Тёмный
No video :(

Ethiopia:-ልብ ዉልቅ አዲስ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 3 መኮነን ለዕከ /New Ethiopian Comedy 2020 "Leb Wulqe" Part 3 Mekonen 

Abel Tube Ethiopia
Подписаться 101 тыс.
Просмотров 315 тыс.
50% 1

Ethiopia - ልብ ዉልቅ አዲስ ተከታታይ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 3 By መኮነን ለዕከ
/ Leb Wulqe Part 3 New Ethiopian Comedy 2020. it's Very Funny.
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ አቤል ቲዩብ ኢትዮጲያ.
Don't Forget to subscribe to our channel to stay updated. Unauthorized use,distribution and Re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020
Abel Tube Ethiopia.
#EthiopianMovie
#EthiopianComedy
#EthiopianMusic

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 212   
@user-co8dj9xf4q
@user-co8dj9xf4q 4 года назад
ሙኬዋ አባቴ መጣህልኝ❤❤❤እድሜህ እደ ምድር አሸዋ ይብዛልህ የኔ መልካም ሰው
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
ይህ ልጅ ሁሌ የሌባ ገፀ ባህሪ የሚጫወተው ።ክክክክክክክ አይ ጩልሌ ሞኬ ይመችህ ስወድህ
@hnanahnana
@hnanahnana 10 месяцев назад
Tekikilegn fileme nwe bimarisebue yale negir eko nwe walahe ❤❤❤❤❤
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 года назад
ሞኬ ኑርልን ፈጣሪ ከነቤተሰብክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@alainkanaan9997
@alainkanaan9997 4 года назад
🤣🤣ስልኪቱ ተመችታኛለች ፈጣሪ ሁላቹህን ይጠብቅልኝ
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 3 года назад
ወላሂ ሢል ቆይቶ በመጨረሻ ብሩን ሢልፈዉ እዝጓ ብሎ እርፍ🙄😁
@user-ow8uh7gp5x
@user-ow8uh7gp5x 2 года назад
እዴኔ ገረሞሻል ይሄ ገጣባ
@neimaumer9703
@neimaumer9703 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@sawa8227
@sawa8227 Год назад
😂😂😂😂
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
ክክክክ ታጠብ ብሎ አጠበኚ ነዉ ሀሀሀለ
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 4 года назад
ሞክዬ መጣክልን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥክ
@xakaxaka3485
@xakaxaka3485 4 года назад
መኮንን ላዕከማሪያም!!!የአርቲስቶች ቁንጮ!!!በጣም የሚገርመኝ አርቲስት ነው።የምን ጊዜም አድናቂው ነኝ።
@rahmadam7892
@rahmadam7892 4 года назад
ሞክዬ የሳቂ ምንጭ ኑረልኘ አታቋረጡት ቀጥሉበት
@cadeerhusan6250
@cadeerhusan6250 2 года назад
ክክክክ እርባልሆነ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 года назад
ሞኬን አይቼ ነው ሰብስክራፕ ገጨኃችሁ ምርጥ አርቲስቶች ያሉበት ነው ❣️❣️❣️
@ibrahimoumer7665
@ibrahimoumer7665 6 месяцев назад
😂kkkkkkkkkk😂😂😂
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 года назад
የብድግ እጣ 😂😂😂😂😂
@user-zn3kd1ni5o
@user-zn3kd1ni5o 4 года назад
ታጠብ ብሎ አጠበኝ አረ በሳቅ
@ibrahimoumer7665
@ibrahimoumer7665 3 месяца назад
Kkkkkkkkkkkk😂
@martamarta3690
@martamarta3690 4 года назад
ሞኬ የትወና ንጉስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@meseretgetachew546
@meseretgetachew546 4 года назад
ክክክክክክክክ ታጠብ ብሎ አጠበኝ
@mariytube8887
@mariytube8887 4 года назад
እናቴ ናፍቀችኝ አሁንስ አልቻልኩም
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 4 года назад
እረ መገንኔ ክክክክክ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
የቡና ለይ ምርቃት እንደኔ የናፈቀው ወይኔ አገሬ ጥሪኝ
@user-ig2ix4vc6f
@user-ig2ix4vc6f 4 года назад
እኔ አለሁ
@asinegaasinega
@asinegaasinega 3 года назад
ename
@khanbaba-jd6kj
@khanbaba-jd6kj 4 года назад
ታጠብሎአጠበኝ።ክክክክ
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 4 года назад
መጀመሪያ ወላሂ ሲል ቆይቶ መጨረሻ እዝጎ ይላል ድዝዝ
@AbelTubeEthiopia
@AbelTubeEthiopia 4 года назад
ye wolo sew bhel endezi new
@user-ks5qx9zq5g
@user-ks5qx9zq5g 11 месяцев назад
ምርጥ❤❤
@samirah0550
@samirah0550 4 года назад
አየ ወላሂ እያለ እዝጎ ይላልደ ደነዝ ክክክክክክ የሆክ ቅልቅል ነህ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Meshallah Muslims tewanage Allah siyawesaw
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 3 года назад
አረእዝጉናት ክክክክክክክክ ሙስሌም ለመምሰል ጠምጣም መልበስ ምንአሰፈለግ
@sifaanjaalatuoromoo7051
@sifaanjaalatuoromoo7051 4 года назад
Kkkkkkkk mikiye siwedek
@hanahana4519
@hanahana4519 2 года назад
እሪሪሪሪሪሪ ታጠብ ብሎ አጠበኝ🙋🇪🇹😀🏃
@balayiyegetaliji5367
@balayiyegetaliji5367 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkk atabagni eko tatabi bilogni ala agotee😂😂
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
😂😂😂😂
@ሠያ
@ሠያ 2 года назад
ያአላህ ቲል የነበረዉ ሠዉየ እዝጎ ብሎ ቁጭ አላለም😂😂😂😂😂
@bruktygrmasetna4616
@bruktygrmasetna4616 4 года назад
Arif new bertulin
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 года назад
ክክክክክክክክ አጠበኝ ታጠብ ብሎ
@kenakenayakenakenay3587
@kenakenayakenakenay3587 4 года назад
ሞኬ አሌንታችን ውድድድድድድ
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😉😂😂😂😂😂😂😄😄😄😄
@loloomar2592
@loloomar2592 2 года назад
ምርጦች በጣም አሪፍነው
@user-nf6mq3vn9q
@user-nf6mq3vn9q 4 года назад
ገጠሬው ሰውየ ግን ምን ማለት ፈልጎነው አላህ አላህ ሲል ቆይቶ እረ እግዜወ ማለቱ አልገባኝም የገባው ያስረዳኝ
@antenehmulu6066
@antenehmulu6066 4 года назад
sentayehu chanal asekeyerot new .....
@solrebls7715
@solrebls7715 3 года назад
@@antenehmulu6066 woloye new we wollo are like this
@brtukalcnx9368
@brtukalcnx9368 4 года назад
hahaha kamr btam yaskalu😄😄😄
@fatumahusein263
@fatumahusein263 4 года назад
Moke ishii yilal zim bolo yagnaw yikedal 😂😂😂😂😂😂
@ayashita6779
@ayashita6779 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkk👍👍👍👍
@molanmolan6943
@molanmolan6943 2 года назад
አይ ምርቃን😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
መኩዬ 💝💝ምርጡ
@selmabuzuu1610
@selmabuzuu1610 4 года назад
Kkkkkkkkkkuuuuuufffffff
@user-rt8fr7fk6x
@user-rt8fr7fk6x 3 года назад
እረ እዝጎ አላለም እኔ እምለው ለም ትመሳሰላላችሁ
@buzuneshashagire3791
@buzuneshashagire3791 2 года назад
ምነው እስክርቢቱ እኔነኝ piret የርኩት አላቹ
@ahmedmussa6627
@ahmedmussa6627 4 года назад
nice comedy film
@khndhkhndh7923
@khndhkhndh7923 2 года назад
😂🤣🤣🤣🤣🤣
@alexmenulo4119
@alexmenulo4119 4 года назад
kkkkkk Tatabi bilo Atabagni
@mahlatmola3613
@mahlatmola3613 4 года назад
ውይእኔየዛሬንአያርገውእናቡናመቅዳትአልወድምነበር ቁሜአሜንእዳልል ወይቶሎብየሣያዩኝቅድትአይልጅነት😃😃😃
@sulaimansulaiman5803
@sulaimansulaiman5803 4 года назад
ወይዘድሮ፡አለ፡ኤፍሬም፡
@seidalyu1233
@seidalyu1233 4 года назад
ክክክክ የማይሖንልህን በወላሂ ጀምረህ በእግዜወ ጨረሥከው በዛው በመቀለጃ እምነትህ ቀልድ አትዘባርቅ ገጠሬ ሁነህ የምትሠራው ሠውየ ገልቱ
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 года назад
ሀሀሀሀሀ፡እጥብ
@alexbarbara2281
@alexbarbara2281 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@seideahemedseideahemed3710
@seideahemedseideahemed3710 3 года назад
ታጠብ ብሎ አጠበኝ አላለም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@sewugnatube2502
@sewugnatube2502 4 года назад
እስለምን ለማቆሸሽ የምታደርጉት ነገር ! አላህ የሰቹህ
@moninaok7796
@moninaok7796 3 года назад
ሰሕ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
እነኝህ በገራዎች አይችሉበትም
@allphones905
@allphones905 4 года назад
የኔ ውዶች
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 3 года назад
እረ መገንኔ ወሎ ገራገሩ የት ጠፍ
@mohamedlalamo1659
@mohamedlalamo1659 2 года назад
አረ በናታቹ ስትማቹ ታጠብ ቢለሀዉ ኪሱን አጠብከዉ ካካካካካካካ
@user-ob2fn8fn9k
@user-ob2fn8fn9k 3 года назад
አንድ ግዜ እዞጎ ሙስሊም ከሆነ እንደት እዝጎ ይላል ጠላም አይጠጣ። ትሳስታቹሃል
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
ክክክክክክክክክሰ አሜን
@user-ep1ev6ei9g
@user-ep1ev6ei9g 4 года назад
ይመቻች
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 4 года назад
እውነት ግን ሃገራችን እኮ በሌብነት አደኛ ናት
@zenahalemayehu3818
@zenahalemayehu3818 4 года назад
No, No, Huletegna derejalay mech 😁
@seblewengeltefera5225
@seblewengeltefera5225 3 года назад
ፍሰሀ ስላየውህ ደስ ብሎኛል: ብዙ መስራት የምትችል ነበርክ::
@sadiyaabdallah6519
@sadiyaabdallah6519 4 года назад
Wedejachu nebare gin miselem xela ayixexam setiseru kemuselim menekakatun tewut dese ayilem
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 года назад
የማንም አመዳምእየመጣየአላህንስምያነሳል ያጥፋህ
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 4 года назад
Amen
@fikirfikir4135
@fikirfikir4135 4 года назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 года назад
Areef new
@rahmalove4458
@rahmalove4458 3 года назад
ደግምወ ወላሂይይላልእደየ መቀለጃአይደለም
@emteemte3985
@emteemte3985 4 года назад
ehe wetatu hulem sle lebnet bcha new ende msera degmo sayew yeewnet leba new mmeslegn
@muhammadaman3508
@muhammadaman3508 4 года назад
Shintamoch
@edomliul7947
@edomliul7947 4 года назад
😂😂😂
@user-gd2dj1ic9n
@user-gd2dj1ic9n 4 года назад
ክክክክክክ
@tgabout930
@tgabout930 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@wajo_tube
@wajo_tube 4 года назад
አንዲት ወጣት ሴት ለጉዞ ኤርፖርት ውስጥ ተቀምጣለች። አውሮፕላኑ እንደሚዘገይ ባወቀች ጊዜ ኤርፓርት ውስጥ ካሉት ሱቆች ኩኪስና መጽሐፍ ገዛች። ወደ VIP (የተመረጡ ሰዎች ብቻ ወደ የሚስተናገዱበት) ክፍል ገብታ ለንባብ ምቹ ወደ ሆነው መደገፊያ ወንበር አመራች። ተደላድላ ተቀምጣ ማንበብ ጀመረች። አጠገቧ እንድ ሰው መጽሐፍ ያነባል። በሁለት መደገፊያ ወንበሮች መሐል ኩኪስ ተቀምጧል። በንባቧ መካከል መተከዢያ ሆኗታል። ታዲያ ከኩኪሷ አንድ ስታነሳ ሰውየውም አንድ አነሳ ገረማት። ሳያስፈቅዳት መውሰዱ አስደነቃት። ግን ዝም አለች። ቀጥላ እርሷ አንድ ስትወስድ እርሱም ሌላ ወሰደ አሁን ተበሳጨች። ድፍረቱ አናደዳት። በዚህ አላበቃም እስከ መጨረሻው ቀጠለ። ቅጥል አለች! ግን ንቃ ተወችው። በአካባቢው ያሉ ሰዎችን አትኩሮት መሳብ አልፈለገችም። ለዚህ ብቻ አይደለም በኩኪስ ምክንያት ጸብ ረብሻ መፍጠር አልፈለገችም። እንዲህ እንዲህ እያለ የመጨረሻ አንድ ኩኪስ ቀረች። " ይሄ የተረገመ ሰው ምን ያደርግ ይሆን? " ስትል አሰበችና በቀስታ ማየት ጀመረች። ከዚያም ሰውየው ኩኪሷን ሁለት ቦታ ከፈላትና ግማሹን ወሰደ። ለድፍረቱ ጥግ አጣችለት። ከልክ ያለፈ ስርዓት የለሽ እንደሆነ ደመደመች። ሰዓቱ ደርሶ አውሮፕላን ላይ ወርዳ ወደመድረሻዉ እንደተሳፈረች መነጽር ለማውጣት ቦርሳዋን ስትከፍት አይኗን ማመን አልቻለችም። ያልተከፈተው የታሸገው ኩኪሷ ቦርሳዋ ዉስጥ አለ። በጣም አፈረች ተሸማቀቀች። ለካስ የራስዋን ኩኪስ ቦርሳዋ ውስጥ ረስታ የሰውየውን ነበር ስትበላ የቆየችው። ከሁሉም በላይ በጣም ያጸጸታት ሰውየው እስከ መጨረሻው አንዲት ኩኪስ እስክትቀር ድረስ ያካፍላት የነበረው ምንም ሳይቆጣና ሳይመረር በደስታ መሆኑ ነበር። የራሱን ኩኪስ እየበላች በሰውየው ላይ ስትበሳጭበት በመቆየቷ እጅግ አፈረች። አሁን ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን ጊዜው አልፏል። እርሱም በሌላ አውሮፕላን ወደ ሐገሩ አቅንቷል። እርሱን የማግኘት አንድ ተጨማሪ እድል እንኳን የላትም። ብዙ ተመኘች ማመስገን፣ ይቅርታ መጠየቅ፣ ጉዳዩን ማብራራት፣ ግን ሁሉም እሷው ጋ ቀሩ አልፏል። አራት የማይጠገኑ ነገሮችን አሰበች፦ 1. ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ 2. ቃላት ከተናገርናቸው በኋላ 3. ድርጊቶች ካመለጡን በኋላ 4. ጊዜ ካለፈ በኋላ ዋጋ እንደሌለው እኛም ምንም ነገር ከመናገራችን ከመፈፀማችን በፊት መጀመሪያ ራሳችንን እንይ፡፡ ለፍርድ አንቸኩል። ------------ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@AbelTubeEthiopia
@AbelTubeEthiopia 4 года назад
wawww
@enayko5471
@enayko5471 4 года назад
👍😘🤣😃
@fwzm7311
@fwzm7311 2 года назад
pppppp😂😂😂😂😂💚💛❤👍👍👍👍
@tsedytube2620
@tsedytube2620 4 года назад
Ya zarew yabedee naw
@user-br7un8lf9x
@user-br7un8lf9x 4 года назад
ክክክክ
@awelebrahim5927
@awelebrahim5927 3 года назад
Arif
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 4 года назад
ከኮሮና በሆላ ብቅ እደምትሉ ተስፍ አለን።
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 года назад
Wowzare1nemesis like
@mariytube8887
@mariytube8887 4 года назад
ክክክክክ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 года назад
የእኔም አባት በወንድሜ ይማረር ነበርና አንድ ቀን አንድ ትልቅ አይጥ ከጎረቤት ቤት መጥቶ ይኸው ሌባው ወንድሜ እንዴት እንደገደለው ባላውቅም አይጡን ይገድለውና ልክ እንደ ጀግናና ጥሩ ስራ እንደሰራ ለአባቴ ትልቅ አይጥ ቀደልኩኝ ብሎ ሲነግረው አባቴም እራስህን ነው የገደልከው ብሎት ቁጭ:: አቤት ያኔ አባቴ አንጀቴን ቅቤ ነበር ያጠጣው!! ሌላ ግዜ ደግሞ ሌባው ወንድሜ ስኳር ሊሸጥ ደብቆ አስቀምጦ እህቴ ታየዋለች:: ከዛም እህቴ ስኳሩን ትመልስና በምትኩ አመድ ትከትበትና እዛው ታስቀምጥለታለች:: ወንድሜም ማንም አያየኝም ያለበትን ሰአት ጠብቆ ያቺን የደበቃትን ሱቅ ወስዶ ይሸጣል:: ባለ ሱቁም ከወንድሜ መግዛት ስለለመደ ወረቀቱን ሳይከፍት ወንድሜ ስኳር ስላለው ብቻ ብር ሰጥቶ ይሸኘዋል:: ከዛው ሱቅ ውስጥ ካለው ስኳር ጋር ሊደባልቅ ሲከፍተው አመድ ሆኖ ያገኘዋል:: ባለሱቁም ወንድሜ የት እንደሚሄድ ስለሚያውቅ እሮጦ እዛ ሄዶ አመዱን ይመልስለትና ብሩን መልሶ ተቀበለው:: ወንድሜም እቤት መጦ ሰርቄ እንዳይል ምን ይበል:: ዝም ጭጭ!! የታባቱ!
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 года назад
ደግ አደረገችው ሀሀሀ
@hanang7517
@hanang7517 4 года назад
ጉደኛ ወንድም ነው ያለሽ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 года назад
አሁንማ ሞቶ ሙጃ በቅሎበታል::
@yesewuhager1579
@yesewuhager1579 4 года назад
ሀሀሀሀሀ በጣም ነው የሚያስቅ
@aduadu9102
@aduadu9102 Месяц назад
😅😅😅😅
@user-xn1xe6ol8i
@user-xn1xe6ol8i Месяц назад
❤❤❤
@susu-oe9pt
@susu-oe9pt 4 года назад
እልፍ በይ ወደየት
@omarayalew308
@omarayalew308 4 года назад
Kkkkkkkkk. tateb. blu. Atbew.
@jalaleetolassa8217
@jalaleetolassa8217 4 года назад
Hhhhhhlaxe nw
@allphones905
@allphones905 4 года назад
እንካን ደና መጣችሁ
@edenluv1226
@edenluv1226 4 года назад
rastaw misitu modal nati fetati enda wichnew mitnorew siwedew eko ,tefto neber
@lovelove-bm8fp
@lovelove-bm8fp 4 года назад
ታጠብ ብሎ አጠበክ ምስኪን
@GrandPrime-ex6hn
@GrandPrime-ex6hn 4 года назад
Kkkkkkkk
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 года назад
ወይኔ አቤሉ የሳቃችን ምንጭ ነህ በስራ የዛለ አምሮ ዘና ታደርገናለህ እናመሰግናለን ወንድማችን እስኪ በ ማሪያም ቻናሌን ሰብስክራይብ ሼር አድርገኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ
@AbelTubeEthiopia
@AbelTubeEthiopia 4 года назад
eshi bero
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 года назад
@@AbelTubeEthiopia በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ይቅርታ ሴት ነኝ ሼር አድርግልኝ
@emmaemma9357
@emmaemma9357 4 года назад
kkkkkk
@teshfateshome3131
@teshfateshome3131 4 года назад
አባባ ሞኮኔ አድናቂክነኝ ስወድ እድሜና ጤና ይስጥ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 года назад
ሙኪድድድድድድድ
@user-to5db7dv4w
@user-to5db7dv4w 4 года назад
ማሻ አላህ ሙስሊም ናቸው
@user-jy4ho8dc9u
@user-jy4ho8dc9u 4 года назад
💛❤
@seadaebrahim3637
@seadaebrahim3637 4 года назад
ወላሂ ሲል ቆይቶ እንደገና ኧረ እስጎ ይላል የዞረበት
@sewugnatube2502
@sewugnatube2502 4 года назад
አቦ ይመቻች
Далее
Yana bir yangi qo'shiq YORAM BIYO | Yaqin kunlarda
00:57
🤪Школьники ОЦЕНЯТ🔥
00:30
Просмотров 140 тыс.
አጥማቂው /Amharic short comedy
9:53
Просмотров 591 тыс.
ክት….ባት
16:02
Просмотров 301 тыс.
የክርስትና እናቴ ናት
17:00
Просмотров 598 тыс.
Mekonn leake best movies scene 2021. In amharic
29:36
MESERETE TIMHIRT/መሰረተ ትምህርት
38:38
Просмотров 112 тыс.