Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 138 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

#ethiopian #ስታፍን ጥያቄው የበለጠ ይጨምራል? ‪@GEBEYANU‬
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #israel #iran #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #raya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Опубликовано:

 

21 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 91   
@GEBEYANU
@GEBEYANU 7 дней назад
ውዶች! የሻይ ቡና ግምገማ እናንተንም ይመለከታል፡፡ በውይይቱ የተነሱትን ነጥቦች አዳምጡ እና መታረም/መቀጠል የሚገባውን ሃሳብ ተጋሩ፡፡ የራሳችሁንም ሰንዝሩ፡፡ ስለምትከታተሉን እናመሠግናለን፡፡ በሰላም ለሰላም!
@hakufhr9532
@hakufhr9532 7 дней назад
ጨዋ ጨዋ የወለደህ ጨዋ ያሳደገህ ሰለሞን ተባረክ በርታ አንተ ለኢትዮጳያ ታስፈልጋታለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤ 😍🇪🇹🇦🇪
@ayalmengist5337
@ayalmengist5337 7 дней назад
ሰለሞን በበፊቱ ፕሮግራምህ ላይ አንዳንድ ተቃውሞ ነበረኝ አሁን ኢቲቪ ከገባህ በኋላ በምታቀርበው ፕሮግራም ውስጥ ግን ስከታተልህ ምንም ስህተት አልነበረብህም ችግሩ እኔጋ እንደነበር ገመትኩ ለኔ ትክክለኛ ሰው ነህ የአንተን ሀሳብ በትክክል ሀመቀበል ጥበብን መታደል ያስፈልጋ መማር ብቻ አደለም ደሀ ባልሆን ኖሮ ሙሉ ፕሮግራምህን ስፖንሰር ባደርግህ ምንኛ መታደል ነበር ግን እንዲህ ደክመህ ከአድማጮችህ ውስጥ 2% ያክል ተቀብሎህ ቢተገብረው ምንኛ ደስ ባለኝ ግን እንደ አለመታደል ሆኖ እኛ ኢትዮጵያን ሰሚ ጆሮ የለንም በርታ ከማለት ውጭ ምን አረዳሀለሁ እኔ የምፈልገውን የመብትና ግዴታ በትክክል አስቀምጠክልኛል አንተ ማለት ትክክልን ስለምትወክል በኔ ውስጥ ያለውን አውነትን ሆነሀል
@dannytube8867
@dannytube8867 4 дня назад
ሰሌ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 7 дней назад
ሰለሞን ምርጥ ኢትዮጲያዊ በርታ🙏
@user-uf5wr7xc2v
@user-uf5wr7xc2v 7 дней назад
አቶ ሰለሞን በትክክል ተሳክቶልካል ማለት ይቻላል። ምክንያቱም ከዓመታት በፊት አሻግረህ በማየት ስትሰራበት የኖርክለት የዉይይት፣ የክርክርና የምክክር ሀሳብ አሁን ላይ የሀገራችን ትልቅ አጀንዳ ሆኖ መምጣቱ ለዚህ ህያዉ ምስክር ነዉ ። በርታ ጥሩ ስራ ነዉ ለሀገር እየሰራህ ያለህዉ🙏
@getuassefa591
@getuassefa591 7 дней назад
ሰሌ እንኳንኢትዮጵያዊ ሆንክ እንኳን በዚህ ከባድ ጊዜ ኖርክልን ምክንያቱም ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 7 дней назад
ሀሳብን በሀሳብ መሞገት የስልጣኔ ምልክት ነው ብዬ አምናለሁ::ይህ ነው ለሀገራችን የሚጠቅመው:: እንበርታ!
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 7 дней назад
የሚደንቅ እምነት ጥግ የለሽ በእግዚአብሔር መመካት በሰለሞን አያለሁ ላመነበት ንግግሩ መልስ አሰጣጡና ገለፃው ያበርታህ ለሀገርህ ነው ግን አደንቅሀለሁ ወንድሜ ❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile День назад
እውነት ነው። ትልቅ ሀገራዊ ፋይዳ ያለው ዝግጅት ነው። በርታ ሶል ወንድሜ።
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c 5 дней назад
ሶል በርታ አንተ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናለን
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda 7 дней назад
ውይይት በጣም አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን አገራችን ሰላም እንድትሆንና እንድታድግ የግድ ነው!! እኔ በጣም ማመስገን የምፈልገው አቶ ሰለሞን እንዳሉት የፐሮግራሙን ጥቅም በመረዳት በማስተዋል አርቀው በማየት ይህንን ፕሮግራም የፈቀዱትን የበላይ አካላት ነው !!
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 7 дней назад
ሰለሞን ጥሩ ፕሮግራም ነዉ በርታ !!
@HAbdirashid
@HAbdirashid 4 дня назад
ሰለም ሶል ይመችህ ብያለዉ በግሌ ጀግና ነህ ለሀገርም ለወገንም በተቻለህ መጠን ነፃነት ማለት ምን እንደሆነ ያሳዬህበት ሾዉ ነዉ ብዬ አስባለዉና ጀግና ደፋር ብዬሃለዉ ወንድሜ ሶል ዬፈራ ይመለስ እኔም ብያለው ❤❤❤❤❤❤❤
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 7 дней назад
ሽ ሰሎሞኖችን ያብዛልን ሰለሞን አንበሳው የህዝብ ልጅ ነው ።
@eshetutekele8381
@eshetutekele8381 7 дней назад
This program epitomizes that it is possible to be successful when one is led by genuine and pure heart towards solving the common problems we suffer from. Patience, courage and persistence are required.
@mulukenalemayehu3697
@mulukenalemayehu3697 7 дней назад
አቶ ሰለሞን ሹምየ እውነተኛ ሰውና ሀገረ ወዳጂ እጂግ እጂግ አመሠግናለው ትልቅ ሰው ለትልውልድ የተከፈለ አመታት ውጤት ባናይም በትክክል ብዙ ዘር ተዘረቶበታል መብቀሉ አይቀረም ሶል ለህሊና ኖረሀል ና በበለጠ ለመሰራት ተዘጋጂ በረታ በረታ ለኔ ኩራቴ ነህ ።ከውይይት በላይ ከሀሳብ በላይ ምን አለ።
@eshetutekele8381
@eshetutekele8381 7 дней назад
Surely this program can serve as a model for the sundry problems we Ethiopians have with regard to running successful discussions on issues of differences.
@rutafruh6588
@rutafruh6588 7 дней назад
ቡዙ ሰው live ማይት ነበረ ብት ስለሚፈሩ እኮ ነው እንጂ ተቃሚ ነበር በርታ እውነት ያሽንፋል 🎉🎉🎉🎉
@genetayalew4367
@genetayalew4367 4 дня назад
ደግ አደረጉሕ ብሞት አልሰማውም ጨርሼ የወገንካቸው የጂብ ስጋቤቶች ገና ያለሕን ሁሉ በማስጣል በግራ በቀኝ እያሉ አዋክበው ያለሕን ሁሉ ሳያሳጡሕ ከቀሩ ምን አለች በለኝ የወገንከው ዘዝምድና የአው ነው አብረሕ እስካልበላሕ እስካልወረድክ ድረስ ይበሉሀል ።
@sisayabayneh8442
@sisayabayneh8442 7 дней назад
Important, substantive, participatory and free dialogue program. Have important implication for a range of stakeholders. I used to follow this program for long time. Solomon is Solomon( principle based and wise person).
@solomontesema9201
@solomontesema9201 5 дней назад
በብልጽግና መንግስት ሀሳብን በነፃነት መግለፅ እንደሚቻል በሻይ ቡና ሾው ተረድቻለሁ።
@habeshaking2220
@habeshaking2220 7 дней назад
ሠለሞን ሹምዬ አድናቅሀ ነኝ ። ተተክህን ጣል በታረግ ደግሞ ምኞቴ ነው። ይመችህ።
@user-ks7fc4le2r
@user-ks7fc4le2r 6 дней назад
What a fundamental question from Zebiba Ebrahim ! Thank you our sister !
@temesghenmehari2057
@temesghenmehari2057 5 дней назад
The one and only telling the truth show , keep it up the good work. Big respect 🙏🏿 !
@AssefaDaba
@AssefaDaba 5 дней назад
በጣም ጥሩ ሻይና ሻይና ቡና ነገር ግን የተለያችሁን ሰው በለመስታወሳችሁ ቢትታሙም መልካም ነው
@maren5053
@maren5053 7 дней назад
ሶል ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ነገር ግን አንተ ላይ ትንሽ ቅሬታ አለኝ እሱም ከአዋቂዎች ይልቅ ታዋቂዎችን ትጋብዛለህ ለምሳሌ አስቴር በዳኔ ይሄን ብታስተካክል
@EyobDesta-ic6lv
@EyobDesta-ic6lv 7 дней назад
Sole ethihopiawe honehi bemefeterih destegna negn, yakimeken iyeserahi new Berta!!! God Bless You .
@lamlakmintesnot2977
@lamlakmintesnot2977 5 дней назад
ይህን ሾው ሳይ አንደ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ አመራሮች የሚሳፍረኝ የለም
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 7 дней назад
ፕሮግራሙ ላይ ያለኝ አስተያየት ምንም እንኳ ለተናጋሪዎች ደቂቃ መወሰን ተገቢ ነው ብልም የተሰጠው ሰከንድ ያንሳል እላለሁ
@miliontessema5836
@miliontessema5836 4 дня назад
የሰፈሬ ልጅ አክባሪህ ነኝ❤
@fuadabdelkadir6572
@fuadabdelkadir6572 4 дня назад
I think tea and coffee help the government to know who are their supporters and against
@miliontessema5836
@miliontessema5836 4 дня назад
ሰሌ አንበሳው ❤
@user-ff3tx7gf7u
@user-ff3tx7gf7u 4 дня назад
ትክክል እህቴ ያነሳችው ለምሳሌ የኦቦ በንቴ
@user-os4df2uc4d
@user-os4df2uc4d День назад
ሰለሞን በሀሳብ ልእልና እንዳምን ካደረጉኝ ፕሮግራሞች መካከል አንዱ ነው ከዚህ በፊት በተለይ በተለምዶ የብሄርተኞች ሀሳብ ለመስማት ይከብደኝ ነበር አሁን ግን የተለያየ ሀሳብ አዳምጣለሁ :: የሀገሪቷ የረጅም ጊዜ ጅግር በሀሳብ የበላይነት ያለ ማመን ይመስለኛል
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 6 дней назад
ለግብዣዉ ምስክር ነኝ በኢንቦክስ ተጋብዤ ነበር በራሴ ምክንያት ቀረዉ ለማንኛዉም ምስጋናዬ ይድረስህ
@sadikadem6085
@sadikadem6085 6 дней назад
ሠለሞን ጥሩ ጀምረሀል። በርታ። ቀጥልበት። ውጤቱም በህደት ይመጣል። ተመሣሣይ የበሠሉ አጀንዳዎች ይዘጋጁ። ፓርላማም ይጠራ። ሣዲቅ
@ermifymta228
@ermifymta228 6 дней назад
እኔም አመሠግናለው ሰለምታከብረኝ ሁሌ🙏🙏🙏❤❤
@alemayehuteffera
@alemayehuteffera 7 дней назад
ሰለሞን እጅግ ምክንያታዊ ደፋርና የሚያረገውን የሚያውቅና በደንብ መግለፅ የምትችል በመሆንህ አደንቅሀለሁ።
@user-td4ou3ju4n
@user-td4ou3ju4n 7 дней назад
ጎበዝ ወንድሜ
@ayalmengist5337
@ayalmengist5337 7 дней назад
Berta
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 7 дней назад
ሰለሞን በድፍረት ፕሮግራሙን ጀምሮ ለህዝብ ክፍት አድርጎል እኔ የተረዳሁት መድረክ ካገኙ መድረኩ ነፃነት ካለው ካልታፈኑ ህዝቡ በግልጽ እንደሚናገር ደፋር ሰዎች ስሜታቸውን ማንፀባረቅ የሚፈልጉ ግለሰቦች እንዳሉ የሻይ ቡና ፕሮግራም አሳይቶናል።
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 21 час назад
❤❤❤❤
@mebratukifay7226
@mebratukifay7226 7 дней назад
ሻይ ቡና ምርጥ ሚድያ ነው።።
@yoftahe4741
@yoftahe4741 7 дней назад
ውድ ሰለሞን ፥ ሥራህ ጥሩ ነው ነገርግን እንደ ቁርጠኝነትህ ድፍረትህና ጥልቅ ስሜትህን ያህል ተደራሽነቱና መምጣት የነበረበት ለውጥ አናሳ ነው፡፡ የምትችል ቢሆን በሁሉም የዋና እና የማህበራዊ የመገናኛ ብዙሀን በኩል በስፋት ብትንቀሳቀስ እንዲሁም ሐሳብህን ተቀብለው ማጉላት ከሚችሉ አጋዦች ጋር ብትሰራ ተደራሽነቱና ለውጡ ከፍ ይላል ብዬ አስባለሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 6 дней назад
እኔ በበኩሌ እንድህ አይነት አስተማሪ ድንቅ የሆነ ፕሮግራም በመጀምርህ ሁሌም አመሰግናለሁ እንዳንተ ሌሎቹም ተምረው የአንተም የጀመርከው የበለጠ ሰርተህ የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነቱ እስከየት እንደሆ እንድንማር ይብቃ💚💛❤🙏 ሰለሞን ሹሙዬ ገና ምንም ያልተነካ አዳድስ የሆነ ፈጠራ እንደምታቀርብልን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ለምን ካልከኝ የመጨረሻ በጣም ድንቅ የሆንክ ብዙ የምትሰራ መሆንህ በዚህ ክርክር በበዛበት መልስህ ከልብ ያረካኝ እና ያስደምመኝ ነበር ።💚💛❤💚💛❤🙏
@maruatanaw1096
@maruatanaw1096 6 дней назад
አቶ ሰለሞን ለምታደርገው ትምህርታዊ ውይይት ስለ ሀገራችን የምታደርገው ትግል ሳላደንቅህ አላልፍም ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ምናልባት ያለው ስርአት ይፈቅድልሀል በበኩሌ አይመስለኝም እንዳለመታደል ሁኖ ስልጣን ወንበር ላይ የሚቀመጡት ሁሉ የሚወስዱት ከኒን ( tablets)ልክ እንደሆኑ የሚያደርግ መስሎ ይሰማኛል ያም ሆነ ይህ ወደ ገደለው ስመለስ ለምን ከተቻለ የተሌቭዥን ጣቢያ አታቆቁምም በገንዘብ በኩል ልንረዳዳ እንችላለን ምን ይመስልሀል?
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c 7 дней назад
Selemonun atinkubin
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 4 дня назад
ይህ ፕሮግራ በኢትዮጵያ ምንም ፋይዳ የለዉም። ይልቁን መንግስቲ የሚገድለዉን የሚያስረዉን የሚመለምልበት መድረክ ነው።
@soadsaleh4581
@soadsaleh4581 День назад
በትክክል ብለሃል በቴ ሁርጌሳን ሳስታውስ 😢
@21centurythought9
@21centurythought9 6 дней назад
I like all the words you are using A person who have a degree or may be more He may change himself or may be not Intellectuals are closer to have a salary to ignore poor To be public figure without any effort for Corruption . . one day I..
@d.birhane1233
@d.birhane1233 4 дня назад
I have teachers association zoom meeting at 12 can I call u after 1pm when I finish?
@AddisGulilat
@AddisGulilat 5 дней назад
I am very interested...pls invite me once...then after I do it myself❤
@ainitu3
@ainitu3 6 дней назад
ውሃ እንኳን የሌለው በኔ ግምት ፕሮግራሙ በጣም ሪስክ ያለው ስለሆነ እየፈሩ ይመስለኛል
@aklilgirmay
@aklilgirmay 4 дня назад
ሰለሞን ያንተ ጉብዝና ያየሁት በትግራይ ጦርነት የምትሰጠው አሰተያየት ሰዉ እየታሰረ ሳትፋራ መስራትህ ነው የሃይማኖት መሪዎችና አብዛኛው ኢትዮናኤርትራ በዘመቱበት ሳታዳለ መሀላቸው ሆነህ ይገርመን ነበር ካሁን አሁን አስሩት እያልን በጉጉት የምንmብቀው ያንተን አለመታስር ነው ክብር ይገባሃል
@user-kf9ri7nr7y
@user-kf9ri7nr7y 7 дней назад
50 ሎሚ የሚባል ምርጥ በሳል ጋዜጠኞች ነበሩ የት ጠፉ፣?
@nigussiegeberaselassie9639
@nigussiegeberaselassie9639 2 дня назад
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የምቀኝነት ፖለቲካ ነው።
@BellaDawit-ot9zv
@BellaDawit-ot9zv 7 дней назад
As I say always we appreciate what you do always we tanx for you altemate sacrifice and confidence!! Solomon!!
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 7 дней назад
ሰሎሞን በመጀመሪያ በራስህ ተነሳሽነት ፣ያለህን በራስ መተማመን እውቀት ችሎታ የሀገር ፍቅር ስሜት የማንም ባለስልጣን ተለጣፊ ሳትሆን ፣የተለያየዮ ተጽዕኖችን ተቋቁመህ ፣ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሀሳብ ግብዣ በማድረግ መምጣት የቻሉትን ተወያየዮች በትዕግስት እና በአርቆ አስተዋይነት በማስተናገድ ይህን ሀገርንና ህዝብን በውይይት እንዴት ከችግር እናድነው ብለህ ይህን ፕሮግራም በቆራጥነት አዘጋጅተህ የሰወች የሀሳብ ነጻነት በአደባባይ ማሳየትህ ለሀገርህ ትልቅ አሻራ አስቀምጠሀልና ክብርና ምስጋና ይገባሀል ።
@Abdu-lm3te
@Abdu-lm3te 5 дней назад
እኔን ብቻ ስሙኝ ብቻ እዚህ አይመጡም ብሎ ማለቱ ሰለሞን ገርሞኛል። ለማንኛውም እንደ ሰለሞን የራሱን ብቻ ሃሳብ ለማስረፅ የሚጥር ሚዲያ ላይ ካሉ የሾው አዘጋጆች አላየሁም። ልሙጧን ኢትዮጲያ(ለ130 አመታት ስራ ላይ ውሎ ተሞክሮ የከሸፈውን) ለመመስረት የሚያደርገው ጥረት ስታይ እንደሱ የራሴን ሃሳብ ተቀበል በግድ የሚገፋህ ሰው አላየሁም።
@user-tm2dm4nu5o
@user-tm2dm4nu5o 6 дней назад
እዉነትም ሻይ ቡና በስሜት የሚኖሩ የፓለቲካ እስረኞች እዉነት የማይዋጥላቼዉ ሌሎቹ ልምድ ኖሯቼዉ የሀሳብ ነፃነ ያጡ የታፈኑ ስለሆኑ እልክ ያለባቼዉ እዚህ ግሩፕ ዉስጥ መፈራረጅ መካሰስ መዘላለፍ የሀሳብ መጠላለፍ አክራሪነት የጥላቻ ነፀብራቅ ማስፈራራት የገዥነት ባህሪ ጥቂት መማማር አይተንበታል የሰአት ማነስ አለ መንግስት ግን ከዚህ የተማረዉ ነገር የለም መቼም አቢይ ይህንን ያያል ቢያይም የመንፈስ እርካታ አይሰጠዉም የሚሰራዉ አረመኔነት ተግባር ህሊናዉ ሰላም ስለሚነሱት እዉነት ከክፋት ጋር መንገዳቼዉ ተቃራኒ ስለሆነ ሰለሞንን አመሰግናለሁ ጥቂትም ሆነ ሁለትም አንድም ስለተማሩ ሰለሞን ስትናገር የሰራሁት ሞገስና ዝና ሰጥተዉኛል ብለሀል ሰሌ ሞገስና ዝና ትፈልጋለህ ማለት ነዉ ሰሌ ፈሜስ ከመሆን ጀግና መሆን ምረጥ ፌመስ መሆን ለራስና የራስ ወዳድነት መገለጫ ነዉ ጆግኖች ከራሳቼዉ ሌላዉን ያስቀድማሉ ለሰዉም ሆነዉ ዉድ ህይወታቼዉን ይሰጣሉ ሰሌ በስራህ የምትጠብቀዉ አይኑር ስራህ ስለሚከፍልህ ወንድሜ በመዉደቅ ተነሳ በመዋረድ ክበር በዝቅታ ከፍ በል ያኔ ታሸንፋለህ የድካምህንም ዉጤት በሌሎች ላይ ፀሐይ ወጥቶ ታዬዋለህ አመሰግናለሁ በርታ ብዙ ጆሮዎች ይሰማሉ ብዙ አይኖች ያያሉ ብዙ አእምሮች ይበስላሉ ብዙ ህሊናዎች ያስተዉላሉና
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 6 дней назад
Ewnet lemenager yeblxgna sewech hasabachewn yemitefubet yezeregnnet midya mew
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 6 дней назад
Ahun erasu asteyayet yesetut Solomon Chemrobet yeoneg blxgna sewech nachew
@berrez4985
@berrez4985 7 дней назад
SOLOMON WHAT TANGIBILE CHANGE HAS YOUR COFFE AND TEA DISCSSION BROUGHT TO CURVE THE MASSIVE PROBLEMS?BEING SUMMEND AND SHOUT IS WASTAGE OF TIME.
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 6 дней назад
Achekachkual woys befxum ararqual wos asmamtual
@seidyasin6736
@seidyasin6736 6 дней назад
የዚህ ፕሮግራም ዋና ጥቅም ብዬ የማስበው በየመንደሩ ባክኖ የሚቀሩ ገንቢ ሃሳቦችን ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን አየር ላይ ማዋሉን ነው። አገር የሚመሩ ፖለቲከኞች ይህን እድል ከፍለው ሊጠቀሙበት ይገባል። የአገር መሪዎችና ተመሪው ሕዝብ ግንኙነት ምን ላይ እንዳለና ምን መሆን እንዳለበት የሚያመላክት ትልቅ instrument እንድመሆኑ ሁላችንም ልንጠቀምበት ይገባል። ከሁሉ በላይ በፕሮግራሙ መሳተፍ ለሚፈልግ ዜጋ ክፍት መሆኑ ፕሮግራሙን በልዩነት ልናደንቀው ያስገድደናል። EBC ስራውን እንደሰራ ስለማምን ማመስገን አልፈልግም - በአውራ ጣቴ አድናቆቴን ሳልገልጽለት ግን አላልፍም።
@seidyasin6736
@seidyasin6736 6 дней назад
የሻይ ቡናን ፕሮግራም የቀጣይ ስራዎቹን ወጪ ከግለሰቦች እስከ መንግስታዊ፥ መንግስታዊ ያልሆኑ እና የንግዱ ማህበረሰብ በወረፋ ስፖንሰር ማድረግ እንደሚፈልጉ እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይኖርብናል። ችግሩ በተጨባጭ እንደምናየው በመንግስት ላለመጠቆር ካለብን ፍራቻ መሆኑ ግልጽ ነው። ሕጉና አሰራሩ የሚፈቅድ ከሆነ ስማቸው እንደማይገለጽ በአዘጋጁ ዋስትና እንደሚሰጣቸው ቢገለጽ ውጤቱ ሃሪፍ ይሆናል ስል እመክራለሁ።
@mynamar3984
@mynamar3984 7 дней назад
ሻይ ቡና ይዘቱም አቀራረቡ ተበላሸ
@ayalmengist5337
@ayalmengist5337 7 дней назад
ከዐዕምሮህ በላይ ሆኖብህ ከበደህ አደል
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 7 дней назад
ወ/ሮ አንጀሎ! ማነች"ይቺ አገር"? አነቺ አስቴር ነሽ እሱ ሰሎሞን ነዉ:: ዛሬም ወያኔ ነሽ? ይቺ! ይቺ! የአባትሰሽ አገር የናትሽ? ባንዳ ካልሆንሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በይ ተግሣፃዊ ምክር ነው!!!!
@firaolabtew7726
@firaolabtew7726 6 дней назад
Sol you are Elon Musk of Africa, dont get down to greed prosperity
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 7 дней назад
ለምን እንደዚ አናደርግም አንተ ከምትጠራ ህዝብ ለምን አይጠራም ከዛ ተጠርተው የሚቀሩትን ይፋ ማድረግ ህዝብ የሚቀሩት ላይ አይኑን ማዞሩ ስለማይቀር ያኔ ስር ነቀል ለውጥ የሚመጣ ይመስለኛል but it has high risk you need a system for that (peoples with ambitions and quality....) አይደል ማለት spy ...liyasfelg ychlal ፊትለፊት ባይተኮስ ግን የምትበላው ምግብ ላይ የሆነ ነገር አድርገው ቢገሉህስ ... ማለት ከባድ የሃሳብ ጦርነት ስለሚነሳ እና እኛ ደግሞ emotionally ስላልዳበርን .... እውነት ለመናገር ካስፈለገ እኔ የሀሳቡን proposal ላይ ለመስራት ፍላጎት እቅድም አለኝ ምን ታስባለህ እሳት እሳትን ወለደ እንደሚባለው exceptional international show ማድረግ ይቻላል በጥቂት አመታት ውስጥ በጀቱም ሰዉም ከይትም ይመጣል ከየትም ❤
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 7 дней назад
በደንብ clear ለማድረግ ለምሳሌ ዶ/ር እንትና ከምንል ዶ/ር አብይ ከሆነ መጥቀስ ግን ምን ሊል ይችላል ብዙ ስራ አለብኝ ምናምን so እዚ show ላይ ተጠርቶ ያለ በቂ ምክንያት መቅረት ህዝብን እንደመናቅ የሚቆጠር ቢሆን ሲቀሩ ብዙ ጣጣ ስለሚያመጣባቸው ወይ ሀገሩን ጥሎ ይሄዳል ወይ ይመጣል አለዛ ስራውን አይሰራም ....
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 7 дней назад
ማንም ከቡና እና ሻይ እና ከሞት አያመልጥም 😂አይነት ነገር መፍጠር ብንችል 19 አመት ለፋህ አይደል so ሙሉ አቅምህን አሟጠህ የሆነ ነገር ለማድረግ ሞክር እስቲ አካሄድህን በደንብ ገምግመህ ሰዉ ፣በጀቱ እንዲመጣ it's like a chess you are a master i believe but try to be Grand master then 100% you will see what you want ❤who knows maybe you will get another solomon for the next generation
@ayalmengist5337
@ayalmengist5337 7 дней назад
ማንም ሰው መንግስትም ይሁን ህዝብ የራሱን ማንነት ባንተ ፕሮግራም ይመዝ ያተርፍበታል
@penafrica4321
@penafrica4321 7 дней назад
አቶ ስሎሞን በትክክል በአንተ መድረክ ብዙ ስዎች ሃስብ አቅርበዋል። ነገር ግን አንተ መድረክ ቀርበው በነፃ ሃሳባቸውን ከስጡት ስንቶች ታስረዋል፤ ተስደዋል፤ ተገለዋል? የህግ በላይነት በለለበት አገር ሃስብ መስጠት ያሳስራል፤ ያስድዳል ወይም ያስገድላል።
@gizachewmahilet5333
@gizachewmahilet5333 7 дней назад
እንእኔ አረዳድ የሰዎች ስደትና ግድያ የዚህ ፕሮግራም ችግር አይመስለኝም ሌላም ድምር ምክንያቶች አሉት፥ ደግሞስ ነፃነትም ተፈልጎ በፍርሃትም ተሸብቦ የት ሊደረስ ይችላል? እውነትን መጋፈጥ ግድ ነው፥ እንቅስቃሴ ከሌለ በታምራት ለውጥ አይመጣም።
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 4 дня назад
በመረጃ አውራ . አሉባልታ የጅል ስራ ነው,
@tarekegnmelese4704
@tarekegnmelese4704 6 дней назад
Solomon Schumye is one of the few Ethiopian „ፊደል ቆጣሪዎች" who really cares for Ethiopia and Ethiopians.
@DeseFikado
@DeseFikado 7 дней назад
ሰላማዊ ዜጎች በዬቀኑ በብልፅግና መንግሥት ያለሀበሳቸዉ እየተገደሉ እያሉ : እናንተ ስለ ሌላ ጉዳይ ትወያያላችሁ መጀመርያ ስለአሁኑ ስላለዉ ወቅታዊ ጉዳይ ለምን አትወያዩም ለምን ሰላማዊ ዜጎች በመንግሥት ይገደላሉ መንግሥትን ግድያዉን አቁም በሉት የልብ ልብ የሰጣችሁት እናንተ ናችሁ
@DeseFikado
@DeseFikado 7 дней назад
ብልፅግና መንግሥት ተብዬዉ ስልጣን ከያዘ አንስቶ የሰዎችን ህይወት ማጥፋት ሰዎችን መግደል ወጣቶችን መረሸን መድፈር ነዉ የሚያደርገዉ ግን ኢትዮጵያን እስከ መቼ ነዉ ዝም የምትሉት አዲስ አበባ ከተማ ብቻ ሰላም ስለሆነ ብቻ ከኔ ካልደረሰብኝ ችግር የለብኝም ማለት ጥሩ አይደለም
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 4 дня назад
እነማን ናቸው የተገደሉት , የምታውቅ ከሆነ ለምን አንተ አታቀርበውም
@retabanje
@retabanje 2 дня назад
ወሬኛ መንግሥት እንደ ታሰረ ዉሻ መጨዉ እዉቀት ይመስልሃል ።
@simenehasrata7475
@simenehasrata7475 6 дней назад
ዶ/ር አብይ ያ ሁሉ ግብስብስ ዙሪያው ከቦ ሀገር እና ሕዝቧን እንዲህ መከራ ውስጥ ከሚከታት ያንተ አይነት አነድ ሁለት ሦሰት ሰዎች ዙሪያው ቢያደርግ እንደዚህ የሀገር ጭራ አንሆንም ነበር
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 4 дня назад
ወሬ ቀላል ነው . ተግባሩ ግን
@TesemaDebela-bc2sr
@TesemaDebela-bc2sr 6 дней назад
ሠለሞን ቅልጥ ያልክ የተፈቀደልሕ ባለጌ ዘረኛ ስለመሆንህ የሚነግርህ ለምንጠፋ? በዙርያህ ተሰብስቦ ኣፉን የሚከፍት ጠቅላላ ያንተ ብጤዎች ናቸውና
Далее
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
Просмотров 12 тыс.
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 2 млн