Тёмный
No video :(

Ethiopia-ለሴት ብቻ የተፈቀደ የሚመስለውን ስራ እየሰራ ልጆቹን የሚያሳድገው አስገራሚ ወጣት 

RAMA MEDIA
Подписаться 164 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@alihassen7262
@alihassen7262 4 года назад
በርታ አባቴ ስራ ንቀን ነው አሁን በሰው ሀገር ምንጠገረር
@Tube-wy4oy
@Tube-wy4oy 4 года назад
የሰፈሬ ልጅ ሃብትሽ ጎበዝ በርታ እግዜአብሄር ይርዳህ ያሰብከው ይሳካልህ!
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 года назад
*የአገራችን በሽታ ፈውስ ሥራና ሥራ ብቻ ነው!* BRAVO!
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 года назад
እር እንደው እመቤቴ ያስብከውን ታሞላልህ ብርቱ ታታሪ ጉበዝ ጅግና ልባም ስራተኞ ንህ የልጆችህ እምላክ በጣም ንው ይልብህን ይስጥሃል እይዞህ በርታ👏👏👏👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽💚💛❤️
@meklitmekonnen8539
@meklitmekonnen8539 4 года назад
መደናነቅ ዘመናይነት ነው ባህላችን ብናደርገው ጥሩ ነው አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድም
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 года назад
ባህልሽን ቤት ውስጥ... ሥራ ግን ሁሌም ይዘምናል...ማይዘምን ደሞ ቁጭ ብሎ እየራበው ይሞታል !
@goodnews2392
@goodnews2392 4 года назад
አይዞህ ሐብትሽ ገና በመኪና እየዞርክ ትሰራለህ፣ ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው። ከቤተሰብህ ጋር በአንድ መኪና ትሰራላችሁ፣ ዝቅ ብለህ እንደሰራህ ጌታ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርግሀል።
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 3 года назад
የማታእንጀራ ይሰጥሕ
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 года назад
ማሻ አላህ በርታ አባታችን ሁሉም በሀገር ያምራል
@medina3138
@medina3138 4 года назад
ስራክቡር ነው👍👍👍👍👍በርታ
@user-vi2jh2nf9k
@user-vi2jh2nf9k 4 года назад
ይሄ ማለፊያህ እንጂ መኖሪያህ አይደለም በርታ ለሰራተኛ ሰው ብሩህ ተሥፋ አለው
@Filseta
@Filseta 4 года назад
ሠርታችሁ ብሉ ጥሩነው እርዳታ አያሥፈልጋችሁም ባይሆን መንግሥት መሬት የመሸጫ ቦታ ይሥጣችሁ ህዝብ ሥንቱን ረድቶ ይችላል ተመጽዋቹ በዛ ታማሚው በዛ እናንተ ሠርታችሁ እየበላችሁነው ጤነኛ ናችሁ ፈጣሪን አመሥግኑ
@user-il7pk9tp7o
@user-il7pk9tp7o 4 года назад
ተመስገን እደት ደስ ይላል በርቱልን ወገኖቸ እግዚአብሄር መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ
@user-yn8id4bb9v
@user-yn8id4bb9v 4 года назад
የኔ ይቧህ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጥህ
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ጎበዝ ሰው ነህ በርታ!!!! ስራን መናቅ ?የትም እያደርስም:: ስራ ክቡር ነው :: እኛ አበሾች ስራ መናቅ እና የሚስሰራን ሰው መተቸት? የተለመደ ነው:: ሰው ማለት ? ያገኘውን ሰርቶ እራሱን ችሎ? ከሰው የማይጠብቅ ሰው ነው::
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 года назад
💚💚💚🌿🌿🌿🌴
@HELENYEMARYAMLJ
@HELENYEMARYAMLJ 4 года назад
አባቴ ጎበዝ ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ox7it3yg5x
@user-ox7it3yg5x 4 года назад
ጎበዝ አንበሣ ወንድማለት እንደህ ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳ ኖሮኝ ባግዝ ደስ ባለኝ በእውነት
@seidatube2239
@seidatube2239 4 года назад
መሻአላህ ስራ አይናቅም አቅም እስካለን ድረስ መስራት ነው ስራን መምረጥ ስፍና ነው ብርቱልን እረጂም እድሜ ከነቤተሰባቸው ተመኘሁ
@kukunigussie223
@kukunigussie223 4 года назад
ጀግና ነክ።ሃበሻ አሽሙረኛ ነው።ዝም ብለክ ሥራ።ደሞስ አንቺ ብለው ስለጠሩክ ደስ ሊልክ ይገባል በናትክ ስም ነው የጠሩክ።እነሱ መሃይሞች ስለሆኑ ነው።
@user-si8ro3yi3m
@user-si8ro3yi3m 4 года назад
ባባየ በርታ የችግር መድሀኒት ስራ ብቻ ነው
@melkiedress6839
@melkiedress6839 4 года назад
እግዛብሔር ከጎንህ ይሁን በጣም ነው ያሥደሠትከኝ ጥሩ አባት ነህ በርታ
@user-si8wi3zk7s
@user-si8wi3zk7s 4 года назад
በርታ አባቴ ጤና ከሆነ ሰው ስራ ክብር ነው
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 года назад
ማሻአላህ ዴስ ሲል እኔም ከዚህ ገብቸ ትንሺም ትሁን ካርብ ግርድነ አገር ላይ ይሻላል
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
*ጎበዝ ዋናው ስራን አለመናቅ ነው።እኔም ልክ እንዳንተ ስራ እየሰራው ነው የተማርኩት*
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
ጎበዝ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
ምርጥእኢትዮጲያዊ ወደድግኩክ።
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
በርታ የሱራ ይከበራል
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 года назад
ጎበዞች ስራ ክቡር ነው
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
አራማያ ሚድያ አጅካን የሚያኮራ። ሰራንው የሚሰሩት።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 года назад
ትክክል ንህ ወንድሜ ከአምስት ብር ተንስተህ ንው ልክ ንህእንተ ጉበዝ ንህ እመቤቴም ትርዳሃለች 👏
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 года назад
ጀግናነህ፣ሰውኮ፣ስራባይንቅ፣ጫትቤት፣ቁጭብለው፣ከሴትላይ፣ብርከሚለቅሙ፣ካንተቢማሩ፣ጥሩነው
@zinashsidamo4199
@zinashsidamo4199 4 года назад
ስራ ያስከብራል ምሳሌ ሆኗል ወንድማችን እመብርሃን ትርዳቹ በርቱ👍ተማሩ ወንዶች::
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
ዋዉዉዉ በርታ አባተ ሰራ ከብርነዉ አይዞህ
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ጎበዝ
@atayacell3228
@atayacell3228 4 года назад
ጀግና በርታ
@user-wh9de2kx3l
@user-wh9de2kx3l 4 года назад
አባቴ በርታ አንተ ጀግና ነክ የዘመኑ ወንዶች አይወክሉህም
@seadi5740
@seadi5740 4 года назад
ጎበዝ ስራ ክቡር ነው በርታ
@najatnajat8872
@najatnajat8872 4 года назад
ጎበዝ የስራ ንቀት የላብህም በርታ
@qatarm8568
@qatarm8568 4 года назад
ጀግና ነህ
@shumate1237
@shumate1237 4 года назад
Gobozi barta yeana jagna
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 года назад
Fatare yetabekachu kanabalabatehi kanalejochi🤩🤩🤩💚💛❤😘💚💛❤🤩🤩🤩
@jahmananbsa193
@jahmananbsa193 4 года назад
wow he is a Lion. ..
@gjhh8506
@gjhh8506 4 года назад
ጎበዝ ምነውየኔባልምእውቀትየስራሙያባለው
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
በስመ አብ የቡናው ከለር ሲያምር
@user-yg8ly3pm8x
@user-yg8ly3pm8x 4 года назад
ጎበዝ ወንድ ማለት አንተ ነህ
@meseabate494
@meseabate494 4 года назад
ጎበዝ ወንድማችን በርታ ስራ ክቡር ነው ነገ ጥሩ ይሆናል 👍 እናመሰግናለን ራማ ሚዲያ ተሻገር ጣሰው ና ካሜራ ማን ስሙን? ምርጦች ናቹ ❤
@06q52
@06q52 4 года назад
Mese ye minw tefash konjeye
@06q52
@06q52 4 года назад
Mese yena debuesh buesh 😉
@Adme1244
@Adme1244 4 года назад
ጎበዝ በርታ ስርቱ መኖር ለእራስ ነው
@user-eu1sq6uj5z
@user-eu1sq6uj5z 4 года назад
በርታ
@adengebrekidan5604
@adengebrekidan5604 4 года назад
Laneteme lebalebetekem eqezyabere yeredahewe kasebahewete yaderesahewe fetare yteweledwotene yasadeqelahewe fetare akebarahewe alewe wedeme
@tube-mc9iz
@tube-mc9iz 4 года назад
ጎበዝ እግዚአብሔር ይርዳህ የሚሠራ ሠው እንወዳለን
@user-gj7sy6sq3f
@user-gj7sy6sq3f 4 года назад
ግንታን ይቅርታ አድነገር ልበል መሥራት የሜችልሰው እርድኛ ለምን ይላል መሥራት የማይችል ነው እርዳታ የሜገባው ሥሩ ተለወጡ
@alamcute283
@alamcute283 4 года назад
ሰልአምአቹ። ይብዝአልኝ። ጎበዝነው። ውነትድግአፍቢአገኝ። እንተእደዚአይነቱሰለም።አምልአክይርድአቹ
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 4 года назад
ከሀገሬ የውጣሁት ልጠርግጥ ነው እያሉ አልቅሰው እንዲለቀስላቸው ለሚፈልጉት ሰዎች ትምህርት ነው.
@meaziwendmagegn946
@meaziwendmagegn946 4 года назад
በርታ ስራ ያስከብራል እንጂ አያዋርድም ጎበዝ
@melekamtube
@melekamtube 4 года назад
እንኳን አደርሳች ለመቤታች ወራሀዊ በአል አገሬች እግዚአቤሔር ይተብቅልን
@jamalkenzu5188
@jamalkenzu5188 4 года назад
Gobez bertu
@hsee3071
@hsee3071 4 года назад
ጎበዝ በርታ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 года назад
መሻላህአብሽርሥራክብርነዉ
@AaAa-ik1zf
@AaAa-ik1zf 4 года назад
Ketinish yetenesa bebzu yikebral. Alu aydel ende bebado meda gurachew yemayaskemet
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 4 года назад
እግዚአብሔር ያበርታህ
@jamalkenzu5188
@jamalkenzu5188 4 года назад
Gopez bertu
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 4 года назад
ጎበዝ የኔ ጅግና ናቹሁ በረቱ
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 года назад
ዋውውው ቡናው ደስ ሲል ከለሩ
@alemderesmaderesms6478
@alemderesmaderesms6478 4 года назад
Gebez telk sew nek wedem dingay yemgergudu wedschi astamarik nek get btesbek yebarek
@user-xd5et3ee5r
@user-xd5et3ee5r 4 года назад
gobozi" sira' kibirino
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
በርታ ወንዴ ጎበዝ አንበሳ የምር
@06q52
@06q52 4 года назад
Ethiopia west nw ye wendi ye sate sira mebale wera ka hager setaweta yahulu yekarale like me !!!
@lolslola7548
@lolslola7548 4 года назад
እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልክ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 года назад
ሰላምክ ይብዛ ጀግና
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 4 года назад
ጀግና ናቹ
@saadvell1181
@saadvell1181 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 года назад
ወጣት
@telephone2658
@telephone2658 4 года назад
gobez wendeme sera kbur new and keen engbeghalen
@user-xd7op9oc7j
@user-xd7op9oc7j 4 года назад
አይዞህ ወንድም ጫት ይዘው ሻይ ቤት ከሞሞቁ
@mesimesi4794
@mesimesi4794 4 года назад
Gobez jegna berta👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hagydfed1221
@hagydfed1221 4 года назад
መሸለም አለበት
@user-zu7pb5mr3r
@user-zu7pb5mr3r 2 месяца назад
Yihe wotat sayihon golmasa nw yamibalew ante tultula akrabi.sawuyew gin yimechew
@letisheseydeskblekaenteyko9275
@letisheseydeskblekaenteyko9275 4 года назад
Eseyyyy abati goboz tetari nehi
@abiyeassaallaanegn1782
@abiyeassaallaanegn1782 4 года назад
Gobez Berta
@barhnbarhn2062
@barhnbarhn2062 4 года назад
አረብ ሀገር እኮ ወንዶች ናቸው ቡና ሚሸጡት እያዞሩ
@hamulove5763
@hamulove5763 4 года назад
Gobez
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 года назад
ጎበዝበርታወድም
@tztatzta1596
@tztatzta1596 4 года назад
Gobez berta fetari yrdah
@zedaasresasres7014
@zedaasresasres7014 4 года назад
Berta abate fexare yerdak
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 года назад
ሰራክብርነው
@shumate1237
@shumate1237 4 года назад
E/r hebrkilk
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 года назад
በርታአባቴስራክቡርነው
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 года назад
አምላክ ከፍ ያርግህ
@mahmoudwehbe501
@mahmoudwehbe501 4 года назад
Yen wedd ant ywdhe wande nke emsfbk eswe bade swe swe ethiopia smta ant gae nwe emttwe egzbhre yrdk wdmy
@bona2318
@bona2318 4 года назад
እኔ ባገኝህ እሸልምሀለው
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 года назад
Gobzochi
@hayathassen1357
@hayathassen1357 4 года назад
Gobez
Далее
БАБУШКА УМЕЕТ ВОДИТЬ?? #shorts
00:32
Просмотров 363 тыс.