor Tebarek ❤
@genifishe2118
@genifishe2118 Год назад
Can u put the picture which one is good
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 Год назад
እናመሰግናለን
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 Год назад
Hi Dr, Thank you for the useful information grateful if you could please send the link and advise where to buy it.
@asterfitsum4933
@asterfitsum4933 Год назад
Thank you dr Daniel as always God bless you 🙏🏽
@marcyawash9082
@marcyawash9082 Год назад
Blessings!
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Год назад
Thank you dr bless you more great info !!!! Thank you
@helenberhe6844
@helenberhe6844 Год назад
ተባረክ እኔ ተጠቃሚ ነኝ በጣም ጠቅሞኛል ፕሮግራምህን ሳየው እንዴ እኔ እምወስደው ብዬነው የ ተደሰትኩት ምክንያቱም በጣም ውታማ ሆኛለሁ ሌሎችም ቢጠቀሙት አበረታታለሁ !
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 месяцев назад
እኔ 5000ውን ነው በየቀኑ የምወስደው ወንድሜ እስኪ ንገርኝ ችግር አለው
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Год назад
እናመሠግናለን❤። ዶ/ተር። እኔ ፀጉሬ የሠጠሁትን ማሥክ ልሥጠዉ አይለወጥም አይቀበልም በጣም ደረቅ ነዉ ይሠባበራል። እድገት እሚባል የለዉም የዚህ ችግር ይሆንእደ????
@tsionalex9250
@tsionalex9250 28 дней назад
Thanks, ke German.
@ramzia3457
@ramzia3457 Год назад
ሹክረን ዶክተር
@bontujimma6015
@bontujimma6015 Год назад
I always appreciate you dr..🎀🎀🌷🌷🎀🎀
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Год назад
እናመሰግናለን።Dr
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Год назад
አመስግናለሁ
@AlemMohammed-su2bm
@AlemMohammed-su2bm Год назад
ዶክተር ተባርክ የምንገዛው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ብለን ነው የምንገዛው እባክህ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Год назад
biotin አለ ሞልቷል
@hidatteklom7281
@hidatteklom7281 Год назад
Thank you doc 🙏🏿🇪🇷🇪🇷
@yelfignbogale4114
@yelfignbogale4114 Год назад
Thank you Doc.
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 Год назад
Egziabeher yibarkeh 🙏
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 6 месяцев назад
ስለ ኮላጅን ስራልን ዶክተርየ
@Sellu5956
@Sellu5956 Год назад
Dr Dani tebarek
@mgiday5712
@mgiday5712 Год назад
Thank you DR Daniel!! kids can get biotin?
@yenetena
@yenetena Год назад
Yes, absolutely
@yenetena
@yenetena Год назад
But they have to be more the 16 years old
@mgiday5712
@mgiday5712 Год назад
@@yenetena Thank you 🙏
@saradalma9089
@saradalma9089 Год назад
Thanks Dear doctor
@tekuret
@tekuret Год назад
Hi doctor thank you so much can I take solgan biotin eneylalewebet Hager solgan meret new Yalew please I wating your answer ❤❤
@biniyamabiy7750
@biniyamabiy7750 Год назад
Thank you doctor. Can i get your email ? I need your recommendation about xarelto drug.
@yemisrakmengesha3702
@yemisrakmengesha3702 Год назад
ስለ አርትሮዝ ምን ይመክሩናል?
@bettytilahun2353
@bettytilahun2353 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር። የጎንዮሽ ጉዳት ካለው ንገረን እባክህ
@yenetena
@yenetena Год назад
የለውም ካለውም እምብዛም አይደለም
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 Год назад
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ልጄ ደማነስ አለባት ተመርምራ በምጎብ ይመለሳል አሉዋት ግን በጣም ይዋዥቃ ለተወሰነ ጊዜ ጥሩ ነው ይላሉ ትንሽ ቆይቶ ወርዶ ይገኛል በዛው ቅፅበት ከስታ ትገኛለች እንዳው ምን ትመክረኛለህ እሷ ሀገር ነች በጠጣም አሳስቦኛል እባክህ ተባበረኝ
@zkebede8763
@zkebede8763 Год назад
ተባረክልን
@atm5614
@atm5614 Год назад
ተባረክ ወንድም አለም 🙏❤️ የመጀመሪያውን 3 ስምንት ባለ 10,000 ከወሰድን በኋላ ከዛ ከ5-100ሺ ያለውን ስንወስድ የተለያየ ብራንድ ብንጠቀም ችግር አለው ወይ?
@bogalechkebede
@bogalechkebede Год назад
le tsanat yehonal
@sgenaywedimk7468
@sgenaywedimk7468 Год назад
አኔ ሄርሞን ወተት ከመጠን በላይ ሆነ ፀጉሬ ደሞ በጣም ይነቃቀላል ይሰባበራል እና አኔ biotin ልጠቀም ውይ ደጉተር የሆርሞን ምክሪ ያስፈልገኝል🙏🙏
@LatifaLatifa-ye5zd
@LatifaLatifa-ye5zd Месяц назад
❤❤❤❤
@seadah1916
@seadah1916 Год назад
እናመሰግናለን ለእርጉዝ ሴት ይፈቀዳል እባክህ መልስልኝ
@ayedaayeda216
@ayedaayeda216 Год назад
ሰላም ላንተ ይሁን ዶ/ርዬ ባለፈው ስለዲፍሪን አስተምረህ ነበር እና በጣም ለውጥ አግኝቼበታለው አመሰግናለው ባቋርጠው ችግር አለው?
@ramzia3457
@ramzia3457 Год назад
ዶክተር እኔ ደማነስ አለብኝ ላዛይመስለኛል ጸጉሬ የሚነቃቀለው በጣምነው የሚያሳዝነኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@bontujimma6015
@bontujimma6015 Год назад
Qustion is why dont you tell us the right vitamin?....2nd qustion is can I get it from food if so which one??? 🎀🎀🎀🎀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🎀🎀🎀🎀
@yenetena
@yenetena Год назад
I have explained in the first section of the video
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 Год назад
አናመሰግነኝ👍👍👍👍👍
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Год назад
እባክህን ለደም b +0 አይነት አመጋገብ ምን እንደሆነ አስተምረን በጣም ተቸግሪያለው አንዱ ቻናል ሊላ አንዱ ሊላ እያስተማረ ግራ ተጋባውኝ
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 Год назад
❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Год назад
አሜሪካ አገር ለምንኖረው የተኛውን ብንገዛው ጥሩ ነው .recommended ይምታደርገ የትኛውን ነው please መልስ
@yenetena
@yenetena Год назад
የተዘረዘሩትን መለኪያዎች ከተከተሉ የተገኘውን
@user-gl9of6rd1z
@user-gl9of6rd1z 11 месяцев назад
ዶክተር ፀጉሬ በኬሞ ምክንያት ረግፋል ሲበቅል በጣም ሳስቷል ብውስደው ሳይድኢፌክት አለው?
@genetdemissie6041
@genetdemissie6041 Год назад
Is Flax seed bad if you take a breast cancer pills?
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 Год назад
ባይወቲን ከሀሳ ዘይትጋ ቢወሰዲስ ችግርአለወይ አወሳሰዱን ብትነግረኝ ሁለቱንም ልገዛ ነበር
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 Год назад
ታይሮይዲ አለብኝ ግን ባይወቲን ያስፈልገኛል
@bezazemekael7028
@bezazemekael7028 Год назад
አጠቃቀሙ ግን አልገባኝም በየቀኑ ነው?
@user-gz9fv4lf6r
@user-gz9fv4lf6r 4 месяца назад
ዶክተርየ በተለይ ፀጉሬ ባዶ ሆነ
@kidstabebe5696
@kidstabebe5696 Год назад
ለልጆች ይሆናል ?
@gonderc885
@gonderc885 Год назад
I am taking biotin I love it for my hair and skin Very good.but my scalp very tinder and hurts I don’t know what can I do.biotin የምትወስድ ያጋጠማችሁ ነገር ንገሩኝ ለፀጉሬና ለቆዳየ ተስማምቶኝል ችግር የሆነብኝ የራስ ቅሌ ቁስል ነው የሚታይ ቁስል አይደለም ብዙ ውሃ ለመጠጣት እሞክራለሁ እስኪ ልምድ ያላችሁ እስኪ ፃፍልኝ 🙏
@yenetena
@yenetena Год назад
ለዚያ ሃኪም ማየት ያስፈልጋል
@gonderc885
@gonderc885 Год назад
@@yenetena ሃኪም በተደጋጋሚ አይቻለ የተለያየ መድኃኒት ሞክራለው ምንም ሊረድኝ አልቻሉ አላርጅ ይላሉ ምን እንደሆ ማወቅ አልተቻለም ምንም አይነት ቅባት ከተቀባውት tinder ነው የሚሆነ biotin ጭምር ፀጉሬን ብቻ ለይቸ ነው ቅባት የምቀባው 6አመት ሆኖኝል ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ🙏
@bezazemekael7028
@bezazemekael7028 Год назад
ግን ጸጉራችን ነው የምንቀባው አልገባኝም??
@saraalemseged4585
@saraalemseged4585 Год назад
የሚዋጥ ነው
@bezazemekael7028
@bezazemekael7028 Год назад
@@saraalemseged4585 thanks
@heleneshetu2545
@heleneshetu2545 Год назад
ከወሰድን ቡኃላ የክብደት መቀነስ ሊያስከትል ይችላል??
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Год назад
ያወፍራል ምክንያቱም የምግብ ፍላጎትሽ ይጨምራል
@yenetena
@yenetena Год назад
ብዙ ግንኙነት የለውም
@weynemariamtesfaye1804
@weynemariamtesfaye1804 Год назад
Does it help for bold women head??
@solomontadese3348
@solomontadese3348 Год назад
Letekelala eweket Orthodox lehonachu becha Biotin beabzagaw ye asama (pig) kebat selalew eyanebebachu behayemanot yetekelekele selehone tetenkeku. Vegan(ke atekelt) becha ketegege teru new.
@user-xg4lc1vl3k
@user-xg4lc1vl3k Год назад
Betam teru comment nw yeserahin enameseginalen megarmaw eyasebku nbr fetari yestih
@user-xg4lc1vl3k
@user-xg4lc1vl3k Год назад
Eshi endat nw menawukaw ye asama kebat yelelawn ebakih metak lele prodact kale tsafilgn eziw
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 месяцев назад
ዶክተርየ እኔ 5000cmg ነው የምወስደው በየቀኑ እና ችግር አለው እደት ልውሰድ እስኪ መልስልኝ
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 4 месяца назад
እና ለውጥ አየሽበት ግን?
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 4 месяца назад
እር ለውጥማ ነበር ግን ሳቆመው መልሶ ፀጉሬም ተነቃቀለ ጥፍሬም ተሰባበር ጥቅሙ መደሀኒቱ እስከሚያልቅ ድርስ ነው
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 4 месяца назад
@@MohmedAli-gd6yv እስኪ እውነት በይ የሚገርምሽ አሁን ኦንላይን አዝዥለው እኮ እኒ በትሪትመንት ምናምን አልሞከርሽውም?
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 4 месяца назад
ወላሂ ውድ ይቅርብሽ ከሚገርምሽ ፀጉሬ የነበርኝን ሁሉ ነው ያሳጣኝ ሁሉንም ለውጦች የምታይው መደሀኒቱ እስካለ ነው ከዛ ውጭ ሲቆም ይቆማል ሁሉም በዛ ላይ እንቅልፍ አታይም ብታይ እንደኔ ይቅርብሽ ነው የምለው
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 4 месяца назад
@@MohmedAli-gd6yv ኧረ እንኳን ነገርሽኝ ብሬም ተረፈች አመሠግናለው
@fatoye123
@fatoye123 Год назад
It doesn't do anything for me
@yenetena
@yenetena Год назад
Watch the other videos to have more information
@yanattube5157
@yanattube5157 Год назад
እረ በእግዚአብሔር መልስልኝ ፀጉሬ ያስፈራል ሲነቀል ብታይ እራሴ ላይ ያለው ፀጉር በጣም ትንሽ ነው በጣም ብዙ ፀጉር ነበረኝ ማበጠር እንኳን አልችልም ነበረ ከብዛቱ የተነሳ አሁን አለቀ እባክህ ንገረኝ ምን ላድርግ
@yenetena
@yenetena Год назад
የሰራሁት ሌላ ቪዲዮ አለ እርሱን ፋልገው ይመልከቱ መፍትሄ የሚሆነረጃ ያገኛሉ
@yanattube5157
@yanattube5157 Год назад
እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ እጅግ በአንተ ተጠቅሜያለው በፆም ዳይቱም ኪሎየ ከ80 ኪሎ ወደ 65 ተቀይሮዋል 3ወር ከ15 ቀን አመሰግናለሁ ተባረክ
@bezikiristos2891
@bezikiristos2891 Год назад
​@@yanattube5157yene konjo borch tefalish ? Ufffff ine dekemegn minim lewt yelawum
@MantegboAsmamaw-qt7ul
@MantegboAsmamaw-qt7ul Год назад
እናመሰግናለን
@amyasfaw9098
@amyasfaw9098 Год назад
Thank you so much DR 🙏🙏
@hannahanna6035
@hannahanna6035 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 Год назад
Thanks Doctor
Далее
Starman🫡
00:18
Просмотров 14 млн